ብዙ ሰው ስለ ሀብት እና ገንዘብ የማይማራቸው ትምህርቶች! | Inspire Ethiopia | Shanta

  Рет қаралды 13,317

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@MesfinYemane-u3z
@MesfinYemane-u3z Ай бұрын
ሀብት የሚገነባበትን መንገድ አስመልክተህ ያቀረብከው ትምህርት ሻንጣ ለእኔ እንደዘውትሩ ድንቅ ነው፣በተለየ ግዜ ትልቅ ሀብታችን ሲሆን ለገንዘብ አለቃ መሆንና እንዲያገለግል የተፈጠረ tool ወይም መሥርያ መሆንኑ በወፍ በረር አዳምጫዋለሁ፣በተረፈ በድጋሚ በመስማት የማታ መኝታዬን በጥሩ እንቅልፍ አጅበዋለሁ፣ ለዚህም ችሮታህ ምስጋናዬ ከልብ ከ❤ይድረስህ።
@Hayat-j7d
@Hayat-j7d Ай бұрын
ሻንጣ ቢደክመኝ እንኩዋን ያንተን ትምህርት ሳላዳምጥ አልተኛም መምህራችን ኑርልን ከልብ እናመሰግናለን
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Ай бұрын
ልዩ ሻንጣ ለድንቅ ትምህርትህ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@ፔaiንኪlleር
@ፔaiንኪlleር Ай бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም ከፈጣሪ በታች ያንተ ምክር ለመልካም ህይወት መንገድን የምታሳይ መልካም ሰው ነህ ነገር ግን ይበልጥ የማምንበትንና ከጠንካራና ሰራተኛ ከሆነችው እናቴ የተማርኩትን ዕንቁ ት/ት አንተ ጋር ስላገኘሁት የ❤ቤን ስትናገር በቀጥታ ለኔ በአካል የነገርከኝ እንደሆነ ነው የተሰማኝ የገንዘባችን አለቃ መሆን እንዳለብንና ወጪ ካለደረግን የተሻለ ገቢ እንደማይኖረን ነገር ግን እኔ 150,000 ቢኖረኝ እንዴት ላሳድገው እንደምችል ብትመክረኝ ምክርህን በጉጉት እጠብቃለሁ እባክህ🙏? ተባረክልኝ አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@Deratube95
@Deratube95 11 күн бұрын
በአላህ ከስደት እንዴት በቃኝ ብዬ እንደምወጣ ንገረኝ ቤተሰብ ሀገር ናፈቀኝ ከተለያየን አመታተቶች አለፉ የተቀየረ ነገር የለም ግን በቃ ሰልችቶኛል በፍቃደኝነት እስር ቤት የገባሁ ያህል ነው የሚሰማኝ የሚከፈለኝ ብርም ምንም ሊቀይረኝ አልቻለም ቤተሰብ እረዳለሁ ምናምን ደሞዝ እድገት የለም ይሄ የኔ ታሪክ ብቻ አደለም የአብዛኞች የስደተኛ እህቶቼ ታሪክ ነው የሆነ ነገር በለን ሀገር የመግባት ሞራላችንን የሚቀሰቅስ ነገር ከፍርሀት የሚያወጣን ነገር 😢😢
@1ያአላህ
@1ያአላህ Ай бұрын
እናመሰግናለን bro💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@salmabeyene5768
@salmabeyene5768 Ай бұрын
Thank you so much 🙏❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
Thank you so much dear shanta❤ may allah bless you BE SAFE RESPCAT ❤🙏💗
@DAGISISAY-i5w
@DAGISISAY-i5w 29 күн бұрын
You are free counciler to us pls post more detailed videos about buisness and life
@MihretTadesse-p9q
@MihretTadesse-p9q Ай бұрын
Tnx. much God bless u
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@AmyBerhan
@AmyBerhan Ай бұрын
Thank you❤❤❤🎉.
@Tedda-v4g
@Tedda-v4g Ай бұрын
Anten ysten fetari ytmsgene yhun bertaln 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ወሎዬዋ-ጸ5ጠ
@ወሎዬዋ-ጸ5ጠ Ай бұрын
❤❤❤❤❤ thankyou
@Negst-qe6bp
@Negst-qe6bp Ай бұрын
❤❤❤❤Thank you 👌👌👍👍🙏🙏
@CajjiMohamed
@CajjiMohamed Ай бұрын
wow shanta
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Ай бұрын
Thanks
@Makdas1224
@Makdas1224 Ай бұрын
ሻንጣዬ ሰላምህ ይብዛ
@AbdurahmanOumer-v4z
@AbdurahmanOumer-v4z Ай бұрын
Shantayee😂😂😂😂😂
@shantta
@shantta Ай бұрын
አሜን።
@Dagidy
@Dagidy Ай бұрын
Andrew Tete ሌላ ታሪክ ካለ በስነግረን
@SaidZenu
@SaidZenu Ай бұрын
Shantaa yemchiii
@RofiFiro-d8m
@RofiFiro-d8m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 Ай бұрын
🤗💕
@DelesaWolde
@DelesaWolde Ай бұрын
❤🎉
@KandesRufta-e5h
@KandesRufta-e5h Ай бұрын
ቆይ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ልጅ ተማሪ ሆኖ ከትምህርቱ ጎን መስራት አለበት ወይስ የለበትም. ተቀጥርን ሰንሰራ እንዴት ነው ገንዘብ የምናገኘው እና እንዴት ነው ሀብታም yeምንችለው??
@marufspeaking2891
@marufspeaking2891 Ай бұрын
mechem, atehonm beketer
@KandesRufta-e5h
@KandesRufta-e5h Ай бұрын
@@marufspeaking2891 mesloh new 😅
@kestedemena280
@kestedemena280 Ай бұрын
ሻንጣ ምን ማለትነው😅
@BjHg-v2r
@BjHg-v2r Ай бұрын
❤❤❤
@TadesseFentie-z8m
@TadesseFentie-z8m Ай бұрын
@adiamasgedom1729
@adiamasgedom1729 Ай бұрын
❤❤❤❤
@HiwanAbrha-j8g
@HiwanAbrha-j8g Ай бұрын
❤❤❤
@asteralemuakele
@asteralemuakele Ай бұрын
❤❤❤❤
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 29 күн бұрын
❤❤❤❤
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН