No video

ብዙ የሆንኩለት ባሌ ነው። በጣም ቅናት አለብኝ || የፍቅር ነገር

  Рет қаралды 137,597

ክህሎት

ክህሎት

Күн бұрын

አቤላ እና ቃል የቆየ እና የደመቀ ፍቅራቸውን በንዲህ መልኩ አጫውተውናል ። ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን። ለሃሳብ አስተያየቶቻችችሁ እንድሁም ፕሮግራሞቹ ላይ ለመካፈል በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ያኙናል telegram account t.me/kehlot

Пікірлер: 425
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/inmyn5arl66ra7s የምታስደምም ልጅ ።
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 2 жыл бұрын
ኤጭጭጭጭጭ በዚህም መጣክ ስታስጠላ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 жыл бұрын
ስሙ አቤላ እና ቃል ዮቲብ ክፈቱ ይችን ኮሜንትት ካነበባችሁ ይጠቅማችሀል የቀን ውሎአችሁን የፍቅር ህይወታችሁ ብዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ ያድ ኤፍቢ ላይ ፌመስ ናችሁ ብየ ነው ዮቲብ ብፈምሱ ብር ታገኙበታላችሁ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
@አሚነት ይቱብ አርጌልሻለሁ እማ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 2 жыл бұрын
@@user-wu6hr6mg9v እህቴ ቅን ነሽ ደምሪኝ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@betinafkot8734
@betinafkot8734 2 жыл бұрын
ሰላም ተስፍየ ምን ነካ ሽሮየ ተመልሳለች ሳሮን 🤣🤣🤣 kzbin.info/www/bejne/ipO5Y2eqdppse9E
@እርግቧ
@እርግቧ 2 жыл бұрын
የፎቶ አክታችሁ ግን ይዘጋል 😏በተረፈ ትዳራችሁ ይማር🙏
@mimek8968
@mimek8968 2 жыл бұрын
በስማም የወዱ ጉራ የሴቷ መገርፈጥ አድላይ + ተደምሮ ውጤቱ = የሃምሌ ጭቃ እፍፍፍ ክህሎቶች ሁሌ የምታቀርቡት ሱስ የሚያስይዝ ነው ዛሬ ግን ወዲያ እጭ
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 2 жыл бұрын
ማዳመጥ ፈልጌ ሳቋ ዘጋኝ በሆነውም ባልሆነውም ኝኝኝኝኝኝ
@redeat9807
@redeat9807 Жыл бұрын
ውይ. ውይ ትሳቅበት
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 2 жыл бұрын
ዝም ብለሽ አትሳቂ ሀይ በተረፈ ታምራላችሁ 😍
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
ሳሕ ሤት ልጂሳቅስታበዛ ዬስጠላል
@ambaselwuchale949
@ambaselwuchale949 2 жыл бұрын
ለማዳመጥ ጓጉቸ ነበር ሳቅ ሲበዛበት ዘጋኝ
@eliasmengesha8409
@eliasmengesha8409 2 жыл бұрын
ውጫሌ ፊት እና ያልቅሱልህ እንዴ
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 2 жыл бұрын
ጥሎብሽ 3 ልጅነው የምታሳድጊው ትልቁ አያድግም አይደል
@user-lw2bg9ds6b
@user-lw2bg9ds6b 2 жыл бұрын
እኔም ይሄ ነገር ደርሶብኛል ምን ላድርግ ልጁ አንችን ነዉ የምወደዉ ይለኛል እሱን ደግሞ የምትወደዉ ልጅ አለች በቃ ከሶጋ ሂድ ሰለዉ አማፈቅረዉ ሚስቴ እንድትሆኝ የምፈልገዉ አነች ነሽ ምርጫየ ይለኛል ብቻ በዱአ አትርሱኝ
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ለኔም መታ ይስጠኝ ታድላችሁ
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
ወንድ ነህ የጆሮ ጎትቻውን አውልቀው አሁን ወልደሀል ለልጆችም መኖር አለ ባህላችንን ሀይማኖታችንን ማህበረሰባችንን ማየት ተገቢ ነው ስለፈጠረህ አምላክ ጉትቻውን አውልቀው። ያልተፈቀደልህ ያንተ ያልሆነውን አትገልገል።
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
ሳራ - በምድር ያለ ሰው ሁሉ አንች የምትፈልገው መልኩ እንድለብስ፣ እንድበላ እና እድኖር ለምን ትጠብቅያለሽ? በራሳሽ ነገር ብቻ ላይ አትኩሪ። ጀዝባ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ሳራ ። አንቺ ሱሪ አትለብሺም ? ዊግ ሜካኘ አጭር ጉርድ የመሳሰሉትን አትጠቀሚም ? አንቺም ሃጢያተኛ ስለሆንሽ እራስሽን እይው።
@emutube6354
@emutube6354 3 жыл бұрын
😄🙈ፍትህ ለማዳም ቅመሞች ሆ የፎቶው ስገርመኝ ጭራሽ ....
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
😁😂😂😂
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
@@Salam-mv1hd 😂😂😂
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sameratube8370
@sameratube8370 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bd3qh6zi1j
@user-bd3qh6zi1j 2 жыл бұрын
እነዚህ ጥንዶች fb ላይ ጋጠወጥ ፎቶ ሚፖስቱት ናቸው አ ፍቅራችሁ ጥሩ ነው ግን እስኪ ክብራችሁን ሚያወርድ ነገር አትፖስቱ
@adughaalemu5317
@adughaalemu5317 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም ነው ስታይላችሁ ፍቅራችሁ ሁሉ ምመቸኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@gizatuadugna8034
@gizatuadugna8034 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተዋይና መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ትዳራቹህን ልጆቻቹህን ይባርክላቹህ
@ashuymareymlijyoutube7348
@ashuymareymlijyoutube7348 2 жыл бұрын
ወዱ እጅግ ጉራው በዛ እሷ ደግሞ ሳቋ በዛ
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
ክክክክ አይለያችሁ እንደዚህ ፈታ ያሉ ጥንዶችን ጋብዙ ሁሌም ደስ ሲሉ 👍👍👍👍
@user-oh9lp3kg3g
@user-oh9lp3kg3g 2 жыл бұрын
አራዳ መሆን ዘጋኝ ዘጋኝ
@user-nw1ov6mf1f
@user-nw1ov6mf1f 2 жыл бұрын
አሁንስ ፍቅረኛ የሚባለው እደት እዳስጠላኝ ሆሆሆ
@user-vo9it3bx2j
@user-vo9it3bx2j 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@olgaberhane9530
@olgaberhane9530 2 жыл бұрын
ጐበዞች ሰታምሩ ባልሽ ደግሞ የወንድ ወንድ ኮሰተረ ያለ ነው ጥሩ ምሳሌ ለወጣቶች ናችሁ❤️💕😀
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ ነው የማውቃቸው ነበር አቤል ድርየ ነበር የምይመስለኝ ግን በጣም ጎበዝ ነህ ወጣት ነህ ተሰብስቦ መኖር ደስ ይላል ቃል እና አቤል በፍቅር ይባርካችሁ እግዚአብሔ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
አይና እናቷ ባትፈቅድ አልፈርድባትም አንተ አሁንም ገና ይቀርሀል
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Lemin
@kalkal3680
@kalkal3680 3 жыл бұрын
ወይኔ አሳዘንሽኝ የሆነ ሰገጤ ሽልጥልጥ ነው ባልሽ ምን አለ ወንዳወንድ ብትሆን
@user-gf5xr8vs2z
@user-gf5xr8vs2z 3 жыл бұрын
ክክክ ጀለስ ሲል ሲያስጠላኝ
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
@@user-gf5xr8vs2z ለምዶበት
@staytoxic6718
@staytoxic6718 2 жыл бұрын
Endet endesaku 😅 thank you. He's so immature and unattractive
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
😂😂😂
@geni2791
@geni2791 2 жыл бұрын
በጣም🤣🤣🤣🤣🤣
@netsisisay7295
@netsisisay7295 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ቢልም ለሁሉም ነገር አይነት አለው የሆነ ደስ የማይል ነገር አላችሁ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝን ያመጣል በተለይ አንተ
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
ጆረጌጥህን አዉጣ ለሴት እጂ ለወድ ማፈቀደለትሴታሴት
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
የጆሮ አርቴ ባይኖር ወዱ የጆሮ አርቴ ለሴትልጅ ብቻ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችው የፍቅር አምላክ ትዳራችውን ይባርክላችው ፍቅራችውንም ያብዛላችው ልጆቻችውንም ፈጣሪ ያሳድግላችው
@adiyemetehara1558
@adiyemetehara1558 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዴ
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላትሁ ግን የምትነሱት ፎቶ ቅጥ አጣ 🤔🤔
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 3 жыл бұрын
ወይኔ ፌስቡክ ላይ ድክም የምታደርጉኝ ባሊና ሚስቶች😂እሱ ፎቶ ሲፖስት ስድስት መቶ ኮሜንት ስድስት መቶውንም ሚስቱ ናት የምትኮምተው
@mduae1898
@mduae1898 2 жыл бұрын
አላህ ይህድሽህ
@user-oh9lp3kg3g
@user-oh9lp3kg3g 2 жыл бұрын
ግን አልገባኝም በዘሬምዉሀብይ የለብኝም ማለት ምንማለትነው ግን ከይቅርታጋር
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 2 жыл бұрын
ክክክክክክ የምር ፖቶው ልክ አደለም
@user-ld1gt1dx4z
@user-ld1gt1dx4z 2 жыл бұрын
@@user-oh9lp3kg3g አህባሽ ሁና ይሆናል ተያት አላህ ይህድሃ
@user-fd1zj5cr8t
@user-fd1zj5cr8t 3 жыл бұрын
ሎቲህን ለሚስትህ መልስ።።።።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
እሱ ገና ይመስላል እሳ እንደሴትነታ መረግ ያለባትን የምታረግ ይመስላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው ግን ቅናት ቤት ያፈርሳል ይሄን ፀባይክን አስተካክል ካፈቀርካል ልታምናት ይገባል ካንተ የምትፈልገውን ፍቅር ካላጣች ለምን ሌላ ታያለች ሴት ልጅ ከወደደች ማች ናት ለወደፊቱ አስብ ጭቅጭቅ ሲበዛ ትዳር ያፋርሳል
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 2 жыл бұрын
You are both so lucky to have each other may God bless your marriage and your kids of course❤️🥰🥰😇
@Amhara782
@Amhara782 2 жыл бұрын
የሀበሻ ወንድ ቅናተኛ በራሱ ስለማይተማመን ሴት የሱ ንብረት ትመስለዋለች ኤጭ
@user-yy4kb2vp4p
@user-yy4kb2vp4p 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ግን ወንድልጂ ጆሮ ገጥ አደርግም መጥፎ ነው ሴት ናት ጆሮ ገጥ እምታደርገው አዉልቀው ደግሞ ጸጉር አቆራርጥህም አስተካክል በተረፈ እግዚአብሔር ያሳድግላቺሁ ዘላለም አይለያችሁ
@eyaalem7990
@eyaalem7990 2 жыл бұрын
ይመቻቹግ ደስ የሚሉ ፈታ ያሉ ልጆች ናቸው::
@lina3748
@lina3748 3 жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ ፎቷቸውን ሲቀባበሉት አይቼ ኡኡ🙈
@keduyenewa
@keduyenewa 2 жыл бұрын
አካውታቸውን የለም
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 жыл бұрын
Your so lucky to have such a beautiful girl. Say thanks to God.
@user-pn2lt7du7h
@user-pn2lt7du7h 2 жыл бұрын
ያአነጋገር ስራሀት ይቀራቹሀል ወንድ ልጅን እሴት ልጅ ናት እምታስተካክለው ይባላል ደሞ ጥሩ መስሎት ነው እንዴ አለባበሶን እምትናገር ገራሚ ናቹሁ
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
እረጋ በይ አንች ደሞ ዝም ብለሽ አትሳቅ 🤔
@zineshzinesh2726
@zineshzinesh2726 2 жыл бұрын
😁😁😁😃
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 2 жыл бұрын
በጭቅ በሀዘን ያደገ መሳቅ ይከብደዋል
@mesretadugna7782
@mesretadugna7782 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@mekdimekdi7556
@mekdimekdi7556 2 жыл бұрын
አቤላ የቄራ ልጅ ትመቸኛለህ የሰፈሬ ልጅ❤️❤️
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 2 жыл бұрын
በታም የማደንቅህ ሰለጆሮ ጉትቻ የተናገርከው ፈጣሪ ይባርክህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጨዋ!የሚገባው ከሆነ ያውልቀውና ለ ሌሎችም ትምህርት ይሆናል ልጆችህም ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነተ አውርሳቸው!
@asdyasf3520
@asdyasf3520 2 жыл бұрын
መታ መውለድህ ግድ ነው አልጋ እስኪሰበር ድረስ 😀😀😀😀😀😀🤣
@abelotube1715
@abelotube1715 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አፈቅርሻለሁ
@adiyemetehara1558
@adiyemetehara1558 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምረኝ አቤላ
@user-bl2wj2gq7p
@user-bl2wj2gq7p 2 жыл бұрын
ሰገጤ በአደባባይ የሚወራ እና የማይወራ እማታቅ አሁን አንተ ወንድ ነህ ቱ ደግሞ ጉራክ የስግጥናክ ጥግ በF.B ይምትለቀው ፎቶ ይናገራል ገና ይቀርካል ለመብሰል 😏😏😏
@yedideya
@yedideya 2 жыл бұрын
መብሰል ይቀርሃል
@user-gb5kv8xj1p
@user-gb5kv8xj1p 2 жыл бұрын
ከብት ነገር ነክ እናቷን ተመልሳ መጣች አረ ሼም ነው
@Amhara782
@Amhara782 2 жыл бұрын
እራስክን አትካብ እህል ወሀ እንጂ አንተ አስቀያሚ እሳ ቆንጆ ናት
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
ዋው ሰታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💓💔💔💔💕💕💖💖💖💖
@adiyemetehara1558
@adiyemetehara1558 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብሰክራብ አድርጊኝ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
@ZEUS APOLLO aybalem
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 3 жыл бұрын
fb ላይ የምትለቁት ፎቶ 😂😂
@user-bl2wj2gq7p
@user-bl2wj2gq7p 2 жыл бұрын
ሲያስጠላ የሚለቁት ፎቶ በደባባይ ሴክስ ማድረግ ነበር የቀራቸው
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ማነው ስማቸው😂😂😂🤔
@mulubirhankibret61
@mulubirhankibret61 2 жыл бұрын
ፍቅራቹ አሪፍ ቢሆንም የሆነ ደስ የማይል ነገር አላቹ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ደስ የማይለው ነገር ካልነገርካቸው እንዴት ያስተካክሉ
@lblb4521
@lblb4521 2 жыл бұрын
ታድለሺ ፈታ ያለባል አላህ ልጆቻችሁን ያስድግላችሁ
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
እኔም እዳች ሳቂታ ነኝ በተለይ ባሌ ጋር ቁጭ ካልን በጣም ያስቀኛ ግን አሁን ስደት ከለያየን 10 አመት ሞላን
@user-mf7zp4oc1r
@user-mf7zp4oc1r 2 жыл бұрын
አላህ በሠላም ያገናኝሺ
@sarahsarah7381
@sarahsarah7381 2 жыл бұрын
ባል እደለለሽ ቁጠረው 10 አመት
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
@@sarahsarah7381 ኧረ ተውኝ እግድህ አለሁ እያለ ነው የባህሪ ለውጥም አጥትዋን ግን እኔ በራሴ የምተማመን ሴት ነኝ ብወደውም ቢሄድም አልጎዳ አብሮኝ ቢሆንም ደስ ይለኛ ስራየን ሰርቸ አባት የሌላቸው ወድሞቸን አስተምሬ አስመርቅያለሁ ለራሴ እምለውንም ይዣለሁ ስለዚህ አልቆጭበትም ያለፈውን አስር አመት
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 жыл бұрын
@@user-om6gn9vp8o 10 amet..esu lela set eyedekele new kemire😁
@user-dq6ms1ty2j
@user-dq6ms1ty2j 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ቅንብር ነበር የመሰለኝ
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 2 жыл бұрын
ታምራላቹ
@user-bw9zw6ns8y
@user-bw9zw6ns8y 3 жыл бұрын
አይ የዛሬ ልጂ 🤣ማዘርየዋ ተመልሳ መታለች ብሎ ቁጪ 🤣🤣🤣 አንቱታውሰ ይቅር እማዬ ብትሉ ምን ችግር አለው 🤣
@ruiryuo1782
@ruiryuo1782 2 жыл бұрын
የምር በጣም ነው የሳኩት ሀሀሀሀሀሀሀ።የዛሬ ልጅ እንደዚህ ነው
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@zineshzinesh2726
@zineshzinesh2726 2 жыл бұрын
😀😀😀😂
@khadejaali7237
@khadejaali7237 2 жыл бұрын
ክክክክ
@hawwa4434
@hawwa4434 2 жыл бұрын
ክፍልሁለትቀጥሉ
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
በቅናት እኔራሱ አበድኩ ደስሲሉ🙈❤️❤️
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r 3 жыл бұрын
ዩቱብ ክፈቱ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
ምርጦችፍቅራችሁ ይብዛ
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 2 жыл бұрын
ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አችግን ሳቅ አታብዥ
@mimek8968
@mimek8968 2 жыл бұрын
ማሪያምን ጫጩት እኮ ነው የምትመስለው ይችን የመሰለች ልጅ ባትቀና ነበር የሚገትም ከሳቋ ውጭ ምን ይወጣላታል ውይ አተ ግን ወላድ አምክን ብየሃለሁ
@saadasaada9057
@saadasaada9057 2 жыл бұрын
ልጅ ፀጋ ነዉ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ደስ ይላል
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 2 жыл бұрын
Wow yemce tamrlcu long life bro cikwane semtwane tekotstrkwale
@elyaselias9543
@elyaselias9543 Жыл бұрын
Beautiful cupel, and pure love ! Wish you all the best 👏
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 жыл бұрын
አትሳቂ አታሳቂ የምትሉ ኮሜንቶች ኤጭ ሳቅኮ ጣም ጥሩነው ጠቀሜታአለው ከመኮሳተር ይልቅ ስንስቅ የምንጠቀማቸው ሆርሞኖች ትንሽ ናቸው so ለጤናችን ሳቅጠቃሚ ነው
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜን ይመስላል ግን ወንድሜ በሂወት የለም 😢
@tube-cf6fg
@tube-cf6fg 2 жыл бұрын
Haute mar Absher fatre yemarw hulachgnme wdazaw naw
@user-bt9dh5bk3f
@user-bt9dh5bk3f 2 жыл бұрын
እፍ የኔናት አይዞሺ ማማዬ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 жыл бұрын
@@tube-cf6fg አላህ ያበሽርሽ ውደ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 жыл бұрын
@@user-bt9dh5bk3f እሽ እህቴ
@alemnigatugyohanis9657
@alemnigatugyohanis9657 2 жыл бұрын
Ayizosh emati
@botu8999
@botu8999 2 жыл бұрын
ልጅቱዋ ምንድን ነው ምታስካካው ቀልዳቸው ደስ አይልም Be serious marriage is not joke
@tigistteshome8699
@tigistteshome8699 3 жыл бұрын
ዋውምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@adiyemetehara1558
@adiyemetehara1558 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@tesfayechala6373
@tesfayechala6373 2 жыл бұрын
Esti egnam endesu sayihon kenesu bebelete enhun entewawek miste pls
@adiyemetehara1558
@adiyemetehara1558 2 жыл бұрын
@@tesfayechala6373 👊😜😁😲😆
@ganatababa2009
@ganatababa2009 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ምንድን ናቸዉ ።ዳቦ አልጋ ምንድን ነው ለማስተላለፋ የተፈለገዉ መልክት ምንድን ነዉ
@bateabereham3621
@bateabereham3621 2 жыл бұрын
ጭቃ ናችሁ ፋራ የሰለጠነ ሲመስለው ጋጠወጥ መሆን ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
ብዙ ነበሩኝ ነው ያለው ይሄ መረን ቀናተኛ! ልጅትዋ ቆንጆም ናት ጥሩ ዓይምሮም አላት
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
እናንተ ናቹ እንዴ ዘጋችሁኝ
@yegezawgebeyehu7229
@yegezawgebeyehu7229 2 жыл бұрын
ይስበርህ ደፆጇሖቷጭዬ እንትን ያርግብህ ባለጌ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ዋናው ነገር ማዘርየዋ መመለሷ ነው😁😁😁😁
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 2 жыл бұрын
ወይኔ ሳቅ በዛ🙈🙈🙈🙈🙈
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s 2 жыл бұрын
የሆነ የተደበቀ ነገር 2ታችው የምታውቁት. አፈዱት እና እንሳቅበት
@dcghetto
@dcghetto 2 жыл бұрын
Abel tedarachu yetebareke yehun teweldek eske ye 4 amet lij eyaleh neber yemawkeh betam des yelal lezi mebkateh 🤩🤩🤩
@seblenegussieofficial7960
@seblenegussieofficial7960 2 жыл бұрын
አወዳዳቄን አሳምረው ማለት አሁን ነዉ እሱም ወንድ ሆኖ ወይ ጉድ
@temesgenaraya7668
@temesgenaraya7668 2 жыл бұрын
Sew ayenakm edsum atshal!!
@temesgenaraya7668
@temesgenaraya7668 2 жыл бұрын
Sew ayenakm edsum atshal!!
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 жыл бұрын
kanchi yeshalal kimalam shel.😁
@Amhara782
@Amhara782 2 жыл бұрын
ለልጆችሽ ክብር እንዲህ አይነት ፎቶ ቅስማቸውን ይሰብራል
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 2 жыл бұрын
እነሱም በወላጅ ስታይል ተከትበው ስለሚያድጉ ኖርማል ነው የሚመስላቸው::
@satenaw4923
@satenaw4923 3 жыл бұрын
መልካሙን፡ሁሉ፡ ይግጠማችሁ።በርቱ
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 2 жыл бұрын
ስለሰው ሰለሰው ቀድጄ ልልበሰው ብላቹ ዘና በሉ አቦ ኢመቻቹ
@fych7176
@fych7176 2 жыл бұрын
ሳቋ ያምራል ታምራላችሁ
@kokiabey7655
@kokiabey7655 2 жыл бұрын
አይለያቹ
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 2 жыл бұрын
ልጁ መዳምን መሰለኝ እኮ ሸቃሎች አንድ ላይ ከሆኑ አስቸጋሪ ነዉ ይላሉ
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 3 жыл бұрын
ይህ ልጅ የቄራ ልጅ ነዉ አብረን አድገናል ዋዉ በጣም ደስ ይላል ጋደኞቹ ሲበዛ በጣም የድሩዬ መጨረሻ ናቸዉ
@gfgru7164
@gfgru7164 2 жыл бұрын
እሱስ
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 2 жыл бұрын
@@gfgru7164 😂😂😂 ያዉ እንደ ጀማዉ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ያስታዉቃልሙልጭነዉ ክክክክክክ
@gfgru7164
@gfgru7164 2 жыл бұрын
@@user-fo8je1md8n እኔም ጠርጥሬ ኘው
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
@@gfgru7164 ክክክክክክ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
በፌስቡክ ፎቶ የማቃችሁ የስደብ ምአት ሲውረድባችሁ ስድብ በረከት ይሆናው ለእናት ነው መንታዉን ልጅ ጀባ አላችሁ የመስገን ነው
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 2 жыл бұрын
ሞዛዛ ወንድ አይመቸኝም ምነው እንደ ስሙኒ ክሰል ትፈጋላችሁ ውይ
@wubalemmetadel2380
@wubalemmetadel2380 Жыл бұрын
fikir gin desss sil. bayasikim yasikatal.lela sewu eko belewu minim mayasikewu esu silewu gin..... 😂😂😂. yichemirilachihu ❤️❤️❤️
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
በጣም የምትቀናው ስለምትወዳት ሳይሆን አንተ እራስህ ስለማትታመን ነው ። ቅናት ገደብ አለው
@yonasdawit4962
@yonasdawit4962 2 жыл бұрын
Btaemi nfuat yehwatey fkrkum btaemi des ybl egziabhier hadarkum ybark . Wendmachu ke Eritre
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ነገር ግን ሴት ልጅ እረጋ ያለች ፈገግታዋ ቁጥብ ስትሆን ታስቀናለች በርቱ
@wkssih174
@wkssih174 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ ሳቂታ ለማንኛውም ታምራላችሁ አይለያችሁ
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 2 жыл бұрын
ልጀቻቿሁ በጣም ያምራሉ.በጣም ታምራላቸሁ.
@kasahunkebede9858
@kasahunkebede9858 2 жыл бұрын
ታዲያ አቺ የሰው ፍቅረኛ ሰራቂ ነሺ ማለት ነው በማሀል የገባሺው አቺ ነሺ
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u 2 жыл бұрын
አንድ የሴት ጓደኛ የለኝም ጭራሽ
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
ዋ ዉሥ ታምሩ ማሻ አላህ አላህ ይጨምር ያላችሁ ፍቅር እስከመቃብር ናች👍👍👍👍👍👍
@matyas9926
@matyas9926 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሓዳርኩም ይባርኽ ። ጽቡቕ ፍቅሪ ከምዘለኩም ኣብ face book የ ዝፍርልጠኩም።
@user-tn9ho8of9v
@user-tn9ho8of9v 3 жыл бұрын
Speak Amharic
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰👏👏👏
@matyas9926
@matyas9926 3 жыл бұрын
@@user-tn9ho8of9v ኣምሓርኛ መስማት እንቺ ምጽሃፍ ኣይችል sorry my bro ?
@oumzki736
@oumzki736 2 жыл бұрын
🥰🥰
@user-gh3de9vl6l
@user-gh3de9vl6l 2 жыл бұрын
@@matyas9926 My Sweet 🎂🎂
@AynadismengestAynadismengest
@AynadismengestAynadismengest 8 ай бұрын
ኤጭ ስታስጠሉ ኢትዮጵያ እዲህአይነት ክብር የላትም
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 жыл бұрын
አረ የኔ ንቅል የት ነው ክሕሎት ላይ እንድቀርብ ኣይይይ ኣሉ እማማ ዝናሺ
@selamayehubirhan1893
@selamayehubirhan1893 2 жыл бұрын
set kalweldech atetamnem??? Hulum set endeza adelem
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 2 жыл бұрын
ስታምሩ ያራድዬ ልጆች ያርግላቹ❤️
@sarahj1999
@sarahj1999 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ደሞ ፈረሥ
@sarahj1999
@sarahj1999 2 жыл бұрын
ግንቢድዮውን ሥታይ ው ምንይመሥልሺ ይሆን ፈረሥ ውይ ማሥካካት በጣምነው የምታሥጠሊው ።
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ይሀ ከሆነ አራድነት ፋራ ነቴን ወደድኩት ምን ሸነዉ😳😏
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 3 жыл бұрын
ፍትህ ለኛ ለሲግሎች
@lemlemsirani8902
@lemlemsirani8902 2 жыл бұрын
ማፊ ፍትህ 🤣🤣🤣
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 жыл бұрын
@@lemlemsirani8902 😒😒😒😒
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 2 жыл бұрын
🙈😂😂😂😂
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 2 жыл бұрын
@@lemlemsirani8902 ሌ🙈😂😂
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
በሴቶች ላይ የሚከሰት የብልት ማሳከክ መንስኤዎቹ ምንድን ናቸው??
13:22