KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ዳናይት ምን ሆና ነው የሄኖክ ድንቁ ቀለበት ማሰር አነጋጋሪው ጉዳይ ጂጂ ኪያ አልፈታ ብላለች Gigi kiya
40:54
ብዙዎችን ያስቆጣው ድፍን 500 million💲የፈጀው የሼክ አላሙዲ ልጅ ሠርግ | በኢ/ያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ሠርግ
11:25
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
VIP ACCESS
00:47
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
🔴 ብዙዎችን ያስቆጣው ጋብቻ ሜላት ነብዩ አዲስ ነገር ETHIOPIAN WEDDING ዮኒ ማኛ አበደ | Seifu on EBS
Рет қаралды 108,569
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
babi VLOGS
Күн бұрын
Пікірлер: 196
@peacelove4778
2 ай бұрын
ከዮኒ ማኛና ከ ሞጣ ማር አይጠበቅም እነዚህ ክፍት አፎች ምን አገባቹ ዋው ያማል ንግራቸው😢😢😢😢 ፅንአቱን ለልጅታ ይስጣት ፈጣሪ
@halimaali4383
2 ай бұрын
Yoni enna mota min agebachu yewere sus silalebachu nw
@jj-zz8ft
2 ай бұрын
You are a smart person , good luck, bro.
@abelhiruy4893
2 ай бұрын
እንዲህ በሰው ጉዳይ bussy የሆኑት የመጥፎ አስተዳደግ ውጤቶች ናቸው ለዚህ ነው የልጅቱን ምርጫ ካልወሰን ብለው አፋቸውን የሚከፍቱት ለምሳሌ Nick Vujicic 2 እግርና እጅ የለውም ግን ቤተሰቡ ደስተኛ ነው። ሰው የራሱን ኑሮ ቢኖር!
@mitinminda
2 ай бұрын
ውይ😂😂😂 እንዴት ደስ እንደምትለኝ ብቻ ድሬ ስትመጣ ንገረን❤
@sophiagrant8435
2 ай бұрын
ባቢ ልክ ነህ❤
@truesound19
2 ай бұрын
አስተያየት የሰጠቺው ልክ ናት ግን ልጅቷ ሀበሻ ቢሆን ታገባዋለች? ግን ደሞ ጥያቄ ነው ግን ደሞ ወዳው እና አምናበት ከሆነ የምር ጀግና ናት
@tinsaezedagim4808
2 ай бұрын
ጉራጌ ❤❤❤🎉🎉🎉
@Hana-3838
2 ай бұрын
እግዚኦ ይቱብ እግዚኦ ቲክቶክ መአት አፈላ በሕዝብላይ ውይ ጌታ
@HelenAmnen
2 ай бұрын
I'm proud you that you love this guy & married him Congregation!!!!
@tsenuashna3685
2 ай бұрын
ስለ አካል ጉደተኛ ያወራችው ልጅ በጣም ትክክል ነው እንም ይህን ነበር የገረመኝ የሞራል መሰበር እንጂ ያካል መሰበር ምንም ማለት አይደለም ! እነሱ እኮ አካላቸው መጉደሉን አያስታውሱም physical disable የነበረ ጎደኛ ነበረን አንድም ቀን መሆኑ አናስታውስም ነበር መስሪያቤት ውስጥ ትልቅ መስሪያቤ ት ማናጀር ነበር ካናዳ ገብቶ አግብቶዋል እግሩን simple ሰርጀሪ አሰርቶዋል ምን ልል ነው እካል ጉዳት ማንም ላይ ይደርሳል ዋናው ቁምነገር መንፈሳችን አይሰበር ስንት አካል ያለው መፈሱ የተሰበረ አለ ህብረተሰባችን በጣም ገና ነው አስተሳሰቡ
@hiwetmuluneh421
2 ай бұрын
በእላህ የባቢን ቻሌጅ እውነት እናድርገው 50 ሎሚ 1ስው ሸክሙ ነው ለ 50ሰው ግን ጌጡ ነው ዳሩኝ እያለ ነው በቃ እንዳረው 50❤😅
@Wengel_Yilma
2 ай бұрын
አስገብቻለሁ
@WorkineshShemu
2 ай бұрын
ጉራጌ ኖጉስ ነው ፍቅር ከጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonmulugeta28
2 ай бұрын
ENDEKALU TADESSE SENDEBO አስገብቻለው መልካም ትዳር
@astuastura9332
2 ай бұрын
ባቢሻ ❤❤❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
2 ай бұрын
እኔ ዲአስቦራ ነኝ 😡😡😡ጥሎሽ አያሳስብክ ብሽቅ 👊🏿👊🏿ባሪያ ግን 😍😍ስታምር አብሶ ስትጭፍር 🕺🏿💃🏿
@habtugebrewolde6943
2 ай бұрын
ዮኒ ይመችህ!!!!
@Nesri-s4w
2 ай бұрын
ድል ለጉራጌ 💪💪💪
@MeazaGeste
2 ай бұрын
ምን አድርጎ
@Eyeruse-m1t
2 ай бұрын
ይህ ልጅ ሁሉ ነገሩ ተቀየረ አምላኬ ሆይ😮😮😮😮
@Aliyafirst
2 ай бұрын
እንዴት እንዳጋባችሁ
@tsenuashna3685
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 I will send u ባቢ ታናሽ ወንድማችን እንድርሃለን ❤
@አትበጥረቅ
2 ай бұрын
አሁን ኢሄን ሰርግ ወደ ብሄር የሚወስዱት አይጠፉም😂😂ማይ ጉራጌ ኩሩ ሀገሩን ወዳድ ከዘረኝነት የፀዳ 🫶🙏🇪🇹
@sara-ip8db2do5d
2 ай бұрын
yes❤
@SamSya-b3u
2 ай бұрын
❤❤❤
@WorkineshShemu
2 ай бұрын
እኮ ዘደረሽ አሽቃሩ😂😂😂😂😂😂😂😂ጉራጌ ትበር❤❤❤❤❤❤❤❤
@Baracket
2 ай бұрын
ባቢ በጣም እከታተልህ ነበር አከብርህ ነበር ግን ስንቱ በበሽታ እየተሰቃየ ባለበት ሀገር ጤና እያለህ እየሰራህ ሰው ለፍቶ ያገኘውን ላኩልኝ ማለት ፈጣሪን ማስከፍት አይሆንም ለማኝ አርገኝ አይሆንብህም አመስግን ባለህ ነገር የሰው ላብ አትመኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
@shimeleshunde8318
2 ай бұрын
በዚች ሀገር መብላት በከበደበት ሰዓት ይህን ያህል አውጥቶ የእለውን ተጠሪዎቻችሁን ለማስደስት እየጣራችሁ በእግዚአብሔር ቅጣቱን ታከብዱብናላችሁ ይቅር ይብፕላችሁ።
@halimaali4383
2 ай бұрын
Aameen
@yenebecha7099
2 ай бұрын
የኛ ሀገር ገና ጉድ አለባት አንድ እናት ሴት በተለይ ደጋግማ ከወለደች አይኗ እያየ ከጉያዋ ተወሥዶ ለጅብ እንደሚሰጥ የሰማሁበትን አጋጣሚ መቼም አልረሳውም
@elleniafework9926
2 ай бұрын
ይሄ የስጋ ደዌ በሽታ ያለበት ሰው ። በቂ የህክምና ክትትል ያስፈልገዋል። ሌላው በተፈጥሮም ሆነ በድንገተኛ አደጋ የሰው ልጅ የተለያዩ የአካል ጉድለት ያጋጥማል። ሆኖም ግን ይህንን አይነት ጎልቶ የሚታይ ችግር ያለበትን ሰው በራሱ የህይወት አጋር ለማድረግ መወሰን she has a good gut.
@Eneb-u4s
2 ай бұрын
Love you baby❤❤❤❤
@ሶስናበላይ
2 ай бұрын
ጣላያን እይተብቅልችን ነው😅😢😅😢😅😂ሀብሻ ወንዶች ይግድሎኝ😅❤
@SleepyArcticWolf-pm4gn
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@KewsrMohamed
2 ай бұрын
Iy meLaas
@halimaali4383
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@omalialhunaiti6236
2 ай бұрын
አኮ ማን እዳበሻ 😂እኛን እዴት እደሚፀየፉን😂 እነዚ ግማታሞች
@ኢትዮጵያየእኝናት
2 ай бұрын
አዳሜ ቢአውቅ ስንት አበሽ ጣልያንን ያግባ 😂😂
@abiya4813
2 ай бұрын
ጉራጌ 60 ሚልዮን prank ካልሆነ አያወጣም። ጾም ላይ ደግሰው ብር ሲሰበስቡ ነው ሚታወቁት
@Hela259
2 ай бұрын
አይ ባቢዬ እያየንሽ አደግሽ እኮ።እንዳሳደግንሽ እድርሻለን።
@Baracket
2 ай бұрын
እትለምን እየሰራህ ነው ባለህ ፈጣሪን አመስግን
@HaniTerefe
2 ай бұрын
Shenkurtrta mendenew algebagnem mendenew??
@LidyaGetu-f1u
2 ай бұрын
Who is endkalu😮
@አባወድሀለው
2 ай бұрын
ለ ገንዘብ ነው ያገባችው ሲባል አትንጫጩ ፍቅር ነው እያላችው አትዘባርቁ የገንዘብ ጥማት ነው ኢትዮጵያዊ ቢሆን አታከባውም ነበር
@hiwotgirma5557
2 ай бұрын
የፈለገ ቢሆን እሷ አግብታለች ለምን አተዋትም
@nunubelete8142
2 ай бұрын
@@hiwotgirma5557ትክክል እንዴ ሰው ምን ነካው የፈለገችውን ማግባት መብቷ ነው ። እናንተ ሁለት የዘቀጣችሁ የአለሙ ሁሉ ክፋት የወረደባቸው ፈጣሪ የአፋችሁን ፍሬ ባደባባይ ከፍሎ ያሳየን ለመሆኑ ለማያቅህ ታጠን አንተስ ያገባሃት ሴት ምን ሆና ነው የሰው የምትተቸው 🤣🤭🤓 ገሌ ገብተህ እሷ ሰርታ ስትመጣ አንተ ወሬ ስትሰነጥቅ ውለህ ነው የምትጠብቃት የአናትህን ፀጉር ሲተክሉ ማገናዘቢያህን በጥሰውብህ ይሆን ?🤔💔🤭
@nunubelete8142
2 ай бұрын
@ አባወድሀለው 💔 አይመስለኝም ስለመውደድ በቂ ግንዛቤ ያለሽ ከገባሽ ፍቅር የሚወሰነው በወደደው ሰው አይምሮ 👰🤵 ብቻ ነው የማይመለከታችሁን ነገር 🙈 አይተህ 🙉 ሰምተህ ለማንም 🙊 አትናገር ። 🤭
@EdenHaile-c6c
2 ай бұрын
ሁሉም ሰው ዛሬን እንጂ የነገውን አያውቅም ለራሳቹ ፍሩ ካንደበታቸሁ የሚወጣውን ቃል ተጠንቀቁ ሁሉም ሰው በድንገትና በቅፅበት አካሉን ሊያጣ ይችላል፡፡ የልጅትዋ አመለካከት ሊደነቅ የሚገባ ነው፡፡ ገና ለገና ነጭ ስለሆነ ብቻ ለገንዘብ ብላ አትበሉ ብትፈልግ ፍቅር ባያሸንፋት ከሱ የተሻለ ፈረንጅ ባል አታጣም ነበር እራሳቹን አታዋርዱ ለስዋም መልካም ትዳር እንመኝ::
@weleteslase
2 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ነው ነገሩ ሰላም አታ በምትዋትት ሀገር የሚበሉት አተው በርሃብ አለንጋ በሚሰቃዮበት ሀገር 15ሚሊየን አይ የእውነት እግዚአብሔር ያያል በእውነት
@Bluesky1977
2 ай бұрын
በጣም ከይቅርታ ጋር በቅንነት የምያውቅ ሰው ይመልሰልኝ በአደጋ ነው ወይስ በተፈጥሩ ነው እንደዚህ የሆነው
@Merliko
2 ай бұрын
በተፈጥሮ ነው ከዘር የሚተላለፍ ነው ኢትዬጵያ የስጋ ደዌ ወይም በልምድ ቁምጥና የምንለው ነው ልጅ ቢወልድ የመተላለፍ እድሉ ከፍ ያለ ነው ምክንያቱም ባክቴሪያ ስለሆነ
@Merliko
2 ай бұрын
ልጅ ቢውልድ እንኴን ጤነኛ ከሆነ በተለይ አራስ ሲሆን እስከተወሰነ ጊዜ ልጅን በይነካ ይመረጣል
@MayoshaTa
2 ай бұрын
የዘር በሽታ ነዉ አሉ
@SleepyArcticWolf-pm4gn
2 ай бұрын
ባቢዬ አታስብ አንተ እኔን አግባኝ እንጂ 30 ሚሊዬኑን ለኔ ተወው ልጅቷን ግን እርሳት 😂😂😂😂😂
@ayounayoun4473
2 ай бұрын
ከኛ ምን አጣችሁ😂😅
@SelamTilahun-m1e
2 ай бұрын
😅😅😅😅
@አትበጥረቅ
2 ай бұрын
አረ ግደይኝ ከሀበሻ ሴት ውጪ መላ መላዬ እራሱ እሺ አይለኝም ስልሽ😂
@Neima-x4p
2 ай бұрын
ገንዘብ ነዋ
@H.a.k.d
2 ай бұрын
Babies ena eko ahun sayek betam yegermhiale betam tekyrhale wow
@fatumahusein263
2 ай бұрын
❤❤
@Nesri-s4w
2 ай бұрын
አናካብደው ባቢ 45 ሚሊየን ይበቃል 🎉🎉
@ErgoBedabo
2 ай бұрын
ምነው ብሮ ዛሬ ልመና ወታሽ
@InnocentMicroscope-cv2qo
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 ай бұрын
ስንት ደሀ ባለበት ሀገር ለሽምግልና እንዲህ መደገስ ዘ ይገርም ነው
@TheHolybible8
2 ай бұрын
I love u Babiye yesakchn minch lol😂😂😂
@kebiman4281
2 ай бұрын
congrats Babi
@room-ib5qv
2 ай бұрын
ተልኳል 100ነው 😅
@negagetachew974
2 ай бұрын
የፈለገችው ማግባት መብታ ነው
@raheel-z4e
2 ай бұрын
ወይጉድ ስንት ሳይበላ የሚያድር ባለበት ሀገር ገራሚ ነው
@kingwe37
2 ай бұрын
I don't have any comments about her&his relationship but something else 🤔
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
2 ай бұрын
እኔ ምታስቁኝ አበሻ ወዶች ለሰረግ እሚወጣውን ዶራል ምንዛሬ እምሰሩት ነገርስ😂😂
@BelenSoresa
2 ай бұрын
Yehunelehe
@zuzubintgashaw9919
2 ай бұрын
ነገ እሚደርስብንን አናውቅም ብዙ አታውሩ
@kidyyeshi6239
2 ай бұрын
ብር ለመለመን በማያስነቃ ሁኔታ እንደሚለመን ከዝህ video አስተማርከን እንደቃሉ 50$ አስገብቻለሁ ።
@SeriouslyMom-e8c
2 ай бұрын
50 💰💰💰📌
@johnteklu1637
2 ай бұрын
አይ ሀበሻ My way or no way እኮ ነው በሰው ህይወት ምን አገባቸው ቆይ ደሞ ሚያምር ቆንጅዬ እኮ ነው ያገባችው።
@tesfayegebrewold9103
2 ай бұрын
Endekalu Tadesse Sendebo!!!
@YonatanAbel-t6v
2 ай бұрын
ምንም ምንም ታግባ እኛን አይመለከተንም ግን አበሻን አይፈልጋችሁም አይወዳችሁም የምትለው እሷ ምንድናት እንዴ እኛ ኢትዮጵያውያን ማንም ነጫጩባ ጠላን አልጠላን ምንም አይመስለንም ኩሩ ነን
@abegu6807
2 ай бұрын
ስትመቸኝ እኮ 😂
@memes-ud1go
2 ай бұрын
babi the funniest dude out here :):):):)
@hana-f2c
2 ай бұрын
ዘረኝነት አይኑ ይጥፍ ደሞ በሰርግም ዘረኝነት አመጡ ጉድ እኩ ነው ወየው ወገኔ ተበላሽታል
@RuhamaNathan
2 ай бұрын
ኢትጵያዊያን በየሚክንያቱ መለመን ትወዳላቹ😂😂😂😂😂
@meronmammo6124
2 ай бұрын
Abateyew tenagere yetebalew yeweshet new.. lela sew new..LEMN YEWASHAL..ABATEWA ALETENAGEREM
@Hana-3838
2 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሑንልሕ ሥታገባ አደራ የዩትብ ላይ እንዳትኸጣ
@Calebhailu
2 ай бұрын
እሶ ከወደደች ዝንጆሮም ታግባ ምን አገባን።
@Badru-w5l
2 ай бұрын
ዛሬ ልመናን ተያይዘከዋል ሰብሰብ አርግና ታካፍለኛለክ
@hanabekele-r9c
2 ай бұрын
ከአበሻ ከአበሻ ውየውይውውውውይሻላል ተቃጠልኩ
@BesufekadKebede-d1j
2 ай бұрын
ላይክ የምትለምን ነው የሚመስለው
@HelenAmnen
2 ай бұрын
ያልበላውን የሚያክ ሕዝብ ነዉ
@fetareyawekal5569
2 ай бұрын
በአገራችን በኢትዮጵያ አካለ ስንኩል አይነ ስውር (ልበ ብርሀን) በትዳር ተጣምረው የወለዱ የከበዱ የሉም? ለምን ግፍ እንናገራለን እህታችን ምርጫዋን መቀበል ለራሳችን ለህሊናችንም ጥሩ ነው አበሻ ወሬ ማካበድ ስለሚወድ እንጂ አሁን ስለሷ ህይወት አዝኖ ነው ያውም ወጣቶች እረፋ በዘራችሁ እንዳይከሰት አንደበታችሁን ልጎም አበጁለት ።
@martasimon-hw9sv
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MiritayuhuMemhiru
2 ай бұрын
አር።አትፍርዱ😢😢😢😢😢😢
@trufatargaw593
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂wey mothery chizeee😂😂😂😂😂😂😂chegronale😂😂😂😂😂betifi yete abash😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂babiyyyy😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@sebleworktaye7656
2 ай бұрын
አይኑ ግን ሜላት ጉዷፈላ
@cocoaberaham627
2 ай бұрын
ማፈሪያ በዚህ እድሜ አሰራም ከምትለምን ወተክ ስራ
@racheltessema5215
2 ай бұрын
ውሽታም የእበሻ ወንድ ሚስት የማያገኝው ሐላፌነት ስለማይወስድ ታማኝነት ስለሌለው ሁሉ እማረሽ እንደውም የስው ሒወት የማበላሹ።
@bereketasfeha2660
2 ай бұрын
ባቢ
@tsenuashna3685
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂 ሙድ ትይዛለህ 😂😂😂😂
@TezerashKB
2 ай бұрын
አላህ የፈቀደላትን አገባቸ ሌላው ለምን በሰው ሒይወት
@meronLove-e5j
2 ай бұрын
ከናተ የተረፈን ነገር ቢኖር አድነገር ብቻ ሳይሆን ብዙነው ጨጓራ ልብ ስብራት ሌላም ሌላም ጥቃቅን በሽተወች 😂😂😂😂😂
@dmbdmb1609
2 ай бұрын
Maind your business
@abeMe1234
2 ай бұрын
Mind your spelling. LOL 😆 🤣 😂
@barisoabdurahmaneverymanan7722
2 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉$$$$$$$$$$$$$%%%%
@Salam-p5p4b
2 ай бұрын
ሏለስንት ጊዜ
@fdyfdy1392
2 ай бұрын
ዬኒ እና ሞጣ ከእናንተ የማይሻል ሰው የለም ይህ ዲሴብል ሰው እንደሚበልጣችሁ እወቁ። ሰው እኮ ነው ያገባችው ከኪዜ በኋላ የሚመጣ ብዙ ነገር አለ። ኢትዬጵያዊ ንስሀ እንግባ እረ እየወረደብን ያለው ቀላል አይደለም በደል አትጨምሩ።
@SaraaSaraa-uq6dj
2 ай бұрын
😮😮የባክ አከዉት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ባ
@kiyaethipoha3148
2 ай бұрын
እሽ 50ብር
@meretwork
2 ай бұрын
senetu behegeru laye eytesedede berhabena sekaye wesete beminorbrt hager men aynet denezoche kesew helina yetefeu gebezoche nachew.
@ትንሳኤደስታ
2 ай бұрын
እኔን የገረመኝ ባቢን እያየሁት ማርጀቱ
@HababooNedii
2 ай бұрын
Abate Yee Ethiopia wandochii kajii honono
@MeronMngsta
2 ай бұрын
እኔን ትተህ
@Tigist-o1y
2 ай бұрын
ባቢ በስላም ነው ?በልመና እኮ አይደለም እሪከርድ የስበሩት ኧር ያንተስ ልመና ከፋ ሆሆ
@selamlesewhulutube1992
2 ай бұрын
አንስቶሽን የሚባል ደግሞ መጣ ጉድ በል ጎንደር😳😁😁😁
@Lij-Girum
2 ай бұрын
❤
@Lij-Girum
2 ай бұрын
🎉🎉🎉babi
@elizabethtekle2368
2 ай бұрын
አንዳንድ እበሻ በሽታው ኢትዮጵያ ውሥጥ የሌለ እሥመሠሉት እንደውም ጎጃም ገር ይበዛ እዲሥ እበባ ላይ እለ
@elsabetLema-i7c
2 ай бұрын
ቆይ ምን አገባቸው አቅፉው የምተኛው እሷ ሞጣና ዮኒ ቀንተው ነው እንደዚህ አይነት ቅን ስብና ያላት ሴት ማየት ለነሱ ከባድ ነው እንኳን እሱ እጅ እግር የሌለው እናተም አላችሁ አይደል ምንም ጭንቅላት የሌላችሁ ስለዚህ አትቃጠሉ መብቷ ነው አረ ምን ጉድ ናችሁ የምትሳደቡት በስመአብ
@fw9fikir
2 ай бұрын
BABI🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Firaoltsegaye
Ай бұрын
Yihen bila belw yoni magnan
@hollzem2747
2 ай бұрын
45 beki nw
@fw9fikir
2 ай бұрын
🤵😁
40:54
🔴ዳናይት ምን ሆና ነው የሄኖክ ድንቁ ቀለበት ማሰር አነጋጋሪው ጉዳይ ጂጂ ኪያ አልፈታ ብላለች Gigi kiya
babi VLOGS
Рет қаралды 3,8 М.
11:25
ብዙዎችን ያስቆጣው ድፍን 500 million💲የፈጀው የሼክ አላሙዲ ልጅ ሠርግ | በኢ/ያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ሠርግ
GASH YOYO
Рет қаралды 62 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
9:23
🎈አረ ጉድ በሽትቤት ካሜራ አስቀምጠው ስሙት ሁላቹም ተጠቀቁ😥#ሳውዲ #ዱባይ
ራህሙ ትዩብ
Рет қаралды 50
46:26
🔴አርቲስት ዘቢባ ስለባሏ ብዙዎችን ያስቆጣው መረጃ ጂጂ ኪያ አላስችል ያላት ፍቅር ቲክቶከር | ሰመረ ባርያው 😄 EBSTV
babi VLOGS
Рет қаралды 116 М.
40:57
🔴 በመጨረሻም የሳያት ደምሴ እህት ተገኘች ዋንትያ እና የEBSTV ምላሽ
babi VLOGS
Рет қаралды 139 М.
33:52
ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብር ወርቅ ሰጠ!! #comedianeshetu #Ethiopia #RuralLife #Entrepreneurship
Donkey Tube
Рет қаралды 3,3 МЛН
1:06:58
በዚያ ሁኔታ ውስጥ ሆና ለእሱ ያላት ፍቅር ያስገርመኛል! ይድናል የብዙዓየሁ#motherslove #lifestyle #life #2024 #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 536 М.
12:15
5 ውብ እና ሚሊየነር የሆኑ ሴት አርቲስቶች/5 Ethiopian millionaire actress/@ethiomirt
Ethio Miret ኢትዮ ምርጥ
Рет қаралды 117 М.
29:08
🔴 ሜላት ነብዩ እና ሄኖክ ድንቁ በድጋሚ አዲስ ነገር 2017 ትዳር ሊመሰረት ነው Seifu on EBS ሉላ ምን አስባ ነው 😂
babi VLOGS
Рет қаралды 108 М.
8:20
ፕላስቲክ ሰርጀሪ በሃገራችን #Ethiopia #artist #makeup #beauty #music #movie #ebs #seifuonebs #
Addiss painkiller
Рет қаралды 104 М.
25:06
//ውሎ// “ምንም ገንዘብ ይዤ መሞት አልፈልግም” ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 174 М.
33:06
🔴 ሃናን ታሪክ ሌላ ታሪክ ውስጥ ዮኒ ማኛ ስለጆንዳንኤል ጉዳይ አዲስ መረጃ የነዋይ ደበበ ልጅ አሳዛኝ ህልፈተ ህይወት
babi VLOGS
Рет қаралды 61 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН