በ 21 ቀን ራስን መቀየር

  Рет қаралды 1,013,926

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@Alemmak
@Alemmak Жыл бұрын
እኔ የ 8ክፍል ተማሪ ነኝ ይሄ የእናቴ ስልክ ነው የ አንተን ምክር ማዳመጥ ደስ ይለኛል እኔ መለወጥ እፈልጋለው ጎበዝ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ ለምክሮችህ በጣም አመሠግናለሁ
@HabtishHabtish-u2m
@HabtishHabtish-u2m Жыл бұрын
ከ2ዓመት በፊት የሰማሁት ነገር፣የሚል ነብር እናም ከዩኒቨርስቲ ትምህርቴን ትቼ በድፍረት ወጣው ፈጣሪ ይመስገን አሁን ህልሜን እያገኘሁት ነው ቢያንስ ከ300ሺ ብር በላይ ካፒታል አለኝ ከ0 (ዜሮ) ተነስቼ ፡ምስጋና ለአንተ
@RaniyaHafiz
@RaniyaHafiz 7 ай бұрын
Mn?
@ZenatDohni
@ZenatDohni 6 ай бұрын
Jegna
@BezawitAsmare
@BezawitAsmare 6 ай бұрын
Waw
@LeylaLeyla-l4s
@LeylaLeyla-l4s 6 ай бұрын
ሁሉንምወደነዋል፣አናመሠግናለን
@SelamSelam-tj9zz
@SelamSelam-tj9zz 6 ай бұрын
Wow
@ስአዲነኝየድንተማሪ
@ስአዲነኝየድንተማሪ 3 жыл бұрын
1 ፈጅር ሶላት መስገድ 2 ጌታዬን አላህን ማመስገን ቁረአን መቅራት 3 እቅስቃሴ ማድረግ ውሀ መጠታ ለውጡን እናያለን በአላህ ፍቃድ
@Kukin168
@Kukin168 3 жыл бұрын
Awo ኢንሻአሏህ እንለወጣለን
@asiyatube7237
@asiyatube7237 3 жыл бұрын
በትክክል
@leyluchannel2713
@leyluchannel2713 3 жыл бұрын
Insha Allah
@J...D-j1g
@J...D-j1g 3 жыл бұрын
1,ፈጅር ሶላትን በወቅቱ ተነስተሽ ከሰገድሽ በጌታሽ በአላህ ጥበቃስር ትዉያለሽ✅ የፍጅር ሶላት ብዙ ጥቅሞች አሉት...
@asiyatube7237
@asiyatube7237 3 жыл бұрын
የፈጅር ሶላት እያለፈኚ ነው እስቲ ተኚቸ ዱአ አድርጉልኚ የድ የኢስላም ልጆች
@merawikidane-if2fl
@merawikidane-if2fl Жыл бұрын
በ21ቀን ቪዲዮ ላይ የመከርከውን ምክር ሰምቼ በ ትምህርቴ ተለውጫለው አመሰግናለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤
@MohammadAli-p5q1y
@MohammadAli-p5q1y 4 күн бұрын
1,drink water 2, exercise 3, በጠዋት ምነሳት
@seadamohammed6311
@seadamohammed6311 2 жыл бұрын
1.በጡዋትመነሳት (ፈጅር ሰላት መስገድ) 2.እስፓርት መስራት 3.ማንበብ (ቁርአን) 4.ማመስገን
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 Жыл бұрын
🆆︎🅾︎🆆︎👍🤲☝️🅴︎🅽︎🅴︎🅼︎💪
@ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ
@ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ Жыл бұрын
ትክክል
@JamilaEndro
@JamilaEndro Жыл бұрын
ትክክል
@SeadaAhmed-wz1du
@SeadaAhmed-wz1du 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@iammill1297
@iammill1297 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ! አንተን የወለደች አናት ትባረክ!
@sinduejiye
@sinduejiye 3 жыл бұрын
1ኛ ፈጣሪዬን ማመስገን 2 ከትልቁ ህልሜጋር መነጋገር 3 በጠዋት መነሳት እና ሻወር ወስጄ ወደስራ መግባት / እናመሰግናለን
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
@@sinduejiye አሜን፫
@azebayele960
@azebayele960 3 жыл бұрын
1.በጠዋት መነሳት 2.ማመስገን 3.ማንበብ 4ራስን ማድነቅ
@ferahiwetayaliwu5
@ferahiwetayaliwu5 3 жыл бұрын
Eny negeryn hulu be telot nw yemjemrw fetari yemsegn
@yeabsiradawitt
@yeabsiradawitt 3 жыл бұрын
@@sinduejiye 9
@lamrotdemislamrotdemis6568
@lamrotdemislamrotdemis6568 3 жыл бұрын
21 የእመቤታችን ቀን ነው በጸሎት ለእሷ ነግረናት ምንም የማይቀየር ነገር የለም በቃ። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው። በርታ ጥሩ ነው
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
የሚገርም ሀሳብ ነው እኔ እራሱ እየሰማሁት የመቤቴ ቀን ነው እያልኩ ለራሴ እየነገርኩት ነበር
@ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ
@ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ 2 жыл бұрын
እኔ በለተ ቀኗ ነው የሰማሁት እርሱም በምክንያት ነው እህት🙏😍😍😍
@lamrotdemislamrotdemis6568
@lamrotdemislamrotdemis6568 2 жыл бұрын
እኮ አምላክ እናት በጸሎቷ በአማላጅነቷ ላመንን ሁሉ ህይወት ታጣፍጠፍ ሀጥትን ትተን በጎ ምግባርን የምንለማመድበት አስተዋይ ልብ ትስጠን አሜን ፫🕯🕯🕯
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
@@lamrotdemislamrotdemis6568 አሜን
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 2 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 🤣🤣🤣😍😍ደስ የሚል አባባል ❤️❤️
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ 🙏🙏 ለሱቢሂ ሰላት ስንል ሁሌም እንነሳለን በስግደት ውስጥ ፈጣሪን ማመስገን። ቅዱስ ቁርአን መቅራት( ማንበብ)።እስፖርትንም ይጨምራል ።ከሳምንት 2ቀን ሱና ለሚፆም ወሀ መጠጣት አያካትትም ለመልካም አስተምሮህ እናመሰግናለን
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
1 አላህን ማመስገን 2 በጧት መነሳት 6:30 መነሳት ኢንሻአላህ 3 ውሀ መጠጣት 4 ራሴን ማድነቅ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
@hayatsultan-i5t
@hayatsultan-i5t 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@abdkebedewi
@abdkebedewi 5 ай бұрын
6 30 እንዴት እህቴ ፋጅር ሰለት አሳግጂምን ??
@tezeramekonnen5393
@tezeramekonnen5393 3 жыл бұрын
1.በጥዋት መንቃት 2.ማመስገን 3.ንግግር ማድመጥ 4.ከትልቅ ህልም ጋር መጣበቅ ናቸው አመሰግናለሁ ። በርታልን!!!!!
@ErmiYT
@ErmiYT 3 жыл бұрын
Thank you bro you are the best ,. You copy basic thing from Europeans
@ፂዮንአውያን
@ፂዮንአውያን 3 жыл бұрын
4 የነዚ ውጤት ነው
@hikmitube4297
@hikmitube4297 3 жыл бұрын
@@ፂዮንአውያን ጠጠጨ💋💋 💋💋🇸🇦💋💋 💋 💋 💋💋
@Ensiramidia
@Ensiramidia Жыл бұрын
​@@hikmitube4297 😊
@ermiasrt
@ermiasrt Жыл бұрын
ተባረክ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 1ማመሰገን 2ማንበብ 3ንግግር ማዳመጥ 4ሕልምን ማሰብ 5 የሚይዝናናኘነ ማድረግ 6እራሴን ማድነቅ
@asl6ingmolh73
@asl6ingmolh73 Жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ረጅም ከጤና ጋር ምርጥ የዘመናችን ሰው
@YvgFxx
@YvgFxx 2 ай бұрын
1 ስተኛና ስነሳ እግዚአብሄር ማመስገን 2 ክህልምህ ጋር ማትኮር 3 ውሃ መጠጣት 4 ከስራ መግባትህ በፊት እንቅስቃሴ ማድረግ 5 ለራስህን ጠንካራ ሞሆንክን መንገር እነዚህን ለማድረግ ስራ ላይ ነኝ በጣም እናመሰግናለን ቅድም ❤❤❤❤❤
@misikiralenta
@misikiralenta 10 сағат бұрын
1, በጡዋት መነሳት 2, እስፖርት መሰራት 3, ማመስገን 4, ማንበብ ከእግዚአብሔር ጋር አሳክቼ ተመልሼ እንደ ምመጣ ተሰፋ አረጋለሁ።
@Zebimola_tube
@Zebimola_tube 3 жыл бұрын
የመረጥኳቸው 3 ነገሮች 1 ማመስገን 2 ለኔ ወሳኝ ለሆነው ነገር 1 ሰአት መስጠት 3 ውሃ መጠጣት 🙏
@hayutinah
@hayutinah 2 жыл бұрын
1 ፈጣሪን ማመስገን 2 በጠዋት መነሳት 3 ስፖርት መስራት
@mesrakmesrak4782
@mesrakmesrak4782 3 жыл бұрын
1 .ማመስጌን።ስለመይናጋር ስጦታ ሁሉ እግዝአሔር ይማስጌን 2.መጽሐፍ ቅዱስ ማበብ ትምህርት ማስማት ማዝሙር ማስመት የስደት ስቆጫ ናቻው። 3.እራሴን ማድናቅ
@jomar1934
@jomar1934 Жыл бұрын
ስንዬ በጣም ነወ ዬማመሰግነው ለኔ ሂወት መቀዬር ምክኒኛት ሆነህል እሄን ቪዲዎ ከአዬዉት 1 አመት ሆኖታል ዬዛኔ ባለመፃፌ አልፀፀትም ምክኒቱም እንደዛሬ ላላመሰግን እችላለው ዛሬግን ህወቴ በጣም ለውጥ ለይ ነው ከልቤ እንዳ መሰግን በጥዋት እንድነሳ መፃፍ አንባቢ እስፖርት እንድሰራ በጥዋት ዉሀ እድጠጣ እራሴን እንድወድ ዉሎዬን እድቀይር ዬተግባር ሰዉ እንድሆን ነገሮችን በበጎ እንዳስብ ❤አርገኸኛል❤ በጣም 3 ነው ማመሰግነው እድሜና ጤና ይሥጠህ (ከ ባሌ ሮቤ ዮሴፍ ማርዬ ) በስልክ በገኝህ በጣም ነው ደስ ዬሚለኝ በአካል አንድ ቀን እንደማገኝ ተስፋ አልኝ 1ዱ ብዬ ያዬውት ቪዲው በ21 ቀን ዬሚለውን ነው ከዛ በሆላ ነው ጠቃሚ ቪዲው መከታተል ዬጀመርኩት
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 Жыл бұрын
በጣም ሀሳቡን ወድጄዋለሁኘ ምክኒያቱም የተጠቀምከዉ ቃል ሁሉ በእስልምና እምነት አንድ ሰዉ ሰላቱን በወቅቱ ያለማቋረጥ ለመስገድ 40 ቀን በተከታዩ ከሰገደ ሰላት በሀያቱ ቋሚ ትሆናለች ان شاء الله አስተምሮትክ ሁሉ እዉነት ነዉ
@fishudesta
@fishudesta Жыл бұрын
1-ጥዋት 11 ሰዓት መንቃት 2-ማመስገን 3-በቀን አንድ ሰዓት የጀመርኩትን ስራ ማስቀጠል፣ መስራት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም።
@kidistfentaw2824
@kidistfentaw2824 2 жыл бұрын
የኔ ትልቁና ዋናው ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ቁርአን መቅራት ነው ባለችኝ ትንሺ ግዜም ቢሆን. በስልኬ እማራለሁ ይሄ ነው እቅደ ኢንሻአላህ አረገዋለሁ አላህ ያግራልኝ ያረብ
@Janale33
@Janale33 8 ай бұрын
💕💕💕💕💕💕 ማሻ Allah
@dfdfg9066
@dfdfg9066 8 ай бұрын
አላህ ያግረለሽ ዉዴ
@رحمه-ز7س
@رحمه-ز7س 6 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ ሁቢ
@solomonmg1688
@solomonmg1688 3 жыл бұрын
አንተ የኔ ጀግና ነህ በህይወቴ ጠንካራ እንድሆን ከምነግርህ በላይ ረድተኸኛል !! ስነ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ !!
@munafita5040
@munafita5040 2 жыл бұрын
10 adergwalw sport seralw mamasgan echelalw woha matatat and thinking my dream yes I will start
@fanayetsgehana
@fanayetsgehana 2 жыл бұрын
ምነበበነው ፡በጣሞ ጡርነው
@HeranTewlign-ft3ef
@HeranTewlign-ft3ef Жыл бұрын
በእውነት ያልከውን ሰምቼ ወደ ተግባር ለመለወጥ እየታገልኩ ነው ።ስለ ተማሪዎች ቪዲዮ ብትሰራ ቶሎ ቶሎ ስለምከታተል ይጠቅመኛል
@EnyewAleba
@EnyewAleba 3 ай бұрын
በጣም አመስግናለው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ። 1.በጥዋት መነሳት 2.ፀሎት ማድረግ 3.ስፖርት 4.ሻውር
@FikruFkr
@FikruFkr 9 ай бұрын
የህ የመጀመሪያ ቀኔ ነው አንተን ሣዳምጥህ ምንም ቃላት የለኝም አንተን ለማመሥገን ቢንስ ከአምስት ያልበለጡ ቪዲዮችህን በመሥማት ውስጤለይ የተፈጠረውን ደሥታ ማመን ይከብዳል እናም በመጀመሪያ ወይም 1 ደረጃ በጥዋት መነሣትና ፈጣሪየን ማመሥገን 2በቀን ሁሌም ያንተን አንድ ቪዲዮ ማዳመጥ 3ኛ እስፓርትን ወስኛለሁ በመቀጠል ከ21ቀን በኋላ ውጤቱን በግልፅ አስቀምጥልሀለሁ ወድሜ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን
@addiyifru4693
@addiyifru4693 2 жыл бұрын
1 በጠዋት መነሳት 2 እስፓርት መስራት 3 ንግግር ማዳመጥ 4 ማመስገን 5 ከትልቁ ህልም ጋር መጣበቅ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
1በጠዋት መነሳት 2ፀሎት (ማመስገን ) 3 መንፈሳዊ መጽሐፍ ማንበብ 4 የሚችለውን ስፖርት መስራት ጌታ ይባርክህ ::
@MaryamEnat
@MaryamEnat 6 ай бұрын
1 በጠዋት መነሳት ፣መፀለይ መስገን 2 መፅሐፋ ቅዱስ ማንበበ 3 ስብከት መስማት የሰዎችን ተሞክሮ መስማት 4 ከምወዳቸው ጓደኞቼ ጋር ማውራት
@tamiratalemu6174
@tamiratalemu6174 2 жыл бұрын
ጦሀት መነሳት መንበብ ስለ ሕልሜ መሰብ እረሴን መድነቅ ወድጄሀቻወለው ጀግና ነህ ጌታ ይበርክሕ
@alexg.889
@alexg.889 3 жыл бұрын
All are important. But, I found the following to be prioritized. 1. Wakeup early in the morning - ጠዋት መነሳት 2. Undertaking Physical exercise - ስፓርት መስራት 3. Reading Books - ማንበብ 4. Listening to Spiritual and Inspirational Speeches - ንግግር ማድመጥ፡ 5. Drinking Potable Water - ውኃ መጠጣት 6. Admiring Oneself - ራስን ማድነቅ
@sisaynegash3284
@sisaynegash3284 3 жыл бұрын
1,2 mefelgew
@endalkendalk6672
@endalkendalk6672 2 жыл бұрын
enamesegnalen Des yemil asab new yenegerken
@berrybarbie3328
@berrybarbie3328 2 жыл бұрын
7 ማመስገን እረስተካል
@wintatemsgen7402
@wintatemsgen7402 2 жыл бұрын
Ever morning pris god Excris every morning Read books Enjoy my self and my family
@fikaduyohannesyehdego3873
@fikaduyohannesyehdego3873 2 жыл бұрын
1mamesgen 2manbeb 3selememeta nurona serah maseb this is my choice God will help me GOD BLESS YOU MY DEAR BROTHER ♥ 🙏
@amelmalmarie4302
@amelmalmarie4302 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስተህ ወንድሜ በርታ በጥዋት መነሳት ማመስገን ማንበብ ራስን ማድነቅ አነቃቂ ነገሮችን ማዳመጥ
@adudu3610
@adudu3610 2 жыл бұрын
1. በጠዋት መነሳት 2. ማመስገን ወይም ፀሎት ማደረግ 3. መጽሐፍ ማንበብ
@aycheletketema3054
@aycheletketema3054 2 жыл бұрын
ስነወርቅ አልፎ አልፎ እሰማሃለሁ። ዛሬ ግን በሚገርም ሁኔታ ከልብ ተመስጨ ሰማሁህ። አድናቂህ ነኝ። ሰላምና ጤና ይስጥልኝ።
@GobezTemari
@GobezTemari 2 жыл бұрын
ሁሉንም ባደርጋቸው ደስ ይሉኛል ግን ለመጀመር ያክል የኔ የሚሆኑት በጠዋት መነሳት ማመስገን እና ማንበብ ናቸው። በጣም አመሠግናለሁ ስነ!❤❤❤
@yenealemgenene
@yenealemgenene Жыл бұрын
በጠዋት መነሳት 1,ማመስገን 2, ስራ መስራት3, ነግግሮችን ማዳመጥ 4 , ማጥናት5, እራሴን ማበረታታት ማድነቅ 6 ,ማመስገን❤
@mobizone4136
@mobizone4136 2 жыл бұрын
1/ከእንቅልፍ በግዜ መናሰት 2/ እግዚአብሔር መማሠግን 3/እንቅስቃሴ እስፖርት መስራት 4/ እራሴን መድናቅ ወንድመችን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዘልክ ታበራክ እናመሰግናለን👏
@lieltwolde406
@lieltwolde406 2 жыл бұрын
1.ከእንቅልፍ በጊዜ መነሳት 2.እግዚአብሔርን ማመስገን 3.ስፖርት መስራት 4.ራስን ማድነቅ ምንም እንደማያቅተኝ ለራሴ መንገር ወንድሜ ለትምህርትህ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
@sa_-rp7gc
@sa_-rp7gc 3 жыл бұрын
1.ጠዋት መነሳት 2.ስፓርት መስራት 3.ማንበብ 4. ማመስገን 5.ለምወደው ነገር ጊዜ መስጠት
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 3 жыл бұрын
🌺
@estifanoskasshun7082
@estifanoskasshun7082 2 жыл бұрын
ከዛ በዋላስ
@subriaeman9557
@subriaeman9557 2 жыл бұрын
1)በጠውት መነሳት ፍጅር ሶላት መስገድ 2)ሁሌ ኣላህን ማመስገን ቁርኣን መቅራት 3)ከትልቁ ህልሜጋ መጣበቅ ግን ሁሉም ተመችቶኝል የንዚን ለውጥ ምናየው ይሆናል በጣም እናመሰግናለን
@SeidshelemoGeda
@SeidshelemoGeda 7 ай бұрын
እኔ 3ነገሮችን መርጫለው ለግዜው ❤❤1በጥዋት መነሳት 2ኛ ፈጣሪን ማመስገን 3ኛ እስቦርት መስራት በጣም እናመሰግናለን እተገብረዋለው😘😘😘😘😘
@zanacha236
@zanacha236 3 жыл бұрын
በስማአብ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ድንቅ መምእር ነእ ሺ አመት ኑርልን
@wizmohaman3943
@wizmohaman3943 3 жыл бұрын
1 በጠዋት መነሳት 2 ስፖርት መስራት 3 ጌታየን አላህ ማመስገን [ ቁርአን መቅራት]
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 Жыл бұрын
@edenhabte663
@edenhabte663 3 жыл бұрын
የመረጥኳ ቸው ነገሮች 1.ጠዋት መነሳት 2. መፀሃፍ ማንበብ 3. ማመስግን:: ከ21 ቀን ቡሃላ አንገናኝ
@hayyatchannel8956
@hayyatchannel8956 2 жыл бұрын
ሁሉንም ብችል ባደርገው መልካም ነው እኔ የመረጥኩት 1 በጥዋት መነሳት 2 እስፖርት መስራት 3 እግዚአብሔር ን ማመስገን በርታልኝ የኔ ምርጥ ሰው ከልብህ ሰው ነህ አመሰግናለሁ
@abebegirma5259
@abebegirma5259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ምርጥ የዘመናችን የህይወት አሰልጣኝ ነህ እኔ በጣም እራሴን የፈተሽኩት
@Bemedia247
@Bemedia247 3 жыл бұрын
1, በጠዋት መነሳት 2, ፀሎት (ማመስገን ) 3, መንፈሳዊ መጽሐፍ ማንበብ 4, የሚችለውን ስፖርት መስራት
@mikre_aimro
@mikre_aimro 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ልማዱን ይመስላል፤ ልማዱን ይኖራል፣ ውጤታማና አስደሳች ልማድ ያለው የተስተካከለ፣ የሚያኮራው ማንነት ይኖረዋል፣ የፈለገውንም ህይወት ይኖራል። እጅጉን እናመሰግናለን! 🙏
@mojanigus7388
@mojanigus7388 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አንተ እግዚብሄር የሰጠን መምህራችን ነህ ጸጋውን ያብዛልህ
@GelaneTadesse
@GelaneTadesse 5 ай бұрын
በእውነት ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ በእርግጥ ውሃ በጣም ነው የምጠጣው ሌላውን ግን እተገብራለሁ ቃላት የለኝም ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ አምላኬ በደሙ ይሸፍንህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@merryhaile5915
@merryhaile5915 Жыл бұрын
1 ማመስገን 2 ስፖርት መስራት 3 መጻፍ ማንበብ ይሄን ሁሉ የጀመርኩ ማቃርጣቾው ኣሁን ግን ለ 21 ቀን ኣተገብራለው ❤
@ዛዱልአኺረ
@ዛዱልአኺረ 3 жыл бұрын
እኔ እስፖርት ሀይማኖታውይ ንባብ እና ብጥዋት ልነሳ ወስኛለሁ ይህ በጥዋት መነሳት ያለው ስሜት ለየት ያለ ነው እኔ በሄዎቴ የሚያስደስተኝ ነገር ስለሆነ
@ethopiaethiopia6539
@ethopiaethiopia6539 3 жыл бұрын
ጠዋት መነሳት እና እስፖርት መስራት መንፈሳዊ መፅሐፍ እነዚህን ለማድረግ ወስኛለሁ
@selamlegese3983
@selamlegese3983 3 жыл бұрын
1በጥዋት መነሳት 2ማመሰገን /መጸለይ 3ፖርት መስራት 4 አንድ ያቀድኩት እቅድ አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር ለማሳካት መጣር ነው አመሰግናለሁ በርታልን
@solomonbahretibeb775
@solomonbahretibeb775 2 жыл бұрын
Wow, it is an incredible speech. My preferred habits to do in the next 21 days are:- 1. Waking up at 5:00 A.M 2. Persistent prayer to GOD. 3. Sport. Thanks.
@tigist5944
@tigist5944 6 күн бұрын
የእውነት አመሰግናለሁ በጣም ደካማ ነበርኩ አሁን ግን ያንተን እየሰማሁ ጠንካራ ሆኛለሁ ፈጣሪንም አመሰግናለሁ
@abdkebedewi
@abdkebedewi 5 ай бұрын
❶ ፈጠሪዬን ማመስገን ከማታኛቴ በፊት ቁርአንን መቅራትም ሆና ማሳማት ❷ ከማታው ❾ሰአት ማናሳት ማንበብም ሆና መቅራት ❸ ፋጅርን ሰላት ሰግጄ ህልሜን ላማሳከት ከፋጣሪዬ ጋ አዋገላው እስፖርት እሳራለው እንሻአላህ እቅዴን አሳካላሁ ባአሏህ ፍቃድ🤲🥰
@clear4all
@clear4all 3 жыл бұрын
3:00 betewat ... 4:09 sport 5:00 manbeb 6:05 masgen 7:28 mademet 9:05 feta bel 10:18 1 seat(hour) 12:22 weha metetat 12:50 ... helm .. 16:13 ... madenek
@tadumagna2608
@tadumagna2608 3 жыл бұрын
የሰአት አቆጣጠሩ በፈረንጆች ነው ወይስ በኛ?
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 3 жыл бұрын
እርፍ 😂የት አባቱ
@endegenaaragaw
@endegenaaragaw 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂wey gud mn ayenet time new bakeh
@WeynNegusa
@WeynNegusa 10 ай бұрын
Were
@ሉቤtube
@ሉቤtube 9 ай бұрын
Insha allah hulunm adergalehu
@ilovelondon7755
@ilovelondon7755 3 жыл бұрын
1 ጥዋት መነሳት 2 ፈጣሪን ማመስገን 3ማንበብ 4 ትምህርት ማድመጥ 5 እስፖርት 6 ውሐ መጠጣት 7 በራስ መተማመን 8 ከአላማህ ጋር መጣበቅ አመሰግን አለሁ ።
@abdiabdi6378
@abdiabdi6378 2 жыл бұрын
10 ህነሸአለ አደሪገለሁ👍👍👍👍
@merontadese4634
@merontadese4634 2 жыл бұрын
እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እሞክራለሁ በተለይ ጠዋት ተንስቶ ማመስገን 😭😭 እኔ አይኔን እያሸሁ ወደ ሽቀላ ነው የምሮጠው ወይ ለውጥ የለ አይይይ😭😭
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Жыл бұрын
1 ከንቅልፌ ጠዋት መነሳት 2 ማታ 2ሰአት እስከ 3 የመፀሃፍ ቅዱስ 3 ጥናት 4 ራሴን ማድነቅ 5 ማመስገን 6 ለባሌ 2 ሰአት የስልክ ጊዜ መስጠት ርቀት ላይ ስለሆንን ወ ዘ ተ አደርገዋለሁ እናም እችላለሁ።።
@Natsant-g2r
@Natsant-g2r Жыл бұрын
የመረጥኳቸዉ.3 ነገሮች 1 መንበብ 2 ዉኃ መጣጠት 3 ጦዋት መነሳት እኔ ግን ዛሬ የመጀመሪያዬ ነዉ ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ነገሮችን አለደምጥም ነበር ግን ራሴን መላወጥ እንደላብኝ ይሳመኝ ነበር ዛሬ ግን ለመደማጥ ወስኜ ነበር የገባሁት ወንድሜ አመሠግናለሁ
@kubrabintali4889
@kubrabintali4889 3 жыл бұрын
የመረጥኩት 1 ፈጅር (ሱቢህ ሶላት) መነሳት መስገድ 2 ንባብ 3 ማመስገን(ምስጋናውን መፃፍ) 4 ውሃ መጠጣት።
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 3 жыл бұрын
ወላሂ የልቤን ነው የተናገረሽው አንደኛው ሱቢሂ በጣም ይደክመኛል ለመነሣትውይ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 3 жыл бұрын
ነይ እንማከር በውስጥ የእውነት
@amtgurfah7661
@amtgurfah7661 3 жыл бұрын
የሱቢህ ሶላትን የሰገደ ምንኛ የታደለነው እኔ እንቅልፍ እንቢአለኝ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 3 жыл бұрын
@@amtgurfah7661 ወላሂ እኜም አንዳድቀን ነው የምሰግደው በጣም ጫን ይለኛል ሰፕጣኑም ነው መሰለኝ ይመጣ ይመጣና የሸክም መአት ብቻ ከባድ ነው ያረብ አላህ እረዳን
@amtgurfah7661
@amtgurfah7661 3 жыл бұрын
@@ራቢራቢ-ኰ9ገ ኢንሻ አላህ እህት አላህ ይግዘናል ምክር እናብዛ
@firaolbelay2721
@firaolbelay2721 3 жыл бұрын
1. Wakeup early in the morning 2.Undertaking Physical exercise 3. Reading Books 4. Listening to Spiritual and Inspirational Speeches 5. Self Appreciative 6. Giving Thanks
@kedirdesta3749
@kedirdesta3749 2 жыл бұрын
ስስስ
@abeselomwondwosen4146
@abeselomwondwosen4146 2 жыл бұрын
all are important. but,i found the following to be prioritized 1. wakeup early in the morning 2.physical exercise 3.reading book
@alsmyfamily83
@alsmyfamily83 2 жыл бұрын
ውድስነ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እኔን እና ልጆቼን አነቃቅተኸናል አሁን ዝግ ስለሆነ እስከ 3ሰአት ተኝተን እናረፍድ ነበር ከዛም ቀኑ ዝገት ነበር አሁን 10.55 ላይ አላርም ሞልተን እየነቃን እንጸልያለን ከዛም አስፖርት እንሰራለን ቀይረኸናል እናመሰግናለን
@Werknen
@Werknen 9 ай бұрын
እኔ ማድረግ የፈለገው ሦስት ነገር 1 ጥዋት መነሣት 2 ፈጣሪን ማመሥገን እና መፃፍ ቅዱስ ማንበብ 3 ስፖርት መሠረት እሂን ለ21 ቀን አደርጋለሁ እና በጣም ነው የምናመሰግነው እሂን ምክር ስለሰጠኸኝ ❤
@onlinelore2275
@onlinelore2275 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወንድሞቼ ግን ተማሪዎች ትምህርት ቤት ከመሄዳቸው በፊት መስማት አለባቸው ስለዚህ የምትለቁበትን ሰአት 1ሠአት ብታረጉት አሪፍ ነው ባይ ነኝ በጣም ጥሩ ነው እንወዳቹሀለን 👏
@eyuelyishak9306
@eyuelyishak9306 2 жыл бұрын
1 እስፖርት 2 ማንበብ 3 ፈጣሪን ማመስገን 4 በጠዋት መነሳት እናም አደርገዋለው
@taachach7525
@taachach7525 2 жыл бұрын
Poiiii09iiiii
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ
@ሀዮየአቀስታዋቲውብ 3 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች እድሜየልኬያችንን በጡዋት ፈጣሪያችንን አመስግነን ሰግደን ነው ወደ ቀን ውሎዋችን የምንቀላቀለው
@husnatu2023
@husnatu2023 3 жыл бұрын
ኤ ወላህ አልሀምዱሊላህ
@mariyamercesds772
@mariyamercesds772 2 жыл бұрын
❤ዋው
@zinatadam9492
@zinatadam9492 2 жыл бұрын
💚💛❤️
@shiuhassen7426
@shiuhassen7426 2 жыл бұрын
የመረጥኩት 1 ፈጅርን መስገድ 2እስሞርት መስራት 3 ቁርአን መቅራት ብቻ ብዙ ነገር ኢንሻአላህ
@ikerubintislamhussein7097
@ikerubintislamhussein7097 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለው🙏🙏 ለ21 ቀን በጥዋት እነሳው ፈጣሪዬን አመሰግናለው በየቀኑ 8ት ብርጭቆ ውሃ እጠጣለው ለራሴ ጎበዝ እንደሆንኩኝ እነግራታለው😂🥰 አነባለው🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
@MmMm-bh1ey
@MmMm-bh1ey 3 жыл бұрын
እንኳን መጣክልን የናንተን ትምህርት ሱስ ሆነብኝ ቁጭብዬ ነው እምጠብቃችሁ እውነት እውቀቱን ያብዛላችሁ
@ghirmaytewelde7939
@ghirmaytewelde7939 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አዞህ በርታ እናመሰግነሃለን!!
@gezahegntamiru4595
@gezahegntamiru4595 3 жыл бұрын
1 ጥዋት መነሳት 2 ፈጣሪን ማመስገን 3 ስፖርት መስራት 4 ማንበብ 5 ትምህርት ማድመጥ 5 እስፖርት 6. ራስን ማድነቅ 7 ውሐ መጠጣት 8.በራስ መተማመን 9 ለትልቁ ዓላማ ዋጋ መስጠት 10. ለትምህርቴ ጊዜ መስጠት 11 የቋንቋ ችሎታዬን ማሳደግ
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 2 жыл бұрын
እፍ እኔሰ አዱም የለሁም አእምሮየ እጂግ ተበተነብኝ በተለይ በዚህ ሰሞን አመመኝ
@AeloMoshora
@AeloMoshora 6 ай бұрын
1 ማመስገን 2 ስፖርትመስራት 3 ማንበብ ከአላማይ ጋራመጣበቅ እናመሰገገናለን ❤❤🙏🙏🙏
@መረከቤtube
@መረከቤtube 2 жыл бұрын
እኔ ሙሉን ምክር መርጫለዉ አንተን ትምርት በሚሰማበት የቴቀመጥኩበትን ቦታራሱ ሳላሳታዊስ ምክርህን የሰማዉት በጣም ከልቢ አመሰግናለኡ ፈጣር ባለበት ይጠብቅኪ👌👌👌🙏🙏🙏👍👍👍
@sanyikotube4776
@sanyikotube4776 2 жыл бұрын
1. Wakeup early in the morning 2.Undertaking Physical exercise 3. Listening to Spiritual and Inspirational Speeches
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ❤❤። 1ኛ ጧት መነሳት 2ኛ እስፖርት 💪።3ኛ መነፈሳዊ መፀሀፍ ማንበብ ወይም ስብከት መስማት ዉስጤ ነው❤ማህበረ ቅዱሳን ዩቲዩብ ላይ ጎራ በሉብዉዶች🥰🥰። በቃ ልዩ ነው 3ስቱን አደርጋለሁ ከሁን በፉትም ልምዱ አለኝ ።የጧት መነሳቷ ነገር ነች😅እያስተካከልኩኝ ነው ባንተ ምክር ❤❤። inspirer Ethiopia ዉስጤ ናችሁ❤❤።
@veryfunvideo2462
@veryfunvideo2462 3 жыл бұрын
ጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 3 жыл бұрын
እናንተ ማለት ተለውጣችሁ ሰው እንዲለውጥ እምትጥሩ እንቁ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ፈጣሪ እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን 🙏🙏 ወንድሜ እባክህ ሰው የመቀየር ፀጋ ተሰቶሃልና አንድ ነገር ልጠይቅህ እርግጠኛ ነኝ የሁላችንም ጥያቄ ነው ዝምተኛ መሆን እፈልጋለው ግን ሊሳካልኝ አልቻለው በጣም ብዙ ጌዜ ለፋው በተጫዋችነቴ ሰውች ይቀርቡኛል ለትንሽ ቀን አብረውኝ ስቀው ከዛ ይሸሹኛል ታሪኬን ህይወቴን እስኪሰሙ ይሽቆጠቆጣሉ ዝም ማለት አልችልም እውነት መስሎኝ እነግራቸው አለው ለጊዜው ከንፈር ይመጣሉ ትንሽ ቆይተው ግን እኔ በተናገርኩት ይዝናናሉ እኔን ግን እንደማያውቁኝ ይሆናሉ ሆድ ሲብሰኝ ሰው ያገኘው እየመሰለኝ ብሶቴን ሁሉ ነገሬን እናገራለው ዙረው ግን ቀዝቃዛ ውሃ ጨምረው ህይወቴ በረዶ ያደርጉታል ለዚህም ከዝምታ ጋር መላመድ ፈለኩኝ ለዚህም እባክህ ወንድሜ አምናለው በእናንተ ትምህርት እለወጣለው ምክርህን እሻለው የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰውም ጥያቄ ይመስለኛል እናም አንድ ቀን ብታስተምረን🙏
@kalkidanchekole6639
@kalkidanchekole6639 2 жыл бұрын
የኔም ችግር ነው የቀረበኝን ሁሉ ማመን አና ማውራት ሁሌ እጎዳለው ግን አልማርም
@Shewitey1212
@Shewitey1212 2 жыл бұрын
1/ ጥዋት መነሳት 2/ ማመስገን 3/ስፖርት መስራት 4/ማዳመጥ እናመሰግናለን ወንድሜ
@zenebechmengistu3740
@zenebechmengistu3740 2 жыл бұрын
እኔ ከአስሩ 1. በጠዋት መነሳት 2. ማመስገን 3. ውሃ መጠጣት አሁንም የዘውትር ተግባሬ ነው ለኔ 21 ቀን አያስፈልገኝም ግን ወንድሜ በጣም ወሳኝ የሆኑ ነገሮች ናቸው እናመሰግናለን፡፡
@mekdsen7670
@mekdsen7670 3 жыл бұрын
እንዳተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ኢትዮጵያ ብዙ ተስፍዎች አሏት ተመስገን 🙏🥰
@Zemahabeshadesign
@Zemahabeshadesign 2 жыл бұрын
Anchi endesu mehone techeyaleshe bezu sew anchine tesefa eyarge nw neki
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አሪፈና አስተማሪ ናቸው ስፓርት መፃሐፍ እና ምስጋና አብሮ አደጎቼ ናቸው በቀን ሳላደርጋቸው ከዋልኩኝ ይጨንቀኛል ሱሴ እነሱ ብቻ ናቸው✍️🙏wed ye hgre lijoch swdachu befkir new🤗
@tigestalex3754
@tigestalex3754 2 жыл бұрын
Wow betam arf new
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ሙሉጤንነትህን ይስጥህ የኛ ውንድም💟
@abrshooyayaya5536
@abrshooyayaya5536 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ጊዜህን ሰተህ ስላስተማርከኝ አመሰግናለው 🙏 ስቀጥል በ21 ቀን አደርጋለው ብዬ ያሰብኩት….. የመጀመርያው በጠዋት መነሳት ሁለተኛው ማመስገን ሳስተኛው ማንበብ ነው ዛሬ እጀምራለው አምላክ ለለውጥ ያርግልኝ ..
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p 8 ай бұрын
አኔ ግን ወንድም ኤሄማት ያሰማት ወር ግንቦት ቀን 12 /2016 በ 21 ቀን ራስን መቀየር 1 በ ጡዋት መናሳት ፈጠርን እግዚአብሔር ማመስገን 2 ንግግርን ማዳመጥ 3 እስፖርት ማስራት 4 ትልቁ ህልምህን ጋር መጣበቅ ናቹ የኔ አሰብ አመሰገናለሁ በርታልኝ ወንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yassinasabu1197
@yassinasabu1197 3 жыл бұрын
ጀግኖቼ ቃላት የለኝም👉❤👈🙏
@ፍቅርየራያልጅ123
@ፍቅርየራያልጅ123 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የተመቸኝ ደግሜ ልሰማው ነው 😍😘
@Samuelgebreslasie
@Samuelgebreslasie Жыл бұрын
1,ጠዋት መነሳት 2,ስፖርት መስራት 3,ማመስገን 4,መዝሙር ማድመጥ...
@barchtube7422
@barchtube7422 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ምርጥ ሰው ነህ ።ከ10 ሩ በጥዋት መነሳት-ስፖርት-በራስ መተማመን ከህልም ጋር መጣበቅ ወዘተ...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እወድሀለሁ የኔ አባት
@Mariam-y3n2b
@Mariam-y3n2b 11 ай бұрын
1 በጥዋትመነሳት. 6:00 . 2. እስፖርት መስራት 3. ማበብ. በቀን. 2 4. ማመስገን. ማታና ጥዋት 5. አነቃቂ. የአዕምሮ ምክሮችን ማዳመጥ መስማት. 6 በቀን 1 ,እራስን. እሚዝናናነገር. ማድርግ 7 በቀን ውሥጥ ለኝ ውሣኝ ባልነውነገር. 1 : 00 ሰአትመሰጠት 8. ውሀ መጠጧት. 9. ከትልቁህልምህ ጋር. ማሰብ መጨነቅ. መጣበቅ. ግድነው ስለነገው. ህልም. ደጋግመንማስብ 10 እራሳችንን ማነቃቃት 10. 5. 5.
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@fitsum9463
@fitsum9463 3 жыл бұрын
1 በጠዋት መነሳት 2 ስፓርት ምስራት 3 ከትልቅ ህልም ጋር መጣበቅ 4 ማንበብ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 3 жыл бұрын
በ21 ቀንውስጥ የአደርጉዋቸውን ለውጡን ከዚህ ላይ እኮምታለሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላችሁ
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 3 жыл бұрын
Benatachehu abrtatuy ADI's yutubr ney
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ውሽጣዊ ውበት😢ሎሽን.ፀሓይ እንዳይጎደኝ ዋሃ መታጠብ መጠበቅ😢ኣናግረው እወድሻለሁ ኑፁህ ነሽ ጀግና ነሽ ደፋር ነሽ😢❤ተመስገን
@abuzakir5595
@abuzakir5595 Жыл бұрын
1 ጠዋት 11ሰአት ተነሥቼ መሥገድና ማመሥገን ከዛ ቁራአን መቅራት 2 ስፓርት ውሀ መጠጣት 3 ለምወደው ነገር 1 ሰአት
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك 3 жыл бұрын
1🌷ቁርአን ማንበብ 2🌷እስፖርት ምስጋና 3🌷6 ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ መነሳት ኢን ሻአላህ
@samsongirma8213
@samsongirma8213 3 жыл бұрын
1. wake early 2. Sport 3. Reading 4. Thinking about our dreams 5. Hearing useful records 6. Appreciate our self 7. Giving thanks
@bethelfikre4105
@bethelfikre4105 3 жыл бұрын
I DECIDE TO: 1. To praise my lord 2. To read 3. To Inspire me
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Жыл бұрын
በጧት መነሳት አንባብ መሆን ማመስገን ለምትወደወና ለምትፈለገው ነገር 1 መስጠት የሚያነቃቁ ነገር ለራስ መንገር ❤️❤️❤️❤️
@gzachewadamu2769
@gzachewadamu2769 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ማርያምን ይወቴን እያመሳቀለው ያለውን ነገር ነገርከኝ ሁሉንም አረጋለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 378 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 493 М.
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 202 М.
የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?
16:46