በጨዋነቷ የተመሰከረላት ሴት | ከሳራ ጋር የነበረን ደስ የሚል ቆይታ

  Рет қаралды 15,412

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

Күн бұрын

ሳራ በዋነኝነት የET ART MEDIA መንፈሳዊ ቴሌቭዥን አንጋፋ ጋዜጠኛ ስትሆን ፤ በምታደርጋቸው መንፈሳዊ ተግባራት ብሎም ብዙዎችን ያስተምራል ብለን ያሰብነውን የህይወቷን የተወሰነ ክፍል እንድታስቃኘን ስንል ጋበዝናት ። እሷም ያለ አንዳች ማቅማማት እሺታዋን ከማያልቀው ፈገግታዋ ጋር ይዛልን ብቅ አለች። ሳሪ ከልብ እናመሰግናለን🙏
በስለ ፍቅር በግልፅ ያልተጨዋወትንባቸውን ሀሳቦች ሁላችንም ቤት በተፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ግዜ ወስደን የሆድ የሆዳችንን እናወጋለን። የሁላችሁም ቤትና ሀሳብ ለዛ ባለው በጨዋታ ይዳሰሳል። አክባሪያችሁ ነን 🙏🙏🙏
*****
#podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs መልካም #ebsworldwide ደባሎቹ #ethiopiantiktok dereje haile #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat ሳራ #feker #fikir #fkr #dubai #fekeryelkal #ephremtamiru saudi dereje haile wedding photo #hualaendaykochsh #Ethiopianmusic ዮኒ #silefikir #sile #fikir #abaytv #aboltv አሜሪካ #feker
#ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤️ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu
Disclaimer:
This content is designed for awareness purposes and is not intended as professional advice. Individuals are encouraged to seek personalized guidance based on their specific circumstances.

Пікірлер: 58
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
ምርጥ❤እንግዳ ❤ እቅርባችሁሀን ሀይማኖቷን የምትወድ የማነም ።ምርጫ ❤ ናት እና እናመስግናለን❤
@mafiasfaw2861
@mafiasfaw2861 8 ай бұрын
እውነተኛ የምትገርም ሴት ቃላት ያጥረኛል ልዪ ሴት ናት ❤❤❤❤❤❤❤ የእግዘብሔርን አብዝቶ ይባርክሽ እናተም ምርጥ ልጅ ስለጋበዛችሁን ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 9 ай бұрын
ሳሪን አይቼ የመጣሁት በዛውም ሰብስክራይብ አደረኩኝ🥰በርቱ
@እኔክርስቲያንነኝ-21
@እኔክርስቲያንነኝ-21 9 ай бұрын
ሳሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ለብዙ ሠው አርያ መሆን ትችያለሽ አድናቂሽ ነኝ
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 5 ай бұрын
ስለፍቅሮች በጣም ደስ ትላላችሁ የምታቀርቦቸው ስዋችም እስተማሪ ናችሁ እንዶ እምልጣለች ሁለታችሁ እናተም እምልጣችሆል ወይስ ገና በዝግጅት ላይ የተዘጋጀ ያላመለጠ ስው ብታገኙ ምን ውሳኔ እላችሁ ወይ በእጠቃላይ ነገሩን ቀለል ለማድረግ የወንድ ጎደኛም ሆነ ባል እላችሁ ወይ ራሳችሁን ምን ላይ እንዳላችሁ እሳውቁ ብዙ ጠያቂ እለን ግልፅ እርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nati_Mes
@Nati_Mes 9 ай бұрын
Sara በውጫዊም ገፅታ በውስጣዊም አመለካከት ቆንጆ ነሽ ! 😯
@DeseZomba
@DeseZomba 5 ай бұрын
ሳሪ ፍቅር ❤ ፍፁም ትህትናሽ ፣ጨዋነትሽ ፣ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ መሆኑ ፣ተጫዋችነትሽ ፣ የማስረዳት ችሎታሽ ፣ፍልቅልቅነትሽ ሁሉ ደስ ይላል። በፕሮግራሙ መሀል ፖዝ እያረኩት የራሴን ላይፍ እየሰብኩት ነበር። በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ። ቀጥሉበት።
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 9 ай бұрын
ሳሪ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰 እምሀል ያለችዉ ስላያቷ አባባል ስታወራ ደስ ስትል
@rosegashaw5304
@rosegashaw5304 9 ай бұрын
Sarah konjo mrt ye Tewahido lij Emebrhan enate ttebkshi 👏❤️
@mezenagnatube
@mezenagnatube 9 ай бұрын
ሳርዬን በጣም ነው የምወዳት!!!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
ሳሪ አንች ምርጥ ሴት ነሽ❤
@wasefetene8330
@wasefetene8330 9 ай бұрын
ደስ ትያለሽ ሳሪ
@TsionSelomon
@TsionSelomon 9 ай бұрын
Sariye e/r zemneshen yebarkew yene melkam chewa set❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 8 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ እዴት ደስ ስእደሚል❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 8 ай бұрын
እንዳዋ ደስትላለች ሳራ❤
@SameraSamera-me6ut
@SameraSamera-me6ut 4 ай бұрын
ጠይቄ አላቅም እደማታሳፍሩኝ ተስፋ በማረግ ዶክተር ሳሮንን አምጡልን እባካችሁ ከሳ ብዙ እንማራለን ❤❤
@QueenCasopia1
@QueenCasopia1 9 ай бұрын
Ene gin I love your natural look than your makeup,
@YohannisAbiraraw-th5el
@YohannisAbiraraw-th5el 8 ай бұрын
ስለፍቅር
@Mellow559
@Mellow559 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ነዉ ምወድላቹ የምታነሱት ሀሳብ ወይይታቹ አስተማሪ ነዉ። እንደ አስተያየት ከሰሞኑ የሜካፕ አቀባባቹ ለእይታ ይከብዳል መጀመሪያ አካባቢ በራሳቹ መልክ እጅግ ዉብ ነበራቹ አሁን ግን🫣 ፕሊስ ከቻላቹ ተዉት ካልሆነ የሚችል ሰዉ ይቀባቹ ስለእዉነት እንግዳቹ አንድ ነገር ሳትቀባ በጣም ታምራለች እናተ ደሞ እራሳቹን ተመልከቱ በተለይ ሜርሲ 😬😬😬
@TegstTegst
@TegstTegst 8 ай бұрын
ሳሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 7 ай бұрын
ሳሪየ የኔቆልጆ ❤❤❤
@betelasefa8546
@betelasefa8546 5 ай бұрын
Yididya❤❤❤
@luwambereket6932
@luwambereket6932 9 ай бұрын
Betam metegerm set nat egziabher hasabuwan yemlalat ena ❤❤❤
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 9 ай бұрын
ዛሬ እንግዳ አቀረባችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Mercy❤
@tsedallove
@tsedallove 9 ай бұрын
የኔ ወርቅ ሳርዬ ስወዳት❤❤❤❤❤❤ ሶስት ወፍች ስታምሩ❤❤❤
@santaw5392
@santaw5392 9 ай бұрын
እኛ ወንዶች አንናገርም፣ ግን ገንዘባችንን አይተው የሚቀርቡን ሴቶች አሰልችተውናል፣ ❤ፍቅር = እራስን ለሌላው አሳልፎ መስጠት ነው። ✝️🌙 ♥️
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 9 ай бұрын
​@@happyvibes-b2pብር ስለሌለው ነው የራቅሽው?😂
@santaw5392
@santaw5392 9 ай бұрын
@@happyvibes-b2p ብር አይንሽን ያወረው ፣ ሴት ለማለት የምትከብጂ፣ ደና ጓደኛ እንኳን ያላፈራሽው ለዚህ ነው፣ አንችን ሳይሽ ሁልግዜ እንደ ፍራንክ ታቃጭያለሽ።
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 9 ай бұрын
@@santaw5392 ሄሄሄ ብር ያለው እናዳንተ አያወራም 😂 ቁስልህን ነካካውብህ አይደል::
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 9 ай бұрын
@@EthioAmerica2024 ሲጀመር ብር የሌለው ነው የሚጮሀው
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 9 ай бұрын
@@santaw5392 ብር የለህም አውቀናል። ሂድና ex'ህ ላይ ጩህ አልቃሻ
@bekab9379
@bekab9379 9 ай бұрын
ስለ ፍቅር በተሰቦች በጣም ነው የምትመቹኝ ቀጥሉበት ታምራላቹ .....
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 9 ай бұрын
እንግዳዋ ምርጥ ልጅ ነች ሚላብ አበቀባችም❤❤❤❤
@ሶልያናምስክሬነሽ
@ሶልያናምስክሬነሽ 9 ай бұрын
ሳሪዬዬ❤❤❤❤❤
@EtsubdinkaddisuEtenesh
@EtsubdinkaddisuEtenesh 9 ай бұрын
Yene set❤
@mulugetawerede
@mulugetawerede 9 ай бұрын
ልጅትዋ ጨዋ ነች ግን ሌኔ ጨዋ አይደለችም። ጨዋነት ማህበረሰቡ በሚጠብቅህ ሰርክል ብቻ መኖር አይደለም
@footballjunkies7967
@footballjunkies7967 9 ай бұрын
ሰርክሉ የሚጠቅም ከሆኘስ ከሰርርክል ልውጣ ብሎ መጨመላለቅ ከሚያስከትለው ገዳት አይበልጥም
@Plaschem
@Plaschem 8 ай бұрын
Ere eski teyign bakish atasikign.....yegna chewa
@Samri-u
@Samri-u 8 ай бұрын
Tey atiwashi 😂 enakishalen 😂
@fashioniq1013
@fashioniq1013 9 ай бұрын
Yiduuyyyeee....my role model uuuuuuuu
@Metu1996
@Metu1996 9 ай бұрын
እኔም የበደል ልጅ ነኝ የጨሪሴ ሰፈር
@wegegta21
@wegegta21 9 ай бұрын
@saraassefa9561
@saraassefa9561 9 ай бұрын
The Blood of Jesus Christ Covers you Sara! You are 100% Spiritual Person! Serve God only. your Gift is to serve Jesus! Jesus Loves you. Return that Love back by obeying to Him. Be careful! tebarekiy!
@AynadisTadese-w6b
@AynadisTadese-w6b 8 ай бұрын
Betam des yilal gin suri le nigd sira (teroruto lemesrat aymechim,ene mokrewalehu,gin suri silelebesn bicha hatiyat eyeseran new malet new?yehul8gizeyem tiyakeye new....
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
የማይሰብር የማይሰበር እግዚአብሔር ብቻ ነው !
1:17:17
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 356 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН