በእድሜ ትንሹ ተወዳዳሪ በሌላ ድንቅ ብቃት | አብርሃም ሸዋንቅጣው | ደሞ አዲስ | Demo Addis

  Рет қаралды 120,622

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 ай бұрын
የዚ ልጅ ብቃት ይገርመኛል ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እንዴ እድሜው አይደለም አብርሽ😍
@Gunners12589
@Gunners12589 10 ай бұрын
በጣም ሲበዛ ጎበዝ ልጅ ነው እንደ እድሜው አይደለም ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃው
@smsm3968
@smsm3968 10 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ አይ ዋልታ የመረጣችኋቸው ዳኞች በሳቅ ያፈርሰሳለ በተለይ ያሬድ ቂቂቂቂቂ
@ermiasberhanugebreselassie1618
@ermiasberhanugebreselassie1618 8 ай бұрын
በዚህ እድሜው ያቀረበው ዘፈን በጣም ጥሩ ነው ከዚህ ጎን ለጎን የበለጠ እንዲሻሻል የረዳችው የሺም ልትመሰገን ይገባታል
@Samrawit1921
@Samrawit1921 10 ай бұрын
ይሄ ልጅ አሪፍ ዳኛ ቢያገኝ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል
@jonas2012ash
@jonas2012ash 10 ай бұрын
I love Yeshi who is best at her professionalism!!!
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 9 ай бұрын
የሺዬ ድጋፍ አሰጣጥሽ በምክኒያት ነዉ❤ keep up❤
@LideyaMohammed
@LideyaMohammed 10 ай бұрын
አንደኛ ነው ብቃትህ ሁፍፍፍ ከፍ በል ጥሩ ደረጃ እንድትደርስ ምኖቴ ነው ወንድሜ
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 10 ай бұрын
ዛሬ ደሰ ይላል ነበር በቀጠይ የሚሰኪን ያሬድ ልጅች እናያለን
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 10 ай бұрын
ደስ ይላል፣ ከዕድሜው አንጻር ይመስለኛል የድምጽ አለመርጋት ይታያል፣
@Chereka203
@Chereka203 10 күн бұрын
ግን ድምፁ የተለየ ሞገስ አሉ
@Zerihum
@Zerihum 10 ай бұрын
በጣም ትለያለህ በርታ
@HasetEliyas-og5vo
@HasetEliyas-og5vo 10 ай бұрын
ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ
@HiwotBekele-q9f
@HiwotBekele-q9f 10 ай бұрын
ዋው ዋው ❤❤❤❤❤❤
@dawitzewge
@dawitzewge 10 ай бұрын
እንደራሴ ልጅ ተጨንቄ ነው ያየሁት፡፡ ሁሌም ምርጥ ነህ!
@AMANELMAMO
@AMANELMAMO 6 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው❤❤❤
@efremangesom-dj2ds
@efremangesom-dj2ds 10 ай бұрын
ጎበዝ ብርታ እግዚአብሔር 1😍😍😍😍የሺ ዋው 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@محمدمحمد-ح1ب5غ
@محمدمحمد-ح1ب5غ 10 ай бұрын
አይዞህበርታወድማችን
@bluelife6722
@bluelife6722 10 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ወጣቱን ሁሉ አዝማሪ አድርጋችሁ ማን እርሻውን፣ፈጠራውን፣ሳይንሱን ይሰራው? ኧረ በዛ!!!!
@MENDO874
@MENDO874 10 ай бұрын
በርቱ በጣም ደስ ይላል አቀራረባችሁ
@abrhameabrsh
@abrhameabrsh 10 ай бұрын
ጥሩ ነው
@ydhrhuruhdhdhhdh7584
@ydhrhuruhdhdhhdh7584 10 ай бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ በዚህ ቀጥል ጎበዝ
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ተችላለህ❤❤❤
@milonbd3896
@milonbd3896 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
@EmeyoshiemyoshiE
@EmeyoshiemyoshiE 10 ай бұрын
Techelalk bareta🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@አስፋዉጌታቸዉ
@አስፋዉጌታቸዉ 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተጨዋች ነዉ
@RahmaTefera
@RahmaTefera 10 ай бұрын
❤❤❤ጎበዝነዉ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 10 ай бұрын
ጎበዝ ጅግና ልጅ !
@salcnail6660
@salcnail6660 10 ай бұрын
በጣም የሚገርምድምፅ እድግ በል❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 10 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤
@UserUse4-sx7js
@UserUse4-sx7js 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@awettesfay6631
@awettesfay6631 10 ай бұрын
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@Rahma-e7e
@Rahma-e7e 10 ай бұрын
ገበዝ፣መልካም፣እድል❤❤❤
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 10 ай бұрын
❤❤❤❤ትችላለክ
@zebenebelete9314
@zebenebelete9314 10 ай бұрын
አቤ ቶኪቻዉ እወደሀለሁ ከኢትዮጵያ !
@DfsDf-kz5sg
@DfsDf-kz5sg 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እድግበል
@MebratTerefe
@MebratTerefe 8 ай бұрын
Fana Lamirot Qireb Dagnochu Betam gobez Nachew
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 10 ай бұрын
😂😂😂😂ያሬድ ነጉን ዳኛ አረ ተው የአብይ አህመድ ጭፍጨፋ ይበቃናል እንደገና አሁን ሌላ ድሮን
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 ай бұрын
እስኪ ዝም በሉ የኛ ሠው ከማበረታታት ይልቅ ሞራል መንካት ቲሽ
@socb5642
@socb5642 10 ай бұрын
አብይን ለቀቅ ብሮ .... በግድ ካልጨፈጨፈ አላቹ እኮ። በየቪዲዮ ስሙን ካልጠራሁ ነው? ጉዲ መፂሁ አለ። በግድ ስም ካላጠፋን .... ሆሆሆሆ
@SadaAiae
@SadaAiae 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jyservices-n8r
@jyservices-n8r 10 ай бұрын
Gobez berta 🥰🥰
@MerseniNigissi
@MerseniNigissi 10 ай бұрын
Ur voice abrsh🙌
@الحلوانيمحمدالشوتري
@الحلوانيمحمدالشوتري 10 ай бұрын
جميعكم❤❤❤❤
@MelkieAbera
@MelkieAbera 10 ай бұрын
Gobeze lege betame wow
@haymanotamera5796
@haymanotamera5796 10 ай бұрын
❤tchilalhe betam
@lymaluab
@lymaluab 9 ай бұрын
yeshi is beautiful
@jarrygatachew528
@jarrygatachew528 10 ай бұрын
በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mubarektub8129
@mubarektub8129 10 ай бұрын
ምርጥ እናማሳግነሌን
@asmamawhirpa6920
@asmamawhirpa6920 10 ай бұрын
Amzing voice
@BiniyamSelemon-wy2mh
@BiniyamSelemon-wy2mh 10 ай бұрын
Waw❤❤❤❤❤
@TilahunMuhe
@TilahunMuhe 9 ай бұрын
በርታ
@dawitadmassu648
@dawitadmassu648 10 ай бұрын
WOW
@rusiyatube2459
@rusiyatube2459 10 ай бұрын
yane konjo barta ❤
@nishatades8014
@nishatades8014 10 ай бұрын
@wasannwasan2553
@wasannwasan2553 10 ай бұрын
Wow❤❤👌👌👌
@awetgebrtatioys2235
@awetgebrtatioys2235 10 ай бұрын
Gobeze❤
@TekleweyinGezai
@TekleweyinGezai 10 ай бұрын
Abreshiye weddddd naw maregeh teru bota dereselegn
@mubarektub8129
@mubarektub8129 10 ай бұрын
wow❤❤❤
@ashebirteferi
@ashebirteferi 10 ай бұрын
yaredu negu what are you doing there 😂😂
@FeruzaMuhamd
@FeruzaMuhamd 10 ай бұрын
Wwwwwwwww fateri yasadigik❤❤❤❤❤❤❤
@markonalaklilu
@markonalaklilu 10 ай бұрын
yared gen yemer ayafrm
@LijyohanesMan
@LijyohanesMan 10 ай бұрын
Wowww amazing voice😮
@sifen5
@sifen5 10 ай бұрын
🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@biniyammengiste7413
@biniyammengiste7413 10 ай бұрын
የመዝፈን በመብቃቱ አምላኩን አመሰገነ። የሚያሳፍረው አምላክን የዘፈን ተባባሪ ማድረግ። ይሆ አምላክን አለማወቅ ነው።
@Madrid2112
@Madrid2112 10 ай бұрын
ስወድህ እኮ በርታ
@SameeraAthyooby
@SameeraAthyooby 10 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 10 ай бұрын
Gobez lige ❤🎉 Laredo gene slme belewlege 😂😂😂
@ebomm2274
@ebomm2274 10 ай бұрын
Wow konjo sera new❤❤❤❤❤❤🎉
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfamichael8986
@tesfamichael8986 10 ай бұрын
የሺ ዠዬ😍😍
@21275
@21275 10 ай бұрын
Waw yenye gegina yazerzral dimitih edig bel ❤❤❤❤❤
@nejunuredin1924
@nejunuredin1924 10 ай бұрын
Aslekesege❤❤❤
@sanayasanaya9347
@sanayasanaya9347 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@smsm3968
@smsm3968 10 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ አይ ዋልታ የመረጣችኋቸው ዳኞች በሳቅ ያፈርሳሉ በተለይ ያሬድ ቂቂቂቂቂ
@HdhbDhdb
@HdhbDhdb 10 ай бұрын
Wow
@HdhbDhdb
@HdhbDhdb 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ለሁላችሁም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤አንድ ፍቅር አንድ ፍቅር !!!"
@newg3441
@newg3441 10 ай бұрын
Radical change on Yeshi. She was a serious women and I don't understand how she became like this
@TafachfeYesu
@TafachfeYesu 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hulegebtube6089
@hulegebtube6089 10 ай бұрын
አንደኛነህ ❤
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 10 ай бұрын
I wished to see where a captured video where Yeshi pinches him on the nitty gritty of his voice melody artistic skills as part of the show to for people to notice how refined someone can be.
@lililegesse2335
@lililegesse2335 10 ай бұрын
Bexame gobeze berta
@Mulugeta289
@Mulugeta289 10 ай бұрын
This guy needs would be good he joined Belehageru, with Abrish. I advice him to join there. His voice needs to be worked more!
@TafachfeYesu
@TafachfeYesu 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaayele3288
@hanaayele3288 10 ай бұрын
ያራድ ግን ማነዉ ዳኛ ያረገዉ ትምህርት ልምድ አይፈልግም እንዴ ዳኝነት
@AdmiringHermitCrab-gv6cc
@AdmiringHermitCrab-gv6cc 10 ай бұрын
ያሬድ ምን ያደርጋል ግን እዚ ምን ጉድ ነው ግን
@addisbuze7261
@addisbuze7261 10 ай бұрын
ያሬድም ዳኛ ሁኖ ነው😂😂😂😂
@Komietube
@Komietube 10 ай бұрын
ያሬዶ ያራዳ ልጅ ይገባሻል ግን......
@rusiyatube2459
@rusiyatube2459 10 ай бұрын
danyochun batamnow mi wadanyun bartu gobaz
@reem4353
@reem4353 10 ай бұрын
ዋው
@TeshomeLema-bg7nu
@TeshomeLema-bg7nu 10 ай бұрын
የፋኖ መዝሙር ነው ዘፈን አይደለም
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 ай бұрын
ፍኖህ ይጥፋ ቀሽም
@TemesgenDese-dw3gv
@TemesgenDese-dw3gv 10 ай бұрын
ቮድካ ጨላጯ ዳኛ ሁና መጣች
@Lacomanza
@Lacomanza 10 ай бұрын
አብርሽ ተአምረኛ የሁነ ድምፅ ነው ያለህ
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 10 ай бұрын
የሚገርማችሁ አንድ ቀን ተመልክቼ አላውቅም ይህንን የተሠጥኦ ዘፈን ውድድር ምክንያቱም ዘረኛ እና ጎጠኛ አንጓጣጭ አስመሣይ አርቲስት ነኝ ባዮች የውድድር አስኪያጅ ሆነው ማየቴ 🤞🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@LuhenasMoM_
@LuhenasMoM_ 10 ай бұрын
ene yared negu bicha new yemiyaskegn chirashi tidagnalhi
@tedycell8279
@tedycell8279 10 ай бұрын
ያሬድን እንዲዳኝ ነው እንዲማር ነው ያስገባቹት
@mayatube5283
@mayatube5283 10 ай бұрын
😂 ሰምተሃል ያሬድ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 ай бұрын
እስኪ ዝም በሉ የኛ ሠው ከማበረታታት ይልቅ ሞራል መንካት ቲሽ
@shemsedin9495
@shemsedin9495 10 ай бұрын
Yared yealama sew new asmeskroal ante aleh kitih eskitokir yetekemetik
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 10 ай бұрын
berta ye dimts kelem qes eyale yemetal. betsebay mikir bemesmat erasihn adabr. Prima as a beginner!
@asmareseyume9886
@asmareseyume9886 10 ай бұрын
አራፍበዚሁቀጠል
@ጣና
@ጣና 10 ай бұрын
ያሬድ ነጉ
@jonas2012ash
@jonas2012ash 10 ай бұрын
But I expect Yeshi to be herself . Why did she wear the fake wigs???? Just be natural! Natural beauty is the best!!!
@Black-lioness
@Black-lioness 10 ай бұрын
Omg how oblique are you minded.
@alelignkedirali4058
@alelignkedirali4058 10 ай бұрын
Walta gin min asibo nw yared dagna maletu
@KasimAbabu-kh4yk
@KasimAbabu-kh4yk 9 ай бұрын
አጃኢብ የሆነ ልጅ
@AkliluWolde-jt5uy
@AkliluWolde-jt5uy 10 ай бұрын
ልጅ አብርሽ ይችላል ከደቡብ አፍሪካ
@MuntehaTofik
@MuntehaTofik 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН