❗️❗️አባ ገብረ ኪዳን በቦሌ መድኃኔዓለም በቀጥታ❗️❗️የሰው ልጆች ወደ ደቡብ አቅና ሐምሌ 28 || From Bole medhanialem EOTC Aug 4

  Рет қаралды 28,692

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

Күн бұрын

#በኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን_የደቡብ_ኦሞና_አሪ_ዞኖች_ሀገረ_ስብከት_ድጋፍ እናድርግ
"የሰው ልጅ ሆይ ወደ ደቡብ ተመልከት" ሕዝ 20 : 46
👉 #ኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ_1000631459793
👉#አሐዱ_ባንክ_0055175920301
ለበለጠ መረጃ፡ 09 51 08 88 88 / 09 11 31 13 46
Join this channel to get access to perks:
/ @teamnomedia
#like #subscribe share
👉 / @teamnomedia subscribe our channel
#ተአምኖ_ሚዲያ #teamno_media
#አቡነ_ማትያስ #አቡነ_አብርሃም #አቡነ_ጴጥሮስ
#አቡነ_ኤርምያስ #አቡነ_መርቆሬዎስ #አቡነ_ጎርጎሬዎስ#አቡነ_ፊሊጶስ
#ቅድስት_ክርስቶስ_ሰምራ#ደብረ_አሚን #አቡነ_ተክለሃይማኖት
#ቅዱስ_ሚካኤል
#ቅዱስ_ገብርኤል
#ቅዱስ_ሩፋኤል
#ቅዱስ_ራጉኤል
#ቅዱስ_ፋኑኤል
#ቅዱስ_ዑራኤል
#ቅዱስ_ላሊበላ
#ቅዱስ_ነአኩቶለአብ
#አቡነ_ተክለሃይማኖት
#አቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ
#አቡነ_አሮን
#አቡነ_ይምዐታ
#ቅዱስ_ቂርቆስ
#ቅዱስ_ጳውሎስ
#ቅዱስ_ጴጥሮስ
#ወረብ
#መዝሙር
#ኦርቶዶክስ
#ቦሌ
#መድኃኔዓለም
#ሰዓታት
#ቅዳሴ
#ማኅበረ_ቅዱሳን
#mahbere_kidusan
#kidasie
#merkato
#st_raguel
#bole
#medhaniealem
#ማኅሌተ_ጽጌ
#መንበረ_ፓትርያርክ
#teklehaymanot
#EOTC #EOTC_MK

Пікірлер: 33
@ermiyastesfahun1645
@ermiyastesfahun1645 21 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@TsigardaYednglmaryam
@TsigardaYednglmaryam 23 күн бұрын
የቤተክርስቲያን አምላክ አባቶቻችን ይጠብቅልን አገልጋዮቹን ሁሉ እድሜን ከጤና ያድልልን '' ተአምኖ ሚዲያ እናመሠግናለን በርቱ
@HiVg-rd4wh
@HiVg-rd4wh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤🤲🤲🤲✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@dadidereje8389
@dadidereje8389 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Ай бұрын
የኔትሑት አባት ስወደዎት አባገብርኪዳን ❤ቃለሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን እንዴት ያሥቀናል በአዛኝቷ❤🎉
@mekonnenbelay8843
@mekonnenbelay8843 Ай бұрын
አወ የኛ አባት የሚሳነው የለም እልልልልልልልልል
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
አዎ በእግዚአብሔር ሀይል አትጠፋም አንጠፋም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜንንንንንን
@DestawKibreT-xp3te
@DestawKibreT-xp3te Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በረከትዎት ይደርብን።amen
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን መምህራችን ያሰማልን
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ. ይህንን በስነ ምግባር የታነጸ. ቃልህንም የሚያከብር ፈርሃእግዚአብሄር ያለውን ህዝበ ክርስቲያን ጠብቅልን
@DestawKibreT-xp3te
@DestawKibreT-xp3te Ай бұрын
t ​​እግዚአብሔር ይመሰገን
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kt5133
@kt5133 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በረከትዎት ይደርብን።
@nancyabera
@nancyabera Ай бұрын
Amen amen amen 🙏 bereketachu yedereben
@taziabraham7699
@taziabraham7699 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@yeshimebettekleyes5180
@yeshimebettekleyes5180 Ай бұрын
❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
አዎ የምንወድሽ. የምናከብርሽ እህታችን ሲስተር ህይወት ተፈሪ ከልብ እናመሰግንሻለን ።አዎ መድሃኒዓለም የለም የሚሳነው
@alemwede1504
@alemwede1504 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru Ай бұрын
በመዝሙር ጉባኤውን በመምራት የምታገለግሉ ወንድሞቻችን እና እህታችን ዘመናቹህን ከፍፃሜ ያድርስላቹህ ❤ የተከበረውን ቃል በሚገባንና በሚመስለን እያመሰጠሩ ያስተማሩን መምራኖቻችን የወንጌል አባቶቻችን የሂወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤አሜን የተወደዳቹህ አባቶች ሆይ የዘራቹህት ዘር ፍሬ እንዲያፈራ ለኛም ለወንጌል አማኞች ለሆነው ግን በአለም እና በምኞት ለወደቅነው ልጆቻቹህ ከአምላካቹህ በፀሎት በቆማቹህ ግዜ አስቡን ምክነያቱም ሁል ግዜ ዘሩ ይዘራል ፍሬው ግን አይታይምና ነው ካጠፉው ይቅርታ ❤
@alemtsehaymelese6895
@alemtsehaymelese6895 Ай бұрын
ምሬአለው ብለኝ ስለ ድንግል ማሪያም እልልልልልልልልልል
@TsigaMersha
@TsigaMersha Ай бұрын
Amennnn
@user-iu4ix6eu8l
@user-iu4ix6eu8l Ай бұрын
❤🙏❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
በተለይ ለኛ ለስደተኞቹ አገራችን ቁጭ ብለን የምንጠቀም ነው የሚስለን ተአምኖ ሚዳያን ሌሎቹን የቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚያስተላልፊን ከወጪም በላይ ጉልበታቸው አይናቸውን አድክመው ነው ሰብስክራይ አስሬም ባደረግሁ በየቤቴቸው ተቀምጠው የሰው ቪዲዮ እያቀናጁ የሚቀባጥሩትን ባናይ ይሻላል ጊዜም የለ እባካችሁ ራማን ተአምኖን እርዱ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
እቤታቸው መጋረጃ እየጋረዱ ባለ እስታዲዮ ሆነው እየቆረጡ እየቀነጣጠቡ የማያቅርቡትን አለማየት ነው
@dwal6969
@dwal6969 Ай бұрын
Aba Gebrekidan ketay yet new yemigegnut be Addis Abeba?
@freweinialem2299
@freweinialem2299 Ай бұрын
mtawku sewoch kalachu tsafuln ketay adiss abeba lay programm kalachew
@hanaatenafu6000
@hanaatenafu6000 Ай бұрын
Fewest. Mnefsawi
@HiVg-rd4wh
@HiVg-rd4wh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤🤲🤲🤲✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@masarattalaho2796
@masarattalaho2796 Ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@yemariyamlig951
@yemariyamlig951 Ай бұрын
Amen amen 🙏 ❤❤❤
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
እግዚአብሔር ይሰማል••መምህር ጳውሎስ ለመንግስት ምላሽ ሰጠ@Pawlosmerewaoffical
38:49
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 51 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН