🔴አባ ገብረኪዳን ስለበርሜል ጊዮርጊስ አስደንጋጭ ነገር ተናገሩ። Aba Gebrekidan Girma

  Рет қаралды 3,493

ስቡህ ሚዲያ 2 - SEBUHA MEDIA

ስቡህ ሚዲያ 2 - SEBUHA MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@tizitaYimer-y3o
@tizitaYimer-y3o Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን በርቱ ወንድሞቻችን 🙏👏🙏👏
@BehayiluSeyoum
@BehayiluSeyoum Ай бұрын
✝️✝️✝️
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z Ай бұрын
Aba gebrekidan❤❤❤❤
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Ай бұрын
ፈጣሪን እምንከተል ከሆነ ማንም አያስተንም
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
በርቱ ወንድሞች ስለእዉነት ለመናገር ማቅማማት አያስፈልግም ቅዱስ ጎርጊስን የሚተች አንታገስም
@Hailmaram.a
@Hailmaram.a Ай бұрын
እናመሰግናለን
@felekassa2421
@felekassa2421 Ай бұрын
አባታችን አኔ የተደረገልኝ እመሰክራለሁ እርሶም ተጠምቀው አይተው ቢወቅሱን መልካም ነው ያልተነካ ግልግ ያውቃል
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z Ай бұрын
Weshetam nachu
@hawwii5954
@hawwii5954 Ай бұрын
Egzhabeher yemaren
@HelenHoleto
@HelenHoleto Ай бұрын
የፈለገ,ብንዉዳችም,ከቅድሰ,ገወረጊሰ,አናበለጣችሁም
@AdibaruAtinafu
@AdibaruAtinafu Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 Ай бұрын
እሳቸዉ አለማየት ብቻ ሳይሆን በዩቲዩብ የሚቀርበዉን ምስክርነት እንኳ ባግባቡ አልተከታተሉም። እሳቸዉ መሰወርን ጭራሽ አላወቁም። ሰዉ በህልም ያየዉን የሚመሰክር ነዉ የመሰላቸዉ። መስካሪዎች ተሰዉረዉ የሚያዩትን ነዉ እየመሰከሩ ያሉት። ፈልገዉ አይደለም የሚያዩት። ያዩትን ነዉ ሚመሰክሩት። የሚዋሹበት አንዳች ምክንያት የለም። ሰይጣን ግለሰቦችን በቤታቸዉ ይፈትናል እንጂ እንዴት ጸበል ገብቶ ሰዉን ይፈትናል?
@Hailmaram.a
@Hailmaram.a Ай бұрын
ትክክል ደስ ይላላል
@MulueGebremeskel
@MulueGebremeskel Ай бұрын
​@@Hailmaram.a ሰላማቹህ ይብዛ ወንድሞች ሁሉን በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮና ብቅዱሳን አባቶች ቢታይ ይመረጣን ። ሁሉን ብምልአት መመርመር ጥሩ ነው። በስንክሳር ሰይጣን ያደረበት ሰው ጸበል ኣውጥች ብሎ ሲናገር እና እንዲጠመቁ ሲያደር ኣንብበናል።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
የአስጎብኝ ድርጅቶች የሚሰሩት የማስታወቂያ ሥራ ነው። አሁን አሁን ከጴንጤ ጋር ለመስተካከል ነው የፈውስ ፕሮግራም እያሉ እየሸቀሉ ነው።
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o Ай бұрын
​​@@netsanethAndinetእኔኮ የሚገርመኝ እንዲህ በግልፅ የህዝብን ከመተት መዳን ስትቃወሙ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም። ብትጮሁም እግዚአብሔርን ልታስቆሙት በፍፁም አትችሉም።አስመታቾች ዘመናችሁ አጭር ነዉ። ንስሀ ግቡ የበደላችሁትን ይቅርታ ጠይቁ። ደስታችሁና ብልፅግናችሁ አጭር ዘመን ነዉ። እግዚአብሔር ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ እንጂ ሌላ ምንስ ማለት ይቻላል።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
@@gezahegndebella6972 ሕዝቡ ለፍቶ ደክሞ በላቡ እንዳይኖር ለስንፍናው ሌላ ምክንያት እየሰጣችሁ እናንተ የድካሙን ትንሽ ፍሬ ወስዳችሁ ባዶ እጁን አስቀርታችሁ የእናንተን ሌብነት መተት ነው ፣ ጓደኛህ ወንድምህ ነው የመተተብህ ትላላችሁ። ልክስክሶች።
@shiferawgenebo
@shiferawgenebo Ай бұрын
Frinje selemeta ewenet new malet new
@Habtom-im8km
@Habtom-im8km Ай бұрын
ይህን ሁሉ ተዓምር እና ፈውስ ሰይጣን ከሆነ እያደረገ ያለው እንዴት ንስሃ ሳይገቡ የሄዱትን ሰዎች ንስሃ አልገባችሁም ብሎ በሲኦል ይቀጣቸዋል?
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z Ай бұрын
Ena seytan new endiamnut hon bolo atsemum ende
@ychalewasie
@ychalewasie Ай бұрын
እናተ ሁለት ወንድሞች አባ ሊያስተምሩ የፈለጉትን አልተረዳችሁትም ፈጣሪ ለሁላችሁም ልብ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@Hailmaram.a
@Hailmaram.a Ай бұрын
ገብቶናል ሰይጣን ነው የሚታይ አይባልም
@mahtot1
@mahtot1 Ай бұрын
እሳቸው የተናገሩበትን አውድ መጀመሪያ ተረዱ
@Hailmaram.a
@Hailmaram.a Ай бұрын
አውድ የለውም ሰይጣን ጠበል ወስጥ ማርያምን ማሳየት አይችልም
@benyesemere7206
@benyesemere7206 Ай бұрын
Aba gebre kidan egzabher amlak lensha yabkashu mknyatu egzabher meden mekawem tegebi adelem semaetu yadergal egzabher yesetew stota now
@HelenHoleto
@HelenHoleto Ай бұрын
የእኔ,ቤት,ታሪክ
@butusharobel4446
@butusharobel4446 Ай бұрын
ዝም ብዬ ሳይክ እልህ ተገባብተካል አንተ ጥላቻ ደሞ በዛ እኛም በርሜል ጊዮርጊስ ብዙ ግዜ ተጠምቀናል ተአምራቱን አይተናል እሷቸውን የመዉቀስ ሞራሉም ድፍረቱም ከሳቸው በላይ እውቀቱም የለንም
@Hailmaram.a
@Hailmaram.a Ай бұрын
ክስማቸው ተሰብራል ጊዮርጊስ ይበልጣል
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 Ай бұрын
ይኸ የእዉቀት ጉዳይ አይደለም። የመሔድና ያለመሄድ ጉዳይ እንጂ። እርግጥ ሔዶም የሚጠራጠር አለ። እሳቸዉ ሳያዉቁ ወይም ሳያዩ ነዉ የተቹት። እዉቀት ሲባል በመማር የሚገኝ እዉቀት አይደለም። ሔዶ የቦታዉን ጸጋ በማጣጣም እንጂ።
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
ማንም ከቅዱስ መንፈስ በታች ነዉ በርሜልን የሚቃወም ቢጠነቀቅ ይሻለዋል አንተ ዝም ብለህ ሰዉን አምልክ
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
@@tadeleGullat-oo6nj አንተ የጥቅም ተካፋይ ነህ።
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o Ай бұрын
ራስህን ወክለህ ተናገር ስለ ሌላዉ እዉቀት የምታዉቀዉ አንዳችም ነገር ስለሌለህ። ይሄ እየካብክ ስገዱለት የምትለዉ መታች ደብተራ ነዉ። ይሄንን ደግሞ የገዛ አንደበቱ መስክሮበታል። አንተ ከፈለግክ ስገድለት አንድ አይነት ላባ ያላቸዉ ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ ይባል የለ። የትኛዉ የወንጌል እዉቀት አለዉና ያለ ሀሜትና አሉባልታ ሲነዛ ለሚዉል አንድ ወናፍ መነኩሴ መሳይ ። የመተተላቸዉ ብቻ ናቸዉ የሚክቡት።
@henockmaat9765
@henockmaat9765 2 ай бұрын
Worada leba debtera
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o Ай бұрын
ትክክል! እኔ ፃድቁ ራእይ ሳላይ ምእመኑ ለምን ያያል እያለ እኮ ነዉ ይሄ ሰዉዬ። መታች ደብተራ ከሰይጣን ጋር የሚሰራ ከእግዚአብሔር ራእይ ሊያይ!
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z Ай бұрын
Yetesadabi menfes wegawit 😂😂😂
@DagiachewShefraw
@DagiachewShefraw Ай бұрын
ያሉትንሀሳብአልተረዳችሁም
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 Ай бұрын
ይሄ ሞሎክሴ እራሱ ደብተራ ነው ለዚ ነው ሚቃወመው
@OkubaymichaelKidane
@OkubaymichaelKidane Ай бұрын
ፈረነጂ ሳይቀር ማለት ምን ማለት ነው
@YonasWendfrw
@YonasWendfrw Ай бұрын
አባ ገበረኪዳን የተማሩት ግብፅ አገር ነው :: አርሳቸውን አትመኗቸው መናፍቅ ወይም ተሃድሶ ሆነው የተሾሙ ናቸው ::የሚገርመኝ ግን አመበታችን አስቀልጇ የፀለይበት ክዱስ ቦታ ጣና ጨርቆስ ገዳም አንደዚህ አይነት ሰው መመደባቸው ይገርመኛል ::አኔ b2014 ዓ/ም ጥቅምት ወር ሄጄ ከጌታ ጋር አስራ ሁለት ሐዋርዓት ጋር ቀርቤ ተበርክኬ መልክት tengrognal::ይህን ታዲያ አኒህ አባት ያላዩት ቦታና ታምር መንቀፍ ለአኔ አኒህ ሰው ከዮናታ ለይቼ አላያቸውም :ምክንቱም የብተክርስቲያንን ድርሳናትንና ገድልንም ግደል ያስግባነው ::ይህን ብቻ አይደለም qdusu መፅሐፍ ጭምር አንጂ ::
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
ምን አይነት ልፋጭ ነህ ?
@Alexsman-h7v
@Alexsman-h7v Ай бұрын
እባካችሁ ዝም በሉ ስለ ማርያም ብላችሁ እኒህን አይነት አባት መቃወም ቅጣቱ ከባድ እንዳይሆንባችሁ ተርጋጉ የመግባባት ችግር ይሆናል የተናገሩትን አልተርዳናቸውም
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 113 МЛН
🔴እድሌ በህፃንነቴ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ። #ethiopianorthodox
34:45
ስቡህ ሚዲያ 2 - SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 602
🔴21 ዓመት ከቫይረሱ ጋር ኑሬለሁ።     #ethiopianorthodox #HIV  #bermelgiorgis
9:52
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН