በኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውሳኔዎች ዙሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የሰጡት ማብራሪያ

  Рет қаралды 100,584

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@surafelzeragabr1760
@surafelzeragabr1760 6 жыл бұрын
I am Eritrean, i am really exited by Dr aby , he is genus person. i didn't see like him still know form all the presidents of Africa. he is the unique leader of peace. He is smart and brilliant prime minister . Ethiopia is lucky to got him. he come the great and wonderful leader, please try to will be help him and use him properly, if u are in his side he will make Ethiopia one of the great country of the world not only Ethiopia , he will change all Africa, he has Extra potential ..... the sky is the limit for himmmmmm
@twm3754
@twm3754 6 жыл бұрын
Check out he Ghanaian president ... one of the best follow the link and you may search for more kzbin.info/www/bejne/e5DJm614mrGdaq8
@zobleselam5695
@zobleselam5695 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ በቃ ቃላቶች የለኝም እንዴት እንደምገልፅህ።ለሁሉም ነገር ፈጣሪያችን ከአንተ ጋር ይሁን። እንወድሀለን ።
@giannayonatan4806
@giannayonatan4806 6 жыл бұрын
Neway Zewde Tikikile
@fitsumengida7878
@fitsumengida7878 6 жыл бұрын
እግዛብሔር ሃይልንና ብርታቱን ይስጥህ አይዞህ በርታ ታሪክ አይሞትም ሌላው ሃላፊነው ። ልብህም በእውነት ላይ ተረማምደው በሰዎች ትክሻላይ ተንጠልጥለው በአቋራጭ ባደጉሰዎች በፍፁም እንዳይቀና
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ የኛ አስተዋይ አላህ ይጠብቅህ
@taju__tube2824
@taju__tube2824 6 жыл бұрын
ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ ኣሜን ተስፋ እናረጋለን ጥሩ መንግስት ሲኖር ጥሩ ሃገር እንዳለ ይሰማል ኑርልን
@gamechujokora4206
@gamechujokora4206 6 жыл бұрын
ለባን ለባ ነዉ ካላሉት ልክ አይገባም ዶ/ር አብይ በርታ የኢትዮጵያ ሕዝብ ካንቴ ጋር ነዉ የምበልጠዉ ሑሉን ቻይ የሆነዉ እግዚሓብሄር ካነቴ ጋር ነዉ
@muluguadu6381
@muluguadu6381 6 жыл бұрын
Doctor Abiy God bless you and protect you, and your family. I would like say our new Ethiopian people. Becuase our Ethiopia did have like you primer minster. You are very entelgent man, you are showing your talent. God gives for Ethiopia people Do. Abiy. We love you. I don't have words to discrive what you are said, because we all Ethiopian people grow up this kind of situation. God bless you and protect you from everything. God bless Ethiopia! Amen amen Hallelujah!
@solomontessema3410
@solomontessema3410 6 жыл бұрын
Kumsa i like your comment you are exactly right
@zerihuntamire3652
@zerihuntamire3652 6 жыл бұрын
Thank you so much our last hope Dr abiy
@abnethasamo8721
@abnethasamo8721 6 жыл бұрын
Big respect for you Dr Abiy we love you 😍 keep going forward may God be with you much love and respect
@SalamSalam-cx4sc
@SalamSalam-cx4sc 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ አንተ የስላም ስው ከእግዚአብሔር ነው የተስጠክን ስለ አንተ የእግዚአብሔር ስምከፍ ይበል
@berhantess8030
@berhantess8030 6 жыл бұрын
እባካችሁ ለዝህ ቅን ሠው አጥብቀን እንጽልይ እግዝሀብር ከነዝህ ዕውሬዎች እንድጠብቀው.
@Tgalemu
@Tgalemu 6 жыл бұрын
May God Bless you with more wisdom and knowledge. praying for you🙏🏼
@Nanloved333
@Nanloved333 6 жыл бұрын
Dr. Abiy we support you so much! keep pressing forward. Fellow Ethiopians lets respond to his call by fighting and exposing any sort of corruption. He is doing his best and we have to do also our parts. He can't play our own assignments and be blame for our failures.
@oromiahafiizo7487
@oromiahafiizo7487 6 жыл бұрын
Masha Allah jenera yaniike hundiinu biiyatiidhaf fa iida gudaqaba shukran jaziiran DR ABII AHMAD
@leisterfc3750
@leisterfc3750 6 жыл бұрын
your are from heaven& u are for all & we pray 4 u to have long live
@gizawgetachew1770
@gizawgetachew1770 6 жыл бұрын
የኢትዮጵይ ህዝብ ባንተ ላይ አይፈርድም ባድማ የተስጠችው በመለስ ዜናዊ ነው ኤርትራም ጭምር መለስ ዜናዊ ለአርጅርሱ ስምምነት የላካቹው 5 ተደራዳሬ ስዎች ኤርትራዊይን ናቸው ይህንን ጥፍት የፈፅመው መለስ ነው አንተ ተጠይቄ አይደለህም ይዘህው የመጣህውን የስላምና የእርቅ መልክት ባገር ውስጥና በጉሬቤት አገሮች ጋር ማድረገህ ለሃገራችን ለህዝባችን ይጠቅማል የፈስስ ውኃ አይታፈስ የጅመርከውን ስላምና ይቅርታ ፍቅር ከህዝቡ ጋር ሆነህ ቀጥል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያን ህዝብ ይወድሄል ችግራችን ማለቂይ የለውም ስላምና ፍቅር ግን መፈቴ ነው ዘመን ይለፈበት አስተሳስብ ለዚህ ዘመን ውጣት አገባውም ለውጡ አለም አቀፍ ነው ወደ ተሻለ አስተሴስብ ወጣቱን ይዘህ ምሁሮችን ይዘህ የተስደደው ሁሉ ወደ ኡገሪ ለመግባት ይእተነሳሳበት ወቅት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ
@madinahassan748
@madinahassan748 6 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚንስተራችን ዶክተር አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ ያረብ መልካም ስራህን አላህ ይውደድልህ ሁልጊዜም ከምቀኞች ከሸረኞች ሴራ አላህ ይጠብቅህ
@አህመድኑርመሀመድ
@አህመድኑርመሀመድ 6 жыл бұрын
ለኔ አብይ አህመድ ማለት ከሰማይ ድንገት ኢትዮጵያን ለመታደግ የመጣ መላእክ አደርጌ ነው የማየው ምክንያቱም እየሰራ ያለው ስራ ጭፍን ጥላቻ ካልሆነ በቀር ለምሳሌ በሳውድ አረቢያ ለ13 አመት ፍትህ ያጣውን የብላቴናው መሀመድ አብዱል አዚዝን ችግር እንዴት እንደሆነ ሁላችንም የመወናውቀው ነው ሌላው በተለያዩ ሀገሮችም ሆነ በኢትዮጵያ የታሰሩ ሰወችን መፍታት እና ማስፈታት ሌሎችም በስፋት እየተሰጠን ያለው ተስፋ ይበል የሚያሰኝ እና ለምኞቱ ስኬት ከጎኑ እንደንቆም ብቻ ሳይሆን በአብይ ለመጣብኝ መስዋእትነት ለመክፈልም ጭምር እወቅልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራ እና ተከብራ ትኑር
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 жыл бұрын
Dr Abey, I know where you are going, you’re an amazing human being, a God sent to Ethiopia, great start & God speed!!! Thank You Sir.
@tsetse5804
@tsetse5804 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እመብርሃን ትጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር ካተ ይሁን በዕውነት ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ
@abeeg.k544
@abeeg.k544 6 жыл бұрын
ይሄስ ከእግዛብሔር ካልሆን ከምንም ኣይደለም ምን ልበል Am just imitational እምባየ ተናነቀኝ ሃያል ኣምላክ ጸሎትን የምትስማ የረጅም ግዜ ጸሎቴንና ምኛቴን ነበር እዚህ ካደረስክ የምቀጥለውንም ታረገዋለህ ስምህን ይባረክ እትዮጵያን ትባረክ የኣፍሪቃ ብቻ ሰይሆን የመላው አለም ኣርኣያ ትሁን የማከብርህ የመወድህ ውድን Dr.Abiy Ahmed ዘመንህ ይባረክ ዘርህ በምሉ ይባረክ መንገድህ ሁሉ ይባረክ እድመ ይስጥህ አብዝቶ ይጨምርልህ ብቻ ምን እላለሁ ቃላት የለኝም ብቻ ሰላንተ እግዛቤሔር አመሰግናለሁ
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 6 жыл бұрын
ግድቡንም ግብፅ ይጨርስት
@afrotek1
@afrotek1 6 жыл бұрын
You nailed it your excellency dear Prime Minister, all these issue are known by everyone but no one had the gut to take an action about it. You are a GOD sent Messiah who will take all Ethiopian to the next destiny, we will be right behind you, no matter what happens in the daily challenge you are facing you always have to know that 95% of Ethiopians are behind you ( Majority always rule). I will answer your call soon and come back home to be part of the change. God bless Ethiopian!
@teg6447
@teg6447 6 жыл бұрын
AFRO TEK , good point and i totally agree.
@nahomgb7486
@nahomgb7486 6 жыл бұрын
AFRO TEK All ppl are corrupted in Ethiopia dear. My, your and everybody's brothers and sister's are corrupted. This is the material truth!
@twm3754
@twm3754 6 жыл бұрын
Not all, not me or my family or a few good people i know. There is a big headache when it comes to corruption. if you lived outside Ethiopia more than 10, what you see these days are unbelievable. But we never ever will give up. You should't too.
@twm3754
@twm3754 6 жыл бұрын
Back from where UK? that explains Arsenal logo... too bad Arsenal is not welcome to Ethiopia, hahaha Just kidding brother. Best of luck.
@SalamSalam-cx4sc
@SalamSalam-cx4sc 6 жыл бұрын
የስላም ስው ተባረክ ዶ/ር አብይ
@hailubelete4598
@hailubelete4598 6 жыл бұрын
🙏 PM Abiye God bless you like the French revolutionary’s cry was Liberte Egalite Fraternite, in the 18th century freedom or death, now there is no turning back liberty from oppression equality for the common person and fraternity a goal of a peaceful change to the best of our abilities.
@solomonnegash8428
@solomonnegash8428 6 жыл бұрын
a Nice direction and speech. Bravo Dr Abiy
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
@ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 жыл бұрын
አብያችን ኑርልን ጥሩ ፈገግታ እያሳየህ ነው ስራህም እደፈገግቲህ ያማር ይሁን
@hamocell5982
@hamocell5982 6 жыл бұрын
ደ / ር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላትህ ይጣልልህ መልካም እድሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ
@Alfabet-1
@Alfabet-1 6 жыл бұрын
You are amazing Ethiopian! Well done! I hope they all understand you and learn from you.
@debelebelemi1725
@debelebelemi1725 6 жыл бұрын
thank you Dr
@mignoteteketel381
@mignoteteketel381 6 жыл бұрын
በውነት ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ አንተ ነህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ!
@remboteshome
@remboteshome 6 жыл бұрын
wow, thanks Dr.
@Aman-pc5pm
@Aman-pc5pm 6 жыл бұрын
Thanks TPLF and EPRDF For you put on power this gentleman,!
@cohallel.7
@cohallel.7 6 жыл бұрын
27 አመት ሙሉ ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የታሪክ ክስተት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በመላው ዓለም ለስደት የተበተኑት እነዚህ የተባሉት በሙሉ ስለተንሰራፉ ነው ድሮ ኢትዮጵያውያን በዓለም ዙሪያ ብርቅ ነበሩ ዛሬ ግን ኢትየጵያዊ ያልተሰደደበት የዓለም ጫፍ የለም በየሄድንበት ሁሉ የረሀብና የችግር የስደት መገለጫ ሆነን እንገላታለን! ኢትዮጵያ ስሟ ብቻ በልባችን ታትሞ ቀርቷል ዕድሜ ለዚህ የይስሙላ ስርዓት!
@kayume7039
@kayume7039 6 жыл бұрын
Dr Abiy keep it up I believe you are taking a big risk however,God will help you also Ethiopian people standing next to you. Be courage!!!
@srdrsr9674
@srdrsr9674 6 жыл бұрын
እዉነትም ምረጥ ሠዉ ነህ ጠንክር የኛ 1ኛ በረታ ሌቦች ግን አይወዱህ ይሆናል እዉነት ምንጊዜም አዉነት ነዉ
@በሃቅየሚገዙትአንድአላህብ
@በሃቅየሚገዙትአንድአላህብ 6 жыл бұрын
የኛ ጀግና ኑርልን
@detebeza
@detebeza 6 жыл бұрын
Excellence !! Our Prayer with Dr.Abey!!
@Alfabet-1
@Alfabet-1 6 жыл бұрын
Dr. Abiy, let God be with you all the time to save our Countrt from a mess.
@awetkidane377
@awetkidane377 6 жыл бұрын
I’m really admire what a wonderful speech hopefully soon make great Ethiopia and so the well corrupted put in person.
@nahomhaile2432
@nahomhaile2432 6 жыл бұрын
Big ups love from nahom in China
@nardosnardos2877
@nardosnardos2877 6 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅህ ብዙ እሾህ ነኩላ አለና አደራ እራስህን ጠብቅ
@wasihunwolde7240
@wasihunwolde7240 6 жыл бұрын
Thank You Dr.
@fikertwodag1726
@fikertwodag1726 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠ/ መንስተረች ካንተ ብዙ ነገን እንተብቃልን
@ሰሚራሙሀመድኢስላምነውሂወ
@ሰሚራሙሀመድኢስላምነውሂወ 6 жыл бұрын
ማሻአሏህ በዝሁ ቀጥልበት እኛም የናፈቀን በሃቅላይ እሚያስተዳድር መንግስትነው
@hawanurye7160
@hawanurye7160 6 жыл бұрын
ዶክተረ አብይ አላህ ይጠብቅህ
@tamartesema5968
@tamartesema5968 6 жыл бұрын
Wow glory to God🙏🏽
@አሚታዬየሀፍትሽ
@አሚታዬየሀፍትሽ 6 жыл бұрын
ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አባታችን ዶ/ር አብዬ♥ ኑርልን
@abrahamendeshaw7846
@abrahamendeshaw7846 6 жыл бұрын
አሚታዬ የሀፍትሽ አሚታ አለሽ ግን
@peacepeace4916
@peacepeace4916 6 жыл бұрын
esu and sew new, eyale yalew bacheru lewet lemamtat yehulachenem halafinet new...... new sis.
@remhayezana813
@remhayezana813 6 жыл бұрын
True Ethiopian Hero we love you Doctor Prime Minister Ahmed
@dfhggh133
@dfhggh133 6 жыл бұрын
አላህ ከክፊ ከጠላት ከምቀኛ ከሴረኛ الله ይጠብቅህ يارب ياالله
@eliyash9425
@eliyash9425 6 жыл бұрын
ንገራቸው እስኪ ህሊና ካላቸው ይስሙ ፈጣሪ ያግዝህ
@ahmadAhmad-mb7dt
@ahmadAhmad-mb7dt 6 жыл бұрын
Amizing speach good job
@betheloromo4009
@betheloromo4009 6 жыл бұрын
we love you👏👏👏👏👏👏👏
@abduljemal888
@abduljemal888 6 жыл бұрын
ትግል ማለት ይህ ነው ከጎን ነን
@haileteshale6232
@haileteshale6232 6 жыл бұрын
I can see our future is bright.you are an incredible leader.yes corruption has to stop and anyone who collect unfair money or property from Ethiopians they should return anything they took illegally.and also they need to deserve their job.
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በንፁህ ህሌና ለህዝብ እድታገለግሉ እኛም ታዛዥ ትውልድ እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት
@samsonbelayneh3446
@samsonbelayneh3446 6 жыл бұрын
ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓብይ ሙሉ ሰላሙን፣ጤንነቱን እና በረከቱን ለእርስዎ እና ለመላ ቤተሰብዎ እመኛለሁ። በምድራችን ላይ እንደርስዎ ያለ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሆነን ሰው ስላስነሳ አምላኬን በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ካልረዳ አሁን በምድራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ዝም ብሎ በራሱ እንደማይመጣም አምናለሁ። እግዚአብሔር ፊቱን ወደምድራችን መልሷል ማለት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን። ስልጣኑን ከተረከቡ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እያደረጉት ያለው ሁሉ ነገር በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው። እስከ መጨረሻውም ድረስ ያማረ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። ያው ሆልጊዜ ሰው ስህተት ውስጥ የሚወድቀው የአምላኩን ምሪት ዞር አድርጎ በራሱ ፈቃድ መጓዝ ሲጀምር እና መታበይ ሲመጣ ብቻ ነው። ሰሞኑን በወጣው (በተናገሩት) አንድ ነገር ላይ የራሴን አስተያየት ላካፍሎት እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ስለተሰማኝ ዝም ብዬም ማለፍ ስላልቻልኩ ላሳስቦት ፈልጌ ነው። ይሄውም በአገራችን ያሉትን ትላልቅ ድርጅቶች ማለት አየር መንገድን፣ ቴሌኮምን፣ መብራት ኃይልን እና ሌሎችንም የተጠቀሱትን በአብዛኛው በመንግሥት እጅ ሆኖ የተቀረውን ደግሞ በአገር ውስጥ ላሉ እና በውጭ ሃገራት ላሉ ባለሃብቶች አክሲዮን ለመስጠት መታቀዱን በሚመለከት የወጣውን ማለት ነው። በእውነቱ ከሆነ ሃሳቡ ለሃገሪቱ እድገት በጣም ወሳኝ ነው፤ የሚበረታታም ነው። ግን የኔ ሃሳብ ነገሩን ወደ ተግባር ከማስገባት በፊት ሊወሰዱ የሚገባቸው አንዳንድ ጉዳዮች ስላሉ ትንሽ ጊዜ ቢሰጣቸው። ይህን ስል ምን ለማለት ፈልጌ ነው ያው እንደሚታወቀው ለረጅም ጊዜ የዛች ምድርን ህዝብ በተለያየ መንገድ በመዝረፍ እያስራቡ እና እያሰቃዩ ብሩን በአብዛኛው ወደ ውጭ በማሸሽ ሌላውንም በዚያው በአገራችን ውስጥ በብዙ ንግዶች ላይ በማዋል ተጠቃሚ የሆኑት ክፍሎች በዝያ በህዝብ ገንዘብ አሁንም ደግሞ ወደዚህ ትልቅ እቅድ ውስጥ ለመግባት ባለገንዘቦቹ እና ባለሃብቶቹ እነሱው ስለሆኑ በመጀመሪያ ከነዚህ ግለሰቦች ላይ የዘረፉት ገንዘብም ሆነ ንብረት በአገሪቱም ውስጥ ያለው ሆነ በውጭ አገራት ወደ መንግሥት እንዲመለስ መደረግ አለበት። ይህ ሲባል ደግሞ በተጨማሪም ደግሞ 1ኛ ኤፈርት በመባል የሚታወቀው ድርጅት አሁን ያለውን ይህን ያህል ካፒታል ከየት በመጣ ገንዘብ ነው ያገኘው 2ኛ ሜቲክ በሚባለውም ድርጅት ውስጥ በሃላፊነትም ሆነ በተለያየ ስልጣን ውስጥ በውስጡ ሆነው የነበሩት በለስልጣናት ባጠቃላይ እነዚህ ሁለቱ ደንበኛ ኦዲት ሊደረግባቸው የሚገቡ ድርጅቶች ናቸው። በነዚህ ድርጅቶች ውስጥ ለመንግሥት መመለስ ያለባቸው ብዙ ገንዘቦች አሉና። ይህ ሲባል በነጻ ከልማት ባንክ የተወሰደውንም ገንዘብ ጨምሮ ማለት ነው። ያ ከሆነ በሁዋላ ያ ተባለውን ሃሳብ ተግባር ላይ ቢውል እሰዮው ነው። በሌላ ጊዜ በሌላ ሃሳብ እስክመለስ ድረስ ጤና ይስጥልኝ መልካሙን እመኛለሁ።
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ እንወድሀለን
@asrar1690
@asrar1690 6 жыл бұрын
እረጅምእድሜ.ናጤና.እፈራልህአለሁ.ዶርአብይ.በፍትህየሚመራ.ሀቅየሚናገር.ጠላትአያጥምቢቻ።ሞትበፈጣሪእጅነው.እኔምፍራቸውየሩቆቹሳይሆን።ባለስልጣኖቹናቸው
@turiya6961
@turiya6961 6 жыл бұрын
You are hero, DR abey
@gizawgetachew1770
@gizawgetachew1770 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቁ ሌብነት በሃይማኖት አቆም ውስጥ ነው እርግማን በህዝብና በምድር ይመጡ ማን ይጠይቃቸዋል ሃብታሞች ናቸው የሃይማኖት ተቆም ለህዝብም ሆነ ለተፈናቆሉ ለተቸገሩ ምንም አይድርሱም በፅሎት ሽፍን በዘመድና በትዳር በተሳስረ ዝምድና የእግዚአብሔርን ገንዘብ የህዝቡን ዘርፈዋል ተጠይቄነት ይስፈልጋል የራሳቸው መንግስት አላቸው ይህ ትልቁ ትኩረት ይስፈልጋል ሙስና በቤተክህነት በቤተክርሲቲይን በዝታል እርምጅ ይወስደ እግዚአብሔር ይህንን ስላም እንድጭምራልን ችግራችን ብዙ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
@tsegayakobtsega4130
@tsegayakobtsega4130 6 жыл бұрын
Yes love you so much
@mardokaymerhawi7332
@mardokaymerhawi7332 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፡ዶክተር ኣቢይ ረጅም ኢድመና ጠና ይስትህ፡
@lalotimes6070
@lalotimes6070 6 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅህልን
@girmayhaasfawa9606
@girmayhaasfawa9606 6 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን❤️❤️
@siedlij8220
@siedlij8220 6 жыл бұрын
Betam telek kubur sew abi ahmed Fetare yehagezka 😍😍😍
@tigistmatta5717
@tigistmatta5717 5 жыл бұрын
geta eyesus yibarek amilake e/g kantihe gara yune uluem sile antehie etselelawu geta eyesus abesto yibarek degimu yitebike
@alembekel2869
@alembekel2869 6 жыл бұрын
Thank you.
@merimadem3178
@merimadem3178 6 жыл бұрын
እሰይ እዲህ ቸብቺባቸው እማ ጀግና
@miracle858
@miracle858 6 жыл бұрын
Thank you!!!
@krok1416
@krok1416 6 жыл бұрын
Bravo !!!!!!
@remhayezana813
@remhayezana813 6 жыл бұрын
I can't believe it never heard a speech like this. He is a true patriotic and strong leader . May God be with you. Cleanse the dirty system of Ethiopian corruption Now
@munigmeskel9989
@munigmeskel9989 6 жыл бұрын
ዶ/ር ልብህም እንደ አንደበትህ ከሆነ መቸም ለኢትዮጵያ ህዝብ ብርሃኑ በራልን ማለት ነው እግዚአብሔር ይባርክ የኢትዮጵያን ህዝብ አሜን ረጅም እድሜ እንመኝሎታለን
@giditujamal8886
@giditujamal8886 6 жыл бұрын
Masha Allah😍😍😍😍😍😍
@biniam-sk9hc
@biniam-sk9hc 6 жыл бұрын
Endante aynet meri new eskahun Africa yatch kanta buzu entebqalen ante meri sayhon ye Africa nebi endamthon bexolo enagzalen, Am proud of u. Am from Eritrea
@jesusjesus736
@jesusjesus736 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቂ
@ruthruth4623
@ruthruth4623 6 жыл бұрын
Esi yenaa gobez dr abey ahemed God bless you
@alyamussa5289
@alyamussa5289 6 жыл бұрын
i like you dr
@Dannadi
@Dannadi 6 жыл бұрын
Hirut Abr
@lamrof
@lamrof 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ኣገሬ የሚል ከዚህ ሰው ጀርባ መሰለፍ ኣለበት። ከፋም ለማ ኢትዮጵያ ኣገራችንን መታደግ የሚችል ሻል ያለ መንፈስ ያለው ይህ ሰውየና ግብረ ኣበሮቹ ናቸው። የወያኔን እፉኝቶች፥ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ኣሳስቶ ለማላቀቅ ህዝቡ ሙሉ በሙሉ ይህን ሰው መርዳት ኣለበት። ወያኔ ከሳሳች በኋላ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ መዓት ይወርድባታል።
@lamrof
@lamrof 6 жыл бұрын
የወያኔ ሀገር ጥላቻ፥ ሀገር ወዳዱን ኢትዮጵያዊ እያሰተባበረው፥ እያቀራረበው፥ በሀገር ፍቅር እያጸናው ነው።
@michaeltolosa6698
@michaeltolosa6698 6 жыл бұрын
We love you
@aminatmohammed4604
@aminatmohammed4604 6 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ
@የሠኢዲእህት
@የሠኢዲእህት 6 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ነው ቃል የለኝም የሙስሊምችን ጥያቄችንን መልስልን
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 6 жыл бұрын
እግዛብሒር ኢትዮጵያን አሰባት፡ አያት፡ ጎበኛት ቋንቋ ያጥረኛል አንተን ያስነሳህ። በይበልጥ በየሓይማኖቱ ውስጥ የተሰገሰጉ ዘራፊዋች፡እነሱን ያጥፋልን፡ ዶ/ር አብይ እድሚ ይስጥህ ቢተሰቦቹህ ይባረኩ።
@ssmassam3805
@ssmassam3805 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@YET64
@YET64 6 жыл бұрын
Good points.
@ጀማል.ነኝወሎኮቻ
@ጀማል.ነኝወሎኮቻ 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@gbesvk.
@gbesvk. 6 жыл бұрын
መልካም፡ተብሎ፡የሚነሳ፡አንድም፡ነገር፡አልሰሩም፡ማለት፡ነዉ? አየ፡አለመታደል፡ለዝርፊያ፡ብቻ፡የተሰማሩ፡የትምህርት፡ቤት፡ወንበርና፡መፅሃፍ፡የትምህርት፡ቤት፡ዘበኛን፡አስረዉ፡በጨለማ፡የዘረፉ፡ናቸዉ፡ጠይቁኝ፡የትና፡መቸ፡እንደሆነ፡አስረዳችኋለሁ።ዶ/ር፡አብይ፡እግዚአብሔር፡ይርዳህ፡ይጠብቅህ።
@aminatmuhammad4448
@aminatmuhammad4448 6 жыл бұрын
አላህ የሰጠን ሱጦታ ነህ አልሀምድልላሂ
@brtgaalkasoo432
@brtgaalkasoo432 6 жыл бұрын
Tankyou good bels you
@lulemb
@lulemb 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ኦባማ እንወድሀለን
@dawit5757
@dawit5757 6 жыл бұрын
God bless DR. Abiy Ahmed!!!
@aajajssjsjsje2122
@aajajssjsjsje2122 6 жыл бұрын
Anetne yesten gat yebarek
@Nathnahom
@Nathnahom 6 жыл бұрын
I FOUND YOUR INTENTION EXCELLENT IF YOU HAVE A STATISTICS DR. ABYEI FROM ALL REGIONS STARTING FROM TIGRAY TO DOWN OROMIYA PLEASE SHARE US IN% WHICH REGION AND INSTITUTIONS ARE THE MOST CORRUPTED ONES AND WHO SUPPORTS THEM BECAUSE LATE PM MELES WAS SAYING THAT MILLION TIMES.
@Susu-pz5ti
@Susu-pz5ti 6 жыл бұрын
Norelegn yareb allah yetebekeh
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 6 жыл бұрын
ግን ሁለየም ሌቦች ሌቦች ይባላል እነዚህ ሌቦች እነማን ናቼው እኔለነሡ ተሣቀኩ ሌቦች በተባለ ቁጥር ሥሙ እንኳአን ማሥጠላቱ አሏህ ይጠብቀን እነሡንም ልቦና ይሥጣቼው ዶ/ር አብይ አሏህ ይጠብቀወት
@zebenaysetet2160
@zebenaysetet2160 6 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👌
@MrYesuf
@MrYesuf 6 жыл бұрын
we love you dear brother Dr abiye ahmed
@serguteselassie3533
@serguteselassie3533 6 жыл бұрын
ድንግልየ ትጠብቅልኝ። አሜን።
@brtgaalkasoo432
@brtgaalkasoo432 6 жыл бұрын
Sergute Selassie Amen Amen Amen
@yetmautotradingtyersbatter3985
@yetmautotradingtyersbatter3985 6 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@tamaa4107
@tamaa4107 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@sofiasofia1981
@sofiasofia1981 6 жыл бұрын
egiabher eregim edmena tena yisth.egziabher yelakeln stota nek.egziabher yetemesegene yihun.
@biryamileku9928
@biryamileku9928 6 жыл бұрын
Egezabhre yetabekhe
የድሬደዋ-ሽንሌ የመንገድ ፕሮጀክት
19:30
Fana Television
Рет қаралды 1,7 М.
哈莉奎因被吓到了#Cosplay
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 32 МЛН
Can You Draw a Square With 3 Lines?
00:54
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН
哈莉奎因被吓到了#Cosplay
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 32 МЛН