በኢራን ጨለማ ክፍል ውስጥ ለ 9 ሳምንታት....

  Рет қаралды 13,643

amarigna tube

amarigna tube

Күн бұрын

locked in dark room and torched because of his... #chrisianity amarigna tube evangelist eyu

Пікірлер: 90
@mercato967
@mercato967 2 күн бұрын
ኧረ ስለ እኛ ድንቅ አምላክ ምንስ እላለሁ?በእውነት አለቀስኩ ደግሞ የትረካው ውበትና አተራረኩ በራሱ ለኢየሱስ ተአምራዊ ክንውን ሌላ ውበትና ሞገስ ስለሰጠው በእውነት ልቤ በሐሴት ዋኘ ምንኛ ድንቅ አምላክ እንደሆነም አከበርሁ፣ባረክሁትም። ጌታ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን!!!አሜን።
@YeshiGebre
@YeshiGebre 2 күн бұрын
የምታቀርባቸው የሕይወት ምስክርነት ታሪክ በጣም የሚያንፅ ስለሆ ነ ጌታ እየሱስ ይባርክህ።
@Ledia-t2v
@Ledia-t2v 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሃሌሉያ ኡፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍ ሲያሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተባረክ ዎንድማችን
@merontesfaye-d3w
@merontesfaye-d3w 6 күн бұрын
በእውት ወንድማችን ጌታ ይባርክህ፡፡ አንተ እጅክ የታደልክ ሰው ነህ ምክንያቱም በመተርጎም እና ምስክርነቶችን በማስተላለፍ የእግዚአብሔርን መንግስት ስራ እየሰራህ ነውና፡፡ ድንቅ ምስክርነት ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ፡፡አሜን
@SelamAhmad-m2e
@SelamAhmad-m2e 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ኢየሱስ ለአንተ ምንም እሆነለሁ እርዳኝ ተጠቀመኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BirukGesese-s8u
@BirukGesese-s8u 5 күн бұрын
በእውነት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ከሞትም ያድነል 2x ኢየሱስ
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትም የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 7 күн бұрын
አሜን አሜን አዎን ይወደናል የእግዚያብሔር ፍቅር ለዘላለም ነው የእግዚያብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ እግዚያብሔር ትክክል ነው አይሳሳትም እሚገርም መስክርነት ነው እግዚያብሔር ለታመኑት ታማኝ ነው እግዚያብሔር ይባረክ በህይወት አኑሮ ዛሬ ላይ ለምስክርነት የበቃው እግዚያብሔር ይባረክ አንተም ወንድሜ ድንቅ የሚያነቃቁ ምስክርነቶችን ስለምታቀርብልን እግዚያብሔር እጥፍ ፀጋ ያብዛልህ እጥፍ ተባረክ❤❤❤❤❤❤👏
@FeyaYosen
@FeyaYosen 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ያለውት በስደት ነው እና ብቸኝነት አንዳዴ ይሰማኛል ይከፋኛል ማልቀስ ሰለቸኝ አይኔም ደረቀ ግን የሆነ ተስፋ ውስጤ አለ እና አሁን ይህን ስሰማ እውነት በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ወደዚ ምድረበዳ ያመጣኝ ይበልጥ ከሱ ጋር እድቀርብ ግዋደኛ ልሆነኝ እደሆነ አወኩ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻዬን አይደለሁም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ይወደኛል ይፈልገኛል አንድ ቀን ይህ ሁሉም ያልፋል ማንም ባይኖረኝ ኢየሱስ አለኝ እሱ ብቻውን በቂ ነው 🥹🥹🥹🙏
@KejelaFikiru
@KejelaFikiru 5 күн бұрын
May God bless you my brother please never give up doing such like work
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 6 күн бұрын
ዋው ደስ የሚል የሚያንፅ የእምነት ጀግና የሚያደርግ ምስክርነት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።
@yoseftamiru6358
@yoseftamiru6358 6 күн бұрын
አሜን ኢየሱስ ፍቅር ነው ! ኑርልን ተባረክ ወንድማችን
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 6 күн бұрын
ዋው ዋው እጅግ በጣም እግዚያብሔርን አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይባረክ እግዚያብሔር ይባረክ እግዚያብሔር ይባረክ ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ👏👏
@weynshetgamdefro6009
@weynshetgamdefro6009 6 күн бұрын
Amazing powerful faithful Testimony tnx for sharing your knowledgefull faith in action message bless you abundantly you’re a hero to brother Daniel let the grace of Jesus give us that positive energy to spread the gospel of Jesus in the world 🌏🌿💎💎
@BetlihemMoges
@BetlihemMoges 6 күн бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እኛንም እርዳን። ጌታ ኢየሱስ ሆይ እናመሰግንሀለን ስለ ፍቅርህ ❤
@mesk_erem
@mesk_erem 6 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ጌታ ጌታ ነው!!! ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@getachewasfaw8013
@getachewasfaw8013 6 күн бұрын
God bless you 🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@ZefetretenZetseat
@ZefetretenZetseat 7 күн бұрын
Evangelist Eyu beruk neh tebarekehal wendemachin !!!Enamsegehaln!!!
@adddddddd
@adddddddd 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ😂
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl 6 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!
@tigistmohammed8566
@tigistmohammed8566 4 күн бұрын
በእውነት ይህን ምስክርነት 😢እየሰማሁ የመደም ቤት እየጠብኩ ነበረና ሰላውቀው በእንባ ተጀብኩ ልሳን እየተናገርኩ እግዚአብሔር አመሰገንኩ ለእግዚአብሔር በምንም ውስጥ መንገድ አለው ወንድሜ ተበርክ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ❤❤❤
@amarignatube
@amarignatube 4 күн бұрын
ይገርማል
@edenaraya8849
@edenaraya8849 6 күн бұрын
Amen amen eysus Getanewu
@MakMa-h5z
@MakMa-h5z 6 күн бұрын
Tebareku Be Eyesus sim yemiatsena ena yemiatsenana message nw🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HabtamneshEskermil
@HabtamneshEskermil 3 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ወንድሜ❤ የምገርም መልዕክት ነው ዛሬ 3ኛ ቀን ጌታ አያወራኝ❤
@TiruTiru-g8i
@TiruTiru-g8i 6 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ❤🎉🎉🎉
@tigstbergene9118
@tigstbergene9118 7 күн бұрын
Amen Amen Tebareki Geta Yibareki❤❤❤❤
@PastorFekaduWorkineh
@PastorFekaduWorkineh Күн бұрын
በእውነት ድቅ ሞስክርነት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@alemayele7521
@alemayele7521 5 күн бұрын
እጅግ አስገራሚና እምነት ተስፉ ፅናት የሚሰጥ የጌታን ቅርበት ያየሁበት ምስክርነት
@TekliyeAdmasu-zr5vc
@TekliyeAdmasu-zr5vc 6 күн бұрын
ጌታ ይመስገን ድንቅ ምስክርነት!!!
@muhurhadu6896
@muhurhadu6896 6 күн бұрын
ተባረክ ወንድመ ጌታ እዮሱስ ጌታ ነው
@BehailuSime-h4l
@BehailuSime-h4l 7 күн бұрын
Bless you
@gracejesus5309
@gracejesus5309 7 күн бұрын
God bless you brother 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
@MimiAlemu-n1o
@MimiAlemu-n1o 5 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@AsmeretGebremeskal
@AsmeretGebremeskal 2 күн бұрын
What a testimony very toucheble glory to Juses 🙏🔥
@ilovejesus1480
@ilovejesus1480 6 күн бұрын
❤❤❤አሜን❤❤❤ጌታዬ❤❤❤
@TebirhTewelde
@TebirhTewelde 7 күн бұрын
Amennnnnn❤❤❤❤❤❤
@tsigebaraki7145
@tsigebaraki7145 6 күн бұрын
God bless you ❤❤
@addisalemwold
@addisalemwold 6 күн бұрын
ተባረከ ድንቅ ምስክርነት ነው 🙌🏽🙏🏽
@hailabtekle9743
@hailabtekle9743 6 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 thank you for sharing my brother. God bless you 🙏.
@Nunubirh
@Nunubirh 6 күн бұрын
❤ Amen ❤
@kibromg.medhin1436
@kibromg.medhin1436 6 күн бұрын
Thank u jesus ❤
@saraberhanu1866
@saraberhanu1866 6 күн бұрын
❤❤❤❤amen geta melkm new ewnt new ameeen zemngh yebark bro
@SaraKedir-q2h
@SaraKedir-q2h 20 сағат бұрын
Tebark tebark geta fikeru yilyal antem mitakrbiln tebark
@salem4086
@salem4086 6 күн бұрын
አሜን ጌታ ይባርክ የሚታቀርባቸዉ ሁሉ ደስ ይላል በርታ በአረብ ሀገር የደረሰብ አስታወስከኝ
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 6 күн бұрын
😢😢😢 betam tebarkenbetal beenba new mskrnetun yecheresnew geta yibarkachihu
@mememalase-wk8kv
@mememalase-wk8kv 6 күн бұрын
Thank you Jesus 😭❤️
@WufkYphgj
@WufkYphgj 6 күн бұрын
አሜንንኢየሰፈቅርነው🙏🙏
@TizitaBelachew-ze9zg
@TizitaBelachew-ze9zg 6 күн бұрын
አሜን የእኔ እየሱስ
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ 5 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailegaromsa6274
@hailegaromsa6274 6 күн бұрын
አስደናቅና አስተማሪ ምስከክርነት
@MarMark-o4f
@MarMark-o4f 2 күн бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RodasDesalegn-rb5ky
@RodasDesalegn-rb5ky 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@SaraQ-qe1cv
@SaraQ-qe1cv 4 күн бұрын
😢😢እግዚአብሔር ይባርክ ኢዩዬ❤🎉🎉🎉😢
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Күн бұрын
Amen.amen.amen ❤❤❤
@MaranataMaranata-z6c
@MaranataMaranata-z6c 6 күн бұрын
አሜን
@DestaGugala
@DestaGugala 5 күн бұрын
ጌታ ሁሉን ቻ ይ ነው ስሙ ይበራክ።
@TEBEBALCIA
@TEBEBALCIA 6 күн бұрын
😭😭😭😭🙏🙏አሜን አሜን
@josijosi1566
@josijosi1566 6 күн бұрын
ችሎታ ይስጠን ኣቅም ይስጠን ኢግዛቢሀር
@tigistnigatu6853
@tigistnigatu6853 6 күн бұрын
Tebarek tebarek tebarek tebarek
@tabetumedhin7584
@tabetumedhin7584 6 күн бұрын
Amen Almithy God The king of Kings
@DegefaDaniel-q7x
@DegefaDaniel-q7x 2 күн бұрын
Thank you for shareing this
@weynshetgamdefro6009
@weynshetgamdefro6009 6 күн бұрын
Wow 🤦‍♀️🥲glory be to universe of God for his faithfulness 💎💎💎we always celebrate 🎉🙌🏽 🎉him forever for the 26 yr ago missionary hero we praise God for !! 🤗♥️🙏🌿🙏
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 7 күн бұрын
❤❤❤❤blessed more
@FantayeArarso-i4r
@FantayeArarso-i4r 4 күн бұрын
Jesus is Lord ❤❤
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 6 күн бұрын
Tebareklign wondime
@betulatemamamanaman8370
@betulatemamamanaman8370 6 күн бұрын
አሜን አሜን
@AlemLebeta
@AlemLebeta 6 күн бұрын
Ameeen Ameeeen ❤
@AberhamBeyamo
@AberhamBeyamo 6 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@MihretKumsa
@MihretKumsa 5 күн бұрын
Wow😢😢❤
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 6 күн бұрын
❤❤❤
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 7 күн бұрын
የእንደገና አምላክ
@YofttekleTekle
@YofttekleTekle 6 күн бұрын
God bless you 4:53 4:55 4:55 4:55
@YofttekleTekle
@YofttekleTekle 6 күн бұрын
God bless you 5:33
@c.tm.u6006
@c.tm.u6006 6 күн бұрын
እየሱስ ፍቅር ነው
@FloraKranias
@FloraKranias 6 күн бұрын
ነፍሱን ስለ ሰው ልጆች አሳልፎ የሰጠ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ከቶ አላየንም አይኖርምም እሱ መርጦናል አፅድቆናል እስከመጨረሻው ወዶናል
@ብርቅነሽመንፈሳዊምድያ
@ብርቅነሽመንፈሳዊምድያ 7 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@metsehetworku2622
@metsehetworku2622 5 күн бұрын
geta yebarkeh betam nw yetemarkubet
@mariakadesse5188
@mariakadesse5188 6 күн бұрын
bless you
@ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ
@ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ 6 күн бұрын
❤❤
@safuututorial5613
@safuututorial5613 7 күн бұрын
Be blessed
@JohnAbera-b2f
@JohnAbera-b2f 5 күн бұрын
ይህ ድንቅ ልሆን ነውን? በየመን ውስጥ በጥር 2008 አጋጥሞኛል ለአመትም አስሮኝ እሱን በአክራሪ እስላም ግን አልፈዋለው ከውስጥ ስትሆን ምንም አይመስልህም ከውጭ ሆነህ ግን አስፈሪ ይመስልሀል። በእርግጥ የነጮች ታርክ ስሆን ይገናል !!!!!!!!!!
@amarignatube
@amarignatube 4 күн бұрын
ስለወንጌል ነው የሔድከው ወይስ ስደት ነው
@HabtamneshEskermil
@HabtamneshEskermil 4 күн бұрын
አንተ ሰለወደድክ እኔም አወዳለው❤
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 6 күн бұрын
በደርግ፣ጊዜ፣ክርስትያኖች፣ይታሰሩ፣ነበር፣አንድ፣የማውቀው፣ወንድም፣ነበረ፣አስረው፣ሲገርፉት፣ሞተ፣በኛም፣ዘመን፣ነበረ፣ስንታሰር፣ደስተኞች፣ነበርን፣ጌታ፣አብሮን፣ነበረ፣
@ብርቅነሽመንፈሳዊምድያ
@ብርቅነሽመንፈሳዊምድያ 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢
@maeregtesfye
@maeregtesfye 6 күн бұрын
እየሱስ ህያው ነው ሁልግዜም በሰራ ላይ ነው አየሱስ የነገሰታት ንጎሰ
@maeregtesfye
@maeregtesfye 6 күн бұрын
ፀጋውን ያበዛልህ የረዳህ ይክበር ሀሌ ሉያ
@GhUj-h8b
@GhUj-h8b 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂በጣም ልቤን ነካኝ
@lidyaworku
@lidyaworku 7 күн бұрын
አንተም ብሩክ ሁን
How Strong is Glass? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 29 МЛН
Banana vs Sword on a Conveyor Belt
01:00
Mini Katana
Рет қаралды 77 МЛН
Minecraft: Who made MINGLE the best? 🤔 #Shorts
00:34
Twi Shorts
Рет қаралды 46 МЛН
እግዚአብሔር ለሚመለሱ ይመለሳል pastor fasil hilemariyam
50:12
Cloud of Glory International Church
Рет қаралды 3,2 М.
አለምን ያስደነገጠውና የናዚን ማጎርያ ያስታወሰ የአይሁዳውያን ታጋቾች እውነታ !
25:11