በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አመሰግናለሁ የስልኬን ነገር ልንገራችሁ

  Рет қаралды 131,480

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 925
@HawiDestroyedme
@HawiDestroyedme Жыл бұрын
አቤላ አኔ ብችል ላንተ ለብቻዬ አንድ ሚሊየን ባደርግልህ ደስ ለኛል ጀግና ነህ በርታ የቀይ ባህሩ ነገር ምን ደረሰ እንኳን ደስ አለህ ጀግና
@romanhabeshawit523
@romanhabeshawit523 2 жыл бұрын
የኔ አባት እንኳን ደስ አለህ የምር በጣም ደስ ብሎኛል የቆየሁ ተከታታይህ ነኝ በዙ ቁምነገሮች አግቼብታለሁ በቻናልህ እና አሁንም ገና ታድጋለህ በርታልን የኛ ኢትዮጲያኖች በሄዳቹበት በርገጣቹበት ሁሉ ስኬታቹ እንጂ ወድቀታቹ አያሳየኝ የኛ ኩራታችን ናቹና💚💛💓
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 7 ай бұрын
❤❤❤
@abushkizer7627
@abushkizer7627 2 жыл бұрын
አቤል ብርሃኑ በኢትዮጵያ እጅግ የምወድህና የማከብርህ ድንቅ ዩቲበር ነህና ይህ ሽልማት ቢያንስህ እንጅ አይበዛብህም እንኳን ደስስ አለህ ወዳጄ
@dawitangassa2132
@dawitangassa2132 2 жыл бұрын
አቤል ላንተ ከዚም በላይ ይገባል እዉነት ስለምትነግረን እናመሰግናለን
@ALEMENA_EWNTAWCHA
@ALEMENA_EWNTAWCHA Жыл бұрын
❤አቤሎ በጣም ደስ ይላል ይገባሀል ለፍተሀል እኔም እንዳንተ መስራት ፈልጋለው እየሰራው ነውም በጣም ነው ምትመቸኘ ካንተ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት😥🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አቤል እንኳን ደስ ያለህ ጎበዝ ነህ ይገባሀል ከዚህ በፊት ፅፌልህ ነበር በዚህ ቻናልህ የእኔን ቻናል ሼር አርግልኝ ከሀገር ቤት ምግብ ነው የምሰራው ስራዬ ከተመቸህ ማለቴ ነው አመሰግናለሁ 🙏
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ 2 жыл бұрын
ላንተ ደስታ የኔ እንባ እንኳን ደስ ያለህ ይገባሀል
@alebachewlema4383
@alebachewlema4383 2 жыл бұрын
አቤል እንኳን ደስ አለህ እያልኩ ድንቅ ድርጊቶችን ለኛ አስሰህ ስላሣወቅኸን በድጋሚ ከምሥጋና ጋር የተመቸኝ ሢሆን ድንቅ ነገሮች በሀገራችን ተፈፅመው በተለይ በተለያዩ የግለሠብ ቻናል የተደበቁና ተሠርተው የታዩም ሆነ ለወደፊት በይፋ ይቀርባሉ የሚባሉ የሠውን ለጅ ሊያሥደምሙ የሚችሉ ክሥተቶችን አናያለንእና እንሠማለን ምን ያህል እውነታነት ያላቸዉ መሆኑን አንተ ባለማየትህ ነዉ ወይስ እውነታነታቸው አጠራጣሪ በመሆኑ ወይስ በኢትዮጵያ ውሥጥ የተሠሩትና ለመሠራት በዝግጅት ላይ ያሉትን ላለማስተዋወቅ ፍላጎት ስለሌለሕ ነው በሰው አገር ብቻ ፕሮግራምህን የምታስጨናንቀው የሀገራችንንም ድንቃድንቅ ያልታዩ ያልተሠሙ የማይታውቁ ጉድ የሚያሥብሉ አይጠፉም። ይቅረታ ፕሮግራምህን መናቅ እንዳይመሥልብኝ ውበት ያላብሠዋል አገራችንን እንድናውቃት የረዳል በማለት የታሠበ ነው
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
መልካም ስራ ሁሌም ያሸልማል እውነተኛ ነገር ነው ምታቀርበው ሰው አክባሪ ነህ የተቸገሩት ትርዳለህ ይገባሀል
@fekadusheferaw5776
@fekadusheferaw5776 2 жыл бұрын
አቤል እንኳን ደስ አለ የመረጃ ጥማታችንን በአንተ ነው የምረካው በሁሉም ቻናሐል ።አቤል አቁነጠነጠኝ ሲቆጥር ያሳየሀን 1,000,000 አድናቃህ የምወድ ወድሜ ረዥም እድሜ ተመኘው ከድሬዳዋ ፍቃዱ ነኝ
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 2 жыл бұрын
ይገባሀል አቤሎ ቅንነት አለህ እንኳን ደስ አለህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏽👍🏽👍🏽🤗🤗🤗
@KasayaBekl
@KasayaBekl 6 ай бұрын
አቤል የወይኑአ ልጆ እውነትም የወይኑአ ልጅ ማሀበራዊ ሚዲያን ተጠቅመህ ጠቀምከን ያውም ለበጎ ያውም ለእውቀት ተባረክ ጀግና ልጅ
@godisgreat3507
@godisgreat3507 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያለህ፡፡ ከሁሉ በላይ ደግሞ በአንተ ፊት ላይ ያየሁት ደስታ ይበልጥ አስደስቶኛል፡፡ ይህ ሽልማት የሚያሳየን አንተም ምን ያህል እውነተኛ ነገሮችን ለማቅረብ እንደምትተጋ ነውና ለወደፊቱም በርታ ለብዙዎች የሐሰት ወሬ ለሚያቀርቡ እውነትን ሰርቶ ውጤታማ መሆን እንደሚቻል ምሳሌና ትምህርት ትሆናለህ፡፡
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 6 ай бұрын
እኔ በጣም ነበር የምከታተልክ የመጀመርያክ ተከታይ ነበርኩ ግን በኮረና ሰአት የሰው ሞት ቁጥር ስታነብ በዛው የመነፈስ ጭቀት ይዞኝ መስማት አቆምኩ ሁሌም ክፉ ነገር እዳልሰማ ምንም ቻናል መከተል ፈራው ከስብከትና ከመዝሙር ውጪ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለክ አቤል የወይኗ ልጅ❤
@abiysinyatube2697
@abiysinyatube2697 2 жыл бұрын
አቤል አንተ እኮ በጣም ጀግናነህ ሁሌም አዲሥ ነገር ይዘህልን ነው የምትመጣው እንዲያውም ያንሥብሀል ባይ ነኝ
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 2 жыл бұрын
አቤላ ይገባሀል እንኳን ደስ ያለክ እኔም ላንተ ደስ ብሎኛል
@nejibmohammed220
@nejibmohammed220 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ! ለዚህ በመብቃትህ እኔንም እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡
@danielk.4183
@danielk.4183 2 жыл бұрын
ብራቮ አቤል ይገባሀል !!! እንኳን ደስ አለህ Congrats !!! ይሄ የጥረትህ የታታሪነትህና የጥንካሬህ እንዲሁም የመልካም ስብዕናህ ዉጤት ነዉ Keep it up !
@Simen1221
@Simen1221 2 жыл бұрын
አንተ በጣም ጠንካራ ነህ አቤል 600,000 ሺ subscribers እስኪ ሞላ በስልክ ብቻ ስትሰራ ነበር 💪💪💪💪💪💪💪 በቃ ጀግና ነሽ አባቴ
@meazaamare44
@meazaamare44 2 жыл бұрын
አቤልዬ እንኳን ደስ ያለክ በጣም ጉበዝ ነክ ሲያንስብክ ነው
@techwihtabi9216
@techwihtabi9216 2 жыл бұрын
1000000 ብቻ አይደለም ገና 2ኛም ትደግማለህ በርታልን ወድማችን😄።👏👏👏👍
@abitibigbos4166
@abitibigbos4166 2 жыл бұрын
1 bro
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 Жыл бұрын
ያረብ ሹፈን አቤልዬ ደስታህ ደስታዬ ነው ሳላዳምጥህና ላይክ ሳላረግህ አልፌ አላቅም በሁለቱም ይቱብህ ጡሩ ነገር ስለምሰራ ነው የምንከታተልህ በርታልን እኛንም ያግዘን ማነው እደኔ ስደት ምርር ያለው አላህ ሀገራችንን ሰላም አርጎ በሀገራችን ያልታሰበው እርዝቅ ሰቶ ያኑረን አሚን ያረብ❤❤❤
@samuel_arse
@samuel_arse 2 жыл бұрын
እንዶም ገነ ላንተ ያንሳል ኢትዮጵያ የምትፈልገው አንዴ አንቴ ያለ ሰው ነው ሰላም ለሀገራችን
@eyobaaaeyobaaa44
@eyobaaaeyobaaa44 2 жыл бұрын
ደስታህ ደስታችን ነው
@selamt8660
@selamt8660 2 жыл бұрын
ደስታህን ሳይ አለቀሰኩኝ😥💖💖
@አበባያራዱሟ
@አበባያራዱሟ 2 жыл бұрын
እኳንደስአለህአቤሉከዚበላይእደሚሆንተስፋአለኝ
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሁንም የተባረከ የተቃና የስራ ዘመን ያርግልህ
@elnatanigus1890
@elnatanigus1890 2 жыл бұрын
አቤልሻ ለአንተ ይገባሀል ጀግና ሰው ነህ ይገባሀል
@yosephabniet3815
@yosephabniet3815 2 жыл бұрын
አቤላ ኣሄ እኮ ላንተ ያንስብሀል እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ2 million እናደርሰሰሀለን
@aydanaser8540
@aydanaser8540 6 ай бұрын
እውነት ቢልጌትን እማ ትበልጠዋለህ በጣም ጥሩ ወላሂ የምር የምታቀርበው ሁሉ እዲገባን አርገህ ነው❤❤❤❤
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አቤሎ👍💪
@addisyeshitela973
@addisyeshitela973 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉des sili 🙏🙏😍😍😍😍እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 жыл бұрын
Wow Abelo congrats 🎉🍾🎈 ይገባሃል ታታሪ እና ጎበዝ ልጅ ነህ እንኩዋን ደስ አለህ you did it 👍🏼👍🏼👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ፕሊስ🙏በርታ በሉኝ። ሰብስክራይብ አድርጉኝ። 😘😘
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
አቤል እጅግ በጣም ይገባሐል።እንኮን አብሮ ደስአለን።
@kiya8741
@kiya8741 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአለክ ወድሜ👏🏽🙏🏾እኔም እዳተለመሆን ሀ ብዬ መንገድ ጀምሬያለሁ ይቅና በሉኝ🙏
@danielshewatatek2299
@danielshewatatek2299 2 жыл бұрын
እንዲሁ ራሱ የዋህ ሰው መሆንህ ያስታውቃል። አብዝቶ አብዝቶ ጨማምሮ በጎ በጎውን ያድልህ!
@misrakhiruy8482
@misrakhiruy8482 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል… መልካም ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ አቤል ሁሌም እግዚአብሄር ይርዳህ ምኞቴ ነው
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 2 жыл бұрын
ደስይላል በጣም ምክንያቱም ጥሩጥሩ ነገር ነበር የምትሠራውውው እንኳን ደሥ ያለህ እናትህ ን እንኳን ደስ ያለሽ በላት
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
አቤሎ በጣም የሚገርመው የኔ አንድ ተራ ሰው አስተዋጽኦ አለበት አይገርምም በጣም ተደስቻለሁ በርታ
@abdulfetahsaleh2013
@abdulfetahsaleh2013 2 жыл бұрын
እንክዋን ደስ ያለህ ወንድሜ አንተን ሳልሰማ የዋልኩበት ቀን የለኝም ጠዋት እንደተነሳው ምከፍተው ያንተን ዜና ነው ይገባሃል
@Roras-Aamirshow
@Roras-Aamirshow 2 жыл бұрын
Abel I'm proud of you Congratulations
@yoditgezaheng1574
@yoditgezaheng1574 2 жыл бұрын
ይገባካል ጎበዝ ነክ ዘመንክ ይባረክ
@Asaminew_tsige
@Asaminew_tsige 2 жыл бұрын
ደስታህ ደስታችን ነው አቤላ!
@zaritumekuriya8799
@zaritumekuriya8799 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@noblezaprincipe3135
@noblezaprincipe3135 2 жыл бұрын
ድስ ብሎኛል ጀግና ነሀ❤️
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 2 жыл бұрын
ሁላችንም መጀመሪያችንን መነሻችን መርሳት የለብንም ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠህን በርታ ጠንካራ ወጣት ነህ ሀገርህ ገና ከዚህ በላይ ትጠብቃለች ፈጣር ይርዳህ አሁንም ።
@tigest665
@tigest665 2 жыл бұрын
👍
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አቤሎ ይገባሀል 🙏🙏❤❤
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
የምትፈልገውን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብህ ማሰብ እንጀመርክ አውቃለው...እህቴ አንቺም ማቀድ እንደጀመርሽ አልጠራጠርም። ግን መቼ ነው ወደ ተግባር የምንገባው? ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም እኮ! መድሀኒቱ የዋጠ እንጂ ስለ መድሀኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም እኮ! ማወቅ ማሰብ ማቀድ አሪፍ ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው ሚባዛው! ዳይ ወደ ተግባር! የተግባር ህይወት ተመኘሁላቹ ሰናይ ምሽት🙏
@etssss7814
@etssss7814 2 жыл бұрын
በትክክል
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ፕሊስ🙏በርታ በሉኝ። ሰብስክራይብ አድርጉኝ። 😘😘
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ልክ ነው
@fatumaside1684
@fatumaside1684 Жыл бұрын
😂😂😂ዋው ዋው የግባሃል አቢሉዬ 💪💪💪 አብሽር እኛም እናብርታታሀልን ግን አድራ የምልህ መግዚም ተከክልኛ መርጃ እድታቅርብለን ነው እኛ ስአታቸነን መስዋት አርግን ከምዳም ጋር ሁነን ነው የምንክታትልህ ታውቃልህ እምዳም ቤት ሁነን እደሚከብድ 👏
@ethiofeshta-4280
@ethiofeshta-4280 2 жыл бұрын
💮🌼🌼congratulation🎁🎁 Abelo for golden🥇🥇🥇 play button. bravo👏👏🎉🎉You disserve more than this🏆🏆🏅
@naney6677
@naney6677 2 жыл бұрын
አቤልሻ ለአንተ ይገባሀል ጀግና ሰው ነህ ይገባሀል።and this you tube in few days 1000000 subscribers
@yordanstube8287
@yordanstube8287 2 жыл бұрын
ይገባሀል አተ በጣም መልካም ሰው ነህ የምታቀርባቸው ከውሸት የፀዳ ነው እንኳን ደስ አለህ bro😍😍
@enatemariyam5715
@enatemariyam5715 2 жыл бұрын
ይገበኸል አብ....congratulations!!
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ወደ ኢየሱስ ና አንዲሁ ከእሱ እጅ የማያልፈውን ሽልማት ትቀበላለህ ኢየሱስ ያድናል ተባረክ ❤❤
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ አቤላ ያንተን ጥንካሬ ትእግስት ይስጠን ለዩቲዩብ ብቻ ሳይሆን በዬትኛውም የህይወት ጉዞ ከቲኒሽ ነገር የመነሳት ልምድ አብዛኞቻችን ዬለንም ግን በጣም አሪፋ እደዛ ነው አቤላ ስለአንተ ቃላት ዬለኝም በጣም ደስ ብሎኛል አንድ አመቴ ነው ካወኩህ ቢሆንም ብርታትህን አስተውያለሁኝ ከዚበላይ ብዙመስራት ትችላለህ እንኳን ደስ አለህ
@haysan_technology
@haysan_technology 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታልን ለዳይመንድ ሽልማቱም እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ⭐
@yemefthebet
@yemefthebet 2 жыл бұрын
አቤላ የፅናት እና የታታሪነት ተምሳሌቴ ነህ!
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 2 жыл бұрын
አቤላ ይገባሀል ወንድሜ ጎበዝና ጠንቃቃ ሰው ነህ ዘመንህ ሁሉ የስኬት ይሁንልህ በሀይማኖትም ብርቱ እንደሆንክ ተስፋ አደርጋለው
@solomontilahun2653
@solomontilahun2653 8 ай бұрын
ይገባሀል ይገባሃል እናመሰግናለን በዚህ ቀጥል።
@abel-zp1ir
@abel-zp1ir 2 жыл бұрын
Congratulation አቤላ ይገባሀል ፈጣሪም አብዝቶ ይስጥህ ሁለት ሶስት ሚሊየን እያለ በሀገራችን ባለ ትልቅ ሰብስክራይበር እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለንም
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 жыл бұрын
ፕሊስ🙏በርታ በሉኝ። ሰብስክራይብ አድርጉኝ። 😘😘
@editorteach588
@editorteach588 2 жыл бұрын
ዋው ካንተ ስከት ስላጋራህን እናመሰግናለን እንዳንተ አይነት እውነተኛ ሰው እግዚአብሀር ያብዛልን አበሎ
@Ethiolens
@Ethiolens 2 жыл бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤
@gtethiotube9017
@gtethiotube9017 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስራዎችህ ን በጣም ነው ምወዳቸው ትልቅ ክብር ይገባሃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 I hope የሆነ ቀን ለኔም you tube advise እንደምታደርግ ሃሳቦችን
@lioncartoon2149
@lioncartoon2149 2 жыл бұрын
Abel the great man!!!
@astertamiru3963
@astertamiru3963 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ አቤሎ በየቀኑ ዜና ምሰማዉ በአንተ ቻናል ነዉ ይገባሀል በዚሁ ቀጥል ከእግዚአብሄር ጋ !!!
@romson8145
@romson8145 2 жыл бұрын
አቤሎ እንኳን ደስ አለህ አንተ ለኛ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ትልቅ አርአያ ነህ
@tube-sz4dy
@tube-sz4dy 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደሰ አለህ አቤሎ👍
@natnaelabera6284
@natnaelabera6284 2 жыл бұрын
ይሄን ኮሚንት የምታነቡ ኢየሱስ ይወዳችኋል ለእናንተ ሲል ሞቶላችኋል ስለዚህ ኢየሱስን የግል አዳኛችሁ አርጋችሁ ተቀበሉ
@darusalamtube9737
@darusalamtube9737 Жыл бұрын
وَإِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ أَأَنتَ قُلْتَ لِلنَّاسِ اتَّخِذُونِي وَأُمِّيَ إِلَٰهَيْنِ مِن دُونِ اللَّهِ ۖ قَالَ سُبْحَانَكَ مَا يَكُونُ لِي أَنْ أَقُولَ مَا لَيْسَ لِي بِحَقٍّ ۚ إِن كُنتُ قُلْتُهُ فَقَدْ عَلِمْتَهُ ۚ تَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِي وَلَا أَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِكَ ۚ إِنَّكَ أَنتَ عَلَّامُ الْغُيُوبِ አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡
@Mercifull_31
@Mercifull_31 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@handl8buni
@handl8buni Жыл бұрын
mnew ​@@Mercifull_31
@user-kirubel
@user-kirubel Жыл бұрын
Mn yagenagnewal kezi video 😂😂
@BIniyamTaye-sm5gt
@BIniyamTaye-sm5gt 11 ай бұрын
You 😢
@erinatey2165
@erinatey2165 2 жыл бұрын
U deserv it, b/se, u send true news and I like the way u speak, congratulation
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
ሰው የለፋበትን ሲያገኝ ደስ ይላል በርታ አቤላ don't give up💖💪
@SolomonDesta-qj7nm
@SolomonDesta-qj7nm 8 ай бұрын
እንካን ደስ አለ አቤል ወንድሜ❤❤❤
@Mrandyreacts
@Mrandyreacts 2 жыл бұрын
First - I'm really happy for u ከምር!☺️🔥 Second - Yab መሀል ላይ ምን አስቦ ነው ድምፁ ድምፁ የሚለው😠 ከዚ በላይ ምን ይሁን የኔ እንደዚ በተሰማልኝ እየጮኩ እኮ ነው ማወራው😂😂😂 Third - ቢልጌት እኮ ሀብቱን በትንሹ ከፍ ለማድረግ ብሎ ነው😂 አስበው Reaction Video ቢጀምር😭(ስለ ሳሮን)☹️😂😂lol
@etsegenettesfaye1564
@etsegenettesfaye1564 2 жыл бұрын
ይገባሀል እንኩዋን ደስ አለህ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 2 жыл бұрын
በርታ የአቤል ቤተሰቦች ወደኛም ገብታችሁ አንዳንድ ኢስላሚክ ደርስ ታገኛላችሁ💐💐💐
@SurafelZerihu
@SurafelZerihu 8 ай бұрын
አቤላ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉የ Tertullian ታርክ ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@liya-ih3xg
@liya-ih3xg 2 жыл бұрын
አንድ ዩቱበረ እንኳን ደስ አላሉህም 😳 ይገባሀል አቤላ የሰራ መስራት ዉጤት ያሳየኸን ኑረልን!🙌💫
@mulugetkifile2096
@mulugetkifile2096 Жыл бұрын
congera አቤላ ደሥ ሥላለህ ደሥብሎናል
@yaredzemene5635
@yaredzemene5635 2 жыл бұрын
አቤለዬ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናለ እኔና ጓደኞቼ!!!
@Salvatore-mj2on
@Salvatore-mj2on 2 жыл бұрын
Congra abel ይገባካል ከዚ በላ እንደምትሆን አልጠራጠርም 👏👏👏👏
@thespectators7458
@thespectators7458 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ቀጣይ በ2M Sab እንጠብቅሀለን በርታ 💚💛❤️
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና እንኳን ደስ አለክህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🌹🌹በጣም ደስ ይላል።በርታ ጎበዝ
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity 2 жыл бұрын
congratulation brother, you did it. it feels amazing to be the first in what ever you are doing, i have a channel which focused on education. it's called "Ethiopian Logisticians Community" and i am the first person to open KZbin channel with this idea in Ethiopia, and i hope one day i will break the records like you
@jerusalemworkenehe8146
@jerusalemworkenehe8146 2 жыл бұрын
Congratulations!! Keep up the good work!! Your happiness makes us happy too! I like your 2nd chanal የወይኗ ልጅ!! አሁንም እግዚአብሔር የእጅህን ሥራ የባርክልህ እላለሁ። ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
@zainbshamba1901
@zainbshamba1901 8 ай бұрын
ይገባሃል አቤል ወድማቺን❤❤❤
@tmd2310
@tmd2310 2 жыл бұрын
እእእልልልል አቤሎ ደስታህ ደስታችን ነው እንኳን ደስስ አለህህ መልካም ሰው
@ermiermilaw5668
@ermiermilaw5668 2 жыл бұрын
wow አሪፍ ነው እኔንም እንድጀምር ቀሰቀስከኝ በስልኬ ማለት ነው እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ደስታክ ደስታችን ነው❤👍🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Congratulations 🎊🎊 ይገባሀል አቤሎ 👏👏👏
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 10 ай бұрын
አቤሎ እኳን ደስ አለክ ደስ ብሎናል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zelalemanimut
@zelalemanimut 2 жыл бұрын
አቤሎ አንተ ልዩ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ። በበኩሌ ከአንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ።
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 2 жыл бұрын
እንኳን ደአለህ፡ ለምቀጥለው መልካም እድል።
@moonboy-d4z
@moonboy-d4z 9 ай бұрын
Brta yene abat bexam des tlal geta yibark
@hiwotenigatu2543
@hiwotenigatu2543 2 жыл бұрын
Fantastic! keep up the good job👏
@MrDesuHN
@MrDesuHN 2 жыл бұрын
CONGRATULATIONS BROTHER ይገባሃል ::
@የኔየሙሉልጅ
@የኔየሙሉልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ አቤሎ የልፋትክ ዉጤት ነዉ
@Netsi587
@Netsi587 5 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ🎉Congregation
@SamiraSamira-ek5uq
@SamiraSamira-ek5uq 2 жыл бұрын
ጌታሆ.እኔ.ከአንተ.በላይ.ተደሰትኩ.አሁም.ይቅናክ.ወንድሜ😘😘😘
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 2 жыл бұрын
ያንስብሃል አንተ ጀግና ዘመንህ ይባርክ የወይኗ ልጅ
@msntamru5321
@msntamru5321 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ አቤል በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ቻናልክን እከታተላለሁ ጥር ያለ መረጃ የምታቀርብ ከሆነ ሁሌም ተከታይ ይኖርካል በርታ በዚሁ ቀጥል፡፡
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
እጂግሲበዛ ታታሪ ጠካራልጂነህ ይገባሀል ሀቢቢ
@munamuna3965
@munamuna3965 Жыл бұрын
ይጋበአል እኒኳን ደሰለህ
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
Congratulation!! Abela.....ይገባሃል 👍
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 436 М.
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 313 М.