በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?

  Рет қаралды 24,424

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@Mihrete_Ab
@Mihrete_Ab 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አንተን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ፡፡
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 Жыл бұрын
በዚህ ላይ ብዥታ ነበረብኝ አሁን ተረዳሁት። ተባረክ
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
ተባረክ መንፈስ ቅዱስ በአንተ አልፎ አስተምሮኛል በጣም እወድሃለው ተባረክልኝ ፓስተር
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Жыл бұрын
ኦ ግሩም ነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጥያት ያነጻል
@lalisebenku
@lalisebenku Жыл бұрын
❤❤❤ Thank you!!
@melkamukejela6561
@melkamukejela6561 Жыл бұрын
Grace always! Bless to be the name of the Lord. ዘመንህ ይባረክ ወንድም ዳዊት ፋሲል❤❤❤
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ
@christineimhof8615
@christineimhof8615 Жыл бұрын
Thanks Dave ❤
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ይህ መገለጥ ከረጅም አመት በኋላ ለእኔም ተገለጠልኝ
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj Жыл бұрын
ላልዳኑት በኢየሱስ ማመን ይሁንላቸው
@tarekegnfancho
@tarekegnfancho Жыл бұрын
Geta yibarek Dave, esti ehnn kiflm betecemar abraraln, “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” - ማርቆስ 16፥16
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you
@enkenasefa190
@enkenasefa190 5 ай бұрын
Thank you
@biniyamabera7147
@biniyamabera7147 Жыл бұрын
Wow it is amazing may God give you grace abundantly❤❤
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
❤❤
@Betelhem439
@Betelhem439 Жыл бұрын
ፀጋ ይዛሌህ ዴቭዬ
@shofewoyesa4227
@shofewoyesa4227 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ።ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነዉ።
@SileshTeshome
@SileshTeshome Жыл бұрын
silase simi yemibali negeri yelemi
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ወንድሜ ዴቭ የጌታ ጸጋና ሰላም ምህርት ይብዛልህ! ❤
@abeldebero9167
@abeldebero9167 Жыл бұрын
ብሩክ የሆንክ የአካሉ ብልት።❤❤
@Eliastube596
@Eliastube596 Жыл бұрын
God bless you dave ❤❤❤
@workufentahun4405
@workufentahun4405 3 ай бұрын
ተጠማቂዉ ሲጠመቅ በኢየሱስ ስም እየለ ይጠመቃል አጥማቂዉ ግን በአብ በወልድ ስም ያጠምቃል ማለት ነዉ። ነገር ግን ብዙዎች ሳይገባቸዉ ቀርቶ በኢየሱስ ስም እያጠመቁ ከእዉነተኛዉ መንገድ ስተዋል። ምሳሌ only Jesus ነን የሚሉት
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
የምፈልገውን አገኘሁት
@bekimeron150
@bekimeron150 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ፀጋ ያብዛልህ😊😊😊😊
@henokseifu2800
@henokseifu2800 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@saramulugeta-jit
@saramulugeta-jit 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@masiyeegetalegyeegetaalig7093
@masiyeegetalegyeegetaalig7093 Жыл бұрын
Geta yibarekeh
@mathewosterfa
@mathewosterfa Жыл бұрын
በመጀመርያ ደረጃ ዴቭዬ ምድር ላይ መኖርህ ብዙ እየጠቀመን ነውና እግዚአብሔር እድሜንና ጤናህን ይጠብቅልን:: የ Dave ትምህርት 99.9999% ደጋፊና ተከታይ ነኝ ግን በውሃ ጥምቀት አስፈላጊነት ልዮነት አለኝ:: ይህ ልዮነታችን የተፈጠረው ደግሞ - ዴቭ ምድር ላይ ሶስት ወገኖች አሉ ብሎ ስለሚረዳ ነው:: እኔ ግን ተጨማሪ አረተኛ "የእግዚአብሄር እስራኤል የተባሉ ሌሎች አሉ ብዬ ነው የማምነው:: እነዚህ ደግሞ የመንግስት ወንጌል እንጂ በፀጋ ወንጌል አልተሰበኩም:: ስለዚህ መንግስት ወንጌል በውሃ መጠመቅ optional ሳይሆን ግዴታ ነው:: ይህ ነገር በፀጋው ወንጌል ውስጥ አናገኘውም:: ጳውሎስም የውሃ ጥምቀትን ተግባር ሲያስተምር አናይም:: ይልቁንም ለመጥመቅ አልተላኩም ብሎ ነው የደመደመው::
@Hager_wedad
@Hager_wedad 6 ай бұрын
ከ 3 ወይም ከ 4 አምላክ አንደኛውን በትክክል ብታውቀው ትድናለህ
@jesussaves3904
@jesussaves3904 Жыл бұрын
tebarekgn
@kalkidanterefe3751
@kalkidanterefe3751 Жыл бұрын
Tebarek ! ጥያቄውን የሚመጥን መልስ።
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
እንደው እንዴት እንደሚገባኝ ሁሌም ስታስተምር
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 3 ай бұрын
ይሔኛው ለኔ አልገባኝም የጥምቀቱ ጉዳይ አጥማቂና ተጠማቂ
@7_sci
@7_sci Жыл бұрын
Eebbifami
@kebedeeshetu4902
@kebedeeshetu4902 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ። እንኳን እግዚአብሔር አንተን ጠራ ጸጋ ይብዛልህ። እግዚአብሔር ዓምላክን ስለ አንተ አመሠግናለሁ።
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 7 ай бұрын
Silas Yemil yetale temaqiw besilas sim yatemqal yemil
@adisufaliso8606
@adisufaliso8606 Жыл бұрын
geta egziabher yibarekh yiqirta! timhirth lay andi tiyake alegn tetemakiwu sitemeki gize iyesusin yiteral woy????
@SinkeMura
@SinkeMura Жыл бұрын
Men malet niw yealm gata ?ticlenawen simun tirawo astmerwo ygatn sim ymetra yidnal ylal men malet new ygatan sim metrat?
@HuluBersu-y6e
@HuluBersu-y6e 5 күн бұрын
ከሀጥያት ለመዳን ጥምቀት በኢየሱስ ስም ብቻ ነው ሐዋ 2:38 አንብብ
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 Жыл бұрын
ደጋግሜ እሰማለሁ
@sami2utube
@sami2utube Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ የሚለው ማብራሪያ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ጥምቀት የኃጢአት ስርየትን አያስገኝም፣ ከእግዚአብሔር ኅብረትን ብቻ ይሰጠናል ያልከው ከአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ አንጻር ስሕተት ነው፡፡ ምክንያቱም አጥማቂው የሥላሴን ጠርቶ ማጥመቅ የሚችለው ተጠማቂው በኢየሱስ ማመኑን አይቶ ነው፡፡ ካልሆነ መጀመሪየውኑ ጥምቀት አይደለም፡፡ ሰው ተጠምቆ የኃጢአት ስርየት ካላገኘ እንዴት ከነኃጢአቱ ከጻድቁ እግዚአብሔር ጋር ኅብረት መፍጠር ይችላል!! አይገጥምም፡፡
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 Жыл бұрын
የኃጢአት ስርየት ለማግኘት አትጠመቅም። የኃጢአት ስርየት ስላገኘህ ትጠመቃለህ።
@sami2utube
@sami2utube Жыл бұрын
@@natnaeltesfahun7780 የኃጢአት ስርየት ካገኘሁ በኋላ የእኔ መጠመቅ ምን መንፈሳዊ ፋይዳ ወይም ጥቅም ይኖረዋል?
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 Жыл бұрын
ቪዲዮውን በደምብ ስማው።
@wondimugedebo
@wondimugedebo Жыл бұрын
ውዝግብ የሆነ ስብከት :- "እኔ በሥላሴ ስም አጠምቃለሁ ፤ ተጠማቂው በኢየሱስ ስም ይጠመቃል " ማለት ምን ዓይነት አባባል ነው ??
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 Жыл бұрын
ደቭ እስኪ ስለዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ትምህርታዊ ማብራሪያ ብትሰጠን ብዙ ሰው እንደሚጠቀም አምናለሁ ክፍሉ 1ኛ ቆሮንቶስ 15 :20 - 28 በጣም ብዙ ሰው የሚቸገርበት ጉዳይ ነው በተለይ ልጁ ራሱ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል የሚለው ዓረፍተ ነገር !!
@TesfayeMamo-d1u
@TesfayeMamo-d1u 5 ай бұрын
በዚጉዳይ ብዥታ ነበረኝ በተለይ ሐዋርያት ስራ ሳነብ።አገልጋይም ጠይቄ አይሁዶች ስለሰቀሉትነው በስሙ ሀዋሪያቶች ያጠመቋቸው ይላሉ ።
@sofoniyashailemariyam1023
@sofoniyashailemariyam1023 6 ай бұрын
በቃልም ወይም በስራ የምታደርጉትን በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት
@tarikuMiesa
@tarikuMiesa 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይቅር በላቹ, ሳሙና,ኦሞ ---ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እንዴት ይገናኛል?
@Hager_wedad
@Hager_wedad 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ማስተዋሉን ይስጥህ ጥምቀት በእየሱስ ስም ብቻ ነው፡፡ ዮሐ. 14፥26 "አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።" ከዛም መንፈስ ቅዱስ እየሱስ ያስተማራቸውን ባሳሰባቸው ሰዓት ሐዋ. 2፥38 “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” “ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፤” እዚጋ አንተ ያስተማርከው ነገር የለም እኛ በአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እናጠምቃለን እናንተ በኢየሱስ ስም በሉና ተጠመቁ አይልም ከተሳሳትኩ አርመኝ - ሐዋርያት 19፥5
@IyasuOlkeba11
@IyasuOlkeba11 5 күн бұрын
silaz, be Ab sim manoo? be wald sim mano?
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@AshenafiTadesse-y3s
@AshenafiTadesse-y3s Жыл бұрын
የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም ማነው ? መጀመሪያ ይህን ማወቅ አለብህ ሌላው አጥማቅው የሥላሴን ስም ይጠራል የሚትለው ከየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አነበብከው? ስጀመር ሥላሴን መጽሐፍ ቅዱስ አያውቀውም ስለጥምቀት የመጽሐፍ ቅዱስን አስተምሮ ክደህ የራስህን መረዳት ለመግለጽ ሞክረሃል ነገር ግን በአካል ባገኝህ በደንብ እጠይቅህም አስረዳህም ነበር ያም ሆነ ይህ ጊዜው ሳያልፍብህ ቶሎ ተጠምቀህ የኃጢአትን ሥርዓት ፣መዳንን አግኝ፣ ክርስቶስን ልበስ ፣ከክርስቶስ ጋር አንድ ሁን፣ዳግም ተወለድ ...
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 4 ай бұрын
Mathew 28;19
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 4 ай бұрын
Silasen metsaf qidus ayawukewum kemaletik befit anten metsaf qidus yawukal wey
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 4 ай бұрын
Kristosihin libes be maletik altesastkim xiyaqew yetignawun kristosin new ye tekilen kehone antem bitawelkew yishalal ahun tolo bile gize eyale ye metsaf qidusin kristosin libes
@yohanes9119
@yohanes9119 Жыл бұрын
እኔ ትምህርቶችህን በደንብ ነው ምከታተለው ወንድሜ. ጥምቀት ሃጥያትን ያስተሰርያል. በ ስሙ የ ሀጥያት ስርየት ሚገኘው እርሱ እንዳለው ስለ ተጠመቅን ነው. ሃጥያታቹህ ይሰረይ ዘንድ ተጠመቁ ነው ሚለው. “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” - ሐዋርያት 2፥38
@WendemagengiRegasa-ru8ci
@WendemagengiRegasa-ru8ci Жыл бұрын
Wedet wedet atasat kalun atazanfewu betkikl tenager lemehonu nsehana yeatiyat sryet keyerusalem jemrobeahzab hulu ysebekal yemlewun kal leman tewukewu?
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 Жыл бұрын
ጌታችን እየሱስ ያዘዘን ማድረግ የለብንም? ማቴ 28 :19-20 በእየሱስ ስም ብቻ አላለም
@NetsanetBeyene-m1r
@NetsanetBeyene-m1r Ай бұрын
Are ante sew mamew yetemke beza temekete
@wondimugedebo
@wondimugedebo Жыл бұрын
ጥምቀት ኃጥአትን የማያስተሰርይ ከሆነ መጠመቅ ለምን ያስፈልጋል ?? ጥምቀት በኢየሱስ ስም ተከናውኖ ኃጥአትን ያስተሰርያል ።
@jitudejene823
@jitudejene823 Ай бұрын
ጥምቀት ያስፈለገው መጽሐፍ ቅዱስም በግልጽ እንደሚነግረን በሞቱና በትንሳኤው መተባበርን ለማሳየት ነው። ሀጢአት ግን የሚያነጻው የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው።
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 6 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠመቁ ብሎ ያዘዘው ጴጥሮስ እንጅ የሚጠመቀው ሕዝብ ነው እንዴ መመሪያ ያወጣው ይህ ሰው ግን ምን አይነት ጠማማ ነው የእግዚአብሔርን መንገድ አታጣምም ፓስተር
@hailedxn4851
@hailedxn4851 Жыл бұрын
Lezihu ye sehetet negegerh neseha yemetegebabet ken endetagegn lemenaye new, sichrgereh atemaki ena tetemaki maket jemerek, Eseti manew be selasie sem atemeko yemiyawekew, be metsehaf kudus weset? semi agegnehu tebelo endih bedeferet temeket ayadenem telaleh? Ye kalu fechi yaberaleh
@abeldebero9167
@abeldebero9167 Жыл бұрын
አባ መጀመሪያ ቃሉን አንብብ አትሞጣሞጥ ዝም ብለክ የዳዊት ትምህርት ዪመስል እንደቃሉ እንደሚያስተምር አዘንጋ ጊዜ ስጥ ለቃሉ።
@HayuluZerhan
@HayuluZerhan 7 күн бұрын
ማብራሪያህ ልክ አይደለም የልብህ ፈቃድ ነው ያወራኸው አንዳንዴ ትገርመኛለህ የማይገናኝ ነገር ታገናኛለህ
@biniyamefessha9448
@biniyamefessha9448 5 ай бұрын
መፅሀፋ ቅዱስን አታውቀውም ያልተጻፈ እየተናገርክ ፍርድ ይጠብቀሀል
@mulugetaalemu370
@mulugetaalemu370 Жыл бұрын
“በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።” - ሐዋርያት 8፥16 በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር የሚለው አጥማቂው ነው ተጠማቂው የጠራውን የሚያመለክተው? በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር ማለት አጥማቂውም ሆነ ተጠማቂውም አንድ ስም ኢየሱስን ብቻ መጥራታቸውን ነው የሚያመላክተው።
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
Tekekl ena atmkww nebr ayidelm iko tetmkew nebr Astwel .sel tetmakiw new yeminagrew 😊
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
“በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።” ሐዋርያት 8፥16 yehe new ayidel yemilewem ተጠምቀው ነበረ ነው የሚለው እንጂ አጥምቀው ነበረ አይልም አስተውል
@mulugetaalemu370
@mulugetaalemu370 Жыл бұрын
@@martha_Alemu ከአጥማቂው አንዱ የሆነው ሐዋሪያው ጴጥሮስ በሐዋ 4:12 ከሰማይ በታች የተሰጠኝ ስም ያለው ማንን ነው? በሰማይ ሆነ ከምድር በታች የሚያንበረክከው ስም የቱ ነው?
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
@@mulugetaalemu370 የሐዋርያት ሥራ ላይ 4.12 ስለ ጥምቀት ነው እንዴ..ስለ ጥምቀት ብቻ ላይ የሚናገረውን ብቻ ተናገረ አትቀላቅል😇 ጥምቀትም ለድህነት አይደለም.... ማቴዎስ ወንጌል 28 .18 -20 .. አጥማቂው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ይላል.. ተጠማቂው በኢየሱስ ስም ነው.. በሐዋርያት ስራ ላይ እይ ኑ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ..
@Hager_wedad
@Hager_wedad 6 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የመጨረሻው ዘመን የውሸት ነቢይ የተባሉት እነዚህ ናቸው
@BereketDele
@BereketDele Жыл бұрын
በጣም የተሳሳተ ትምህርት ነው አዕምሮ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እስት አስተውሉ አጥማቅው በስላሴ፣ተጠማቅው በኢየሱስ ሰም የምል የተነጣጠሌ ትምህርት እውነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም
@BiritishDegu-tn3vl
@BiritishDegu-tn3vl Жыл бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እና እየሱስ ይቃረናሉ እንዴ ?
@jossy282Aba
@jossy282Aba Жыл бұрын
ግራ ገብቷል ማለት ነው አይዞህ ግን ደጋግመህ አደምጥ
@YakobChubo
@YakobChubo 11 ай бұрын
ወንድሜ ስላሴ አምላክ አይደለም ።ስላሴ ማለት ሦስትነትና አድነት የምል ፍች ይሰጣል ።ይህን ሀሳብ የምገልጥ ዓረፍተ ነገር አለ።ማቴ 19-21 ልብ በል ወንድም አንድ አምላክ በሦስት አካላት ተገለፀ (አብ:ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ) ነው ።
@yetnayettesema
@yetnayettesema 11 ай бұрын
ፈጣር ይግለጥልህ።
@ermiasbarasa7557
@ermiasbarasa7557 6 ай бұрын
ጊዜ ሰተህ ታላቁን መጽሐፍ አንብብ ፣ አሰላ ።
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሃሳብ የሰው ልጅ በላከው ልጅ በወልድ አምኖ እንዲድን ነው።
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 Жыл бұрын
ሰው ደንነት ሳይማር በህፃንነቱ ቢጠመቅ ልክ ነው???
@jossy282Aba
@jossy282Aba Жыл бұрын
መልሱ እዚሁ ነው ይህን ትምህርት ደግመህ ስማ
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 3 ай бұрын
ኧረ በየሱስ ስምም አልገባኝም ።በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቋቸው ይላል።የተጠመቀ ደሞ የኢየሱስን ስም መጥራቱ ግድ ነው።ጥምቀት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ነው
@Girma-wq8lm
@Girma-wq8lm Жыл бұрын
ወንድሜ ፦በዮሃንስ ወንጌል ምእራፍ ።5 ቁጥር 30 _47 አንብብ።የኢየሱስ ከራሱ አንደበት የተናገረው ፣ከራሱ በላይ ምስከር መቀበል ይበልጣል። ከሁሉ በላይ ልትቀበለው የሚገባ ምስክር ነው።
@Abel-n3u
@Abel-n3u 9 ай бұрын
ለምን የሐዋርያት ስራ 22:16 ብቻ ትጠቅሳለህ? ጥምቀት እሱጋ ብቻ ነው እንዴ ያለው? ጌታ ያዘዛቸው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እንዲያጠምቁ ነው::
@BereketDele
@BereketDele Жыл бұрын
በአብ በወልድ ስም መጠመቅ ሰርየት ካላመጣ ለምን ታጠምቃላቹ???
@deresseayenachew2631
@deresseayenachew2631 3 ай бұрын
ሐሰት ነው። ራሳችሁ አንብቡና ፍረዱ። “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” - ሐዋርያት 2፥38 “ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሰበከላቸው ፊልጶስን ባመኑት ጊዜ፥ ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ።” - ሐዋርያት 8፥12 ሐዋርያት 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁷ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ። ⁴⁸ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ሐዋርያት 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁶ በመንገድም ሲሄዱ ወደ ውኃ ደረሱ፤ ጃንደረባውም፦ እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው። ³⁷ ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ። ³⁸ ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም። በምንም ዓይነት ይህ ሰው ከሚዘላብደው ጋር አይገናኝም። ጌታ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ ቢላቸውም በኢየሱስ ማጥመቃቸውም ምንም ስህተት የለውም ምክንያቱም ጳውሎስ ጥምቀት ሲያስተምር በትክክል አብራርቶታል። ይኸው አንድ በጌታ የዳነ ሰው ክርስቶስ በውን የሞተውን ሞትና የተነሳውን ትንሳኤ መታሰብያ ለአንድ ሴኮንድ ውሃ ውስጥ በመጠምቅ በውሃው ውስጥ ተቀብሮ ይነሳል። ሞቱን በሚመስል ሞት ትንሳኤውን በሚመስል ትንሣኤ የሚባለው ለዚህ ነው። በአብ፣በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ በጌታ የዳነ ሰው ቢጠመቅ ልዩነት የለውም። ምክንያቱም አብ ልጁን ሞቶ ዓለም እንዲያድን የስጠበትና መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሳበት ሁሉ ዓላማ አንድ ነውና። የክርስቶስ ሞትና ትንሣኤን እንደ ቃል ኪዳኑ መፈጸሙ ነው። በኢየሱስ ስም መጠመቅም ከኢየሱስ ጋር ሞቶ መነሳት መታሰቢያ ነው። እነዚህ የንባብ ክፍሎች ላይ ምንም የአማኙን ጥያቄ አይጠቅምም። እንዲሁም ፈሪሳውያን በኢየሱ ስም እንዳያስተምሩም ስለተከለከሉ ሐዋርያቱ የክርስቶስ ሞትና ትንሣኤን ትኩረት አድርገው ስለአገለገሉም ነው። “ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤” - 2ኛ ጴጥሮስ 2፥1 ስለዚህ እባካችሁ “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥1 ሐናንያ ለጳውሎስ ያለው ሮሜ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን። ⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤ ሐናንያ ያለውን ይህንን ነበረ ሐዋርያት 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ሐናንያም ሄዶ ወደ ቤቱ ገባ፥ እጁንም ጭኖበት፦ ወንድሜ ሳውል ሆይ፥ ጌታ፥ እርሱም በመጣህበት መንገድ የታየህ ኢየሱስ ነው፥ ደግሞ ታይ ዘንድና መንፈስ ቅዱስ ይሞላብህ ዘንድ ላከኝ አለ። ¹⁸ ወዲያውም እንደ ቅርፊት ያለ ከዓይኑ ወደቀ፥ ያን ጊዜም ደግሞ አየ፤ ተነሥቶም ተጠመቀ፥ ቢጠመቅ በዚህ ደረጃ በስህተት መተርጎም አይገባም። ፍሲል የወሰደው “አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።” - ሐዋርያት 22፥16 ስሙን ሲያሳድድ የነበረው ስሙን እየጠራ
@EyobAlemu-zc8pw
@EyobAlemu-zc8pw Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sHK1o6VpeJqnoas hulgize mastemar bicha sayhon andande memarm yasfelgenal yeteseten menfes kidus hulgize indinastemr bicha sayhon indinmarm yemiyadrgen new isk bzeh video inmar
@EyobAlemu-zc8pw
@EyobAlemu-zc8pw Жыл бұрын
yale timket dagimegna meweled ale ende ;kalteweledn medan ale inde
@SileshTeshome
@SileshTeshome Жыл бұрын
ara gra yetegaba timirti hawarti irasu beyesus simi no yetxemekuti mestafu medani be lela yelemi yilali be yesusi simi inxemku mesafi kidsi yazali
@mekele-d4n
@mekele-d4n Жыл бұрын
ከየሶሻልሚድያው ትምርትለቃቅሞ ከመቀባጠር ወደቤተክስያንሂዶ ከሚያቁሰዎች እግርስርተቀምጦ መማር።ዳዊት።መሽቶብሀል።ቶሎብለህወስን።ቀደዳ፣ሐሜት፣አሽሙር፣ዲስኩርምንይጠቅማል??
@abelayele4175
@abelayele4175 Жыл бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 3:21፤ ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 6 ай бұрын
አቤት እውቀት! ፖፖፖፖፖ little knowledge is dangerous እንደምባለው ትንሽ ወይንም አንድ ሁለት ጥቅስ ካወቁ መጽሐፍ ቅዱስ እንደጨረሱ ነው አይደል የምቆጠረው?
@yonasteshome1270
@yonasteshome1270 2 ай бұрын
“ወንድሜ ቃሉ የገባህ አልመሰለኝም” ተምታቶብሃል ሳይገባህ ደግሞ እንደገባው ሰው ሆነህ ሌሎችን ለማሳት መሞከር ሃጢአት ነው፡፡ አንተ የተረዳኸው በምድራዊ እውቀት ነው መጽኃፍ ቅዱስ በምድራዊ እውቀት አይተረጎምም፡፡
@YohannisMekuanint
@YohannisMekuanint 11 ай бұрын
ዉሸት ዉሸት እግዚአብሔር ይቅር ይባልህ አንድም ቦታ ጥምቀት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም ተጠምቀዉ አናይም ጥምቀት በኢየሱስ ስም ነው ለዚህ መስክር መንፈስ ቅድስ ነው ሐዋርያት ስራ 2:36 10 43 አንተ ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለመሆኑ መሰጃ አላህ ? ቃሉን በግልፅ ኢይተቀወምክ ነው
@EphremMilikias
@EphremMilikias 2 ай бұрын
እናሳ ወንድም ዮሐንስ፣ የኢየሱስ ትእዛዝ ስህተት ነው ልትለን ነው? ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
@kasauhnyeilmagbrmden2395
@kasauhnyeilmagbrmden2395 2 ай бұрын
ሰው ሁሉ ሰብሰበህ የት ላይ ከያዝከው ፈፃፍ ስላሴ የሚል ኬት አገኘሆው አትሳቱ እግዛብሄር አይዘበትበትም መጀመሪያ አንተ ስለ ዌንጌሉ በደንብ ሊገባህ ይገባል ሰው የሐዌሪያት ወኒጌል ሲርዳ ሰው ሐይምሮ ይገፈታል መፃሐፍትን ያሰተውሉ ዘንድ አምሮወቸውን ከፈተ ተብሎ ተፃፈ እንጂ ስላሴን ሰወሰትነትን ወይ ትሪኒቲ አልተባለም አንዱን አምላክ ሰም እየሱስ ተባለ እንጂ ሰላሴ አልተባለም አዲሲ ኪዳን የእየሱስ ዌኒጌል ይላል እንጂ የስላሴ የሚል አልተፃፈም አንተ ኬኤት አመጣኸው እግዛብሄርን የማያውቁት ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶሰ የማይታዘዙት ይበቀላል ተብሎ ተፅፈዋል አንተ ስላሴ ሰወሰት ፊደል ያለው ኬየት አምጥታቹሁ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አስገባቹሁት ከብዙ ግዜ ለዚህ ፍርድ የተፃፉት ወደናተ ሾሉኮ ገብቶዋልና ጌታችንና የአምላካችን ቢቻውን ያለውን እየሱስ ክርሰቶሰን ይክዳሉ ተብሎ ተፅፎዋል ሮሞ 1.18 አንብቡ እየሱስ አብ ነው
@MikiYesesayas-yv6mi
@MikiYesesayas-yv6mi Жыл бұрын
እኔ ጥያቀ አለኝ እንዳታልፈኝ ስለጥምቀት ልክ ነሽ አጥማቅው ለምን የኢየሱስን ስም የጠራ አያጠምቅ ስላሴ ማለት እኮ መጻሕፍ ቅድስ ውስጥ የለም
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አብ፥ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የለም ወይ?
@abrahamermias3854
@abrahamermias3854 Жыл бұрын
silase maletiko abb wolid menfesekidus sosit akalat yalew andi amiak yemil ye asitimro malet nw esum kezelalem yenebere nw triunuty malet nw
@MikiYesesayas-yv6mi
@MikiYesesayas-yv6mi Жыл бұрын
"ተጠማቅው ብቻ አይደለም አጥማቅው ስያጠምቅ በኢየሱስ ስም ማለት አለበት ለምን ካል በቆላስይስ 3=17 በቃል ብሆን... የምታድሪጉት በታ በኢየሱስ ስም አድሪጉ ይላል ይህን ጥቅስ ምን እናድሪገው
@zeetafesse732
@zeetafesse732 Жыл бұрын
እኔ በጣም ይገርማል ትንሽ ቆይቶ እነ ጳውሎስ ተክዶ ሁሉም በራሱ ይፅፋሉ በእብ በወልድና መንፈስቅዱስ እጥምቁ የሚለው ለመስረዝ ነው ውብ እባት ወልድ እየሱስ መንፈስ ቅዱስ እፅናኝሢሆኑ እንድ ናቸው
@yacobabraham5632
@yacobabraham5632 Жыл бұрын
non sense
@ElEl-hd2ps
@ElEl-hd2ps Жыл бұрын
ሲጀመር ተጠመቁ ብቻ አይልም ሌላ ቦታ ላይ ጳውሎስ የኤፌሶንን ሰዎች በኢየሱስ ስም አጠመቃቸው ይላል እንጂ ስሙን ጥሩ አላለም
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 Жыл бұрын
ምዕራፍ እና ቁጥር?
@dawitfassilministries
@dawitfassilministries Жыл бұрын
እባክዎን በኢየሱስ ስም አጠመቃቸው የሚለውን ጥቅስ ፈልገነው ነበር ቢሰጡን?
@InnocentCoffee-zw3we
@InnocentCoffee-zw3we 3 ай бұрын
ይህ ከባድ ስህተት ነው። እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ። እናንተ የምትሰሙ ከዚህ ስህተት ትምህርት ተጠበቁ።
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Жыл бұрын
ጥምቀት አሁን በዚህ ዘመን ላላለን አማኞች አያድንም መታሰቢያ እንጂ !!!! በእየሱስ ስም ተጠመቅ የተባሉት እኮ ገዳዮቹ (ክርስቶስን አምነው ላልተቀበሉት ነው) እንዴ ዴቭ እና ሐዋርያቶቹ በአንተ አስተምህሮ መሰረት ትክክል ናቸው ማለት ነው እንዴ ??? ጥምቀት አያድንም
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Жыл бұрын
የሐዋርያት እምነት ተከታዮችን ማለቴ ነው ወይም በትሪኒቲ የማያምኑትን)ለማለት ፈልጌ ነው
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Жыл бұрын
እረ ዴቫ ኦንሊ ጂሰስ ሆነክ አረፍከው ጭራሽ እረ አሁንስ ቀላቀልክ በፊትም ትቀላቅል ነበር አሁን ግን በጣም ነው የቀላቀልከው ተመለስ ወንድሜ
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Жыл бұрын
ዴቭ እስኪ የቱጋ ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠመቁ የሚል የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍልን አሳየን ?? በመቀጠል በእየሱስ ስም የሚጠመቁት እየሱስን ያልተቀበሉትን ነው። አህዛብ ግን አምላክ የለሾች ናቸው ስለዚህ እነዚህን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታጠምቃቸዋለህ ግን እኮ መቶ አለቃው ሳይጠመቅ መንፈስ ቅዱስ ወርዶበታል ከዛም በእየሱስ ስም ተጠምቋል ስለዚህ መቶ አለቃው በልብ እስራኤላዊ ነው ስለዚህ ሮሜ 2 የሚናገረው እንደ መቶ አለቃው አይነቱን ነው። ዴቯ ተመለስ
@Hager_wedad
@Hager_wedad 6 ай бұрын
ተጠመቅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሄን ለተናገርክበት ራሱ ያስጠይቅሀል ገዳዮቹ ብቻ ሳይሆኑ በኢየሱስ ስም የተጠመቁት ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እንኳን በኢየሱስ ስም ነው የተጠመቀው
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 6 ай бұрын
ውሸት መልስ ሲጠፋ የምታስተምረው
@TerefeDagaga
@TerefeDagaga Жыл бұрын
አንቴ በስለሴ ተጠመክ ሀይ አለመገለጥ ልጆቹ ደግም አልተገራዙም ማለት ነው
@BereketDele
@BereketDele Жыл бұрын
ደግሞ ጥምቀት እና መታጠብ ለይቶ የማያውቅ ፓስተር ይገርማል ንግግር ማጣፈጥ የቃሉን እውነት አይሸፍንም
@BiniyamNigusse-s2h
@BiniyamNigusse-s2h 11 ай бұрын
Nonsense
@Turunesh-y5o
@Turunesh-y5o Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Abeladesta6879
@Abeladesta6879 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@hiyawmulatu5410
@hiyawmulatu5410 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
19:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 45 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ጥምቀት በማን ስም? - ተፅፏል
59:58
Hope Channel Ethiopia
Рет қаралды 1,5 М.
144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites  by Dawit fassil
23:04
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 44 М.
እንጸልይ
13:58
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 13 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН