በጣምምም ይገርማል || ሰው ያለውን አትስማ!

  Рет қаралды 9,288

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Күн бұрын

በጣምምም ይገርማል || ሰው ያለውን አትስማ!
Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe
✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 260
@SeyaTube1
@SeyaTube1 2 жыл бұрын
Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Aነኝየመደምቂመም
@Aነኝየመደምቂመም 2 жыл бұрын
መጀመረ ለይ የቀረቢከልን መልክት በጠም አሪፊ ነዉ ትክክል ቢለሀል ጀዘክ አለህ ከይረን 👍👍
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ
@እሙሙሃመድ-ቈ3ቘ 2 жыл бұрын
_መግበያ ላይ ያነሳኸው ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል_
@hawakamale1954
@hawakamale1954 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠያው ጀዛከላህ ሀይር እና አንድ መልክት ነበረክ ምንአልባት ካልሠማሀው መሠረት የምትባል ቲክቶከር ሥለአጀረል አሥውድ. የተናገርከው ሀዲሥ ውደቅነው. ብላለች እናም አንተም ሥጥበት አደራ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍👍
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ
@Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ 2 жыл бұрын
ሳህ በትክክል ሁሉንም ሠዉ ማስደሰት አይቻልም ወላሂ እኛ ሰፈር ያሉት ሁሉም ዘጉኝ እኔ እስቀማቀዉ ድረስ ምንም አላስቀየምኳቸዉም ሁላችንም ስደት ነን ምን አጥፍቸ ነዉ እያልኩ ብቻየን አለቅሳለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@zeynbetesume3016
@zeynbetesume3016 2 жыл бұрын
አብሽሪ ብቻ ፈጣሪ አይጥላሽ ማማየ
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠይቂአቸዉ አስቀይሚአችሁ እደሁ ይቅርታ በያቸዉ አይታወቅምና ማሬ አሏህ ባለሽበት ሠላምሽን ያብዛልሽ
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
አብሽሪ ይህ ነገር እሁላችን ላይ አለ ምንም ሳናስቀይማቸዉ ዝም ብለው እሚርቁ አሉ ብቻ ጥሩ ሁነን መልካም ሁነን መቅረብ ብቻ ነው
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m 2 жыл бұрын
አብሺሪ እህቴ አንች ሰው አታስቀይሚእጅ ለሌላው አትሰቢ ተወከልቱ አላህ
@እሙአረቡወሎዬዋ
@እሙአረቡወሎዬዋ 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ አብሺሪ ማን እንደብቼኚነት
@eumuryantube322
@eumuryantube322 2 жыл бұрын
ወለሂ አለህ ምስክሬ ነዉ የሌለዉን ቪዲዮ ጨሪሼ አለደምጠዉም ግን የንታ ቪዲዮ ምን አለ በረዘምከት ስል ተልቅብኛለች ሰያ በርታ አለህ ይጨምሪልክ ከና ቤተሰቦችግም አለህ ይጠብቀቹ አበትህንም አለህ አፍያቸዉን መልስለቸዉ ማለዉ ብተሰቦቸቸዉን የምየስደስቱ የሪገቸዉ ያረብ
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 жыл бұрын
ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወላሒ የልቤን ቁስል ነው ያነሳህው እኔ በተፈጥሮየ ከሰውጋር ከቤተሰብጋር የእናቴም ዘመዶች የሁኑ ያአባቴም ዘመዶች ሲመጡ ገና እበር ላይ ሲደርሱ ካየሗቸው በፈገግታ ነዉ የምቀበላቸው ግን አድግዜ አክስቴ አንች ምድነው ዝም ብለሽ የምገረፍጭው ትለኝ ነበር ሴት ልጅ ኮስተር ስትል ነው ጥሩ የሚሆነው ትለኛለች ካዛ ቡሀላ መሳቅ ብፈልግ እንኳን የምስቀው ሳቅ አያስደስተኝም ሁሉም ሰው እደሷ የሚሉኝ የመሰለኝ እፈራለሁ የዉስጤን ስላነሣህው ጀዛኩሙላህ ኸይር ወላሂ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኔ ደሞ በጣም እፈራነበረ አፍር ነበር ትንሽ ወፈር ያልኩ ስለነበረ አፍር ነበር ነገር ግን ሰውን ለማናገር ከመፍራቴ የተነሳ ዝም እልነበረ አጌቴን ደፍቼ ከዛ እሷ ዘመድ አትወድም ሲሉኝ አደኩ ካያቴ ስለማድግ መስሎም አይታየኝም ስለሠው ግን እዲ ሆኜ ተሰደድኩ አሁላይ ግን ቀጫጫ ሆኩ ተናጋሪም ሆኩ በተቃራኒው ለምን ቀጠሽ እያሉ አዛ ከዛ ውይ የኛነገር
@رحيمةرحيمة-ف7ب
@رحيمةرحيمة-ف7ب 2 жыл бұрын
ሳህ ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም ሁሌም አባት እናልጅ ከአህያቸዉ ጋር እየተጓዙ ለልጃቸዉ እንዴት ሁሉንም ሰዉ ማስደሰት እንደማይቻል ያስተማሩትታሪክ ትዝ ይለኛል ።
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 жыл бұрын
ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን ሰየ ወንድመችን በርተ 🇪🇹👍
@zad3072
@zad3072 2 жыл бұрын
ወላሂ የምትሰራቸው ቪድዮች ሁሉ ቁም ነገር አስተማሪ ቪድዮህን ከማየቴ ቀድሜ ምለይከው ነገርስ የዛሬውንም ፈገግ እያልኩ ጨረስኩት ሰያ ምርጡ ወንድማችን አንተም ባስተማርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አላህ ይጠብቅህ
@tmradj8854
@tmradj8854 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጀብ ነው የኛ ፀባይ
@afraussein6748
@afraussein6748 2 жыл бұрын
Tikiklil👍💯mashaa Allah ✅ 🌾🌾tikikli 💯mashaa Allah 👍
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ በጣም ትክክል ውድ ወድሜ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ሰያው ሁሉንም ያልከው ትክክል ነህ
@sofiacasaw3856
@sofiacasaw3856 2 жыл бұрын
ሰያ እንኳን እቃቸውን የተናገርካቸውን አይርሱም እኔ ስላጋጠመኝ ነው ዘመድ ቤት ሄጀ ሰውየው በጣም ሰክሮ አጋጣሚ የምተኛው ሳሎን ነበርና ሳሎን ቁጭ ብሎ አልሄድም አለኝ ፈራሁ ለመተኛት ሚስቲቱን እሱ ካልሄድ አልተኛም አልኳት እናም መታ ነግራው ገባ ጠዋት እንደት ብጠርጥርኝ ነው ብሎ ተጣላኝ እናም ከባድ ነው አሏህ ይጠብቀን።
@بنتاحمد-ش9ج
@بنتاحمد-ش9ج 2 жыл бұрын
ሳህ ወላህ ማሻአላህ ሰያ👍👍👍👍👍✅✅✅✅💮💮💐🌷🌷🌹🌹🌺🌺
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
ሰካራሙ በጣም ያስቃል ከኪሱ አውጥቶ ገዝቶ በጠጣው መጠጥ ትቦ ውስጥ መግማማቱ ኢስላም ሰላም ነው አልህምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም
@zad3072
@zad3072 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚💚
@ኑሪልኝእናቴየዘጠኝወርቤቴ
@ኑሪልኝእናቴየዘጠኝወርቤቴ 2 жыл бұрын
ኢወላ ትክክል እኛ ሰዎች ስንበል
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
ሰለላሁወአለይሂወሰለም
@emuzuzutube
@emuzuzutube 2 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ በትክክል ወድማችን ዱኛላይ የምን ኖዉ ሶብረኛ ከሆንን እ ጅ ሰዉ ከሰዉ አይዋርድም አላህ ቀጥተኛዉን ምገድ የምራን ሰላአላሁ አለህ ዋሰላም
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያው ሱብሀነላህ የሰው ባህርያት ቡዙ ነው
@yxtycyc2394
@yxtycyc2394 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሜ ሰያው አላህይጠብቅህ
@hayatahmed6896
@hayatahmed6896 2 жыл бұрын
ወንድሜ አሏህ እድሜህን ያርዝምልህ
@فاطمةكوني
@فاطمةكوني 2 жыл бұрын
ስብሓን ኣላህ 😰😰
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
ኧረ ባላህ ዱንያ ዛሬ ቢቻነው የቀህ የተባለ ይመስል አበላሉ በጣም ይገርማል አላህ አመጋገባችንን ያሳምርልን
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 2 жыл бұрын
ሱብሀነ አሏህ በጣም ትክክል ወላሂ
@فاطمةكوني
@فاطمةكوني 2 жыл бұрын
ይገርማል ኮ ዓጅብ🌹🌺🌻💐🇪🇹👌👌👌
@seadaseada9213
@seadaseada9213 2 жыл бұрын
ስባህን አላህሳ ህወንሜ
@የሀላሉናየተፈኩርአድነቂ
@የሀላሉናየተፈኩርአድነቂ 2 жыл бұрын
ሰየ አደራሀን ሰው ሁል ጨርሶ ፕረክ ፕረክ ሁኖወል ነገር አንተን አላህ ይጠብቅህ
@Samera-tn8sg
@Samera-tn8sg 2 жыл бұрын
ሳህህህ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰያችን ጀፃክ አላህ ኸይር ትክክል አጀብ ነው
@taybatube194
@taybatube194 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ወድም ሰያ ሰለምህ ይብዘልን ከከከከከከ በጠም የምገርም ነዉ
@sihamTube8091
@sihamTube8091 2 жыл бұрын
ትክክል ማሸአላ ማሸአላ ማሸአላ አላህ ይጠብቅህ
@ilovyouislam7946
@ilovyouislam7946 2 жыл бұрын
ባለ ኮመንቷ እውነቷን ነው እኔም እንደዛው ነኝ ያሰማሁትን ድጋሜ ሰማለሁ አጫጭር ዳእዋዎችህ በጣም ገንቢ ናቸው
@mametube2369
@mametube2369 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ የኘ ናገር ይገርማል ሳየው በርተልን
@እምአፈናአንእምመሀመድ
@እምአፈናአንእምመሀመድ 2 жыл бұрын
ሰያወድሜ በረታ
@zinetseid3300
@zinetseid3300 2 жыл бұрын
አጠር አጠርያለነው ቢዶሕና ደስእያለ ሳይጠገብነውየማልቀውማሻአላሕ
@hayekelmohamed4340
@hayekelmohamed4340 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
@zeharaahmed7771
@zeharaahmed7771 2 жыл бұрын
አህለን ሰያ የኛ የሰው ነገር እኮ አጅብ ነው ሰው ከራሱ ይልቅ ስለሰው ነው የሚኖር
@ماريماحسن
@ماريماحسن 2 жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲሜ ሰያዉ ወላሂ በጣም ትክክልነህ በጣም ይገረማል በተለይ እኛሰወቺ ያአላህ አጂብነንመቸም ሰወቺ ክክክክ ያሰቃል ያሰገርማል
@semirakasaw911
@semirakasaw911 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ትክክክል ነው ወንድሜን አላህ በሰማነው የሚንጥቅምያድረግን ያረብ አላህ ንጠብቅሁ በጥሩ ነግር አላህ ያሰታውሰሁ ሁሉየም ሰላምሁን ይብዛልን ያረብ
@እሙኢድሪስ
@እሙኢድሪስ 2 жыл бұрын
አላሁመሰሊ ወሰሊም አለ ሰይድና ሙሀመድ
@nurelamuhamed8767
@nurelamuhamed8767 2 жыл бұрын
ሳህ በትክክል ወድሜ አላህ ይጠብቅክ
@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ
@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ሰኢድ ጀማል ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ያሰቃል ቆጆ ትምህርትነው በርታልን አላህ ይጠብቅህ
@toybaali4416
@toybaali4416 2 жыл бұрын
ማሻአላህውድምሰያ፣በረታ፣ጥሩት\ትነው
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
አህለን ሰየ በትክክል
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 2 жыл бұрын
ሠላማአለይኩም ወዲሜ አተ የምታስተምራቸዉ ሁሉ መን የማይመቸዉ አለ እኔጃ ቃላት ያጥረኛል ትምህርትህ ልዩ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ሁልየም ብትለቅልን በጣም ዴስ ይላል ወላሂ አይሰለችም
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ የብዙዎቻችን ችግእ ጀዛከላህ ሰኢድ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@emureyantube2386
@emureyantube2386 2 жыл бұрын
እደሰካራሙ ያሳቀኝ የለም ደሞኮ አሯሯጣት ክክክክ ባለ ምግቡ ደግሞ ውድድር ነው ሽልማት አላቸው ብለዋል
@ቢንትመሀመድ-ረ7ጸ
@ቢንትመሀመድ-ረ7ጸ 2 жыл бұрын
ወአለይኩመም ሰላም ወላሂ ትክክል
@ፋፉነኝ
@ፋፉነኝ 2 жыл бұрын
سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله يارب
@ኡሙማሂር-ቨ5ጨ
@ኡሙማሂር-ቨ5ጨ 2 жыл бұрын
ያአላህ ሞትኩ በሳቅ ክክክክክክክክክ ጀዛከላህ ኽይር ያአኺ
@miserutube7681
@miserutube7681 2 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ እኛ ጋ እሰት ነው ሰውዲ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
ትክክል ሰያ ጀዛኩም አላህ ኽይረን
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 2 жыл бұрын
ላይክ ሸር አድርጉ
@zinetomufetihe5980
@zinetomufetihe5980 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሱብሀን አላህ
@ነፊሳይመርወሎየዋ
@ነፊሳይመርወሎየዋ 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያው
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ አላህ ይጠብቀን ጀዛከ አላህ ኸይር ሽኩራን በረታ ወድሜ ሰያዉ? ወላሂ በጣም ያዝናል ምግዜም በጉጉት ነው እምጠብቅህ ሠላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጨምርልህ እዳተ አይነቶች አላህ ያብዛልን አይዞህ በርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 2 жыл бұрын
ታምርነው
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ትክክል
@خضرخضر-ض3ط
@خضرخضر-ض3ط 2 жыл бұрын
ሠለላሁአለይሂ ወሠለም
@الحمدالله-ش5ل
@الحمدالله-ش5ل 2 жыл бұрын
ሳህህህህህህህ
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
ጀዛ ከአሏህ ወንድማችን
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውዴ
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም ሰያ ኮሜት መፃፍ ሥለማልወድ ነዉጂ እከታተልሃለሁ አንተም በተናገረከዉ እኛም በሠማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድረገን
@ekramseid1617
@ekramseid1617 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እዴዛው አሰቀህኝ አታቅም ሰያው ወድሜ❤️❤️❤️❤️❤️
@hayatyimer5230
@hayatyimer5230 2 жыл бұрын
ወላሂ ሰያ በትክክል ሱበሀንአላህ አይ የኛ ነገር وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል
@hayattube9044
@hayattube9044 2 жыл бұрын
ማየቱ እራሱ ያስርባል አላለም😂😂 እኔ እራሱ አሁን ባገኘዉ እደሱ ነዉ እምበላዉ በጣም የምወደዉ ምግብ ነዉ።
@rahmaadem4905
@rahmaadem4905 2 жыл бұрын
ወንድሜዋ አለህ አባትህ እንደት ነቸው የምትለቀቸው ቪድወች ሣልጠግባቸው ነው የሚያልቁት ቶቶሎ ይለቀቅልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@كنفيكون-ت2س
@كنفيكون-ت2س 2 жыл бұрын
ማሻአላህሰያዉ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
ክክክክክ በቀኙም በግራውም ነወ የሚበላው ሡበሀንአላህ
@endris7082
@endris7082 2 жыл бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@ራህማ-ተ6ሸ
@ራህማ-ተ6ሸ 2 жыл бұрын
ትክክላ 👂👈🌹
@sadawifi8337
@sadawifi8337 2 жыл бұрын
አው ሱብሀነላህ አጂብ አጃኢብ ያረብ ማሻላህ አሌክ
@الحمداللهعلكلحل-ز2ص
@الحمداللهعلكلحل-ز2ص 2 жыл бұрын
ሣህህህህህህህህህህህህ
@jamog5389
@jamog5389 2 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ😭
@ለይላአሰን
@ለይላአሰን 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ሳህ ወድሜ❤️❤️❤️💞
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 жыл бұрын
👍👍👍👍ሰለላሁ ኘለሂ ኸሰልም አይሰይድ ማየት ብቻ ያስርባል አልክ ልክነክ ክክክ ግን የኡነት አበላሉ ነው
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@kuberasane8330
@kuberasane8330 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን
@رومانبنتمحمد
@رومانبنتمحمد 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያከሪም
@sihamTube8091
@sihamTube8091 2 жыл бұрын
ሡለላህ አሊሂ ወሰለም
@MedinaSeid-bo3ls
@MedinaSeid-bo3ls 4 ай бұрын
ሡለላኋለይሂወሠለም
@ahamad5661
@ahamad5661 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 жыл бұрын
ወይኔ ማሻአላህ እንደትነው የምበላው እኔ ምግብ አልበላቺ ብላል አይይይ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 2 жыл бұрын
አህለን ሰያ ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 2 жыл бұрын
በትክክል ነው
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠያ ጀዛከላ ኸይር
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@hshhs1285
@hshhs1285 2 жыл бұрын
ወላሂውድምለአላህብየእወድሀለውአላህመሰሎችህንያብዛልን።አላህያጠክርህ
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 жыл бұрын
ትክክል😥👍👍👍
@kነኝየሱብቻአላህወኪል
@kነኝየሱብቻአላህወኪል 2 жыл бұрын
ሰያውትክክልነህ
@رومانبنتمحمد
@رومانبنتمحمد 2 жыл бұрын
አይ የሰው ነገር ወላህ ያጂባልኮ 👍👍👍👍
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف 2 жыл бұрын
አንደኛ የምትለቃቸው።ፎደወች በጣም አጫጫርነው።ነገርግን በጣም ወሣኝ ትምህርትነው።ማለት ፍሬያለው።ነው።ጀዛከላ ኸይር
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 2 жыл бұрын
ዉነትነዉሰያ በዳአዋሕ በርታ ጠክር አዴብቻአይደለም የማዳምጣቸዉ እየደጋገምኩነዉ አላሕይጠበቅሕ ያረብ
@zaharaalmenhali586
@zaharaalmenhali586 2 жыл бұрын
ሳህ በትክክል
@seadaali3762
@seadaali3762 2 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወራህመቱላ ወበርካትሁ ሱባሀነክ ሰካራሙ በጣምነዉ ያሳቀኝ ቱቱቱቱቱ ሙሽክላነዉ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 7 ай бұрын
የኔ ዎድሜ አለህ ይጠቢቅ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 2 жыл бұрын
Ewnate. New. Yegremale
@latehzeninlahamaasabirin5160
@latehzeninlahamaasabirin5160 2 жыл бұрын
ጀዛአ ኩምላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በርታልን
ሁሉም ወደዷት ማን ያግባት?
5:36
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 4,4 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ያሳዝናሉ
3:04
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ሳኡዲላይ ማይታመን ነገር
5:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 56 М.
አስገራሚው የዚህ ሰው መጨረሻ
5:37
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
እርከን 1 የትራፊክ ቅጣት - ምን ምን ጥፋቶችን ያካትታል?
4:21
ሌላኛው እይታ -The other view
Рет қаралды 2 М.