በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ፉል አሰራር በቀላል ዘዴ || Ethiopian Food || How to cook Ful

  Рет қаралды 703,234

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፉል ነው ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ልዩ አርገሽ ነው የስራሽው ሳርዬ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@mulunesht9535
@mulunesht9535 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@gezaleme9857
@gezaleme9857 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሞክረነዉ ተሰማምቶናል
@ragasakadiro9056
@ragasakadiro9056 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እጂሽዐይባረክ
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሳራ ሰላምሽሽብዝት ይበልልን ገና ከላይ ሳየው ነው ዘው ብዬ የገባሁት በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በጥራት ጉደኛ ፋል ነው የሰራሽው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን እህታችን
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
Berchi wede gora bey
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
So delicious ሲያዩት ራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ👍🏽
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 3 жыл бұрын
በጣም በባለሙያ ስራዎችሺ ሁሉ ልዩ ናቸው ነበርች ቆጂት
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 3 жыл бұрын
እጅ እንደሚያስቆረጥም ምንም አያጠራጥረም ምክንያቱም ከ ቁሌቱ ያስታውቅ ስለ ነበረ። እናመሰግናለን በረቺ።
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ የፋል አሰራር መልኩ እራሱ ሲያምር እጅ ይባርክ ያሚ 🥰🥰🥰👌👌👌
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
So happy because I am the first one thanks 🙏🏾 dear
@habameD
@habameD 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ፤ የተጠቀምሻቸውን ነገሮች ከነመጠናቸው ከታች ብትተይልኝ ግን ደስ ይለኛል። 👍👍👍
@worh8586
@worh8586 3 жыл бұрын
እያየነው ሌላ ፅሁፍ ለምን ያስፈልጋል እየተናገረች እኮ ነው እየሰራችው ያለው ከፅሁፍ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ከመስማት በስተቀር
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Wow my dear looks so delicious and easy thanks for sharing with us shared
@MyAjjisKitchen
@MyAjjisKitchen 3 жыл бұрын
ይህ ምግብ ድንቅ ይመስላል። ምንም እንኳን እኔ የእርስዎን ቃላት መረዳት ባልችልም መከተል ቻልኩ ፡፡ አመሰግናለሁ Sandee
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 2 жыл бұрын
Betam gerum aserare niwe rnamsegenslen
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
እና በጎግል አሥተርጉመዉ ነዉ የላኩት ኮሜንትዎን ክክክክክ
@Imran-um2ch
@Imran-um2ch 9 ай бұрын
Wawu betamkonjo ful aserar new enamesegnalen
@Emuyyee
@Emuyyee 10 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ቆንጆ ፉል ነው የሰራሽው እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክልኝ👌👌ሼር❤️🙏
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Sarye wow betam betam konjo egeshe yebarke leik
@Ayinalem-l8r
@Ayinalem-l8r 2 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ውዳ እናመሰግናለን❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሳርዬ ከለሩ ብቻ ያጠግባል ሲያምር እናመሰግናለን ሼር👌👌💯🥰
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
The color looks amazing! Thank you for sharing!
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይለል የምራል በርቺ 🎉🎉❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሳርዬ ለየት ባለ መልኪ ስላሳየሽን እናመስግናለን ሲያዩት በጣም ያምራልእጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
like like ሳርዬ በጣም ያምራል ከለሩ አይን ይስባል
@tsegayedinka7221
@tsegayedinka7221 2 жыл бұрын
መልካም ነውና የባቄላ ኪክ ለወጥ /ለሽሮ/ እንጅ ለፉል የምሆነው ያልተከካ ባቄላ ነው ::ይህ የስራሽው ጥሩ የባቄላ ቀይ ወጥ ይመስላል::
@TsigeredaTewoled
@TsigeredaTewoled 8 ай бұрын
yeseral
@HanaSitota
@HanaSitota 5 ай бұрын
Awo yeseral cheger ywlewm
@loulou1668
@loulou1668 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ እግዛብሄርይርዳሺ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን ላይክ ሼር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ ፉል ነው የሰራሽው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም አሰራር ነው !! ያገር ልጅ እናመሰግናለን
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋውው ሳርዬ ከለሩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ ሼር
@loulou1668
@loulou1668 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በውነትጥሩፍልነው
@woldegeor
@woldegeor 3 жыл бұрын
Impressive! Pretty educational. Has to be delicious
@BesuSalomon
@BesuSalomon 5 күн бұрын
ምርጥነው
@lishantube3157
@lishantube3157 3 жыл бұрын
ወው በጣም አርፍ አሳራ ር ንው 🥰🥰🥰👌👌👍በራቼ
@Firewderej-os1wp
@Firewderej-os1wp 10 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@Birtukan-ng8ff
@Birtukan-ng8ff Ай бұрын
እጅሽ ይባርክ በጣም አሪፋ ነው
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ላይክክክ
@aragashshamilis7482
@aragashshamilis7482 3 жыл бұрын
Waaaa baxama wadakute yatabarki yuna
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam konjo new thank you for sharing leyu new
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 9 ай бұрын
ዋው ያምራል አቦ ሲያምር እኔ በጣሳ በታሸገ ባቄላነው ምሰራው😍🙏ያንቺም ያምራል እጅሽ ይባረክ😍🙏ሳሪዬ😍🙏
@maryamegos6246
@maryamegos6246 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ አምላኬ ኢሥራኤል እጅሽን ይባርክ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
Wow በጣም ቆንጆ ፉል ከለሩ እራሱ ሲአምር በሚአምር መልኩ ጥብስ አርገሽ ሰርተሺዋል እናመሰግናለን
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 10 ай бұрын
amazing thank you for sharing
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ለየት ያለ እሰራር ነው ከለሩ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ ❤️❤️❤️
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፉል ከለሩ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሳርየ ሼር🥰
@saragbri859
@saragbri859 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@civilcase4729
@civilcase4729 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 8 күн бұрын
ዋውውው❤❤❤❤❤
@GojjamLamesgen
@GojjamLamesgen 2 ай бұрын
አሪፍ ነዉ በርቺ እናመሰ❤❤
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ እያየሁ ነው
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል መልኩ ይበቃል እጅሽ ይባረክ ሳርዬ
@ጠይባየከላላዋ
@ጠይባየከላላዋ 3 жыл бұрын
ጠክሪእህት
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርጌሸ ነዉ የሠራሽው ውዴ እጅሸ ይባረክ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ 3 жыл бұрын
እጅሽ ይበራክ
@fandisha288
@fandisha288 3 жыл бұрын
Betam aref nw Sara berchi Btesebaregeshalew anchim adrgign
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ለአይን ይማርካል ሳርዬ ሼር👌😍
@زهراءز-ث1ي
@زهراءز-ث1ي 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባሪኪሺ💓💓💓
@helentarkue2425
@helentarkue2425 3 жыл бұрын
Wow ejeshi yebarek yen wed mert sera nawe
@zenebetegegneanbessiea8619
@zenebetegegneanbessiea8619 3 жыл бұрын
it is an amazing full coking thankyou for your time
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 жыл бұрын
በጥም ቆንጆ ምርጥ ሥራ ነው ጎበዝ በች ውዴ🙏🙏💖💖👍
@waqayyoosodachuuogummaatti7908
@waqayyoosodachuuogummaatti7908 2 жыл бұрын
Woww good food thanks sister 💯💯💯💯❤️❤️✔️✔️✔️
@tamenetefera8110
@tamenetefera8110 3 жыл бұрын
thank you for sharing agood talent
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ በጣም ያምራል
@tsega26851
@tsega26851 3 жыл бұрын
ዋዉ እጅ ያስቆረጥማል😋እጅሽ ይባረክ በርቺ
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ምርጥ ፉል ነው ሼር
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
ሰላም ይስለሙየድኩም መሽአላህብያለሁ
@mulumola6561
@mulumola6561 2 жыл бұрын
Tebareke Betam Yemysgomeje Ena Tsedete Yale Aserare Newe 👍Enamsegnalne Melkam Geze 🙏🏾
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፉል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Woowww betam Arifinew berichi like share yemiwedish
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
ሠልፍዬ ማሻ አላህ ያምራል😍😍
@BeletechJemberu
@BeletechJemberu 4 ай бұрын
Betaam yamiral!!
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ትናት ነበር ቤተሠብ ያደረኩሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ዩቱበሮች ኑ እንደማመር
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺ 👌👌👍🙏
@mulughebremedhin3834
@mulughebremedhin3834 9 ай бұрын
Betam. Qonjo. Timtimo..wet..yibalal...ARABIC..FUL .IS. TOTALY. DIFERENT..& HEALTHY...TRAY. IT IT IS EASY. .....❤❤❤❤GOOD JOB...
@munatube4818
@munatube4818 3 жыл бұрын
ሴቶችዬ ፕራክ እያየን ጊዜአችን ከምንጨርስ ኑ ሙያ እንማር 😂😂 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ ብችል መቶ ጊዜ ላይክ አረግሽ ነበር የኔ ባለሙያ ❤❤😘😘🌺🌺🌺🌺🌺
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
ትክክል ሀሀሀሀ የምር
@radiyee6341
@radiyee6341 3 жыл бұрын
Woowoo mashaa Allah
@iiff3757
@iiff3757 3 жыл бұрын
ማሻ አላ የኔምርጥ ቀጥይበት
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍 መልኩም በጣም ያምራል👌 በርቺልኝ እህቴ!
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 3 жыл бұрын
ሠላም ሣራዬ ዋውውውው በጣም ቆንጆአሠራርነዉ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት👌👌😍😍😍😍
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Yummy 😋endet endemiamer meleku des yemile ejeshe yebarek berechi wede
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
Wow It looks delicious yummy yummy God bless you thank you for sharing keep going girl I want to give you 10 tamp up but I can’t only one hmmmm ❤️❤️😁
@BeleteDagne-mm7yc
@BeleteDagne-mm7yc 8 ай бұрын
Good 👍
@godisgood9793
@godisgood9793 3 жыл бұрын
Amazing color wawww👌
@tesfamlakuyoutub6030
@tesfamlakuyoutub6030 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔውድ በርች መጥቻለሁ ለመብላት
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
As always delicious and mouth watering 😋 🙂 thank you for sharing ❤ keep it up sarity
@teshaboglallale335
@teshaboglallale335 3 жыл бұрын
።💛💚❤️🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏
@teshaboglallale335
@teshaboglallale335 3 жыл бұрын
Ejshybarke
@teshaboglallale335
@teshaboglallale335 3 жыл бұрын
Ytbarkyhne
@senatadesse7732
@senatadesse7732 3 жыл бұрын
Balemoya 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽…keep it up 🤩👍🏽
@senatadesse7732
@senatadesse7732 3 жыл бұрын
Inzamed 😊🤗
@husenkadir3004
@husenkadir3004 Жыл бұрын
Brilliant
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጄ ፉል ነው 2ኣ
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 5 ай бұрын
Wow 👍❤️❤️❤️
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 3 жыл бұрын
የባቄላ ክክ ወጥ ነው:: ያምራል::
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅 ይመሥላል ውዴ
@tsige1367
@tsige1367 9 ай бұрын
ትንሽ ከሙን የገባበት ጥሩ ነው
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
በርች ቆንጆ አሰራ ነዉ
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Wow that’s awesome looks so delicious 🤤 thank you for sharing my friend 👍👍
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 2 жыл бұрын
ዋወ❤️❤️❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
my goodness the color is out of this world 👌👌👌
@Eyerus-cm6zn
@Eyerus-cm6zn 5 ай бұрын
❤️👌
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
It's nice ejshi yibark
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
How To Make Ethiopian&Eritrean Full Recipe/እስፔሻል ፉል አሰራር
15:42
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 56 М.
ስፔሻል ፉል አሰራር ethiopian food የፉል ful(foul) aserar how to make foul
5:28
Ethio spicy dishes ኢትዮ ስፓይሲ
Рет қаралды 124 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН