በአማራ የቀጠለው ውጊያ / የትግራይ ሁኔታና የሕወሓት ጉዞ/ ልደቱ "ወደሀገሬ እንዳልጓዝ ተከልክያለሁ"

  Рет қаралды 21,291

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

#ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
@zena_merja_ethioforum
@fano_amhara
@tdf_tigrai
@anker_anchor_media
@feta_daily
@ethio
በአማራ የቀጠለው ውጊያ
የትግራይ ሁኔታና የሕወሓት ጉዞ
ልደቱ "ወደሀገሬ እንዳልጓዝ ተከልክያለሁ"

Пікірлер: 23
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 5 сағат бұрын
በቃሉ እና በላይ ለበሳል እና አስተዋይነት ለተመላው ትንታኔአችሁ ምስጋና ይግባችሁ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 сағат бұрын
ድል ለፋፋኖኖ❤❤❤
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 7 сағат бұрын
ወይ ልደቱ ደሞ ፋኖነኝ አለ? ባቋራጭ ስልጣን ፍለጋ አሁን አንታለልም እነደ 1997ቱ ወጣት ማስጨፍጨፍ ፖለቲካ ነጋዴዎች ይበቃችኋል ።
@Userfortruth
@Userfortruth 8 сағат бұрын
በርቱ ወንድሞች❤❤❤ በቃሉ ግን "የአማራ እና የትግራይ ሃይሎች ቢጣመሩ" የሚለውን ሃሳብህን ጉድጓድ ክተተው። ትን....ሽ ያስጠረጥርሃል።
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 6 сағат бұрын
@@Userfortruth ማስጠርጠር አይደለም ለወያኔ ስስ ልብ ካላቸው ሰዎች አንዱ ነው
@Userfortruth
@Userfortruth 4 сағат бұрын
@amanuelpvt9065 ለዚያም እኮ ነው ሙሉጌታ ዘለቀ የሚሉት ባንዳ ጋብዞ ትብብሩ ይፈጠር መጀመርያ ግን ወልቃይት እና ራያ ወደ ወያኔ ይመለሱና ከዚያ ችግሩን በንግግር መፍታት አላለም?! ዘይገርም በላይ ማናዬ ግን አስብበት
@BHHome-z8f
@BHHome-z8f Сағат бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዝግጅታችሁ:: ግን ስንት አሳሳቢ ነገር እያለ ልደቱ አያሌው ሚድያን አጣቦ ሳይ ይገርመኛል::
@tamenedemissie782
@tamenedemissie782 6 сағат бұрын
አማራ የሆነ በሙሉ ፍኖ ነው ጥያቄው መሆን የለበት ለአማራ ህልውና እየታገለ የለው ፋኖ ማነው ነው። ልደቱን ተወት ዶ/ር ብርሀኑ ስሙን ስላጠፋው ነው? ከዶ/ር ብርሀኑ እና ከልደቱ ዛሬ እየታገለ ያለው ማነው ህሊናቢስ አንሁን።
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 8 сағат бұрын
ታዲያ ለምን እየሮጠ ጊዜያዊ ሰርተፍኬትን ተቀበለ።
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 8 сағат бұрын
የወያኔ ኮርቻ እና ስልቻን ለመሸከም ምትሽቀዳደሙት ነገር በጣም ይገርመኛል እንደ አሜባ የተበጣጡሰው ፋኖ ነኝ ባይ ፕሮብገንዲስቶች። ማፈሪያዎች ናችሁ!!
@MignoteFikre
@MignoteFikre 5 сағат бұрын
ላይክ አርጉ በአማራነታቸው ሰቃይ መከራ እሰር ሰደት ያደረጉ ናቸው ተጨባጭ መረጃ እየሰጡ ላይክ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 сағат бұрын
የልደቱ ድራማ መቸ ይሆን የሚያልቀዉ ሲጀምር ወደ አምበሳ መንጋጋ መግባት ማሰቡ ሲገርም ግን አጀንዳ ለመሆን ሲጋጋጥ ማየት ምን ማለት ነዉ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 сағат бұрын
በተረኝነት እሳቤ የሰዉበላዉ አማራና አገር ጠሉ አብይ ክልል በልማት እያበጠ ሌላዉ እየኮሰሰ የሚቀጥል አገር አለ ወይ ብለን እንጠይቃለን።
@wendwesentefera8256
@wendwesentefera8256 5 сағат бұрын
በሊቢያ ለምን አይመጣም ።በጀልባ ።
@HaileMengiste
@HaileMengiste 5 сағат бұрын
ዛሬስ አይተ ሙልጌታ ዘለቀና ደጼን አታቀቧቸውም እንዴ ለካ የምትተታገሉት ለወያኔ ነው በቃሉ ዲቃለው የታወቀነው አብሮ ገደል እንዳይከትህ በለይ ተጠቀቅ ገና የአገሬ ልጅነው ብለህ እንዳትሸውድ አትመነው በለይንም ያሰቀሉት የራሱ ባንዳናቸው የፋኖን መረጃ ካገኛ ያስገድላቸዋል መጠቀቅ አለባቸው
@Lemishe
@Lemishe 8 минут бұрын
ማን በላይ ማናዬ ነህ ስማ እንደ ሸዋ ይፋትአማራ ያምነግርህ ከበቃሉ አላምረው ጋር ያለህን ግንኙነት ቆም ብለህ መርምር ጆሮ ካለህ ይህን ነው የምልህ በቃሉ አላምረው ቋሚ የአድዋው የሺሬው ቡድን ታማኝ አገልጋይ ቅጥኛ ነው በላይ ማናዬ የምትባል ስለሌ የበቃሉ የጀርባ ታርክን ሳታቀው ቀርተህ አይደለም ከአድዋው ከሺሬው ታሪካዊ ጥንታዊ ጥላት ጋር አብሮ ያተገኘ አይደለም ያሰበ እንክን ወንጀለኛ ነው
@eneyewguadie9419
@eneyewguadie9419 7 сағат бұрын
ክህደቱ አያሌው ውሸቱን ነው ሀገር ቤት አይገባም ብዬ ነበር።
@FikremariamTadesse-b1d
@FikremariamTadesse-b1d 32 минут бұрын
Unfortunately the great Eskender is not aware of what your are talking about
@sesabraham4885
@sesabraham4885 Сағат бұрын
Fano..lmbal.kzi.behwala.and.mhone.becha.new. fano.ymysble byanse ...bktna yaltamama..sgte..mafryan.manm.aydgfm. and.klhonu.shftan.zarfi. mhonu.new
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
የእነ ብርሃኑ ጁላ የቀጠሮ ዘመቻ  ዐቢይ፣ ኤምሬትስና አሜሪካ
1:13:44
Еп278 | Теодосий Теодосиев: Как да хакнем системата?
3:30:24
Свръхчовекът с Георги Ненов
Рет қаралды 181 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН