በጣም የሚያምር ቤት አገኘሁ‼️እንዴት ነው ዋጋው ❓| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 40,846

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ቤት #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 193
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
Hi Sis , I will recommend Oxford . the reason bhaind is investing in property in rich county is always win win. our poor country, the war investment, and housing are never like it. because they sell you dollars value the Land is Africa, but the marke is USA or Europe money. also, our country government corruption is ridiculous. I feel bad for the citizens living in Ethiopa . governments never make easy their systems easy to be homeowners always make our peoples life harder and harder. I never understand why they make citizens life hard. matter worse, they make poor citizens misplaced. 😢 anyway, luck for you.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you for being honest and sharing us the sad truth of our country . 📌Factors to Consider When Buying an Investment Property 1)Location, 2)Down Payment Differences 3)The Rule 4)Fixes and Variable Expenses 5)Property Management 6)The Risks 7)The local market We need to take a particular attention of this factors ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv Жыл бұрын
elsy keep shining you are hard worker and honest i love your approch ይመችሸ❤
@brighttube4me
@brighttube4me Жыл бұрын
"በሬዬ ሆይ: ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ::" አለ ያገሬ ሰው : : ጠ/ሚ አብይ እንደመጣ ዲያስፖራ ሁሉ ኢትዮጵያ ቤት ያልገዛ አለ? አሁን ግን ኢትዮጵያ ቤት የገዙ በአብዛኛው ቤት በመግዛታቸው የሚቆጩ ነው የሚመስለው:: ምክንያቱም ጠ/ሚ አብይ ማር አሳይቶ ዲያስፖራውን በብዛት ቤት ካስገዛ በኋላ አሁን መራራውን ነገር እየለቀቀው ነው:: አንዴ የጣራ እና የግድግዳ ክፍያ እያለ: አንዴ የኦሮምያ ክልል ነው እያለ አሁን ደግሞ ታክስ እንጆምራለን ብሏልና ተግባባን?
@meronreda4733
@meronreda4733 Жыл бұрын
Hi please recommend area
@memeaweke5363
@memeaweke5363 Жыл бұрын
አዲሳባ ውጥ ምንም ጥርጥር የለውም ግን ሰፈር ይወስነዋል በጣም አሪፍ ነው ranting with furnished. እራሴ ስለምሰራው::
@tezi7282
@tezi7282 Жыл бұрын
ኤልስዬ አአ እማ ድሮ ቀረ ማንም አይታመን አይታመን ሁሌ የባስ ነው የሚመጣው ስርአት የአዲስ አበባ ቤት ዋጋ ዩሮፕ ወይም አሜሪካ ሁለት ቤት ትገዥበታለሽ ንን ልታዘዝ አመስግናለሁ እየተባልሽ በአገራችን ግን ቤት ለመግዛት ደላላው ጉቦው ነጠቃው ማመናጨቁ እድሜን ማሳጠር እኮ ነው ደስታ የለ እዚሁ ስው አገር ገዝቶ ጥሩ ግዜ መጠበቅ ይሻላል ቆንጅዬ ምን አጨናነቀሽ ለዚህች አጭር አለም።❤😊😊
@ልጅቷ
@ልጅቷ Жыл бұрын
እኔ እናቴ ግቢ ቦታ ሰታኝ ሶስት ፎቅ ለ አፓርትመንት የሚሆን እየሰራሁ ነው ባለቀ ግዜ ይለቅ። ግን በጣም ከባድ ነው። ከ ኢንጅነሩ እስከ ቤተሰቦቼ ድረስ ምንም አይገባቸው እነሱ ሁሉን ነገር ከ ሀገር ቤት አንፃር ብቻ ነው ሚመለከቱት በቃ ለነሱ ቤት ማለት ብሎኬት ደርድሮ ማከራየት ብቻ ነው ስለውበቱ፣ ስለ ውጩ ውበት ጥራቱ ምናምን ለነሱ ቅንጡነት ነው እና በስልክ እዲህ አርጉ አታርጉ ማለት ጨጎራ ማንደድ ነው። ለኔ ምርጫ ሀገራችን ያለችበትን ነገር ሁሉም ይገባኛል ግን ምንም የአውሮፓ ሀገር ሰላማዊ ቢሆን ኢንቨስት ማረገው ግን ሀገሬ ላይ ብቻ ነው። 1. የስራ ዕድል ለብሎኬት፣ መስታወት፣ አናፂ፣ ወዛደር፣ ምናምን የስራ እድል ፈጥራለው 2ኛ እዚህ አንድ ነገር ቢፈጠር ሮጬ ምደበቅባት ሀገሬ ኢትዮጲያ ናት 3. እደ ነጭ ኢንቨስተር ኢትዮጲያ ስትቸገር ገሸሽ ሰላሟ ሲመለስ ደሞ ሀገሬ ማለት ፌር አይመስለኝም ለኔ። 4. ውጭ ሀገር ታክስ ከምከፍል ሀገሬ ላይ የፈለገውን ታክስ ብከፍል እመርጣለው ምንአልባት ገንዘቡን ባልስልጣናቶች ይሆናሉ የሚበሉት እኔ ግን የድርሻዬን ተወጥቼአለው ብዬ ሰላም ይሰማኛል "ኢትዮጲያ ምን አረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለ ሀገሬ ምን አረኩ " የሚለውን ለ አባባል ብቻ መጠቀም አልፈልግም 5ኛ አሁን ብቻዬን ነኝ እዚህ ቤት ብሰራ ማሀል ላይ ብሞት ቀለጥኩ ማለት ነው። ልጅ የለኝ ገና ባል የለኝ 6ኛ ሀገር ቤት አንድ ቤት ካለኝ ቡኃላ ምን አልባት እዚህ ሌላ ቤት እገዛለው ። በዚም አለ በዚ ለኔ ለኔ ሀገር ቤት መስራት ይቻላል እዚህ ማርጀት አልፈልግም ማርጀትም ቤተሰብም መመስረት ምፈልገው እዛው ሀገሬ ነው ከ ነጮች ምፈልገው ፓስፖርታቸውን እና የለፋሁበትን ገንዘብ እንጂ ሌላ ነገራቸውን ምንም አልፈልግም። ልጆች አምላክ ከሰጠኝ 11 አመታቸው ላይ ወደዚህ አምጥቼ ትምህርት እዲቀጥሉ ማረግ ነው ህልሜ። ለዛ ደሞ ሀገሬ ላይ ቆንጆ ቤት ያስፈልገኛል። ልጆቼ እምነታቸውን፣ ሞራላቸውን። ሀገራቸውን፣ ስርዓታቸውን፣ ቋንቋቸውን ጥንቅቅ አርገው ከተማሩ እና ካወቁ ቡኃላ ወደ ኢሮፕ አምጥቼ ከዛ ስራቹ ያውጣቹ እላለሁ ።😊❤ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ፍቃድ በሱ ይሁን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
በርቺ❤
@mekdimkebede
@mekdimkebede Жыл бұрын
Yasakalsh🙏 berchi
@ልጅቷ
@ልጅቷ Жыл бұрын
@@mekdimkebede አመሰግናለው
@ልጅቷ
@ልጅቷ Жыл бұрын
@@blueblueablueblue5904 እግዜር ይስጥልኝ
@ልጅቷ
@ልጅቷ Жыл бұрын
@derarathe4thgrader797 እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ኤልሲሻ ይምችሽ አቦ ለሁሉም ስው አላህ ያስመቸው ❤❤❤❤ በስደት ላለነው አገርቤት ላሉ ሁሉም ይመቸው ይድላው🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን 🙏♥️🙏
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን Жыл бұрын
አንግሊዝ ግዢ ,ንበረትሽ አጠገብሽ መሆን አለበት:በርቺ ጎበዝ🙏💕
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Жыл бұрын
ጥሩ ሃሣብ ነው ኤሊሲ ሁለቱም ጋ አዲስ አበባም ሆነ Oxford,has advantage and disadvantage. ቶሎ ገንዘብን የሚመልሰልሽ አገር ቤት ይመስለኛል የአገር አለመረጋት የኢኮኖሚው አለመጵናት inflation አሁን ያለው ህግ ገንዘቡን ወደውጭ ለማንቀሳቀስ አለመቻሊ ምናምን ያው ጉዳት ከሚባለው ነው እንግዝ አገር steady የሆነ ግን slow ትርፋ ማለቴ ቶሎ ባንዴ የሚመልስ ወይ የሚታደግበት አይደለም ምክንያቱም ህጉ tax እደገቢሽ መጠን እስከ 5% ትከፍያለሽ አንቺ ምናልባትውጭ ነዋሪ ስለሆንሽ ይቀንሣል apartment/flat have service charge, for the service given for comnunial area, ከዚያ ደሞ የራሱ የቤቱ maintenance, insurance የሠው ጉልበት እና ሙያተኛ እንደሚታውቂው ውድ ነው ከዚያ ደሞ ለውርስ የሚከፈለው tax ሲሸጥ የሚከፍለው tax ገንዘብ ብዙ ነው ግን ሁሉን አጣርተሽ በጣም ቶሎ ገንዘብሽን ባይመልስም still it generate income. እግዚአብሔር ጥረቶቻችንንፊሬያማ ያርጋቸው
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Жыл бұрын
አይ ኤልሲ ሀሳብሽ ጥሩ ነበር አሁን በአለው የዘር ፓለቲካ ግን ምን ተማምኜ ነው ሀገሬ ላይ ኢንቨስት የማደርገው ለማንኛውም ያችን ሀገር እግዚአብሔር ከችግር በቃሽ ይበላት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ኤልሱ ቤቱ በጣም ያምራል ዋጋውም ከሰራሸ ትመልሽዋለሽ በጊዜ ብዛት ትልቁ ስጋቴ ማን ሥራውን ይከታተለዋል አንቺ በቅርበት ካልተከታተልሽው ችግር አለው አንቺ ደሞ በቦታው ለመገኘት ትዳር የልጆች ትምህርት የባለቤትሽ ሥራ የአንቺስ ሥራሽ እንደ ቤት ከሆነ የእንግሊዙን እመርጣለሁ ይቅናሽ እህቴ "ደፌርና ጭስ መውጫ አያጣም " 🙏 ❤ 🤞😂
@zellekaworkzawge2219
@zellekaworkzawge2219 Жыл бұрын
I will recommend Baher Dar in Ethiopia. So beautiful and peaceful. It will flourish soon. It is a Blessed city too. Not recommend Addis Ababa.
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 Жыл бұрын
ሀሳብሽ እይከፍም ነገር ግን እትዮጵያ፡ እንች ውጭ ሆነሽ ኢትዮጵያ ቤት ስረተሽ እከራዪልኝ፡ አሰሩልኝ፡ እይንሽ እያየ፡ መበላት ነው፡ መቃጠል ነው መካካድ፡ ንው እረስንቱ ብር ሲያዩ ሰበባቸው መብዛቱ፡ ህመማቸው መብዛቱ፡ በግዜ ንው ዲቪ የሚደርስሽ የኔ እመቤትእንዳትገመች፡ እንዳትጠይ፡ ዝምድና እንዳታጭ፡ ገንዘብሽን እንድ ዶሮ እንቁላል ታቅፈሽ፡ እዛው ባለሽበት፡ አገር ገዝተሽ እከራይተሽ፡ ጠቅልለሽ እገርሽ፡ ልትገቢ ስትይ አጠገብሽ ስላለ፡ በቀላሉ፡ ሸጠሽ፡ ገዘብሽን ይዘሽ እግርሽ ትገዥአለሽ።ሰው ሲያረጅ፡ ሀብት መሰብሰብ፡ ቀላል እይደለም።እንደኔ፡ ቢሆን ሁሉ ነገር አጠገብሽ፡ ቢሆን እመርጣለሁ ።ልጅነት ሲያስሮጠን፡ እርጅና፡ እንደ ኤሊ ቀርፍፍ ያረገነል ስታስቢ፡ ሁለቱንም፡ እድሜ፡ ባላንስ፡ የሚያረግ ሂሳብ ስሬ።ቤትከመግዛት በፍት ህጉን፡ በደንብ፡ ጠንቅቀን፡ ማወቅ አለብን።ሞራልሽ፡ ጥሩ ነው በጣም በጣምነው የማመሰግንሽ
@christiandevoisin-lagarde6903
@christiandevoisin-lagarde6903 Жыл бұрын
Betam tekekele nesh ehte
@tizitapusch9780
@tizitapusch9780 Жыл бұрын
💯 % correct
@melatfikr605
@melatfikr605 Жыл бұрын
Yelben new yetnagershew ethiopia mebelat becha new
@chappibow4120
@chappibow4120 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ተባረኪ እስቲ የጣሊያን ሀገር ቤቶችን አሳዬን ከራስሽ የመኖሪያሰፈር ጀምረሽ ሽያጭና ክራይ አሳይን
@rahelberhane1776
@rahelberhane1776 Жыл бұрын
i can't watch the video properly because of the music,it's really disturbing.
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
ሐገሬን ስለምድ እድህ ድህ ድብልቅልቅ ያለበት ኢትጵያያ ተስፋ ቢሚስቆርጥ ግን እኔ ተስፋአልቆርጥም ያውም ወደገጠሩ በርቺ ወደአገርቤት
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ኤልሲ. በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ. እናም የኔ ሀሳብ ምንድን ነዉ ቤት ገዝተሽ ብታከራዪ ቋሚ ገንዘብ ይገባል በየወሩ. airbnb ግን ግን ቋሚ የሆነ ነገር አደለም ላይከራይ ሁሉ ይችላል. ሰዉ ቫኬሽን በብዛት ሚሄደዉ በ አዲስ አመት እና ፀሀይ መዉጣት ሲጀምር ነዉ. ያኔ ነዉ airbnb ሰዉ ሚፈልገዉ. ስለዚ ሲከራይ ክሬዲት ይመልሳል በየወሩ. ቋሚ ስለሆነ ። እና ኢንቨስት ብታረጊ ሚያዋጣዉ ደሞ ኢሮፕም ኢትዯጲያም ነዉ ከተቻለ. ኢትዯጲያም ወደፊት ብዙ ሚሰራባት ሀገር ነች ጠቅላላ አፍሪካ ብዙ ሚሰራበት ነዉ. ነጮች ኢንቨስት እያረጉ ያሉት አሁን አፍሪካ ዉስጥ ነዉ. ምክንያቱም ብዙ ያልተሰራ ነገር ስላለ. መልካም እድል
@asteryehdego1577
@asteryehdego1577 Жыл бұрын
I watch your vidio all the time and i love it you are great but this time the music that is playing in this vidio it not suit you
@finifine
@finifine Жыл бұрын
I am so proud of your achievements Elsy. Stay on this track:)
@abebaadgeh8766
@abebaadgeh8766 Жыл бұрын
I really appreciate you because you are so much motivated to change yourself and others too. And will suggest you to buy in the UK because I don’t have trust ion Ethiopian government . Good luck !
@Truth-12
@Truth-12 Жыл бұрын
Thanks.. tiru info new
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Жыл бұрын
የመግዛት አቅሙ ያለው ሰው ቤት ውጭ ብትገዙ ታተርፋላቹ። ሁለተኛ ቤት ያው ስትገዙ አውቶማቲካሊ እንደ ኢንቨስትመንት ስለሆነ ግብሩ ከፍተኛ ነው። ቢሆንም ወዲያውኑ ታከራዩታላቹ ካለምንም ውጣ ውረድ። ሃሳብ ያላቹ መጀመሪያ የታክስ ህጋቸውን እዩ። በተለይ 2ኛ ቤት ለምትገዙ እና ማከራየት ለምትፈልጉ
@yonatank2354
@yonatank2354 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴን የሚያምር ባታ ነው ልብ እርፍ ያደርጋ ልኤልስዬ በርች ውብ ነው የሚገርመው ግን ኮሜንት ለማንበብ መቸኮሌ ነው 😊
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
ሰላም ኤልሴየ ቤት መሰርት ነው ኢትዮም ሆነ ውጭ ተገዛ ሁሉም ጠቃሜ ነው በርች ውዶ❤
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Good luck elsie letemariwoch makerayet gn betu bedemb ayzutm gize slelelachew.
@Tiru_Zena
@Tiru_Zena Жыл бұрын
Hi Elsy, Real State is the best investment period. But I would like to advise you to consider these things in mind. If you buy property for rentals like Airbnb & Bed and Breakfast, choose the TOP tourist destinations or countries like France, Spain, Italy, Turkey, and Germany. England is not the top destination country. For the time being, buying property in Addis Ababa is not reliable.
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods Жыл бұрын
ዩሮፕ ግዢ ኢትዮጵያ ስትሄጄ የምታርፊበት ትንሽ ነገር ይኑራቹ ግን ኑሮዋችን ውጭ የሆንን በተለይ ዌስተርን እዛው ይሻላል ምክኝያቱም ብርሽን መንዝረሽ መቼም አትመልሽውም እዛው ባክኖ ነው የሚቀረው እኔ ልጅ ሳሎልድ ለፍቼ አ.አ ቆንጂዬ ቪላ አለችኝ ግን ብሩን መቼም አልመልሰውም ሆኖም በመግዛቴ ደርተኛ ነኝ ተከራይቶዋል እዚህ ለማጠራቀም እየሞከርኩ ነው እኔ ባልገዛም ልጆቼ ጨማምረው ወደፊት እዚሁ ዩሮፕ ይገዙበታል ❤
@ederaa5476
@ederaa5476 Жыл бұрын
The apartment is nice, but you need to check what is the rule they have first and how much is the management fee. From experience, you don't make so much money from the rental you make money from property value going up. You are amazing keep up the good work.
@Shegitu5
@Shegitu5 Жыл бұрын
Elsi my favorite! እኔ Ethiopia በአሁኑ ሰአት አይታሰብም ሄጀ ነበር በቅርብ ያንች አይነት ሀሳብ ነበረኝ እዛ ወይስ እዚ ባለሁበት .. finally Ethiopia በብዙ ምክንያቶች ምንም አይነት ነገር ማድረግ እንደሌለብኝ ወሰንኩ don’t think to try to invest Ethiopia it’s really hard.
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
የተከበርሽው እህቴ ምታደርጊው ነገር ሁሉ እጅግ ደስ ይላል።
@SMulugeta
@SMulugeta Жыл бұрын
You are really great❤ Great info🙏
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Else it's a hard decision I have a big house in Addis but unfortunately I decided to sale & buy home usa 🇺🇸 let me know I may buy 1 home
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Ohhh really with the same amount??? Thank you for sharing us your personal experience ማሬ 🙏♥️🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
አገራችን እናሳድግ የሰው ወርቅ አያደምቅ ከለሽ ግን ከሁሉም ቦታ ግዥ
@adu319
@adu319 Жыл бұрын
Yesew get aydelm hegawi honeh kegezah man yentekhal. Agers bhon heh syakebru aydel?
@temesgenselamawit2586
@temesgenselamawit2586 Жыл бұрын
Donkey tube በረከት ለማግኘት በመጨረሻው ቀን በክብር ሁላችንም ተጋብዘናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙋🙋🙋🙋🙋🙋👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍
@meazagetachew486
@meazagetachew486 Жыл бұрын
Thank you for sharing as usual.
@kime3780
@kime3780 Жыл бұрын
DUBAI Dubai is cheaper than Addis
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ስለዱባይ ብዙ እውቀት የለኝም ሕጋቸው በጣም አስቸጋሪ እንደሖነ ነው የሰማሑት ከኢትዮጵያ የሚረክስ ከሖነ ሑሉንም ንገሪኝ ንገረኝ እመሰግናለሑ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ውስጥ ቤት መግዛት ማለት ለአብይ አህመድና ለአዳነች አበቤ ስጦታ መስጠት ማለት ነው ኤልስዬ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ነፍሴ ድንገት መጥተው ነው እሙአ ቀሊጥ የሚሉሽ becareful
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
😂😂😂
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Жыл бұрын
ትክክል ። ያሁኖቹ ሰውን በቁሙ ለመሸጥ ዝግጅት ላይ ናቸው
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
@@mesidesign1136 ሸጡን እንጂ ምን ቀራቸው
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
ወሬ አለብሸ" በትግሬ ዘመንም ቢህን ያው ነው መግዛት እየፈለግን ትግሬ ካለሆንሽ ኮንደሚኒየም እንኳን አይሰጥሽም ወሬያም
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Жыл бұрын
@@ethioland4938ምን አንቺ ደሞ እየደገፍሻቸው ነው? ትንሽ አጎረሱሽ?
@tesfaneshyayeh
@tesfaneshyayeh Жыл бұрын
Alsi i love your way of talking ❤ telyalesh
@brighttube4me
@brighttube4me Жыл бұрын
"በሬዬ ሆይ: ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ::" አለ ያገሬ ሰው : : ጠ/ሚ አብይ እንደመጣ ዲያስፖራ ሁሉ ኢትዮጵያ ቤት ያልገዛ አለ? አሁን ግን ኢትዮጵያ ቤት የገዙ በአብዛኛው ቤት በመግዛታቸው የሚቆጩ ነው የሚመስለው:: ምክንያቱም ጠ/ሚ አብይ ማር አሳይቶ ዲያስፖራውን በብዛት ቤት ካስገዛ በኋላ አሁን መራራውን ነገር እየለቀቀው ነው:: አንዴ የጣራ እና የግድግዳ ክፍያ እያለ: አንዴ የኦሮምያ ክልል ነው እያለ አሁን ደግሞ ታክስ እንጆምራለን ብሏልና ተግባባን?
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
ኤልሲ ፍቅር ❤ ያሳብሽውን አላህ ያስከልሽ
@Rite490
@Rite490 Жыл бұрын
Your background music is disturbing….your subscribers included me over 40 I’m like really
@sol7166
@sol7166 Жыл бұрын
Invest your money where security and stability is key to your business and your family 🙏
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
Uk is the best for peace of mind and strong currency pounds special for family .uk government protection for childrens very safe country
@sleepingwithsnowy
@sleepingwithsnowy Жыл бұрын
0% property tax 7-10 ROI The best place is dubai !!
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
አዲስ አበባ እንደሀገር የትም የለም ግን ጥሩ ግዜ አይደለም ዋጋው አዳንዴ ከውጭውም አለም የተጋነነ ነው በጣም ኮራብትድ ናቸው ምንም ጋራንቲ የለውም እንደኔ እንደኔ እየገዛሽ ትንሽ ሪሞዴል እያደረግሽ መሸጥ ወደ ሪልእስቴት ቢዝነስ ውስጥ ያስገባሻል ቁጭ ብሎ ክራይ መጠበቅ እስሎ ቢዝነስአይሆን ባአመት ያለረፍት ቢከራይ ምን ያህል ያወጣል ትያለሽ it depends. You need ትክክለኛ ኮንስልታንት መልካም እድል ንግድ ድፍረትን ይጠይቃል ናደፋር ትመስያለሽ መልካም እድል
@meseretgenene6531
@meseretgenene6531 Жыл бұрын
ጎበዝ ኤልስየ በርች 👍
@meski3756
@meski3756 Жыл бұрын
It's not worth it to buy any property in Ethiopia as minutes Specially for investment you have to pay a lots of taxes etc that will drive you crazy,you better of buy in the UK,I'm property developer both countries,my advice for you with my experience UK better than Ethiopia for investment,you need to do more research as well, also try to get house 🏠 not apartment in uk service charge will be a lots,good luck my sister.
@pomifek3611
@pomifek3611 Жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ ስለ እንግሊዝ ሀገር ቤት ግዥ በደንብ የጠናሽ አልመሰለኝም እኔ የምኖረው ለንደን ነው ሶ እንግሊዝ ሀገር ቤት ለልጆችሽ ስታወርሺ 40% መክፈል አለባቸው ስለዚ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት እንዳይሆን በሁለት እግርሽ ቆመሽ ማጥናት ይፈለጋል ህጋቸው ምንድነው እና የተለያዪ ነገሮች ቤት መግዛት ቪድዮ እንደመቅረጽ ቀላል አይደለም ለዛውም uk
@mekdimkebede
@mekdimkebede Жыл бұрын
Hay yegna hzb bet megzat video endemekres kelal adelem, esua mech kelal new alech? Mkr kaleh respectful behone menged menager eko
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
የኔ ውድ የፃፍሽው ምክር ነው መከራ? መልካም ሀሳብ አምጥተሽ ሀሳብሽን የገለፅሽበት መንገድ ግን ጥበብ የጎደለው ነወ። የፃፍሸውን ደግመሽ አንብቢው ❤ ቅንነት ለራስ ነወ።
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
anchi wyi mknga nshe wye gurnga nshe
@habeshapage755
@habeshapage755 Жыл бұрын
Have you ever heard of something called "trust" which doesn't require you to pay huge amount of money
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ደሞ ብርትሽ የጨለማ አገር ነው አንድ አመት ኑሪያለሁ ለትምህርት የአየር ጠባዩ በጣን ሰልችቶኝ ነበር ኢንቨስት ከፈለግሽ አገርሽ ይሻላል የኔ እህት ይህ ነው ምክሬ💚💛❤💕💓🌹🌺
@helech84
@helech84 Жыл бұрын
Elsi first of all I like to admire you! What ever you do I watch because it is very interesting and you are so elegant! I say buy in Oxford just because at the moment in Ethiopia 1/2 a million pound doesn’t get you a descent house. It is really expensive. Good luck
@BelayneshGeleta-nf3ww
@BelayneshGeleta-nf3ww Жыл бұрын
what a song is that on the background😊
@heluwena6144
@heluwena6144 Жыл бұрын
በዚ አርሰት ላይ በርቺ ከተማውን ቢዚነት ግን በጣም አጥኝው oxford በጣም ቢዚ አይደለም ከዮኒቨርሰው ቀር
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
I agree with you. My housemates wanted to move to Oxford since last year. He recently got a job but can not find a room to rent, so he declined his Job.
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 Жыл бұрын
I would invest in both places. One thing to advise you in the Uk not to buy a flat/apartment the service charges are very high and ever increasing. My first property was an apartment I went to court 3 times with the management company. If you buy property in uk buy a freehold house.
@athiopiandressdesignstylet4820
@athiopiandressdesignstylet4820 Жыл бұрын
አሁን ኢሮፕ ተበላበት ተጠጣበት አለፈበት ዳይ ወደ ማይቀርባት ውድ ሀገር ኢትዮጵያውያዬ የሰው ሀገር የሰው ነው
@ልጅቷ
@ልጅቷ Жыл бұрын
Thank you
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Жыл бұрын
ኢትዩጲያ ገዝታ ቢነጥቋትስ? ዘንድሮ ከኖሩበት እያባረሩ አይደል
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@mesidesign1136 ወሬ አለብሸ" በትግሬ ዘመንም ቢህን ያው ነው መግዛት እየፈለግን ትግሬ ካለሆንሽ ኮንደሚኒየም እንኳን አይሰጥሽም ወሬያም
@genisfamily1272
@genisfamily1272 Жыл бұрын
በርችልኝ የሴት ጀግና ነሽ
@shineAllTime
@shineAllTime Жыл бұрын
Ethiopia is not a stable country to invest …. So many political turmoil, corruption, ethnic tensions….. so my advise to u is to invest in the UK…. Good luck anyway🙏🏽
@abebaadgeh8766
@abebaadgeh8766 Жыл бұрын
Wise !
@ninanina868
@ninanina868 Жыл бұрын
Elsiye Ethiopia geziche akalehu sishet betam yaterfal gin euro ke Ethiopia lemawtat minizare chigir ale, hig tolo yikeyayeral gin if you have family who can manage why not. I also bought in Europe, kiray betam arif new gin you have to be well informed tax, higoch minamin. Gobez Elsiye investment is a must yene konjo. Love you 😘
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
ዱባይ ረምዚ ሪልስቴት አማክሪያቸው ባለፈው ሲያስተዋውቅ ነበር ዩቱብ ላይ ገዝተሽ ብታከራይው እንኩዋን ያዋጣል ሀገራችን የሚጠሩት ዋጋ እና ቤቱ ዲዛይኑ እቃ አገጣጠሙ ክፍል አቆራረጡ ምንም አይገናኝም
@heluwena6144
@heluwena6144 Жыл бұрын
100% Oxford. በደላላ የተመራ ያበደ ኢኮኖሚን ያላማከለ ዋጋ ነው የሀገራችን
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
ኢትዬጲያ አሁን ላይ ብር አታፈሽባትም ።እንወዳታለን ጥርጥር የለውም ።ግን ኤልስዬ አንቺም ታውቂያለሽ አሁን ላይ የኔ ምርጫ እንግሊዝ ነው ።በገንዘብሽ ግዢ ተበድረሽ ግዤ በፈለግሽበት ሰአት መሸጥ ትችያለሽ እኔ ያለሁበት ሐገር፡ ዩኬም እንደዛ ከሆነ አይንሽን አትሺ ፡እንግዲህ ግብሩን መደሐኒያለም ነው የሚያውቀው ያም ሆነ ይህ ትናንሽ የሚመስሉ የግል ስራዎችን እየጀማመርሽ ያለ ግብር ገቢ እምታስገቢበትን ጥናት አገላብጪ ፃፊ 😅😅😅 ኤልስዬ ተወዳጅ እህታችን ❤❤❤❤❤
@merinaaraia4614
@merinaaraia4614 Жыл бұрын
Elsye Oxford yeshal gen how much u can rented?
@ምህረትለኢትዮጵያዬ
@ምህረትለኢትዮጵያዬ Жыл бұрын
ኢሮፕ አሁን እንደድሮ አይደለም ኢትዮጵያ ግን ገና እያደገች ያለች አገር ናት ስለዚ አትራፊ የሚሆን ይመስለኛል
@marni3149
@marni3149 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን የቤት ዋጋ ሰምተሻል
@anisaabdurehman5115
@anisaabdurehman5115 Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ በደንብ የሚያውቅ ሰው አማክሪ ጥሩውን እድል እመኝልሻለሁ እወድሻለሁ
@asterreuter1243
@asterreuter1243 Жыл бұрын
Err men botashi Addis Abeba, eziew Oxford gezi
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 Жыл бұрын
Hello Sis, I think. You need to investigate more in both places. For your first investment, you should buy in a place you are familiar with and comfortable with to make some return on your investment. Secondly, if you can buy in both areas, it will give you the answer you are looking for. If I were you, I would start with the place I know the most. I understand we all need to contribute to our motherland's economy, but in the long run, converting the pound will give you the upper hand as an investor. Good luck. May God bless your work and grant all your wishes. I love your program.
@solyanaruka3092
@solyanaruka3092 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ልቦና ይስጥሽ
@mutazmohammedalmohammed7831
@mutazmohammedalmohammed7831 Жыл бұрын
Peace be upon you
@astergebre1527
@astergebre1527 Жыл бұрын
Unfortunately, I don’t advise anyone to invest or purchase in Ethiopia …it is obvious why? When it comes the Western country even though it’s not our country or other….as long as you doing legally you will get the return 30% in a year and if you took loan the rent will pay the mortgage. Way to go lady ❤
@mekitekle
@mekitekle Жыл бұрын
ሠላም ኤልሲ እንደኔ ለንደን ኦክስፎርድ ብትገዢ ይሻላል።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
LONDON Oxford? KKKKKK.. አንድ ክፍል ቤት ነዋ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb Жыл бұрын
Elsi my advice to you is diversify your investment like don't put all your eggs in one basket. I have two investment properties in the US where I live and one in Addis Ababa. Both have great return on investment
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
Good job !!
@BirhanGaromsa-gl6jw
@BirhanGaromsa-gl6jw Жыл бұрын
ኤልሲ ምርጧ በርቺ ሃገርሽ ቢሆን ጥሩ ነው ግን አሁን ባለበት ሁኔታ ይከብዳል
@selamlealem6147
@selamlealem6147 Жыл бұрын
Annoying back ground song. I wish your video was up to the point.
@Truth-12
@Truth-12 Жыл бұрын
Wagaw kelal new.. Europe eko life is betam kelal
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
yene konjo Elsy❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Yene konjo yesewe ager yesewe new meneme behone agershe ethiopia gizeye teru sefer gagenesh betame yawatashale lemakerayet kefelshe weye degemo agershe setegebeya marfeya yehoneshale
@rahelberhane1776
@rahelberhane1776 Жыл бұрын
what's with the music. not classy. Doesn't go with you elsi konjo
@amanda8contucci385
@amanda8contucci385 Жыл бұрын
before you buy the property find out the tax or any fee you will make ever year even if you rent it how much you will pay as a tax for the government find every details
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
Congera elseye❤ enwedeshalen.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u Жыл бұрын
Elsie berchi siwedish Eko tankar set nesh❤❤❤❤
@Ethiozala
@Ethiozala Жыл бұрын
Fast return ያለው ኢትዮጵያ ነው 10 to 15 years you will get back your money, the problems when you try to get your £ or € or $ in addition is possible to have in cash half million £ in hand? Otherwise to take a loan in ethiopia the interest is about 18% ..that is a lot. This all need I think proper analyzing.
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 Жыл бұрын
Come to USA (Seattle) WA
@yonast.tedesso117
@yonast.tedesso117 Жыл бұрын
Buy a house 🏠 in Washington state. I can help you.
@Mk-vl3vr
@Mk-vl3vr Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝም ብለሽ ቤቲሽን ግዥ / ሌ ላውን መናገር ከጥቅሙ ኪሳራው ...../
@FANOጀግናነው
@FANOጀግናነው Жыл бұрын
ቱርክ ውስጥ ግዥ ቤት 😂 እንደ Ethiopia ለጣራና ለግድግዳ ክፈይ የሚሊሽ የለም
@Jebena9797
@Jebena9797 Жыл бұрын
Europe yeshaleshal Elsiye,Oxford
@mennabeyene2434
@mennabeyene2434 Жыл бұрын
አዲስ አበባ ግብሩ አናትሽ ላይ ይወጣል ከኢትዮጵያ ውጪ ግዢ
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 Жыл бұрын
እኔ ግን ኤልሢ የለሁበት አገር የኢትዮጵያን ብር ወደ ዶላር መቀየር ኪሳራ እና መከራ ነው
@aynalemwodere6559
@aynalemwodere6559 Жыл бұрын
ኪሳራ እና መከራ ጥሩ አገላለጽ ነው 😂
@fatumaemam7347
@fatumaemam7347 Жыл бұрын
I prefer Europe better Ethiopia so many problems
@mutazmohammedalmohammed7831
@mutazmohammedalmohammed7831 Жыл бұрын
you are right
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Weyine biru goreyen besaw 😂😂. Ere betinishu selamaw afirika hager hedeshi bet adelem sefer tigezaleshi wey Elsiye befetereshi wedagni yalihonu ager birishin atawuchi the future is in Africa u blive or not
@mekybekele771
@mekybekele771 Жыл бұрын
In UK rbnb is the best
@adu319
@adu319 Жыл бұрын
Ke Etiopia Erop betam yeshalal.
@selamdemeke1016
@selamdemeke1016 Жыл бұрын
Ahunma ethiopia eko tebs honal tahnk.u ❤
@abpower7942
@abpower7942 Жыл бұрын
Elsiye berchi 🎉🎉🎉
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
i think you can get better appartment even town house in usa with in half a million dollar
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@retasa7652
@retasa7652 Жыл бұрын
Konjo new 5 Hwassa gizi Elsyee
@Addissmerekato
@Addissmerekato Жыл бұрын
ቪዲዮ መስሪያ ነዉ የሚያስመስለዉ Uk ዉስጥ ቤት ለመግዛት በፊት UK residents and citizens …….. 😂😂😂
@hme5739
@hme5739 Жыл бұрын
No worth it in 🇪🇹 , just buy in Europe! 2nd house 3 family for business in USA 🇺🇸 that is what I did & I am happy with my decision
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Ene gen beahun seat mekera tayeto bemisera ber ethiopia alemekerem kalew y polticana y economi qewes dero bihon eshi ene Addis Ababa bet alegh biru bexam sayewered sheche yalewebet hager megezat new yemasebew akerayetesh erasu betun yabelashutal
@tizitapusch9780
@tizitapusch9780 Жыл бұрын
Remember that if you invest in Ethiopia, you will never be able to take the money out of the country. So if the morgage is in Europe, how are you gonna repay it ?
@bellasabella3844
@bellasabella3844 Жыл бұрын
Elsu its not cz of oxford its vacation time every were you go between june to september you paid between 100 to 160 for one night.
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 Жыл бұрын
Enate anchi already habtam nesh. Morgage lemewused erasu eko Arif gebi ena capital yasfelegal. Half a million lemewused...😮. Ene ezih ye 300 000€ morgage lemewused mekerayen ayalehu😂
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
የኔ ደርባቢት ስወድሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@Addissmerekato
@Addissmerekato Жыл бұрын
አንቺ እደምትወሪዉ ኦክስፎርድ ከይንቨርስቲ በቀር ጭር ያለ ከተማ ነዉ የበለጠ ማጥናት ይጠበቅብሻል ያልሆነ መልእክት ከማስተላለፍሽ በፊት
@rozamoges8901
@rozamoges8901 Жыл бұрын
ኤልሲ ኢትዮጵያ ዉስጥ እቤት በፍጥነት እየጨመረ ነዉ ታተርፊበታለሽ ግን አሁን የሚሰማውም የሚታየዉም ደስ አይልም
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 Жыл бұрын
Ke Addis ababa wece megezat wede kefelehager
@fatumaemam7347
@fatumaemam7347 Жыл бұрын
Based May experience don’t try Ethiopia no gain you lose many
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 374 М.
Memehir Girma WondimuVideo የነጮች ጥያቄ መናፍስት ሲኖሩብን እንዴት እናውቃለን? ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነውና እንስማ#subescribe_now
25:49