📌በጣም የታወቁ📌የዘናጭ🔥ዘመናዊ ሀበሻ🔥ምርጥ ሽቶዎች‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 113,247

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 446
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ውድ ወዳጆቼ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🙏🏻አደራ ሽቶ ፀገር ይበጣጥሳል እንዲሁም ሽበት ያመጣል ስለዚህ በማበጠሪያ ወይንም ብሩሽ ለአንዳድ ዝግጅት ርዝመቱን ነው አለፍ አለፍ የምንልበት ሁሌ የሚደረግ ነገር አይደለም ❌ፀጉራችሁ ላይ እንዳትረጩት አደራ ወገኖቼ🙏እንዲሁም በጠየቃችሁኝ መሰረት ያሳየኋቸው 3 ሽቶዎች ስም እና ዋጋ ዝርዝር 👉ሊንክ አልተውኩም ምክንያቱም እኔ ከሽቶ ቤት አጣርቼ ስለምገዛ እንዳላሳስታችሁ በማለት ነው። 1 👉Giorgio Armani 👉 My Way Intense Eau de Parfum 90ml 👉100 - 110 $ 2 👉Yves Saint Laurent👉 Black Opium Eau de Parfum 90 ml 👉90 - 99 $ 3 👉Flowerbomb Nectar 👉Viktor & Rolf Eau de Parfum Intense 90 ml 👉 100 - 125$
@hiwotw5404
@hiwotw5404 3 жыл бұрын
Many thanks Elsie
@betelihemtesfai7209
@betelihemtesfai7209 3 жыл бұрын
Selam yene konjo please ene strong perfume alewedem yeteghw naw kelel yalew?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ኤልሲ jador by Cristina Dior መክረሽው ታውቂያለሽ?👌👌👌100ml around $ 140
@destahaileab3716
@destahaileab3716 3 жыл бұрын
Tebareki Elsi behulum neger
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ ሁልጊዜ Comment ስትጽፊ ያንቺን ኮመንት Pin አድርጊው ይሄንንም Pin አድርጊው እቃውን መግዛት ለሚፈልግ ይረዳዋል ጸሎት ያልሽው ነገር እኔም እስማማለው ግድ ነው በርቺ እህቴ
@aberashayele66
@aberashayele66 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ሽቶ ብቻም ሳይሆን የምንጠቀመው ነገር ለይ መፀለይ አለብን ተባረክ ሄልስዬ።
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 Жыл бұрын
“ሽቱና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፤ እንዲሁ ነፍስ በወዳጁ ምክር ደስ ይላታል።” - ምሳሌ 27፥9
@yeneworkzeleke5568
@yeneworkzeleke5568 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ብዙም ተምሬአለሁ ሽቶዎቹም ልክ ነው ነገርግን ውድ ሽቶ ለመግዛት አቅም ለሌለው ደግሞ ምን ትመክርያለሽ መጠቀም እየፈለግ ምን አይነት እንደሚገዛ አቅም በሚፈቅድለት ሀሳብ ብትስጪ በማለት ነው እግዚአብሔር በጤና በስማያዊ በምድራዊ በረከት እንቺናን ኑሮሽን ልጃቸችሽን ዘርሽን ይባርክ ተባረኪ bravo👍🏻🙏
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
Amen
@beliyubelachew6219
@beliyubelachew6219 3 жыл бұрын
በጣም ሽቶ ስለምወድ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ፣ሁልግዜ ነው የምከተልሽ ፣በርቺ ።
@eduameduam8884
@eduameduam8884 3 жыл бұрын
ተባርክ አቦ ምርጥ ሰው እንዴት ነቃ እንደምታደርግኝ እኮ!
@betibetisha2609
@betibetisha2609 3 жыл бұрын
ኤልሱ በጣም ምርጥ ነሽ እንደምርጫዎችሽ በተለይ my way ❤ and flower bomb👌
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በጣም ኤልሲ በፍፁም ቅንነት የምታሳይው ነገሮች ሁሉ የሚያስደስት ነው ሆኖም በውጭ ላሉና በተሻለ የኑሮ ደረጃ ላሉ እንጂ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚኖር የሚመጥን አይሆንም እራሳችን እና የሌሎችን የኑሮ አቅም መለየት ያስፈልጋል ።
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና እና በአክብሮት አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?
@helengaraas7547
@helengaraas7547 3 жыл бұрын
Betam esmamalhugn gn maeeku betam true neger new zare bangeza nege ken ykeyeral engezalen. Bizu see genzeb yzo minm yemayawk bezu sew ale.
@helenmulat2043
@helenmulat2043 3 жыл бұрын
Klalshe senorsh yetkmshal eshi zem belsh admchat
@rahelw4920
@rahelw4920 3 жыл бұрын
Yalew yegezal yelelew ayegezam!
@elsahailu6066
@elsahailu6066 3 жыл бұрын
If u can afford it buy it, if not, she didn't ask u u should buy it. We are all adults .
@yayahala615
@yayahala615 3 жыл бұрын
ሰላም ...ቆንጆ ዘናጭ ልታደርጊን ያሰብሸ ኢትዮጵያ እህታችን እናመሰግንሻለን ...ድባይ በሸ ነው ሸቶ ❤👌
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 3 жыл бұрын
Black Opium በጣም የምወደው ሽቶ ነው አሁን ሁለተኛውን ልጨርሰው ነው
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን እህታችን ፈቃደኛ ከሆንሽ ሌሎች ሽቶዎችንም ብጨምሪልን ስለመልካምነትሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኤልሱ በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ንቁ ሀበሻ ነው!!!❤❤❤። እኔ አሁን ያለኝ Black ያልሹ ነው ግን የእድሜ ገደብ እንዳለው አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ። 📕Read door ሽቶ ነበር የትልቅ ሰው የሚመስለኝ።
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 3 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ኤልስዬ ስወድሽ ኮፍዴስሽ ግልፅነትሽ በጣም ነው የምወድልሽ በርቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@selamethiopia5515
@selamethiopia5515 3 жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ፡ሐገርቤት ገብተናል በአልን እያከበርን ነው ለዚህ ነው የጠፋሁት ❤️❤️🌟🌟👏👏
@Hope20437
@Hope20437 3 жыл бұрын
tnx ኤልሲ ለምታካፍይን ሀሳብ በጣም ነው የማመሰግንሽ በርቺ። ሁሉም ያሳየሽን ሽቶዎች ምንም እንከን የሌላቸው ናቸው almost ሁሉም ሴቶች የሚዎዷቸው ይመስለኛል። I love even dior poison girl 😍
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
የኔ ቅን ስለምትሰጭን ምክሮች በጣም ነው የማመሰግንሽ
@lidudxb8764
@lidudxb8764 2 жыл бұрын
ባንቺ እንዴት እየተጠቀምኩ እንዳለሁ ኤልስዬ ለምልሚልን በእውነት
@naninilsson8015
@naninilsson8015 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ በጣም ነው የማመሠግንሽ , ለፀጉር የሚሆን እራሱን የቻለ Hair mist አለ እሱን መጠቀም ይቻላል ለፀጉር ተብሎ ነው የተሠራው ግን እንዳልሽው ማበጠሪያውን ቀብቶ ማበጠር ሁሌም ይመረጣል💕🙏❤
@Natt-jkx
@Natt-jkx 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ማስታወቂያ ብትሰሪ ያዋጣሻል
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሽቶን ካነሳሽ የት ቦታ እንዴት እንደምንቀባ ብታሳይን ጥሩ ነበር
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን ሁሌም ጠቃሚ እና አሰተማሪ ነገር ስለምታቀርቢልን 💖 ተባረኪልኝ የኔ ውድ !!!
@nuraahmed55
@nuraahmed55 3 жыл бұрын
Waw elsi betam konjo mercha Blak Opium ena my way alegn 3tegnawn enkuwan almokerkutem linkun askemechelegn
@almeteshayterefe6325
@almeteshayterefe6325 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እውቀት ሰለሰጠሽኝ አመሰግንሻለሁ መጸለይ እጅግ በጣም ይጠቅማል ተባረኪ
@shewadegef3089
@shewadegef3089 3 жыл бұрын
Else በተለይ በተለይ ፅልዩበት ያልሽው ጠቃሚ ማሳሰብያሽ በጣም እጅግ በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም አስተማሪ በተለይ ከተጠቀምንበት አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ግን የሽቶው ስም ማንበብ አልቻልኩም
@bestbawadiy724
@bestbawadiy724 3 жыл бұрын
Good girl ሽቶ በጣም ነው ምወደው
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 3 жыл бұрын
I have never heard to pray on perfume before using it. Thanks for the information!
@bettysolo3226
@bettysolo3226 3 жыл бұрын
Agree what you said about Black Opium... it's my favorite all way. Stay blessed konjiye betam new emnewedsh
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 3 жыл бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን ምክርሽ ሁሉ ጠቃሚ ነው
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ኤልሲ እኔ ሽቶ በጣም ነው የምወደው ግን እዚህ ኦርጂናል ነው ብለው በውድ ይሸጡልናል ግን ተቀብቼ ከቤት ሳልወጣ ሽታው ይጠፋል ያናደኛል ሆኖም ግን መግዛቴን አልተውም
@beftuoromo714
@beftuoromo714 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲዬ ተባረኪ
@selameadm5985
@selameadm5985 3 жыл бұрын
ፍቅር የሴት ልክ ጨዋ ቆንጃ አረ ምን ልበልሸ የኔ ውድ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Selamye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 3 жыл бұрын
Experts advise to not spray your perfume directly on your jewelries,esp aiming at the pulse points just like u did on ur wrists,so it doesn't ruin your watches and bracelets...spray it and wait for like 2-3 min to dissolve and then wear ur jewelries (applies for earings and necklaces too)....thank you Elsiye hodae😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
AMrotye as always respect and admire your observation thank you so much for you precious information 🙏♥️🙏
@jesusislord6861
@jesusislord6861 3 жыл бұрын
Black opium and coco chanel are my favorite ( I like strong smell)
@moon-wc4in
@moon-wc4in Жыл бұрын
Yes the first one is one of my favourite one... I had it many years ago
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ሽቶ የፈረሳ በጣም አሪፍ ነው ሽቶ በጣም የምወደው ትክክል ብራቦ
@Lovewins3908
@Lovewins3908 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Elsi , can you do a video about your laundry detergents .😍
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ ያደረስን ! በጣም ነው የምወድሽ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይለኛል ስላምሽ ይብዛልኝ !
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏♥️🙏
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 3 жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ አደረሰን የኔ ቆንጆ እንወድሻለን የኔ መካሪ ምክርሽን ሁሌም ሳላደንቅሽ አላልፍም 💜💜
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
My way and black Optimal is one of my favorite perfume😍 Great choice!እኳን አብሮ አደረሰን ኤልሲ❤️
@genetm.19
@genetm.19 3 жыл бұрын
I love Gucci that’s my favorite but thank u for sharing
@kalderse8689
@kalderse8689 3 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ ግን እኔ በፍት አንገቴ ስር መቀባት እወድ ነበር እና አንገቴ ላይ ጥቆር ጥቆር ነጥብ አወጣብኝ!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Kalye ልክ ነሽ ሌላም ሰው ሲል ሰምቼአለሁ ማሬ ጥሩ አረግሽ ማቆምሽ 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ኤልሱካ 💞🙏🙏🙏🌷🌷🌷 ሽቶ እኔስ በጣም ነው ምወደው በስመአብ ኤልሲ እናመሰግናለን 😘😘😘👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እኛኮ ሁላችንም ልዩ ፍቅር ነው ያለን ለሽቶ 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 በጣም ኤልሱ 💝
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ተባረኪ ኤልስየ👌👌❤️
@yergeduweldemariam3364
@yergeduweldemariam3364 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ትያለሽ ዘናጭ እኔ በጣም ነው ሽቶ ምወደዉ
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 3 жыл бұрын
Could you please write dowen the name of the perfumes ? Thank you mariye.
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን 🙏❤️
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 3 жыл бұрын
እኔ የምወደው miss Dior ነው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dear 🙏🏽 I love 💕 perfume ✊🏽
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
black opium my favorite perfume thanks for sharing
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 3 жыл бұрын
ይመችሽ ኤልስዬ💐🌷
@mekdelawithailu5912
@mekdelawithailu5912 2 жыл бұрын
Elsi Mac perfume buniwn gzche eyetetekmku nw mn tmekrignalesh..harif nw weys...?
@marthabeyene6774
@marthabeyene6774 2 жыл бұрын
አቀራረብሽ ደስ ይላል አንቺም ደስ ትይኛለሽ🙏🙏🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
I believe all Ethiopians love perfume,በተለይ ብሉኚ ብሉኚ የሚል perfume ,🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
ዋዉ ኤልሲየ አመሰግናለሁ እጄ ላይ አድርጌ አሸው ነበር አሰተምረሺኞል ተጠቃሚ ነኝ በምትለቂው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ
@mimi.ggebremeskel1569
@mimi.ggebremeskel1569 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ በርቺ
@selamgebeyehu1872
@selamgebeyehu1872 3 жыл бұрын
ውይይ የኔ ማር የኔም ሃሳብ ነው በትክክል ከጀርባው ምን ይዞ እንደሚመጣ ስለማይታወቅ መፀለይ ግድ ነው ተባረኪ
@jsfamily3726
@jsfamily3726 3 жыл бұрын
Thank you Elsiye konjo!❤❤❤
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ ፍላወር ባንብ በጣም መለያዬ ሽቶ ነው በጣም ነው የምወደው ቻናል ጋብርኤላም በጣም አሪፍ ነው ሞክሪው
@betlhemgebre
@betlhemgebre 3 жыл бұрын
ኦፍ ምርጥ እኮ ነሽ ኤልሲዬ ብታዬ ስወድሽ እዚ እማ ሽቶ ተቀብተን በሩን ሳንውጣ ሽታው ይጠፋል ኦርጅናል ነው ብለው እየሸጡልን ደሞ ዋጋው የሌለ
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 3 жыл бұрын
Thankyou my dear can you write the name of the perfume txs
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሱ
@ኩሩሀበሻነኝ-ለ9መ
@ኩሩሀበሻነኝ-ለ9መ 3 жыл бұрын
ስሙና አስቀምጭልን አይታይም
@semhardawit6101
@semhardawit6101 3 жыл бұрын
1,My Way by Giorgio Armani 2,Black Opium 3,Viktor & Rolf Flowerbomb Eau de
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ❤
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ አንደኛ እናመሠግናለን ሽቶ በጣም ነው የምወደው
@tigi7634
@tigi7634 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ😘💚💛❤️👍👍👍👍👍
@Tayetu19
@Tayetu19 3 жыл бұрын
Elsiye betam ewodeshalehu gobeze nesh ewoketeshen adenkalehu berechilen
@letish3773
@letish3773 3 жыл бұрын
ስሙ ፃፍልን ኤሊስየ ❤
@rahelw4920
@rahelw4920 3 жыл бұрын
የመጀመሪው ኮሜንት ላይ ፒን ኣድርጋዋለች
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ፃፍኩኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
Black opium ገዝቼው ረጅም ሰአት ሽታው አይቆይም my way ግን by armani ምርጥ ነው።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Hiwotye የነፈሰበት ሆኖ እንዳይሆን ማሬ Black Opium በጣም ሀይለኛ ሽቶ ነው ግን ብዙ አይነት አለው የኔው በጣም ሀይለኛ ነው ማሬ 🙏♥️🙏
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ!!
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 3 жыл бұрын
Yen konjo betam swedshi 💚💛❤️
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ኤልሲ jador by Cristina Dior ሞክረሽዋል??👌👌👌 100ml ወደ $ 200 አካባቢ ነው
@kenyalfal7605
@kenyalfal7605 3 жыл бұрын
Betam arif new Dior
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 3 жыл бұрын
ማር ተጥቅመሹዋ አሪፈሰ ነው?እስቲ ጥሩ ከሆነ ንገሪኝ ከአመዞን አዝ ነበር ውዴ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ አዋ እናቱ እሱን ነው የምጠቀመው Jador by Dior የሚለውነ ምክንያቱም jador ሆኞ ሊላ አይነት ስለላው አማዞን ላይ ሽቶ እርግጠኛ አይደለሁም ጥሩ አይመሰለኝም ። ግን Eu perfume የሚለውን አይተሽ
@rahelw4920
@rahelw4920 3 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 ሽቶ ኣማዞን ባይገዛ ይመረጣል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Solianye የለኝም እሞክረዋለሁ ማሬ ሽቶ እባካችሁ AMazone ላይ ባትገዙ ጥሩ ነው 🙏♥️🙏
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 3 жыл бұрын
Pleas ስለ ቦርሳ
@helengaraas7547
@helengaraas7547 3 жыл бұрын
Bag for any occasion please ! thanks
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mariaye እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@tesfaneshyayeh
@tesfaneshyayeh Жыл бұрын
Elsi wey sewedesh sheto betam betam ewadalew anchi setawer demo seffff nw metargign be ewnt techiyalsh
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 3 жыл бұрын
Good job Keep it up Really i appreciate you God bless you always 🙏 ❤
@tgethiopia381
@tgethiopia381 3 жыл бұрын
አሪፍ የሆነዉን ከነምክንያቱ ስለምታስረጅን ተባረኪ።
@genetmebrahtu-yv6ud
@genetmebrahtu-yv6ud Жыл бұрын
ኤልሲየ ኣንቺ ራስሽ ምርጥ ሽቶ ነሽ ግን እንዴት ኦሪጂናሉ ከ ፌኩ የምንለየው መኣረይ ካላስቸገርኩሽ 🎉
@abeba7037
@abeba7037 3 жыл бұрын
የእንጉዳይ ሱፕሽን ሰርቼ ከምሼው በጣም ሐሪፍ ነው አመሰግናለው
@saronweba7354
@saronweba7354 3 жыл бұрын
My way ቆንጆ ሽቶ ነው ምጥጥ አድርጌ ነው የጨረስኩት
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 3 жыл бұрын
Well done my dear. You are a great motivator 💐👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👈🏽👈🏽👈🏽
@helengaraas7547
@helengaraas7547 3 жыл бұрын
What a woman ! Your husband and your children they are lucky to have you as mother and amazing wife 💕 I wish most of us we can learn from you !!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Helenye ማሬ thank so much ውዴ 🙏♥️🙏
@meron6512
@meron6512 3 жыл бұрын
I am completely agree with you! I have 2 of them!
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 3 жыл бұрын
እኔ ለገና ስጦታ አለቆቼ opium ሽቶ ሰጥተውኛል ቆንጆ ሽቶ ነው ለኛም ተስማሚ በመሆኑም ደስ በሎኛል አመሰግናለሁ
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና እና በአክብሮት አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል??
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Lisaye እንዴት ጥሩ አለቆች ናቸው ያሉሽ ተባርከሻል 🙏♥️🙏
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለሁ ኤልሳ እ/ር ይመስገን
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 жыл бұрын
Keep it up. I like your short and informative videos
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 3 жыл бұрын
ስሙን ፃፊልን እህታችን
@mennadesta7955
@mennadesta7955 3 жыл бұрын
Elsie my favorite is Creed /white in love/. ❤️ Opiium and flower bomb are strong for me. Thanks for sharing❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Mennenye አንቺ ያልሽውን አላውቀውም ፈልጌ አሸተዋለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@LIZ91317
@LIZ91317 3 жыл бұрын
Absolutely gorgeous!
@milaafwork2802
@milaafwork2802 3 жыл бұрын
All is my favorite perfume
@rahelw4920
@rahelw4920 3 жыл бұрын
ዘናጫ ሀበሻ በርቺልን❤️
@aberashayele66
@aberashayele66 3 жыл бұрын
ዘናጭ ኢትዮጵያዊ ብንላትስ
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 3 жыл бұрын
Please write the name of the perfume
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 жыл бұрын
Thank you for sharing!!!
@nebiyatkebede5059
@nebiyatkebede5059 3 жыл бұрын
My Way 💖 yene mircha I love it
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
Thank you for sharing God bless you my dear sister
@rahwa138
@rahwa138 3 жыл бұрын
I have Black Opium and i agree with your opinion. Its very strong and you cant just wear it for any occasion or with any outfit. Surprisingly a lot of guys seems to like it and commented how nice i smell specially on a night out, gatherings or evenings. Its one of those perfume you wear when you really dressed up, done your hair and make up, very classy and posh smell. A little goes a long way and very long lasting. However, after i bought my second bottle, i realise its gotten too strong for me and been sitting on my shelf for long now 😅
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 жыл бұрын
No rubbing or dabbing/tapping wrist each other after applying fragrances!!!!
@bezawitbeyene66
@bezawitbeyene66 3 жыл бұрын
Thanks, please explain about narciso rodiguez For her
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና እና በአክብሮት አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል?
@yodit
@yodit 3 жыл бұрын
Betam yemewedew sheto new Narciso betelely tekuru yenie merchaye new elegant yehone sheto new
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Bezawitye የዛሬ ሁለት አመት ጉአደኛዬ ፒንክ ከለሩን ለልደቴ ሰታኝ እንዴት በፍቅር እንደወደድኩት ጥቁሩም በጣም ቆንጆነው 🙏♥️🙏
@አሜንናኤልያናየኪድዬስጦታ
@አሜንናኤልያናየኪድዬስጦታ 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደወደድኩሽ በጣም እናመሰግናለን ሼፍ ስለሆንኩኝ ተረድቼሻለው በደንብ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 жыл бұрын
Thank you Elsy. I do agree with your choices except black opium. It's a very strong perfum that I can't tolerate it at all.
@rahwa138
@rahwa138 3 жыл бұрын
I liked it at first, little goes a long way. But after my second bottle, i realise its gotten too strong for me. I cant tolerate it now and been sitting on my shelf for long. 😅 will deffo give it to a family member when i go to Addis. Its too expensive to throw it away hahaha
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 жыл бұрын
@@rahwa138 yea, don't throw it away.
@hewotat2147
@hewotat2147 Жыл бұрын
Ene miss Dior mitekemew betam wow nachew minin enkan betam expensive bihonim
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
የሽቶ ምርጫዎቼ | Big Perfume Haul
16:47
Eliab Rose
Рет қаралды 108 М.
НЮАНС (смешное видео, юмор, приколы, поржать, смех)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 817 М.
Мамаша, по чём? 🤣🤣🤣 #shorts #сваты
0:48
Кадушка Доброго Кино
Рет қаралды 3,5 МЛН