💥

  Рет қаралды 16,811

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@bulchatesfaye855
@bulchatesfaye855 9 ай бұрын
Berchi
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 9 ай бұрын
ክበሪልኝ 🙏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 ай бұрын
ፅጉዬ የሚገርም ተሰጥኦ ነው እኮ የተሰጠሽ እጅሽ ይባረክ like like like
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ እናታችን እናመሰግናለን የአገሬ አመድ ጠብቀኝ እንግድህ 😂😂😂
@MeskeremTsega-g5n
@MeskeremTsega-g5n 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔም መጣሁልክ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
ስሄድ እያልኩ ስሄድ እረስቸው ተመለስኩ ይገርማል
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ ዋዉ ምርጥ ሳሙና ነው እናመሰግናለን❤❤
@MahderYazew
@MahderYazew Ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥሽ ውድ ኢትዮጲያዊ እናቴ
@Fullnessperson
@Fullnessperson 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነዉ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ አመሰግናለሁን የአመዱን አሰራር ግን ብትተባበርኝ ከይቅርታ ጋር፡
@hermela9872
@hermela9872 8 ай бұрын
እንዴት ነሽ ትልቅ እውቀት ነው ጀግና ነሽ ሰብስክራይብ እያስደረኩልሽ ነው
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ የሚገርም ነው እኔማ እሞክረዋለሁ
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 Ай бұрын
Tseguyyyyyyy Yane feker 👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️
@WaselaTegesethu-ym5mu
@WaselaTegesethu-ym5mu 7 ай бұрын
በጣም አመሰግኛአለሁ የሰሩ እጃችችይባርኩ አላህ እድሜይስጥልኝ ከል አመሰግኛአለሁ እሜክርዋአለሁ
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 4 ай бұрын
ገራሚ ነው በርች ቆንጆ ❤️❤️❤️👍
@samuel-w9l3l
@samuel-w9l3l 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ ሌላም አሳይን
@SiyaamuSiyaamu
@SiyaamuSiyaamu 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@adona21adona16
@adona21adona16 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፅጉዬ በጣም አሪፍ የሳሙና አሰራር ነው በአመድ ውሀ እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን
@Maryam-gg2vq
@Maryam-gg2vq 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 10 ай бұрын
ሰላም ፅጉሽዬ ውዴዴ ሁሌም የምትሰሪያቸው የምታካፍይን ነገሮች በጣም ለጤና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ናቸው ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ነገሮች የአመድ ሳሙና እውነት በጣም ምርጥ የሆነ ሳሙና ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ውዴ ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ
@HabemeAlemew
@HabemeAlemew 5 ай бұрын
❤በጣም ነዉ የምወድሸ በረችልኝ
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 10 ай бұрын
ሰላም ፅጉሽዬ በጣም ቆንጆ የአንድ ሳሙና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፀገዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሳሙና ነዉ ያዘጋጅሽው❤❤❤❤ እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ዋውውው
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 ай бұрын
Wow betam konjo new
@lulitlula4290
@lulitlula4290 10 ай бұрын
ፅግይዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም እናመሰግናለን ይህንንማ እሞክረዋለሁ ክበሪልን ትላንት ቪዲዮውን አይቼ ኮመንት ሳልፅፍ እረሰቼ ነው🙏🙏👍👍❤️❤️
@samirawittadesse
@samirawittadesse 2 ай бұрын
wow geta yibarkish ameseginalew
@BrhaneHilesase
@BrhaneHilesase Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ዕድሜ ይስጥሽ እታለም እናትነት እንዲህ ነዉ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@BrhaneHilesase አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ ለናንተም እድሜና ጤና ♥️
@jonimercy
@jonimercy 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ሙያሽን ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመስግናለን ተባረኪልን ❤️❤️🙏👍
@AvvvBnnn
@AvvvBnnn 4 ай бұрын
በጣም አመስገናልሁ ♥️♥️
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 10 ай бұрын
በጣም ነው የምናከብርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 10 ай бұрын
Pre done❤
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት
@yeshiasfaw1866
@yeshiasfaw1866 9 ай бұрын
ጀግናነሽ የኔ እህት ተባረኪ
@bigold
@bigold 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ ጤናማ የአመድ ውሀ በሩዝ ሳሙና እንዴት መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🥰❤️🙏👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 10 ай бұрын
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በቃ ሀገር ስገባ ይህን የአመድ ሳሙና አመርታለሁ ሌላ ስራም አያስፈልገኝም የምር በጣም ይገርማል አመድ ይህን የመሰለ ሳሙና ስወጣዉ ዋዉ ሸር የኔ አንደኛ በርቺልኝ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 😮👍👌❤🙏
@GrDgg
@GrDgg 7 ай бұрын
የቺውን ቭድዮ እያየው ቅድም የፊት ሳሙና ከተልባ ጋ ሰርቼላው ግን እዚ ቤት አገኘሁሽ 😅😅😅
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 7 ай бұрын
@@GrDgg የኔ ዉድ ጎበዝ እኮ ነሽ አዎ ዘዋሪ ነኝ እኔ 😂😂😂
@GrDgg
@GrDgg 7 ай бұрын
የኔ እናት አላሀ ይገዝሽ ጉበዝ በርቺ እማ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 10 ай бұрын
Like and share👍👍👍
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም ጽግሽየ እንኳን በሠላም መጣሽ ማሬ ዋውውው❤❤❤
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 10 ай бұрын
እዴት ነሸ ውድ እናቴ ወ ቤትሰብ ሁሎም ሰላም ነው ተመሰገን በርች ጎበዝ ነሸ እኮ
@SOS-cx6qi
@SOS-cx6qi 10 ай бұрын
እነመሰግናለን
@SadaSadar-y5g
@SadaSadar-y5g 10 ай бұрын
ይመችሽ
@saraabrham123
@saraabrham123 10 ай бұрын
God bless you
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 8 ай бұрын
Wooow❤❤❤🎉🎉
@mignotyitbarekabate-hm6xt
@mignotyitbarekabate-hm6xt 7 ай бұрын
Zeyit alitefam alegne
@muluegebresgie9180
@muluegebresgie9180 9 ай бұрын
waw
@Elsafashion752
@Elsafashion752 10 ай бұрын
Like ❤❤❤❤
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ጽጌ እንኳን ደህና መጣሽ ትልያለሽ💯🥰
@melatsweet6338
@melatsweet6338 8 ай бұрын
Brava❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ZahraKedir-y2d
@ZahraKedir-y2d 2 ай бұрын
❤❤❤
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 10 ай бұрын
ፅግየ የኔ ጀግና
@feraabereham5167
@feraabereham5167 10 ай бұрын
tseghe enamesegnalen beteseb hognalew tenama amegagebm betasayen demo Teru new yeha Lena anwanwar ayhonem
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 Күн бұрын
Where did you get your scale?
@BirhanneshWolde
@BirhanneshWolde 10 ай бұрын
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 ай бұрын
ፅግዬ የኔ ባለሙያ ዉድድድ ♥️❤️♥️
@amhariska-tube
@amhariska-tube 10 ай бұрын
Tsegye betam gobez endet tibebya nesh.❤❤
@aaaffff1698
@aaaffff1698 10 ай бұрын
🎉በሩዝ ፋንታ በቆሎ አይሆንም
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
አይሆንም ውዴ
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz 8 ай бұрын
ዘይቱ የምድ ነው
@MamWt-l2l
@MamWt-l2l 7 ай бұрын
እናትዬ ዘይቱ የመብል ነው ? የሚሆነው ?
@BurtkanMuhammed
@BurtkanMuhammed 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም የክሰል አመድ ይሆናል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
@@BurtkanMuhammed አዎ ይሆናል
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 10 ай бұрын
ላይክ ሼር የኔ ቅመም ❤❤
@mahmudkassaw978
@mahmudkassaw978 6 ай бұрын
Senadareq estehay lay neway ways..
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
@@mahmudkassaw978 አረ ስሙት ውዴ 🙏
@lishanhaile2282
@lishanhaile2282 10 ай бұрын
ፅግዬ ሰላም ነሽ
@GideyAregahegn
@GideyAregahegn Ай бұрын
እናምስግናአለን ግን ሲደስቅ ፃሀይላን ነው ዝምብሎ ወደዉጪ አውጥተን ዉጪ ላይ ብንስቅምጠው ዘሀይ ባይገኘው ለ 40 ቅን ችግር አለው
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ 8 ай бұрын
ዘይቱምንድነው ማለትየምግብዘይትነው
@Almaz-gv6fx
@Almaz-gv6fx 5 ай бұрын
ቆንጆ ተባረክልኝ በሳሙና ፈሳሽ የልብስ ሳሙና እንደት እንስራ አሳያለሁ ብለሽ ነበር?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
@@Almaz-gv6fx ሰርቻለሁ ውዴ 🙏🙏አለ ቪዲዮ
@yeabeyifa4536
@yeabeyifa4536 24 күн бұрын
የኔ ውድ እህት ለቀናነትሽና ላሳየሽን ሙያ ከልብ አመሰግናለሁ ። አኔምልሽ የቀዳነውን አረፋ አንጠቀመውም መለት ነው ?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 24 күн бұрын
@@yeabeyifa4536 አልገባኝም ውዴ?
@soretigudeta62
@soretigudeta62 4 ай бұрын
ከምን እንደተሰራ ሳላውቅ ለፊቴ ስጠቀመው ነበር 😢 ችግር ይኖረው ይሆን?
@ruthkebede755
@ruthkebede755 10 ай бұрын
ሠላም ይብዛልሽ ጽጋዬ የከሰል አመድ ይሆናል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
አዎ
@ruthkebede755
@ruthkebede755 8 ай бұрын
@@tseghegirmay1 አመሰግናለሁ
@AliMohammedali-n7e
@AliMohammedali-n7e 3 ай бұрын
Deytu 1 balitiru min yahal
@ፋጡምዩቱብ
@ፋጡምዩቱብ 7 ай бұрын
የእኔዉድእናት
@FatimaFatima-i3n7n
@FatimaFatima-i3n7n 9 ай бұрын
ያልገባኝነገእናት አመድማንኛዉምአመድነዉየሚሆነዉ።ማለቴእኛሀገርቤትኩበትምእጨትምባድነዉየምናነደዉ ዘይቱሣማንኛዉምዘይትነዉየሚሆነዉ
@ብሥራት
@ብሥራት 10 ай бұрын
ልሞክረው እንዴ?
@MareMolla-re8hc
@MareMolla-re8hc 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማሚዬ ቤተሰብ እንሆን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
አረ ህጅና ቪዲዮ አይተሽ ኮመንት አስቀምጭ
@BanchuAdane
@BanchuAdane 9 ай бұрын
ሰላም አመሰግናለሁ ዘይቱ ማንኛውም ይሆናል?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 8 ай бұрын
ስሙት ውዶቼ ተናገሪአለሁ 😂
@tgdm5196
@tgdm5196 10 ай бұрын
ሩዝ ባይገባበት አረፉ ይቀንሳል?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
አልገባኝም?
@mesmes9858
@mesmes9858 10 ай бұрын
Denach na ruze sarech alonelegnim😂
@zainebyuotube8663
@zainebyuotube8663 8 ай бұрын
ጎበዝ እናታችን በርችልን ጥሩ ትምህረት ነው
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 9 ай бұрын
እመብቴ ኦድሜና ጤናሽን ትስጥሽ እኔመሰግኔለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 8 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@MeazaAbo
@MeazaAbo 2 ай бұрын
በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታና ምስጋና እያቀረብኩ ይህንሰ ሳሙና ሙሉውን ስቴፕ ተጠቅሜ ሞክሬው ነበር ሳምንት ሆነው እስካሁን አልደረቀም እና እንዴት ነው የሚደርቀው።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 ай бұрын
@@MeazaAboሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል የኔ ውድ 40 ቀን ማለፍ አለበት ደግሜ በሊቭ እሰራለሁ
@MeazaAbo
@MeazaAbo 2 ай бұрын
@tseghegirmay1 እሺ ግን ቅባትም አለው በዛላይ ገና እንደፈሳሽ ነው
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 10 ай бұрын
tseguye🥰🥰🥰አንች ጅግና🩷🩷🩷
@SenbetoTeshome
@SenbetoTeshome 8 ай бұрын
ዛይት የተgn ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 8 ай бұрын
ምን አልገባኝም?
@Mare-qb9xr
@Mare-qb9xr 3 ай бұрын
የኣመድ ምን ማለት ነው እባካቹ ኣረዱኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
@@Mare-qb9xr በቅርብ በሊቭ ገብቼ እሰራለሁ ግን ስሚው ውዴ
@Mare-qb9xr
@Mare-qb9xr 3 ай бұрын
@@tseghegirmay1 💌እሺ ኣመስግናሉው👏
@ruqaia1238
@ruqaia1238 6 ай бұрын
እደነውየሚወርድልኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 ай бұрын
@@ruqaia1238 ምኑ ልጄ አልገባኝም?
@ruqaia1238
@ruqaia1238 6 ай бұрын
@@tseghegirmay1 ቪደወውጋራሪ ፈልጌነበር ቪደወውጋራሪፈልጌነበርእድገባኢትዩልህ ድ ነበር እድሞክረው
@GetuDesalegnGetu
@GetuDesalegnGetu 10 ай бұрын
ውድ እህቴ እኔ የIGA ተማሪ ነኝ መሞከር እፈልጋለሁ ግን እቃውን ከየት ማግኘት ይቻላል ማለት የሳሙናውን ቅርፅ ማውጫ
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 10 ай бұрын
Lnegede yhonal?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
አዎ
@nigistanataogato3120
@nigistanataogato3120 10 ай бұрын
ፅጊዬ ዘይቱ የምን መሆን አለበት?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
በደንብ ስሚው ውዴ
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ 8 ай бұрын
ዘይቱምንድነው እረእኔምመስራትእፈልጋለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 8 ай бұрын
@@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ በአማርኛ ነው እኮ ያወራሁት ውዴ
@SadaSadar-y5g
@SadaSadar-y5g 10 ай бұрын
አንድ ጥያቄአለች በነጭድቄት ብናዴርገው ስለሩዙው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
አይሆንም ውዴ
@LetebrhanKiday-ye6hv
@LetebrhanKiday-ye6hv 9 ай бұрын
zeyt gn bzu eko new yetetekemshu le gebeya yawatal?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 8 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ የማውቀው ሰርቻለሁ 🤔
@SOS-cx6qi
@SOS-cx6qi 10 ай бұрын
በሩዝ ፉንታ በቆሎ አይሖንም ወይ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
አይሆንም ውዴ
@Betehage_Media
@Betehage_Media 5 ай бұрын
ዮኒ ነኝ(ናርዲ ሰርተህ ብላ)
@BirhanneshWolde
@BirhanneshWolde 10 ай бұрын
Mokralew
@AbdallahAbdallah-nq2vm
@AbdallahAbdallah-nq2vm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BelayneshAgebo
@BelayneshAgebo 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yirgalemassefaw9126
@yirgalemassefaw9126 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 167 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
🔶ምርጥ የተልባ ሳሙና አሰራር ሞክርት በጣም ትወዱታላችሁ !FLAXSEED SOAP Recipe.
14:34
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 51 М.
ጽናት || ክፍል 21 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
31:22
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 111 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН