በአሜሪካ የተከሰተው ሰደድ እሳት

  Рет қаралды 49,267

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 67
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 27 күн бұрын
አላህ አይቸኩልም እጂ ሁሉም የጁን ያገኛል አላህ አክበር አላህአክበር አላህ አክበር😢 ንፁሀንን አላህ ይጠብቃቸዉ
@FatemaaFanug
@FatemaaFanug Ай бұрын
አላህ የጃቸውን እየስጣቸው ነው ያርርርብ ዚድ ወባርክ
@mintesinotdesalegn4726
@mintesinotdesalegn4726 Ай бұрын
Shame on you! አይባልም!
@EbrahimYusuf-u6l
@EbrahimYusuf-u6l Ай бұрын
በጣም ወላህ
@Alem4305-TBH
@Alem4305-TBH Ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ጌታ ኢየሱስ እወድኃል በስሙ አምናችሁ የዘላለም ሕይወትን አግኙ
@HappyBirds-tz7fj
@HappyBirds-tz7fj 29 күн бұрын
አላህ ወክበር የበላዬች በላይ የሆንሀዉ አላህ እዳታህ እጂ ከቁጣህ ጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሚስኪን እባ የፍልስጤን የጋዛን የሶርያ እባ ሱብሀን አላ ኸ ያረቢ ቅያማን አርቅልን
@hayatrak1238
@hayatrak1238 27 күн бұрын
አላህይጠብቃቼወ
@KalkidanTadele13
@KalkidanTadele13 Ай бұрын
ፈጣሪ ላይ ማላገጥ ትርፉ ይሄ ነው በሰው ከመፍረዳችን በፊት ወደ እራሳችን እንይ የኛ ኢትዮጵያም አልረጋጋ ያለችው መሬት መሰንጠቅ መንቀጥቀጥ እሳተ ገሞራው የትላንቱም በሰማይ ላይ ሲመጣ የነበረው እሳትም ለኛ ኢትዮጵያዊያንም ማስጠንቀቂያ ነው ጎበዝ እኛም ስርአት እየያዝን
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe Ай бұрын
ሰዎች ትአቢታቸው አስከ ምን ድረስ ነው ? ሎስ አንጀለስ ሆሊ ውድ ወይንም ( ቅዱስ አንጨት ) ውስጥ የተነሳው ሰድድ አሳት ምክንያቱ የሆሊውድ አክተሮችን አና አክተርስ ህያው አግዝአብሔርን ሲዳደቡ ስያንቆሹሹ ከነበረበት ስብስባ በሁዋላ የመጣ የፈጣሪ ጄስትፍኬሽን ትክክለኛ ፍርድ ነው ። ምን ላይ ሆነሽ አግዚብሔርን ታሚያለሽ አንዳሉ አበው ጥጋበኞችን ያስተነፈሰው ይህ አሳት ቀላል የማንቅያን ደወል አይደለም ፈጣሪን ለሚሳደቡ ። መጸሐፍ ቅዱስ ትቢአት ውድቀትን ትቀድማለች ይላል ። ሰዎች ፈጣሪ ዝም በምህረት አና በቸርንቱ ሲያያቸው አና ሳይቀጣ ሲያልፋቸው ፈጣሪ ፍርድ የማይሰጥ አና ሕያው ያለሆነ ይመስላቸዋል ። አስኪ ከዚህ በፊት በፈጣሪ ላይ ሲያሾፉ ሲቀልዱ ሲሳደቡ አና አፋቸውን ከፍተው ሲያጉረ መርሙ የነበሩትን ሰዎችን አና ፍጥረታትን ከመቶ 1% ቱን አንመልከት 1) ሉስፌር ፣ ሉፍሰር ወይንም ወይንም ከሰማይ የወደቀው የድሮው አና የጥንቱ የመልአክታን አለቃ የነበረው ሱርፈል አና ክሩበል ጋር አብሮ የተቀባ መሪ ነበር ። ነገር ግን በትአቢቱ የአግዚአብሔርን ቦታ ፈልጎ መፈንቀለ አግዚአብሔር መንግስት ለማድረግ 1/3 የሰማይ መላአክታንን ለማሳመጽ ሲሞክር ፈጣሪ የመልአክት አለቃ ሉስፈርን ወደ ሰይጣን ከሉስፈር ጋር ያመጹትንም ወደ አርኩሳን መናፍስት አረግሞ ቀየራቸው አና ወደ ጥልቁ ተወረወሩ ። ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል የሉስፈርን ቦታ ተከቶ አየሰራ ነው ። የጠገብ አረኛ ምሳው አራቱ ይሆናል ይባል የለ ። 2) ፈርኦን ፈርኦን በግብጽ ምድር ላይ ይኖሩ የነበርቱን የአብርሃምን ዘር አስራኤላውያንን ለ 430 አመታት ያህል በባርነት ያሰቃያቸው ነበር ። ነገር ግን ፈጣሪ ከሰማይ በሙሴ በኩል አነርሱን ለማዳን ሲወርድ ፈርኦን በትአቢቱ የአስራአሌን ህዝቦችን ከባርነት አለቅም ሲል አግዚአብሔር ኤርትራ ባህር ውስጥ ከነስራዊቱ አና ከነፈረሱ አስመጠው ። 3) አስራኤላውያን ከፈርኦን ባርነትን በፈጣሪ ኃይል የዳኑ አስራኤላውያን በምድረ በዳ ላይ ሲጎዙ የነበሩ ግዜ ፈጣሪ ላይ አፋቸውን መክፈት ጀምረው ማጉረምረም ተያይዙ ፈጣሪም በምድረ በዳ ላይ ቅጥሩን ስያነሳ አባቦች አይወጡ ነድፈው ገደሉዋቸው ። 4) ናቡነከነደጾር ናቡነከነደጾር የባቢሎን ገዢ የነበረ ግዜ 127 ሀገሮችን ይገዛ ነበር ።ነገር ግን ከአለታት አንድ ቀን ታበየና በትልቅ ታወር ላይ ቁሞ ይህች የኔ ግዛት አይደለችንም ብሎ በትአቢት ተናገረ አግዚአብሔርም ናቡነከነደጾርን ትአቢትቱ አሰከ ሚተንፍስ ድረስ አና ለብዙዎች ትምህረት ይሆን ዘንድ ሳይገድለው በጫካ ውስጥ አውሬ አና ሰው አድርጎ ቀጣው ። 5) ንጉሡ ብልጣሶር ከአባቱ ከንጉሥ ናቡነከነደጾር ትአቢት አና ውድቀት መነሳት ያልተማረ ንጉሡ ብልጣሶር ለሺህ መኳንንቶቹ ትልቅ ግብዣ አደረገ፥ በሺሁም ፊት የወይን ጠጅ ይጠጣ ነበር። የዚያን ጊዜም በኢየሩሳሌም ከነበረው ከእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የመጡትን የወርቁን ዕቃዎች አመጡ፤ ንጉሡና መኳንንቶቹም ሚስቶቹና ቁባቶቹም ጠጡባቸው። የወይን ጠጅም እየጠጡ ከወርቅና ከብር ከናስና ከብረት ከእንጨትና ከድንጋይ የተሠሩትን አማልክት አመሰገኑ። በዚያም ሰዓት የሰው እጅ ጣቶች ወጥተው በንጉሡ ቤት በተለሰነው ግንብ ላይ በመቅረዙ አንጻር ጻፉ፤ ንጉሡም የሚጽፉትን ጣቶች አየ። በዚያም ሰዓት የሰው እጅ ጣቶች ወጥተው በንጉሡ ቤት በተለሰነው ግንብ ላይ በመቅረዙ አንጻር ጻፉ፤ ንጉሡም የሚጽፉትን ጣቶች አየ። የዚያን ጊዜም የንጉሡ ፊት ተለወጠበት፥ አሳቡም አስቸገረው፥ የወገቡም ጅማቶች ተፈቱ፥ ጕልበቶቹም ተብረከረኩ። የተጻፈውም ጽሕፈት። ማኔ ቴቄል ፋሬስ ይላል። ነብዩ ዳንኤል ሲተሮጉመውም የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ማለት ነው። 6) የሐድሮስ ንጉሳዊ ቤተሰብ ሶስተኛው ንጉስ አግሪጳ ንጉስ አግሪጳ የአርሱ አባት ንጉስ ሀድሮስ ሁለተኛው የወሃ አጥማቅሚውን የዮሃንስን አንገት አስቆርጦ የጌታን ደቀ መዛሙርት ያቆብን ያስገደለ ንጉስ ነበር ይባስ ብሎም የአባት አባትም ንጉስ ሐድሮስ አንደኛው 10 ሺ ህጻናቶች ሕጻኑን ክርስቶስን አገኛለሁ ብሎ ያስጨፈጨፈ ንጉስ ነበር ፣ የነፈሰ ግዳይ ቤተሰብ ያላቸው የአግሪፓ ንጉስ ዘሮች ፈጣሪ በብዙ ምህረት አኑሯቸው ሳለ ነገር ግን ሶስተኛው ሄድሮስ በአንድ ቦታ ላይ ከተለያዩ ነገስታት ጋር ስብሰባ ላይ አያለ የትአቢት ንግግር አደረገ በዚህም የተቆጡ ህዝቦች ይህ የአግዚአብሔር ድምጽ ነው አሉ ። ከንጉስ ሄድሮስ አስር ጴጥሮስን ከአስር ቤት ያስፈታው በስብሰባው መካከልም የነበረው የአግዚአብሔር መልአክም ተገኝቶ ነበር በዚያን ግዜ ሶስተኛውን ሄድሮስን በጥፊ መታው አፈር ውስጥ ሳይገባ በትል ተበሎት ሞተ ። ምክንያቱም ሰው በትል የሚባለው አፈር ውስጥ ከገባ ከተወሰን ግዜ በሁዋላ ነው
@Nandohassen
@Nandohassen 27 күн бұрын
አላህ ይድረስለቸዉ በጣም ያሳዝነናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mohamedwassie4149
@mohamedwassie4149 Ай бұрын
የአየር ንብረት ለውጥ ሳይሆን የአሜሪካ ተንኰል ገና ብዙ ትከፍላለች ጋዛን በቦምብ እንዳፈረሰቻት የጃቸዉን ነው
@اسيا2134
@اسيا2134 Ай бұрын
يا الله 😢😢😢
@osmanSeid-d2e
@osmanSeid-d2e Ай бұрын
ያረቢ የምትመጻደቅበትን ኒውክሌር አውድም ልእለሀያሉአላህዋየ ላንተምንይሳነሀል አልሀምምዱሊላህ
@MedinaMengistu
@MedinaMengistu Ай бұрын
የጋዛ ህፃናቶች ደምነው
@abdurezakidris7614
@abdurezakidris7614 Ай бұрын
ያሳዝናል መልካሙን ነገር እንዲገጥማቸው እመኛለሁ አላህ ይድረስላቸው
@SemiraDesalegn-i3o
@SemiraDesalegn-i3o Ай бұрын
ለመጀመሪያ ግሬ በዚ ሰደድ እሳት ለሰዉ የሚራራ አምላኩን የሚለምን ሙስሊም አየሁ እንተ ቀና ልብ ያለህ መልካም ሰዉ እየሱስ ክርቶስ ይወድሐል ወደቤቱ ይጥራህ ቀና ልብ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ
@ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ Ай бұрын
😂😂😂 ይወድሀል አ እሱምእኮ ይወደዋል ሁላችንም እንወደዋለን እኛ ሙስሊሞች
@mohamedshukr
@mohamedshukr Ай бұрын
​@@SemiraDesalegn-i3o ሙስሊም ለሰዉ አዛኝ ነዉ አላህ ግን ያያል በዳዮችን ዝም አይልም ብቻ ለሁለም ሰዉ ልጅ ሰለም ይዉን
@ሀኑንይማም
@ሀኑንይማም 24 күн бұрын
@@SemiraDesalegn-i3oእናተ ክርሥቲያኖች የፍልሥጢም ህፃናቶች ሢጨፈጨፉ በአሜሪካ መሣሪያ አዝናችሁ ታቃላችሁን ሙሥሊሙ ሢጨፈጨፍ ምንም አይመሥላችሁም እናም አሜሪካ የሥራዋን ነው ያገኘችው እየሡሥ ሠላም በሡላይ ይሁንና ሁሉም ሙሢሊም ይወደዋል
@SemiraDesalegn-i3o
@SemiraDesalegn-i3o 24 күн бұрын
@ሀኑንይማም ሁሉንም እርስትያን መጨፍጨፍ አይከብድም እኔ ላላዝን እችላለሁ ግን ሽንብራ እየበሉ ለአለም የሚፀልዩ አባቶች አሉን ከዛ ግን እማ የሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ይላል እየሱስ እየሱስን ወደዋለሁ ካልሽ መስቀሉን ተሸከሚ እዉነታዉ ግን አደለም እኛ መስቀሉን የተሸክመንዉን ኳ እንጨት አምላኪ ብላቹ ስም ትሰጣላቹ የሚገርመዉ ስለኔ ሲንቃችሁ ከምኩራብ ሲያወጣቹ ስለስሜ ስትነቀፉ ደስ ይበላቹ ብፁአን ናቹ ብሎናል ክርስቶስ ፍቅር ነዉ የዘለአለም አምላክ ነዉ
@ቅድሰትቅድሰት-ቸ2የ
@ቅድሰትቅድሰት-ቸ2የ 29 күн бұрын
የ ፈጣሪ ቁጣ ነው ወደ ፈጣሪቹውን ለሙኑ እግዝብሄር ቸር ነው😢🙏
@Sami-w3z9t
@Sami-w3z9t Ай бұрын
እሰይ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Ай бұрын
America is a country blessed by God❤❤❤❤❤❤
@TujarAhmed-h3h
@TujarAhmed-h3h Ай бұрын
Alhamdulillah Allah greatest
@mintesinotdesalegn4726
@mintesinotdesalegn4726 Ай бұрын
Shame on you! አንተን ብሎ አማኝ
@ቀጥተኛውመንገድ
@ቀጥተኛውመንገድ Ай бұрын
ይኸ የከሀዲዎቹ የአሜሪካዎች የመጀመሪያው ጀሀነሞ ነው የጋዛውነ ጡር ነው ያዩት ምት ለአሜሪካ ለኢስራኢል ዲል ለተበዳዮች!!!!!!!
@Zahra-x1d3c
@Zahra-x1d3c Ай бұрын
አሚን ያረብ
@Taybahabdo
@Taybahabdo Ай бұрын
አሜሪካ ይገባታል ደስ ብሎኛል
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 Ай бұрын
ምድራችንን እያጠፋነ ያለነው እኛ ሰዎች ነን እርምጃ ልንወስድ ይገባል። "ምድርን እያጠፉ ያሉትን የምታጠፋበት የተወሰነው ጊዜ መጣ።” ራዕይ 11:18
@osmanSeid-d2e
@osmanSeid-d2e Ай бұрын
አለምላይ ላይ የሚካሄዱትጦርነቶች ክብሪትጫሪዋ አሜሪካነበረች ፈጣሪ የእጇንነው የሰጣት ፔታጎንእና ነጬቤትንም ባወደመልኝ
@Ekram-xq6nb
@Ekram-xq6nb Ай бұрын
alhamdulillah
@NuhaminWendesen-n9d
@NuhaminWendesen-n9d Ай бұрын
እግዚአብሔር አይዘበትበትም
@اسيا2134
@اسيا2134 Ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ😢😢
@EbrahimYusuf-u6l
@EbrahimYusuf-u6l Ай бұрын
ወሏሂ ልቤ ገና አልረካም ገና መቼ...
@EndrisademMohamed
@EndrisademMohamed Ай бұрын
አላህ ይጨርሳቸው
@mekdesasted9450
@mekdesasted9450 Ай бұрын
ቤተሰብ የላችሁም ወይስ ኢትዮጵያውያን እኳ አሉ ዜጎቻችን ናቸው እናስብ እንጂ
@heran6415
@heran6415 Ай бұрын
Ere wogen enetesaseb
@EndrisademMohamed
@EndrisademMohamed Ай бұрын
@@mekdesasted9450 ሰው በዳይ ቤተሰብ ለምን ወንድሜን አይሆንም በሰራው ስራ መቀጣት አለበት ።
@mekdesasted9450
@mekdesasted9450 Ай бұрын
@@EndrisademMohamed ወንድሜ እኔ በማምነው መፅሀፍቅዱስ አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ስለዛ ነገ ወደ እኛ እንደማይመጣ በምን እርግጠኛ ሆንክ?እዚ ሀገርስ ያለው በደል አይታይ ይሆን!ልብ ይስጠን!
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م Ай бұрын
Balasaltanota.nataw.eng.sewatu.man.adaragu.mafarad.ayasafalagam.nagbana.malat.malikam.nawa.labona.yasatatawa.malat.aysalam
@tekahuntirfe3904
@tekahuntirfe3904 Ай бұрын
እግዚአብሔራዊ እንደሆነ ይታወቅ። ይሔ የተፈጥሮ ችግር አይደለም።
@AbdulkaderYasin-zl1ig
@AbdulkaderYasin-zl1ig Ай бұрын
ሁሉም የስረዉን ያገኛል የጊዜጉዳይነዉ🎉
@indrisMohammed-c7f
@indrisMohammed-c7f Ай бұрын
ብዙ ከምታወራ የኛ ወንጀል ነው ብትል ጥሩ ነበር በናንተ ፍልስፍና ገና አለም ትጠፋለች
@umerAhmed-e1l
@umerAhmed-e1l Ай бұрын
hulume awke allah mene yakaleue
@MustefaJemal-l4i
@MustefaJemal-l4i 23 күн бұрын
ዛሬ እንዴት ዋለች አሜሪካ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ Ай бұрын
ሆሊውድ ሁሌ አክተር አይሞትም ይሉ የለም ይቻሉት ።ጋዛን አንድደዋት የልም እስራኤል ትድረስላቸው
@SamuelTamiru-fm5ju
@SamuelTamiru-fm5ju Ай бұрын
wud sawu lij alke please consider about domestic issues
@መሀመድአክመል
@መሀመድአክመል Ай бұрын
ስለአየር ንብረት አይደለም ችግሩ ችግሩ የብዙ ሀገራት የብዙ ሙስሊሞች ደም ነውና እሳቱ ገና ይቀጥላል
@KedjaYenus
@KedjaYenus Ай бұрын
😂😂😂 pleseten 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💥
@FetiyaJemal-f8d
@FetiyaJemal-f8d Ай бұрын
Gift new years
@MuhammedSied-g3y
@MuhammedSied-g3y Ай бұрын
የአየር ለዉጥ ሳይሖን የንፁሐን ደም ግፈ ነዉ
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 Ай бұрын
በሰዉ ሀገር ገብቶ መፈትፈት ፈጣሪን አለመፍራት ገና ብዙ መከራና ጥፋት ያመጣል!!
@ZabibaYusuf-h8r
@ZabibaYusuf-h8r Ай бұрын
2025አልሀምዱሊላህ ምርጥ ፊልም ነበር አላህ ጨርሶ ያንድዳችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ያረብ ንድድድድድድድ ብሉ ህጻናት አልቅዋል ሆሊውድ ጌታ የለም ዜሮ ነው አሉ አሳያቼው አይ ሰውና ጥጋቡ😂😂😂😂
@Taybahabdo
@Taybahabdo Ай бұрын
አሜሪካ ይገባታል
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf Ай бұрын
20ሺህ ሄክታር መሬት እንደ ቀልድ በ3ት ቀን ባልበለጠ ቀን ሊከልል አይችልም ለዛውም በተለያየ አቅጣጨ እየነደደ የአሏህ ማስጠንቂቂያ መሆኑ ያረጋግጣል አጅሬ እዛጋ ትፎክራለች ከትንኝ ያነሰ ተራ ፉጡር መሆኑን ዘንግቶ ሲኦል እናደርጋታለን ምናም ይዘባርቃል😂🔥🔥🔥🔥
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Ай бұрын
አረቅልን
@EndrisademMohamed
@EndrisademMohamed Ай бұрын
ምንም አይነት ለውጥ የለም ይህ የአላህ ቁጣ ነው
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 29 күн бұрын
የአየር ለወጥ ሳይሆን የሰዉ ልጅ ወንጀል ነዉ ። አሜሪካንማ ገና ምን ታይቶ ትጠፋለች
@اسيا2134
@اسيا2134 Ай бұрын
ውዶችየ ጥያቄልጠይቃችሁ እሳቱ ከምን ነው የተነሳው
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و Ай бұрын
ይሄ ሁሉ በልአ ወንጅላችን በዝቶ ነው ወደ አሏህ እንመለስ ሌላ መፍትሄ የለም
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo Ай бұрын
እኛም አገር የተነሳው ስውን መቀመጥም መቆምም እንዳይችል የሚያረግ ስውን የማማረር ስራ ከስደድ እሳት ይብሳል አቃጣሪ ሁላ
@Ekram-xq6nb
@Ekram-xq6nb Ай бұрын
yematwagew tornet setat alhamdulillah rebel alemin
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko Ай бұрын
ሆል ሁድ የ666መንደር ነዉ፡፡
@AbebeKebe
@AbebeKebe Ай бұрын
Gazan gehanem aregatalehu neber yalew hhhhhhhhhh yaw gehanemhn kmes
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/g16aea2KmLWDl8Usi=mO1StI205XEEkYMv
Горы Бесплатной пиццы
00:56
Тимур Сидельников
Рет қаралды 8 МЛН
REAL OR CAKE? (Part 9) #shorts
00:23
PANDA BOI
Рет қаралды 81 МЛН
1%🪫vs 100%🔋
00:36
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
High Alert! US B-52 Bomber Makes Emergency Takeoff at full speed
8:12
UPDATE MILITER
Рет қаралды 16 МЛН
Горы Бесплатной пиццы
00:56
Тимур Сидельников
Рет қаралды 8 МЛН