በአንድ ‘ክፉ’ አጋጣሚ ማንነቴ ተቀየረ! የዘመኑ ወጣት ከእኔ ህይወት ይማር Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 139,621

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 665
@nuale23
@nuale23 6 ай бұрын
ወንድሜ በእርግጠኝነት ታልፈዋለህ ውስጥህ መልካምነትና ጥንካሬ አለ እመቤቴ ትርዳህ🙏
@bsquadreact
@bsquadreact 6 ай бұрын
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@bsquadreact
@bsquadreact 6 ай бұрын
❤❤❤
@HanaAval-bi2nu
@HanaAval-bi2nu 6 ай бұрын
አሚን
@Freselam-q6o
@Freselam-q6o 6 ай бұрын
❤❤አሜን አሜን አንቺንም (የአንተንም )❤❤
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 6 ай бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤💚💛❤️
@yared7699
@yared7699 6 ай бұрын
አሜን
@Simere-tube.21
@Simere-tube.21 6 ай бұрын
እስኪ በየእምነታቺሁ ፀልዩልኝ😢 ማርያምን ሁሉም ነገር ክብድ ብሎኛል በተለይ የጤናዬ ነገር በሰው ሀገር😢😢😢
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 6 ай бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ትዳብስሽ
@helity6139
@helity6139 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ ❤
@Topg-dj5rv
@Topg-dj5rv 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሸሚነሽ ኪዳነ ምህረት ትፈዉስሽ ፀሎት አርጊ 😢
@hiwanKaliy
@hiwanKaliy 6 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም እመቤቴ ቅድስት ክዳነ ምህረት ትጠብቅሽ ፀሊይ ስገጅ ፁሚ አንድ ዘክር ዘክሪ አድርግ ሁሌ ጥዋት ጥዋት ስትነሽ ድርሳን እየፀለይሽ ተጠመቂ እራስሽን መድሀኔአለም አሳልፈሽ ስጭ እና በርች እህታለም ❤ ሁላችን በስደት አለም ነው ያለነው ቸሩ ገናና የድግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም ክብሩ ከፍ ይበል በሰማይ በምድር እየጠበቀን እንጂ ከባድ ነው።🙏
@ElsaAdisu
@ElsaAdisu 6 ай бұрын
Ayizosh emebet alehu tibelish
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ይህ ቤቲንግ የሚሉት ቁማር የስንቱን ቤት ንብረት እንዳሸጠ የሆነ ምታት ነው እርኩስ መንፍስ ነው ወጣቱ በጉልበቱ በንፁህ ህሊና ሰርቶ እንዳይለወጥ ሆን ተብሎ የመጣ ሴራ ነው ይህን ቁማር የምትከፍቱ ሰዎች አይበረክላችሁ ገንዘቡ አስቡት ይህን ሙህር ወጣት እንዴት እንደሸወደው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
ህዝቡ ተባብሮ ተቃዉሞ ወጥቶ ማዘጋት ነዉ ወጣት እየጠፍ እናት እያለቀሰች እሰከመቼ😢😢😢😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
@@reyuyenu340 በትክክልል የሚገርመው አዲስ አበባ ና ሌሎች ቦታ ተዘግቷል አማራ ክልል ግን ሁሉም ከተሞች አልተዘጋም ዳታ ዝግ ነው ግን ለእነሱ ኔት ተፍቅዷል ለቁማር አጫወቾቹ ይህ ሴራ ነው በጦርነት በበሽታ በርብ ከሚጨረሱት በላይ በዚህ ቁማር ወጣቱን እየገደሉት ነው
@kassarahel29
@kassarahel29 6 ай бұрын
ነቅተሀል በርታ ራስህን ማውጣትህ ራሱ ጀግንነት ነው ከንቱ ሊያደርግህ የነበረውን ሰይጣንንም አሳፍረሀል በርታ ጀግና ጀግና በአንዴ ሁለት ዲግሪ የያዝክ ጀግና
@louatlouat8603
@louatlouat8603 6 ай бұрын
በዝህእድሜየው. ወላሂ ጀግና ነው 😢😢
@hirut7396
@hirut7396 6 ай бұрын
እናት እኮ ልዩ ናት ትልቅም ሆነንን እንደ ህፃንነታችን ነው ስቃይዋን እምታየው ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤ በተለይ የሰውን ህይወት እሚያበላሽ የስራ ዘርፍ መርጣችሁ ቢዝነስ እምትሰሩ ስዎች እንደዚህ ህዝባችሁ ሲያለቅስ ህይወቱ ምስቅልቅል ሲል ምን ይሰማችሁ ይሆን ህሊናችሁስ ያርፍል አረ በተለይ ለወጣቱ እያሰባችሁ አሁን ቁማር ቤት ከፍታችሁ ስንቶችን ህይወታቸው አጨልማችሁ ይሆን 😢😢😢😢
@AydaAyda-rt4ml
@AydaAyda-rt4ml 6 ай бұрын
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 6 ай бұрын
Betam 😢😢
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 6 ай бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞህ አሁን ወደዚህ መጥተህ የተናገርከው ለመለወጥ እየወሰንክ ነው በርታ ወንድሜ ጌታ ይድረስልህ አይዞህ
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Amen eshi beretalew
@alemalem9255
@alemalem9255 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ወጣቱ በጦርነት ብቻ አደለም እየጠፋ ያለው እረ ፈጣሪ ይረስልን
@BezawitTilahun-ky6qn
@BezawitTilahun-ky6qn 6 ай бұрын
Dani በጣም ነዉ የማዉቀው የሰፈሬ ልጅ በጣም ጠንካራ ልጅ ነው ጎበዝ ነው
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Thank you my sister
@medhanitbekele6085
@medhanitbekele6085 6 ай бұрын
ይሄ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው በዝህ ጉዳይ አኛ ጋ (ይርጋለም ) አንድ ወጣት በቅርቡ ራሱን አጥፊቶአል ስለዝህ አባካችሁ ወጣቶች ንቁ አግዝያብሔርን ተከተሉ አለምሰገድዬ ተባረክ 🙏
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 6 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም ነው የማከብረው የሚወደው በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 6 ай бұрын
Letgegew metfelgew tarek aleshe weyes enden yelmedgede feker yezoshe new
@Emamimami
@Emamimami 6 ай бұрын
@@rahelrahel3587Fiker yezosh nw ene lagenagnesh yekerb gwadegnaye nw
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 6 ай бұрын
😂😂😂
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 6 ай бұрын
​@@rahelrahel3587 ፍቅር ይዝኝ 😂
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 6 ай бұрын
​@@rahelrahel3587አዎ ፍቅር ነው
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 6 ай бұрын
አለሜ ይህንን ልጅና ያቺ ጓደኛዋ በመዳኒት ሱሰኛ ያደረጋት እርጉዟ ልጅ ስሟ ጠፍቶኝ ነው ከሷ ጋር አስተዋውቃቸው ሁለቱም የተማሩና በሰው ሱስ ውስጥ የተዘፈቁ ናቸውና በጣም ተረዳድተው መለወጥ ይችላሉ በጣም ማች ያደርጋሉ ፈጣሪ ይርዳቸውና ለጥሩ ሕይወት ያብቃቸው 🙏🙏
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 6 ай бұрын
አሌክስ አንድ አስተያየት ልስጥህ ሰዉነትህ ከቀን ቀን በጣም እየጨመረ ነዉ እስፖርት ብትሰራ ጥሩ ነዉ ጤነኛ ሰው እንድትሆን ይቅርታ ሁሌም ስለምከታተልህ ለዉጥህን ስለማየዉ ነዉ
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan 3 ай бұрын
ክክክክ
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg Ай бұрын
በስመአብ የደደብ ኮሜት😂😂😂😂😂
@Woineshet
@Woineshet Ай бұрын
​@@MuLU-my3hg የመሀይም ኮሜንት ። ለእሱ ከማሰብ የተሰጠዉን ኮሜንትን በመሀይምኛ ስትተረጉሚ ያንቺን ይመስላል : :
@ፍሬ
@ፍሬ 6 ай бұрын
ለበጎ ነው ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ነው የፈተነክ ተምረህበት እለፍ ገና ወጣት ነህ❤
@kidanemhret206
@kidanemhret206 6 ай бұрын
ቁማር በት የሚከፍቱ ሰዎች እኮ በደብተራዎች በስልብና መንፈስ ነው የሚከፍቱት ወደህ አይደለን ወንድሜ። እይዞህ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርቶች ተከታተል። እግዚአብሔር ይገሥስጻቸው። አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 6 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ አስቂኝ ተረቶች።
@BetiiNahili
@BetiiNahili 6 ай бұрын
Lante teret kehone elefew sew lay fit atibel😏​@@mershaabebayehu3095
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 6 ай бұрын
ቁማር ቁማር ነው ክፉ ስራ ነው ሰው ሀይማኖት ላይ አትንጠልጠል ደብተራ ማእረግ ነው ጥሩ ለሚሰሩ ትልቅ ቦታ ነው ስም አታጥፋ ግለሰቡን ለመናገር በጅምላ መሳደብ ነውር ነው።
@salcnail6660
@salcnail6660 6 ай бұрын
በጣም ልጅ ነህ ገና, በቶሎ ነቅተሀል አርጅተው እንኳን አልባነኑም ያነቃህን እግዚያብሄር አመስግን🙌🏽
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 6 ай бұрын
ይህሁሉ ሱስ በወንዶች ቀርቶ በሴቶችም ያስችግራል እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ፈወሰህ 🙏🙏🙏
@abushabu8352
@abushabu8352 6 ай бұрын
በርታ ወንድም ጥሩ አቅም አለህ እናትህን ወንድምህን እና መንታ እህቶችህን አስደስታቸው
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 6 ай бұрын
የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው። አንዳንዶች ባለጠጋ ለመሆን ካላቸው ጕጕት የተነሣ ከእምነት መንገድ ስተው ሄደዋል፤ ራሳቸውንም በብዙ ሥቃይ ወግተዋል። ‭‭1 ጢሞቴዎስ‬ ‭6‬:‭10‬ ‭
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 6 ай бұрын
ፈጣሪ ወደራስክ መልሶክ ተለውጠክ ለማየት ያብቃን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 ай бұрын
እንደዚህ ሳይጣናዊ ነገር ላይ ለመግባት ሰከድ ይበቃል ከዚህ ሱስ ለመውጣት ግን ከባድ ዋጋ ያስከፍላል 😢😢😢 እናም ወንድማችን በሀይማኖትህ በርታ ፁም ፀልይ ስገድ
@smms6004
@smms6004 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አለም ሰገድ 🎉🎉🎉ይሄ ቁማር ያክስቴ ባል ቤት እስከመሸጥ ድር ሰው ትዳራቸው ፈርሶ ነበር በስደት መከራ ነው ይታረቁት እግዚአብሔር እረድቷቸው. የብዙ ሰው ህይወት አበላሽቷል😢
@hargegobena8962
@hargegobena8962 6 ай бұрын
አይ ልጄ የሚማርበት ልብ ያለዉ ካለ ይማርበታል የዚህ ዘመን ልጅ አይሰማም ራሱ ገብቶ ካልወጣ በሰተቀር አንተ ግን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Amen
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 6 ай бұрын
ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው አይዞህ ለመውጣት ወደ ጸበል ሂድ እራቅ ወዳለ ገዳም
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 6 ай бұрын
Amen
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 6 ай бұрын
ቃልህ ለልቤ ብርሃን ለእግሬ መብራት የሚለው ቀላል አይደለም ከልጅነት ጀምሮ ቤተሰብን ማክበር መስማት የእግዚአብሔርን ቃል ማስታወስ ይጠቅማል ከትዕዛዛቱ አንዱን ስተን ስንወጣ አነሰ ቢባል 7 ዓመት የሥቃይ ትምህርት ቤት ይሰጠናል
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 6 ай бұрын
Danke!
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 6 ай бұрын
አለሜ ይህንን ልጅና ያቺ ጓደኛዋ በመዳኒት ሱሰኛ ያደረጋት እርጉዟ ልጅ ስሟ ጠፍቶኝ ነው ከሷ ጋር አስተዋውቃቸው ሁለቱም የተማሩና በሰው ሱስ ውስጥ የተዘፈቁ ናቸውና በጣም ተረዳድተው መለወጥ ይችላሉ በጣም ማች ያደርጋሉ ፈጣሪ ይርዳቸውና ለጥሩ ሕይወት ያብቃቸው 🙏🙏
@kibklwy
@kibklwy 6 ай бұрын
ዳኒ አይዞን ሁሉም ለበጎ ዋናው ከዚህ ሱስ መውጣትህ ነው እግዚአብሔር ይረዳህ
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 ай бұрын
መልካም ልጅ ነህ በኔ ይብቃ ብለህ ወጣቱን ለማትረፍ ስላሰብክ እግዚአብሔር መልካሙን ዋጋ ይክፈልህ ሕይወትህን ያስተካክልልህ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
ስውርዊ ማርያም ሂድ ወንድሜ ሁሉም ነገረ ይስተካከላል አይዛህ❤❤❤❤
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 6 ай бұрын
ስውሯዋ ማርያም ነው የፀበሉ ስም
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
ምን አይነት የሴጣን ስራ ነው የቡዙ ሰዎች ህይወት አበላሽቶል ይህ ነጉር😢😢😢😢😢😢😢
@KadjaJeddah
@KadjaJeddah 6 ай бұрын
ጃግኔት💪
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ደግመህ ትፈጠራለህ ትወጣዋለህ በርታ ለእናትህ ግን አስብላት እባክህ 🙏
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይላቸው የሰው ህይወት እንዲበላሽ የሚያደርጉ ግን የማየው ሁሊ በጎበዝ ልጆች ላይ እንዲህ የሚከሰተው ለምን ይሆን ረድኤትም እንደዛው አይዞህ አንተ ወጣት በጸሎት ትጋ
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 6 ай бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ። ወንድሜ አይዞህ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 6 ай бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን በጣም ገራሚ የሴይጣን ስራ ከባድ ነው ወጣቶች አስተውሉ ቁማራ ድምፅ የሌለው መሳሪያ ነው ገዳይ ነው የአእምሮ በሽታ ያመጣል
@ወደፊት-ሐ7ቨ
@ወደፊት-ሐ7ቨ 6 ай бұрын
ወይኔ ዳኒ በስመ አብ ሳይህ እንዴት እንደ ደነገጥኩ አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ ግቢ አብረን ነበር የተማርነው ወይ የሰው ልጅ ህይወት የት እንደሚያደርሰው አይታወቅም ማንም ስለ ነገው እርግጠኛ መሆን አይችልም እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀን በእውነት
@robelwoldeselassie4345
@robelwoldeselassie4345 Ай бұрын
Sewye! Yehe aybretatam. Ayzon berta nege Lela Ken new. Enkuan alefe new mibalew. Ye sew lij hiwot egziabher new miyawekew manenm aytsenanam. Yekreta belew wey zem bel
@edegdeg-vh4rp
@edegdeg-vh4rp 6 ай бұрын
አይዞክ የእኔ ጌታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል
@halema1887
@halema1887 6 ай бұрын
የሠው ገዘብ የዘላለም ሸክምነው ግን ደግሟ ብዙወች አሉ የሠውን ላብ በልተው እዳልበሉ ዘና ብለው የሚኖሩ እኔ ገዘቤን አረመኔ ወድ በልቶኝ በሥደት አልቅሸ ልሟትነውውው የታፈነ ጩሕት ቢሥ እደዝሕ ልጂ ተፍሸው ቢወጣልኝ ደሠረ ይለኝ ነበር ደሟም እዝሕ ሚድያላይ እድሉ ደርሧኝ ከሕመሜ እደምድን አልጠራጠርም ሠላም ለሐገራች💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@MarahMarah-lf6bt
@MarahMarah-lf6bt 6 ай бұрын
እኔምእንዳንች😭
@halema1887
@halema1887 6 ай бұрын
@@MarahMarah-lf6bt አይዟን እራሣችንን ለማበርታት እንሟክር ከሁሉም የሚበልጠው ጤናነው
@MarahMarah-lf6bt
@MarahMarah-lf6bt 6 ай бұрын
አምስግንአለሁ እህቴ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
አይዞሽ ያለፈውን መማሪያ አድርጎ የነገን ማስብ ነው ፈጣሪ ደግ ነው የተሻለ አለው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
​@@MarahMarah-lf6btአይዞች እህቴ የሚከብደው የስውን ሀቅ መውስድ ነው ፈጣሪ የተሻለ ይስጥሻል ህይወትስ ይጠፋ የለ እግዚያብሔር ደግ ነው
@hareg6874
@hareg6874 6 ай бұрын
ወንድም አለም፡ ያንተ ሱስ ሳይሆን እልህ ነው የያዘህ፡ የተበላኸውን ብር የማስመለስ እልህ ነው በል በል እያለ ህይወትህን ያመሰቃቀለው። አንተ ገና ወጣት ነህ፡ ባለብሩህ አአእምሮ፡ ብዙ መስራት የምትችል፡ የሚገርም ሀሳብ ያለህና ሀሳብህ በጣም ጥሩ ቢዝነስ መሆን የሚችል፡ የጠፋው ብር ጠፍቷል እርሳው፡ በቃ እግዚአብሔር ላንተ ያላለው ነው፡ ፈፅሞ ይሄን ቁማር ከአእምሮህ አውጥተህ ጣለው። በቁማር የሚከብረው ቁማር አጫዋቹ ብቻ እንጂ፡ ተጫዋቹ እንኳን ሊያተርፍ፡ ያለውንም ነው የሚያጣበት፡ እናም በርታ፡ ጠንክረህ ስራ፡ ያሰብከው ስኬት ላይ ምንም አቋራጭ መንገድ ሳያስፈልግህ ትደርሳለህ።
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Amem thank you
@Emamimami
@Emamimami 6 ай бұрын
@@danielyilma2041አይዞን ብራዘር እኔም እንዳንተው በቁማር ሱስ ተይዤ ነበር እግዚአብሔር ነው ያላቀቀኝ የሰይጣን እጅ እንዳለበት ካመንክ ደግመህ አታደርገውም
@fikir8364
@fikir8364 6 ай бұрын
የአባትህን ገዳይ አትግደለው ቁማር አስተምረው በቁሙ ሲሞት ታየዋለህ ነው ተረቱ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 6 ай бұрын
Amazing
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 6 ай бұрын
Even though well said but it's better forgiving
@WorknsheBekele
@WorknsheBekele 6 ай бұрын
አባባሉ ሰመቼ አላውቅ ግን ትክክለ ነው ቁማር ቤተሰብ የሚያራቁት መጥፎ በሸታ
@fikir8364
@fikir8364 6 ай бұрын
@@zenithbhier5634 what i narrated is the society idiom. It cannt be comparable with forgiveness
@Emamimami
@Emamimami 6 ай бұрын
ይሄን አባባል ድሮ ነው የማቀው እኔ ስጫወት ጓደኛዬ ቁጭ ብሎ ይሄን ተረት ይተርትብኝ ነበር
@halema1887
@halema1887 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሕ አይዟ ጠካራ ሁን😊
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz 6 ай бұрын
እኔ እግዘብሔር ይመስገን እንደዚ አይነት ህይወት ውስጥ ገብቼ አላውቅም ወደፊትም እንዳልገባ እሱ ይጠብቀኝ በቅርብ የማውቀው ሰው ግን ሱስ ውስጥ ነው ከዚ አስከፊ ነገር እንዲወጣ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከመጥፎ ሱስ ያውጣው ቁማርን እርም ያድርግበት
@Rid-o1t
@Rid-o1t 5 ай бұрын
አግዛብሔርይጠብቅህ;አይዞህ በቅርቡነቅተሀል! እኛንምከዚህነገርይሰዉረንአተንምከጥሩደረጃደርሰህለማየትያብቃን❤❤❤አሜን!!!
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 ай бұрын
ነገም ሌላ ቀነዉ ወደራስህ ፈጣሪ ይመለሰህ የኔ አባት😢😢 ዛሬ ኑር በቃ ስለትላቱ አትበሰጭ አሁንም ጊዜ አለህ ቤተሠቦችህን ለመካስ
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይታደግል ይህ የአጋንት ስራ ነው ፈጣሪ አይምሮህን ከተቆጣጠረው አጋንት እሱ ያስፈታህ ፁም ፀልይ ስገድ ንሰሀ ግባ አጋነቱ ይያዝልሀል እና የየመምህር ሀስፋየን ገጠመኝ አዳምጥ የአባታችን ግርማ ወድሙን የፈውስ ፕሮግራም ከቤትህ ሁነህ አዳምጥ
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 6 ай бұрын
😢😢😢ያሳዝናል ማንም ሰው እንዳታዩት ወዴች. እራሰች ጠብቅ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ በጣም አሳዘንከኝ እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤
@yared7699
@yared7699 6 ай бұрын
አይዞህ የኔ ጌታ ልጅ ነህ ገና እኮ ነህ ሁሉም ያልፋል አይዞህ ቁማር ሱሱ ሆኖብህ ነው አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ፈጣሪ የልጆቻችን መጨረሻ ያሳምርልን አምላኬ ስውርልን ያስፈራል።
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 6 ай бұрын
እንደዚህ የሰውን ህይወት ይምታመሰቃቅሉ የገንዘብ አምላኪዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ትውልድ አምካኝ ናችሁ ። እግዚያብሄር ወደ ቀደመው ማንነትህ ይመልዝህ ጠንካራ ወጣት ነህ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 6 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ ያልፋል ከዚህ ቦሃላ ተመልሰህ እንዳትገባ
@ZayDgebremedhinChanel
@ZayDgebremedhinChanel Ай бұрын
ዝገርመኪ ስብኣይ ሓፍተይ ከሙኡ ገጢምወ ነይሩ😢
@rahwastella9352
@rahwastella9352 Ай бұрын
@ZaygebremedhinChanel oh sorry ከቢድ እዩ ብጣዕሚ😭
@ZayDgebremedhinChanel
@ZayDgebremedhinChanel Ай бұрын
@@rahwastella9352 ሳብስክራይብ ግበርለይ ጓል ዓደይ
@ZayDgebremedhinChanel
@ZayDgebremedhinChanel Ай бұрын
@@rahwastella9352 ሳብስክራይብ ግበሪ ጓል ዓደይ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል አንድ ወቅድ ወንዶች ብቻ ሳይሆኑ ሴቶቹም በዚ ቁማር ሱስ አይናቸው ታውሮ ነበር በመዘጋቱ ከደደሰቱት አንዷ ነኝ ብቻ ወንድሜ ጠንካራ ሁን አሁንም ሙሉ በሙሉ ታልፈዋለክ እናትህን እድሜ ይስጥልህ አለቃክም በጣም ሊመሰገን ይገባዋል በርታ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 6 ай бұрын
ይከ ነገር ግን የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሂወት ጎድቷል ለምንድነዉ ቤቲገ ወይም ቁማር የሚያጫዉቱ ሰዎች ለምን ዝም ይባለሉ😢
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
አንደኛዉ አላማ እኮ ወጣቱን ማጀንዘዣ እና ባለትዳር ወጣቶችን መበታተን ነዉ እግዚአብሔር ልቦ ይስጠን ጊዜዉ ያስፈራል በየቦታው ታጥሮ ወጣቱን ማጥፊያ😢😢😢😢
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 6 ай бұрын
ተዘግቷል !!
@tizitaAmbissa-ir4xt
@tizitaAmbissa-ir4xt 6 ай бұрын
እንደው ባረገው​@@ሶስናበላይ
@geneteden4343
@geneteden4343 6 ай бұрын
እናቱ በዚህ ልክ ስያከብር ልጅ ስሰማ እጅግ ጭዋ እና አስተዋይ ልጅ ነው እግዚአብሔር ፍፁም ይፈውስህ ያበርታህ ሂወትህ የተቃና ያድርገው 🙏🏿❤️
@Ethiolover100
@Ethiolover100 6 ай бұрын
እንባዬ ይፍሰስ የእኔ ጌታ እንደው ምን ላርግህ?
@asenakubelete51
@asenakubelete51 6 ай бұрын
እንደው አለምሰገድዬ የእህቴን ልጅ እንዴት ታድንልኝ ይሆን ልክ እንደዚህ ልጅ ጎበዝ ነው ግን በሱስ ተጠምዶ ሁሉ ነገር ቆሟል እባክህን😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
አለም ሰገድ ጋ ይምጣ እና እራሱን ግልፅ ያድርግ ከዛ በኃላ ፁበል ውስዱት ይለቀዋል!!!
@asenakubelete51
@asenakubelete51 6 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 እስቲ እግዚአብሔር ያውቃል እኔ እማ እመብርሃን ብትፈቅድልኝ ሄጄ እሱን ይዤ ፀበል ለመሄድ ነው ማስበው
@6s8f7d
@6s8f7d 6 ай бұрын
​@@welansatesfaye5384😂😂😂mejemeriya tebel ayeshalem
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 6 ай бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እኔ ሙስሊም ነኝ ቁማር የአልኮል መጠጥና ባእድ አምልኮ የሰይጣን ስራዎች መሆናቸውን ቅዱስ ቁርአን ነግሮናል
@fati_0615
@fati_0615 6 ай бұрын
Fara ytgnaw haymanot nw mifkdew sus ly haymanot mnamn aybalm seytan nw
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይከተልህ አይዞህ አንድ መልክት አለኝ ለባለቤቶቹ እንደዚ ያለ ነገር ከፍቶ የሰው እይወት ማበላሸት ጥሩ አይደለም ቤቶቹ መዘጋት አለባችው ባለቤቶቹ ስራችሁን ቀይሩ በእግዚአብሔር ትጠየቁበታላችሁ ይቅርባችሁ ትውልድን አታበላሹ ነግ በኔ በሉ እላለሁ በጣም ነው ያዘንኩት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
አለምስገድዬ የቅርብ አለቃው እጅግ አስተዋይና ደግ ስው ነው እኛም እናመስግነዋለን ሁለተኛ የታስረበት ምክንያት የቁማር ብር አልከፈለም ተብሎ ነው ወይስ ምን ተብሎ እስር ቤት ገባ እሱን ካሳሰረ ቁማር ሕጋዊነት አለው ማለት ነው? ገርሞኝ ነው
@alemituali6406
@alemituali6406 6 ай бұрын
ተግተህ ጸልይ ። ከእግዚአብሔር ጋር የተጣበቀ ይድናል
@ElsaAlene
@ElsaAlene 6 ай бұрын
አንተ ጎበዝ ልጅ ነክ ደሞም ቶሎ ነው የባነንክ ከአሁን በኋላ ግዜ አለክ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 6 ай бұрын
አይዞህ ወጣት ነህ አቅም አለህ አሁንም መለወጥ ትችላለህ ከባለፈው ስህተትህ ተምረህ ወደፊት መራመድ እንጂ ወደኋላ እየተመለስክ በቁጭት መንገብገብ ለውጥ አያመጣም እራስህን ትጎዳለህ። አይዞህ ወንድሜ ታሪክ ይለወጣል።
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 6 ай бұрын
ይሳዝናል የሀገራችን ወጣቶች እደዝህ ተስፋ መቁረጥ ፈረጂ በ80 አመት ባልይገባሉ
@alemzegeye-ws4cd
@alemzegeye-ws4cd 6 ай бұрын
ቁማር በል ቤቲግ አትበሉ አታሽሞንሙኑት ቁማር ቁማር ነው
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Ewinet nw
@ejigayehuZAtaye
@ejigayehuZAtaye 6 ай бұрын
Ewenet new hegawi Kumar new
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 4 ай бұрын
እኔ እኮ ምንድን ነው ብየ ሰሙን አሸሞንሙኖ ሰጠራው አመሰግናለሁ ለትርጉሙ😅
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 6 ай бұрын
የኔ ወንድም ሁሉን የምችል እግዝያብኤር ከዝ ክፉ ተግባር ያዉጣህ በተቻለህ መጠን ከቤቴክርስትያን አትራቅ 🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና በርታ በርታ በልጅነት ብዙ ጥፋት ይደረጋል መመለሱ ነው እሚከብደው ጎበዝ መመለስህ ሌሎችም እራሳችሁን አውጡ ተላቀቁ ከዚህ መጥፎ ስስ!!! በርታ ወንድሜ የኔ ወንድም!!!
@getutolla4312
@getutolla4312 6 ай бұрын
ቤቲንግ በመዘጋቱ ብዙ ህይወት ከጥፋት ድንዋል አንተም በተስፋ መቁረጥ ወደሌላ ሱስ ሳትገባ ተመልሰሃል ይሄ እራሱ ትልቅ የጌታኢየሱስ ጥበቃ ነው በቀሪዘመንህም እሱ ይጠብቅህ ስለሃጥያትህም የሞተልህ መሆኑን እንድታውቅና የግል አዳኝህ አድርገህ እንድትቀበለውም ይርዳህ
@ruthhailu9845
@ruthhailu9845 6 ай бұрын
Amen!!
@sadi8416
@sadi8416 6 ай бұрын
አለምዬ እንዴት እንደማደንቅክ ብታውቅ ካንተ ፕሮግራም ብዙ ኢትዮጲያውያን ይማሩበታል እድሜ ይስጥልን
@feruzehassan7274
@feruzehassan7274 6 ай бұрын
የሚገርም ነዉ መቼም እኛ ሰዎች ምን እንደምንሆን አናዉቅም ብቻ መጨረሻችንን እሱ ያሳምርልን
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 6 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል እግዛብሄር ያሣልፋል ልጆቹን መች ይረሣል የሚለውን የአቤል መክብብን መዝሙር አዳምጥ ለምን እግዛብሄር አረሳህም ይብቃህ ብሎ መልሶሀል እና።
@BccgHcgc
@BccgHcgc Ай бұрын
ሚሲኪን አይዞክ አላሀ ይርዳክ ቁማር አይንን ይጋርዳል ጥሩ እውቀት አለክ እደምንም ራስክን አሽንፈው ለናትክ ስትል 😢
@NolawiAyele-l4v
@NolawiAyele-l4v 6 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር እመን ነቅሎ ይጣልልህ ወንድም
@abeni9311
@abeni9311 6 ай бұрын
ብዙ ሰዋች አንድ ችግር ሲገጥማቸው ያንን ለመወጣት ዝም ብሎ በእልህ መሄድ ይወዳሉ የራስህን የመጀመሪያ አስርና አምስት ሺስትበላ ከዚያ አካባቢ መቶ ሜትር መራቅ ነበሰብህ የማይሆን ነገር ውስጥ ልንገባ እንችላለን እልህ ውስጥ ሠግባት ራስን ይጎዳል አንተ አሁንም ጠንክር ሀሳብህን አትመነው እውነታን ብቻ ያዝ እግዚአብሄር ይርዳህ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 6 ай бұрын
ታድያ ይህን የመሰለ የሰይጣን አሰራር አንዱ የመንግስት ባለስልጣን ቤቴንግ ቁማር አደለም እኛ ውጤማታ ሆነናል እያሉ ሴደሰኩሩየነበሩት ከንቱ ሽማግሌ ቤቴንክ ትዳር አፍራስዋል ወላጆች ከልጆቻቸው ተለይተዋል ህፅናቶች በጎዳና ፈሰዋል ቤቴንግ የሜባል አጋንንት ሱስ ነው የተረገመ ከሀገራችን ያጥፍልን
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 6 ай бұрын
ለሁሉምሰውማስተማሪያነው አይዞህበርታወንድማችንከስህተትህማቅህጥሩነው
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 4 ай бұрын
Brilliant young boy! yehe kefu menfes new .......bertana weta fetari yerdah! teseley!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
እንደቢዝነስ ነው እሚሉህ እኮ ውስጡ ስላሉ ነው!! እንዳልከው እሚያጠፋ ነገር ያማልላል!!! ወደጥሩ እሚወስድ ግዜ ይፈጃል በጣም እምትደነቅ ነህ እራስህን ማውጣትህ!! ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መዘጋት ያለበት ነገር አለ!!! እንደሱ ነው እሚያደርጉት ሲስተም አላቸው ይሰጡሀል ብሩን ይዘህ የትም እንደማትሄድ ያውቃሉ ሞር እየፈለክ ስለምትመላለስ ሲስተሙን ይቀይራሉ መልሰው ይወስዱብሀል!!! ምንም አያውቁማ እነሱም እዛው ውስጥ ናቸው!!!
@EnateArsema
@EnateArsema 6 ай бұрын
አይ ኢትዮ ሚዲያ ባለመስፋፋት ምክኔያት ስንት ጉድ ተደብቆ ነው ያለው በእዩሃ በስለህይወት እረ ስንቱ ጉድ አሰማን ወይ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢
@m_m-c1h
@m_m-c1h 6 ай бұрын
ልጆቼ፡ ዛሬ ፡ እና ፡ ትላንት :የሰማሁት : ሁሉ : ውስጤን : ሰበረው : ፍ ጣሪ ፡ይ ድር ስላችሁ ።
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 6 ай бұрын
E/r ይሄን የ መናፍቅ መሪ አስወግድልን አሜን
@Emamimami
@Emamimami 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ ነው የሚፃፈው ክብር ለጌታችን እባክሽ
@Robert-jj5vs
@Robert-jj5vs 6 ай бұрын
😔 አይዞኝ ወንድሜ ከስህተትህ ከተማርክ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገር ከዛ በኋላ ነገ ያንተ የስኬት መጀመሪያ ትሆናለች ::
@AristotleKnowledge
@AristotleKnowledge 6 ай бұрын
ቀለሞች ብዙ ጊዜ ወደዚህ የምትገቡት የአካል ብቃት ስፖርት ስለማትሰሩ ነው። ህይወታቹ ሁሉ በትምህርት ላይ ስለነበረ ከዩኒ ስትወጡ አለም ሰፊ ስለሆነች ይባርቅባችኃል አንተ አሁን ማድረግ ያለብህ ስፖርት ስራ ትንሽ ኪሎ ጨምር በቀንህ ውስጥ ለስራ፤ ለጂም፤ ለሀይማኖት ጊዜ ስጥ። እኔን የጠበቀኝ አባቴ ነው የደህንነት ልጅ ነው ፊታችን አጭበርባሪዎች ልንሆን እንደምንችል ይዘን እና ሆነን ስንገኝ ብቻ እንደምንታመን ስለሚነግረን ጓደኞቼ መጠጥ ሲጋብዙኝ የመጀመሪያ ቀን አባቴ አትታመኑም ያለው ፊቴ ድቅን ስላለብኝ ለራሴ ታማኝ ነኝ ብዬ ሳልሸማቀቅ አባቴ እንድጠጣ አይፈቅድልኝም ስላቸው መላገጫ አደረጉኝ የኔ ጨዋ መሆን ባለመታመኔ ነው። ወላጅ ጠርጥር ከገንፎ መሀል አይጠፋም ስንጥር 😂
@fekerutemesgen8112
@fekerutemesgen8112 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ የፈውስሽ
@Enku_Drama
@Enku_Drama 6 ай бұрын
አባቴ አይዞህ 😢😢😢😢
@enkendegafu602
@enkendegafu602 6 ай бұрын
እግዚያቤር ሁሌም ካንተጋ ነው።አይዞህ
@gebremichaelzenawit1243
@gebremichaelzenawit1243 6 ай бұрын
Ayzogn egzabhar yerda wendma
@DesalegnKndeya
@DesalegnKndeya 6 ай бұрын
ማሪያምን እኔ በቤቲንግ የሆንኩት ይሄ ልጅ ከሆነው በጣም ይበልጣል አሁን በመዘጋቱ ፈጣሪን እናመሰግን አሁን እንደቁማር የምጠላው እና የምፀየፈው ነገር የለም
@helanhelan50
@helanhelan50 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ወንድሜ አይዞህ ጸልይ ጸበል ተጠመቅ 🙏🙏
@Chocobaebae
@Chocobaebae 25 күн бұрын
He is reflecting on him self bedem ❤
@ባለሃገሩ
@ባለሃገሩ 6 ай бұрын
ሐዋርያት ሥራ 4:11-12 እርሱም፣ “ ‘እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፣ የማእዘን ራስ የሆነው ድንጋይ’ ነው። ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሁለንተናን ያድናል ከሀጢያት ያድናል
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 6 ай бұрын
ወድሜአይዞህ ሁሎምያልፍል አተደግም ጎበዝነህ መቀየርትቺላለህ ጾለት አባቶቺን መጠጋትአለብህ ደግምአታልቅሠ በናትህ ወድልጂሴለቅስይጨቀኚል መ ድሀኔለምከአተጋይሁን
@zed8788
@zed8788 6 ай бұрын
ሁላችንም የሆነ ሰተት በሂወቲችን እነሰራለን ዋናው ልብ ገዝቶ መመለሰ ነው በየወሩ ደመዙን በቁማር እየጨረሰ ተስፋ የቆረጠ ስንት አለ አንተ እግዚአብሔር ረድቶህ በግዜ ነቅተሃል እና ወደ እግዚአብሔር እየፀለይክ ተጓዝ አነኳን ስተትህ ለራስህ ታየህ ::👍👍👍👍
@addisethio7402
@addisethio7402 6 ай бұрын
You are a brave young man. Thanku for sharing your story. You have a bright future... Please keep on teaching the young generation 🙏
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Thank you so much I will work on it!! Be tselotachu agezegn
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Thank you so much I will work on it!! Be tselotachu agezegn
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 6 ай бұрын
He is well spoken smart young man my god protect him i really appreciate you my brother for bringing this topic ❤
@LidiyaBedasso
@LidiyaBedasso 6 ай бұрын
አይዞ ወንድሜ ያልፋል የኔን ታሪክ የምታወራ የመሰለኝ 😢
@danielyilma2041
@danielyilma2041 6 ай бұрын
Ayezo bereta
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 6 ай бұрын
Wow sorry brother 💔💔🥰💕😇 than you Journalist🙏🏽
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 6 ай бұрын
አላህ ከዝህ ጉ.ድ, ያዉጣህ አላሀ ልጆቻችንን ይጠብቅልን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@liliykebede5467
@liliykebede5467 6 ай бұрын
ወንድሜ አለምሰገድ ዛሬ የሰራህዉ ስራ በጣም ጥሩ ነዉ ትዉልዱን ለማዳን በጣም አበክረህ የተሰራ ጥሩ ነዉ እላለሁ ትዉልዱ ተስፈ የቆረጠ ይመስላል እኛ ዉጭ ሁነን ብዙ ነገር እንሰማለን እዚህም አዉሮፓ እንደዚሁ አይነት ነገር ልጆቻችን እየገጠማቸዉ ነዉ ። እባካችሁ ኮሜንት አንብቡ በዚህ ብዙ ትወቀሳላችሁ ❤❤❤
@b.6015
@b.6015 6 ай бұрын
ትላት አልገባሁም ነበር እስኪ ዛሬ ልስማው አላህ ከይር ያሰማን ያከሪም ልጆቸን ከመጥፎ ጓደኛም ወስዋሺ ጨይጧንም አተው ጠብቅልኝ😢😢😢😢 ያከሪም
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 3 ай бұрын
ohhh dont cry brother that is about time you are intelligent you can work again God is with you for sure
@dagdag3471
@dagdag3471 6 ай бұрын
አሁንም ፀበል ተፀበል ምክንያቱም በአለማችን በጣም ብዙ ክፉ ሰዎች የሰው ስኬት የማይወዱ አሉ ተጠንቀቅ መተት ሊሆን ይችላል ፀልይ ስገድ ፀበል ከቻልክ ተጠመቅ ካልቻልክ እቤትህ አምጥተህ ጠዋት ጠዋት እየተጠመቅክ እየጠጣህ እግዚአብሔር ጠላቴን ጣልልኝ ከእግሬ ስር ማስተዋል ስጠዋ አምላኬ አንተ በጠላቴ ላይ ወስንበት እያል በፅሎት ብትበረታ ሁሉን ነገር አምላክ እንደ መስተዋት ይገልፅልሃል በዛች ትንሽ ቀን ዘብር የተጠመቅከዉ ነው ትንሽ መፍትሕሄ የመጣልህ የቀናብህ በንተ semarte በሆነ ጭንቅላትህ ነው እንደዚህ ያደረገህ ስው ነው አሁንም take care እውነቴን ነው በአሁኑ ሳአት ያለው ሰው ወደ አውሬነት ባብዛኛው የተቀየረ ነው እግዚአብሔር እናትህን እድሜ ይስጥልህ እናት እናት ናት መቼም!!!
@aben266
@aben266 6 ай бұрын
የኔ ጌታ እንኳንም በሌላ ሱስ አልተያዝክ አንተን የመሰለ ውብ ልጅ ገና ለሀገር ትተርፋለህ በጊዜ መውጣትህ ጥሩ ነው እኔም ባንክ ነው የምሰራው አለባበስህ እራሱ እኔን ነው የሚመስለው በስራህ በህይወትህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
Rophnan ETHIOPIA Episode
3:55:38
ወቸው GOOD
Рет қаралды 493 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН