"እኛ በእናንተ አፈርን!" የኦሮሞው አባት ይናገራሉ(ያድምጧቸው) የቀጥታ ስርጭት -Feb 4,2025

  Рет қаралды 13,734

Maede-Zena

Maede-Zena

Күн бұрын

ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

Пікірлер: 67
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 25 минут бұрын
ድል ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሞት ለገዳይ ላስገዳዮች በርታ ደሬ ይህ እኮ የበታችነት ስሜት ነው❤❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 59 минут бұрын
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Сағат бұрын
የኦሮሞ አባት ❤ ጥሩ ንግግር ነው የነአብይ ሸመልሰ አሸከር አትሁኑ አያዛልቅም እናሰወግዳችኋለን
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Сағат бұрын
ደሬ ደርባባው ጎበዙ ወንድማችን እንወድሀለን በርታ
@ABENEZERWUBALEM
@ABENEZERWUBALEM Сағат бұрын
ደሬ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🥰
@almazyimar432
@almazyimar432 21 минут бұрын
ኢትዮጵያም እግዚአብሄር ያፅናት የስስትልጆቿን በተለያየ መንገድ ላጣችውና እያጣች ላለችውደረጀ
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz Сағат бұрын
ምኒልክን እና ቴዎድሮስን ከህዝብ ልብ ማጥፋት አይችሉም ይለፋሉ ይደክማሉ ያልቃሉ ይበታተናሉ አድዎስ ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Сағат бұрын
ምቀኝነት ካንሰር ሆኖባቸው የወደፊቱን እንደማየት ወደኋላ ሄደው ከታሪክና ከአፅም ጋር ይታገላሉ።
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz Сағат бұрын
@abuhaile6517 ትክክል ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ሞቶም በመንፈስ ይገዛቸዋል ያባንናቸዋል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Сағат бұрын
God bless you Abatachin. God save you Abatachin from these evils.
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 Сағат бұрын
Well come bro thanks for sharning
@samsonsherif-m8x
@samsonsherif-m8x Сағат бұрын
ቃታ ለመሳብ መስፈርቱ መሀይም መሆን በቂ ነው ይህን ነው የድሮን የመድፍና ባለ ሜካናይዝዶቹ የሚያሳዪን ።
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 Сағат бұрын
I M THE WITTNESS FOR TPLF specially meles zenawi time was good
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Сағат бұрын
Thank you again Dere Jegnachin God bless you with your dear family
@AmanKidu
@AmanKidu Сағат бұрын
👌👌👌
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Сағат бұрын
Thank you Jegnachin Tikikil.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Сағат бұрын
We all have to be united against these evils and save our country. Gods willing
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 Сағат бұрын
Ethiopian and ETHIOPIA never destroy...because of ETHIOPIA stand gathered 100000 years
@תספההונניאו
@תספההונניאו Сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WonduWondu-h1l
@WonduWondu-h1l 2 сағат бұрын
Dare best
@bethminassie8907
@bethminassie8907 46 минут бұрын
ለኢትዮጵያ ያላት በመንበሩ ፀጥ ብሎ ተከፋዩን፣ ተንኮለኛን፣እራስ ወዳዱን ወይንም እግዚአብሔርን በመፍራት ሕዝቡን በመውደድ በሀቅ የሚያገለግለውን የሚያይ ቸሩ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!!!መፍትሔውም ያለው በእርሱ ዘንድ ብቻ ነው!!!እርሱን ብቻ እንጠብቃለን!!!እናንተ ግን ለራሳቹህ ስትሉ ከፍርድ አምላክ ቁጣ ለመዳን ንሥሀ ግቡ!ግራ አታጋቡን!!!
@MuhabeYimer
@MuhabeYimer Сағат бұрын
የብልጽግና የእባቦች ቡድን አማራ ታዋቂ እና ምሁር እንዳይኖረው ፕላን አውጥቶ መስራት ከጀመረ ስድስት ዓመት ሆነው። ስመኘው፣አምባቸው፣ አሳምነው ፣ ማዲንጎ አንዱዓለም ወዘተ የታሳሩት ስንቱ ተነግሮ።
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 Сағат бұрын
Abiy AHIMED BILITSIGINA is BLINED
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 сағат бұрын
Welcome again Jegnachin Dere
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Сағат бұрын
God bless his soul rest him in peace in heaven.
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Сағат бұрын
🙏🙏💪💪💚💚💛💛❤❤
@gutemaguutuu5117
@gutemaguutuu5117 Сағат бұрын
Oromiaaaaa Republic 😮🎉❤ Thanks Dere 😂 you're helping in declaring Oromia Republic!
@selamtefera6597
@selamtefera6597 58 минут бұрын
In your dreams. We will fight forever. No one wins. ከዛ ይልቅ ተከባብረን መኖር ብቻ ነው የሚሻለው የጉቱ ልጅ🙄
@gutemaguutuu5117
@gutemaguutuu5117 53 минут бұрын
@selamtefera6597 Oromia Republic
@sehdjfjfjfnfjfjfutu
@sehdjfjfjfnfjfjfutu 2 сағат бұрын
ድሕነት ክፉ ነገር የራሳችንን በጀት እንኩአን አሙአልተን አናውቅም ሁልግዜ ከብድርና እርዳታ እየተባለ በጀት ያዛል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Сағат бұрын
እሱም ሆኖ ለራሳቸው እየበሉ እኛን አስርበው ብልፅግና እያሉ የሚቀልዱብን ያማል!
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Сағат бұрын
ኦነግ ከዚህ የተለየ ስራ የለውም ምን የሜረባ ስራ አላችሁ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 54 минут бұрын
ልክ ነህ በቁስላችን ላይ የጠገቡ ዝንቦችን አባረን በተራቡ ዝንቦች ነው የተካነዉ። ካዲሶቹ ዝንቦች ወደር የሌለው ክፋት በስተቀር አዲስ ነገር የለም።
@ታጋይይሞታልትግሉይቀጥላል
@ታጋይይሞታልትግሉይቀጥላል Сағат бұрын
ደሬ አዲስ የመጡ ባለሃብቶች እንደነ መንሱር ጀማል ግሩም ጫላ ሌሎችም አሉ ብዙ ጫላ ሌሌሳ ጫልቱ ገለቴ ከ97_2005 አፈር በልተዉ በቆጠቡት ገንዘብ ኮንዶሚኒየም ለነመገርሳ አበበ ቶላ ቶሎሳ ሰጧቸዉ#ሚኒሊክሞቶምንጉስነዉ#
@mezgebufassil6035
@mezgebufassil6035 Сағат бұрын
Betam besal tinitane nw yasazinal gele tarik ayiker tirifu seset nw!!
@alemtegegne2928
@alemtegegne2928 8 минут бұрын
Hi Derje, is there anyway we can help Dr. Andualem family ?
@zeynebacarlier5030
@zeynebacarlier5030 Сағат бұрын
Wouchete
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 56 минут бұрын
ሰው የሆኑ ኦሮሞ ተናገሩ፣ ልቤም ገቡ!!
@gashawmollafenta6326
@gashawmollafenta6326 Сағат бұрын
ኧረ እባክህ በዳታ ለምንከታተል ዘፈን ይቅርብን ወደ ገደለው
@azabewollo1807
@azabewollo1807 Сағат бұрын
ስንት: የደከመ: ይህን: እውቀት: ለማግኘት: ተማር: ተብየው: የደነቆረው: መሃይሙ: መንግስት: አስገደሉት። ሌላ: ምን: እላለሁ:በጣም: የሚያሳዝን: ነው። ለበተሰቦቹ: ፅናቱን: ይስጣችሁ።
@D16-16
@D16-16 2 сағат бұрын
የደሀ ልጅ ነኝ የመንጃ ፍቃድ ላወጣ ብዬ7000 ብር ሰርቼ ከፍላለው ወንድማችሁ ነኝ ተባበሩኝ🥺🥺🥺
@mimitz9388
@mimitz9388 2 сағат бұрын
ሰምህን እና ስልክ አስቀመጥ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Сағат бұрын
Dere we need to tell them the truth there is no Oromia in ETHIOPIA there is Oromo people in Ethiopia.
@zula5753
@zula5753 5 минут бұрын
Be like Eritrea they don’t need any money from Usaid
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Сағат бұрын
የአቢይ ኦረሙማ ይህ ነዉ በተግብር ሲገለጽ።
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 53 минут бұрын
ኦነግ ስርዓት አያቅም ስለማይገባው
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 Сағат бұрын
All ETHIOPIA is d8saste ,After Abiy AHIMED
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Сағат бұрын
የሚገርመዉ አስረስን ከመሳይ ጋር ዉይይቱን ሰማሁ ኰለ ሙሀባዉን ከምሬ ጋር አስኬዉ አጣልቶ የራሱ አደረገ አለ ኰለኔሉ እነደራሱ ጭንቅላት የሌለዉ ማሰብ የማይችል አደረገዉ አሁን አምሀራ በነዚህ ይመራል ???አይመስለኝም ብልፄዎች ካልሆኑ
@asmara3973
@asmara3973 Сағат бұрын
ደረጀ ይህንን ትታቹ ልጆችን እያሥበላ የትኛውን የአማራ ህዝብ ወጣትን አታሥነሱም ቅስቀሳ አታረጉም ምድብ ነው እምትሁኑት ይፕአማራ ድያሥኩራ እናተ የአማራ ተወላጅች ጋዜጠኙች ምሁራን እደገደል ማሜቱ አብይ በለፍለፍ ቁጥር እናት ማስተጋባት እናተ ይሄንን ታች ህዝብን ቀሥቅሱ
@girmamulugeta3859
@girmamulugeta3859 15 минут бұрын
Cult building 😢
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Сағат бұрын
Dere please make available their stupid document to the public.
@lemmafeleke1184
@lemmafeleke1184 Сағат бұрын
Ceters Disease Control በለዉ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 54 минут бұрын
የሚያዋጥህን ስራ ስሩ መድረሻ ነው የምታጡት ተከብራችሁ ኖራችኃል መድረሻ እንዳታጡ ብሔር ብሔረሰቦች ናቸው የሚነሱባቸው ኦነግ
@ደገኛው
@ደገኛው 19 минут бұрын
ደሬ ምን ይሁን ብለህ ነው ፎቶወችህን የምትደርድርው ጌጃ ናቸው እንዴ??
@YitagesuAstawesegn
@YitagesuAstawesegn Сағат бұрын
ደረጀ በእስክንድር ቃለመጠየቅህ ተንሻፈህ ነበር አሁን አቋምክን ግልፅ አድርግ?
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 Сағат бұрын
why u send his Account number ??? to send a money, his family
@selamtefera6597
@selamtefera6597 52 минут бұрын
ኦሮሞ እርስ በእርሱ መቼ ይስማማና ነው አንድ ሀገር የሚመሰርቱት? አንድ ቋንቋ በተናገረ ነው እንዴ? ሱማሌዎችን እዩ በቋንቋም በሐይማኖትም ጭምር አንድ ሆነው እርስ በእርስ ሲዋጉ ነው የሚኖሩት:: ኦሮሞስ በሐይማኖት አንድ አይደለም::
@Myself-2025-f9n
@Myself-2025-f9n Сағат бұрын
አንተ አሑንም ድንቄርናሕ ዶክተሩን የገደሉት የመንግስት ወታደሮች መሖናቸዉን ነዉ.
@kidanehans5725
@kidanehans5725 Сағат бұрын
👌👌👌
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.