KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በዚህ ሥፍራ እግዚአብሔርን መፍራት የለም አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
1:32:43
NEW | አትጨነቁ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma
1:27:02
Правильный подход к детям
00:18
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
በእናንተ ላይ ዝሙት ይሰማል አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Рет қаралды 37,021
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 148
@gonderc885
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልወት::በእውነት እንዳንቱ ያለ መምህር አጋጥሞኝ አይውቅም ያንቱ አይነት ለቤተክርስቲያን የማንገበግበወት የሚገባ ግሳፄ ነው ሁሌም የሚናገሩት እራሳችን እንድንመለከት ነው ያማደርጉት በእውነት የአንቱን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ እራሴን ምን ያህል ድክሙትን እያወኩት እንድሆነ ነው የማውቀው እግዚአብሔር ባንቱ ላይ አድሮ አንድ ቀን ለቅድስ ቁርባኑ ያበቃኝል ብየ አምናለሁ የሚሳነው ነገር የለምና ሃገራችን ሰላም ያርግልንና ልጆቸንም ከሃገሬ ለማሳደግ ያብቃኝ የበለጠ የሃገሬን እንዳውቃት አድርገውኝል መምህር::ልጆቸን እመብርሃን የማቃጥል ፍቅራን በልባቸው እንድታሳድርባቸው የዘወትር ፆለሎቴ ነው ምንም ሃጣተኝ ብሆንም::ያንቱ አይነቱን መምህር ይብዛልን የቤተክርስቲያን ፍቅር በውስጣችን ያንድድብን በእውነት በዝህ ዘመን ያንቱ አይነት መምህር ማግኝት ቀላል አይደለም እኝ ከተጠቀምንብወት እየጠፍን ነው ::
@meskialemayehu5360
3 жыл бұрын
መምህር ከእርስዎ እጅጉን አትርፌያለሁ በተለይ በተለይ ለሰው ስርዓት ሳይሆን ለእግዚአብሔር ቤት ስርዓት መጥፋት ያሎትን ቅንአት በኔም ላይ ያድር ዘንድ እፀልያለሁ:: ግሳፄህ ለመልካም ነውና ደስ እያለን እንመከራለን
@hisabihisabi4338
3 жыл бұрын
ፕል
@frewaynimesfin3234
3 жыл бұрын
Me too I would love to do.
@rayabisoberi
3 жыл бұрын
በትክክል እህቶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍
@helenyismaw3979
3 жыл бұрын
እኔም
@abel4191
3 жыл бұрын
Anchim endene
@abel4191
3 жыл бұрын
አሁን ላለሁበት ያበቁኝ ያንተ ስብከቶች ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ያርዝመው በቃ ቃል ያኝም ስብከቶችህ ገንብተውኛል ዲያቆን
@ወይኒየእናናልጀ
2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ሰናይ ነው በእውነት. መምህር ገብረመድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን እድሚዎትን ያስረዝምልን ቸሩ መድሀኒአለም
@DjTD3841
3 жыл бұрын
'ለመስቀሉ የሚመጥን ህይወት' መልካም አባባል
@ritasentayew2064
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!
@ሕይወትወለተሐና
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን♥
@ghjgfyu7590
2 жыл бұрын
በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
@friendsandfamily9294
3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon
@chimelak
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@hanaamede8773
3 жыл бұрын
እደው የግሽኖ ጤናህን ትስጥልን የኔወንድም እኔ ጤናህን ነው የምለምንልህ
@mehretberaki9181
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Enekwan abroaderesen Kalehiwet yasemalen
@Emabetdibaba
3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁን እንኳን ለአባ አትናቴዎስ ሊቀ ዻዻሳት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቃላ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@zzt4456
3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ጨ ምሮ ጨምሮ ቃለህይወትን ያስማልን ፈጣሪ ይርዳዎ መምህሬ::
@גויתואלם
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነት ይሰማል ብቻ አይደለም ይቅር ይቅር ይበለን አምላካችን
@tsiongirma7956
3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እርሶን ለኛ ከሀጥያት እንድንመለስ ለኛ ባርኮ እና ፀጋውን አብዝቶ የሰጠን መምህራችን ነዎት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ተግሳፆት፣ ምክርዎት፣ ትምህርትዎት ለነፍሳችን ምግብ ናት ቃለህይወት ያሰማልን።
@ኮከብየተዋህዶልጆ
3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማለን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ የቅዱሳን በርከት ይደርብን
@mesayabaasrat1196
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@ኤልሶቤት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምሕር እድሜ ጤና ይስጥልን
@mesayabaasrat1196
3 жыл бұрын
@@ኤልሶቤት አሜን ፫
@zufanabebaw8008
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አበሮ አደረስን
@meseretzewdu8204
3 жыл бұрын
የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ስርዓቷን እንድናውቅ ስለምታስተምረን ክብረት ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ግሳፄውንም በጣም እወደዋለሁ ወደ እራሴ እንድመለከት ያደርገኛል 🙏🙏🙏
@የፂዮን
3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን አብሮ ኣደረሰን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@karimakarima474
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE hieote yasemalne Abatachne
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@wt5506
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ኮሜርሻልም የለው በጣም ደስ ይላል። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@woinshetteshome4943
3 жыл бұрын
Lememhrachin Kalehiwotn Yasemalen Edme Ena Tenan Ystilen⛪💚💛❤🙏
@shouq3425
3 жыл бұрын
Amen amen amen qlwet yasmalngi
@abraraiar1080
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasamali
@eyobsisay5166
3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ለኛም 30 60 100ፍሬ እንድናፈ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@sennymarie8959
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@hassanksa6977
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@gg7946
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ዳቆን ገብረ መድህን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋውን እርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እመ አምላክ ባሉበት ትጥብቅዎት የቅዱሳን በረከት እርድኤት ይደርብን አይለየን አሜን
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ እንኴን አብሮ አደረሰን,
@masiichanal3437
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@ማዕተበይአይበትኽ
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጸሎት አስቡን በተነገረው ሐጢያት እኔ በሁሉም አለሁ እግዚአብሔር ይቅርታ እንዲሰጠኝ ተባረኩ
@mesismart1332
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ : ለብዙኃን ማርያም አደረሳችሁ በዕለቱ ስማቸው ከተጠራው ቅዱሳን ብሩካን ጻድቃን ሰማዕታት ሁሉ ጸጋ ረድኤት በረከት ይስጠን::ቸሩ ፈጣሪ በጸሎታቸው ይማረን ይቅር ይበለን:::
@SABBIRKHAN-gz2mz
3 жыл бұрын
Amne amne amne
@خديجهخديجه-ح5ق
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን ።
@ደጀንተራራ
3 жыл бұрын
Abet Dink Memhir Kale Hiwotin Yasemalin.
@ዮርዳኖስወለተጻድቅ
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@fg6555
3 жыл бұрын
እዛጋ ወገን አለ ወንድማችን ከይቅርታ ጋር
@yemanebereket8764
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
3 жыл бұрын
አሜን መምህር ገብረ መድሕን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እርሰዎንም ጉባኤውንም ከክፉ ይጠብቅልን 👐
@almezsisay7440
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ያያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@nadarkhan5369
3 жыл бұрын
ውይይይይ መምህሬ የማከብርህ መምህሬ እድሜይሰጥህ ሺአመት ኑርልን እውናት እውናቱን እንደዚህ ለትወልዱ አሰተምርልን እድሜይሰጥህ ሸአመት ኑርልን ቃለሂወት ይሰማልንንንን አሜን አሜን አሜን
@yeshiworku2639
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@Tube-ou6cm
3 жыл бұрын
ቃልህውት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የስማነውን በልባችን ያሳደርልን ማስተዋልን ያደልን
@janetkassay2555
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህራችን!
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@bezachanel2516
3 жыл бұрын
መምህራችንቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@seblejemberu2407
3 жыл бұрын
Mameher kalhiwote yasmalen Egzabher yetebkane
@alexanderdawit2804
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሠማልን።
@efraimfrmtemne7869
2 жыл бұрын
ቃለሂወት የሰማልን
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@maskaraathyobi9531
3 жыл бұрын
Bawnte mamerachen kalayoten yasamalen lagname masetawalune yadelne Walte marayami eyalachu batsalotachu asebugne wed ya tawawdeo ortodexe lejoche😢😢😢enme zumute yasechageragna
@sarasara-vn6tm
3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehwet yasemaln🙏🙏🙏
@alebelbirhanu8984
3 жыл бұрын
እምህቡኣትየ አንጽሓኒ ወእም ነኪር መሐኮ ለገብርከ!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@genettesema2466
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎ
@kabiabi7575
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@Jared-dp3vg
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሃብከ በከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኵሉ ሥምረተከ
@soofiyasoofiya576
3 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kedestemeberatu4843
3 жыл бұрын
+++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@telcotelco4734
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚 💚 💚
@melkamdemeawoz9513
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ፍጻሜዎትን ያሳምርል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር ✝️💚💛❤️🙏
@sarayedingllijisara7713
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@ሰርክሲሳይ
3 жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን መምህር
@SABBIRKHAN-gz2mz
3 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻amne amne amne KAlE hiwote yasemalne abatachne
@fifikeri9702
3 жыл бұрын
Memehra kalehiwte yasemalegni yidema zemeno yarzemelgni
@selamawitamare2733
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።
@barkaje167
3 жыл бұрын
Amem qalywet yasmaln
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አማን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ጸጋዎን አብዝቶ ያድልልን ።
@Abatech2
3 жыл бұрын
በእውነት የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን እንዲህ የሚያስተምሩንን መምህራን ስለሰጠህን :: በእድሜ በፀጋ እድሜውን ታረዝምልን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን!!!
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
@hksgetegirmahks204
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@yemisrachayele4571
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር፡፡
@ሐረገወይንአሰፋ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን መምህር 🙏🙏🙏
@nardosgonderawayoutube24
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን !ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ገብረ/መድህን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ቸሩ መድኀኔዓለም!!አሜን አሜን አሜን
@sara-ss1hz
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጀሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን!!
@user-rn3oz4ti8g
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@SABBIRKHAN-gz2mz
3 жыл бұрын
Egezabhre yemsegne
@freyabibi2953
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@hisabihisabi4338
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን(3)
@sisaywoldemariam5821
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@demekechdamte8399
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
@jsjsjsjwjwiw9017
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@aziebtadesse3411
3 жыл бұрын
አሜን አንካን አብሮ አደረሰን ትምህርትህ ተግሳጽህ!ነብስ ያለመልማል አ መሰግናለሁ ቃለሂወት ያሰማልን
@ፀሐይሐበሻዊት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት መምህር
@tigistsisay4974
3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@mendayemeko3604
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@menbermaryam4971
3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ መምህራችን
@merrantilahun1504
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidustube7475
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@bezawitayalew3793
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!1
@bettybottcher4261
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ዬቶርደሸት
3 жыл бұрын
መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hanahanaethopoeia2259
3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል በልብስ ዙርያ ከብዙ ሰው ጋር ተጋጪቼ ነበረ ንቅሳት እና ጥቁራት አንድነው ስሙነው እንጅ ጥቁራት ሐጥአት ነው ስለሚባል ነው ሳያውቁ የተጠቆሩት በትኩስ እንጀራ ያነሱታል ለጌጥ ነው አብዛኛው እሚጠቆሩት አንገታቸውን ሙሉ እኛ ሰፈር ጥቁራት የክርስትና የተከታይ መገለጫነው ይባል ነበር መሐተሜ ቢበጠስ ጥቁራቴ ምስክር ነው ይባልል
@ሳራየጃማዋ
2 жыл бұрын
ዠ፣፣
@ليلىحبشة
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
1:32:43
በዚህ ሥፍራ እግዚአብሔርን መፍራት የለም አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 10 М.
1:27:02
NEW | አትጨነቁ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma
NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Рет қаралды 1,6 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
5:20
ኢትዮጵያን የማበልጸግ ውጥን
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 220
3:11
9 May 2024
Talefe Tesfaye
Рет қаралды 12 М.
2:24
6 June 2024
ፍቅር ቲዩብ FikirTube 2119
Рет қаралды 3,2 М.
1:00:58
ቅዱሳንን ለማገልገል፥ ወደ ኢየሩሳሌም እሔዳለሁ! አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 10 М.
24:20
ይች ጉደኛ የማታፍር ደግሞ እከሳለሁ ትላለች ሀቢባን
ፍቅር ነው ምንገዴ
Рет қаралды 18
1:35:12
ታኦዶኮስ ( የእግዚአብሔር እናት ) ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ድንቅ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 23 М.
6:35
የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ዓላማ
ገብረ ኢየሱስ
Рет қаралды 75
8:55
የጥምቀት ቸብቸቦ ሙሉ ወረቦች ምርጥ ጥራት yetmket chebchebo full wereb full HD
ዚቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 М.
1:27:56
ሕግን የሚሰሙ ይጸድቃሉን "ሥርዓተ መባዕ" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 12 М.
1:08:25
ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ደርሳቹኃል" m.r eyob yemenu @Pawlosmerewaoffical
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 653 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН