ባል እና ሚስት በሚጣሉ ጊዜ ማድረግ የሌለባቸው 7 ነገሮች

  Рет қаралды 6,596

Hicma

Hicma

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@حليمهابراهيم-ر4ك
@حليمهابراهيم-ر4ك 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ዛሬ ትንሽ ከባለቤቴ ጋር ጋጨት ብለን ተናድጀበት ነበር ያንተን ምክር ስሰማው ጥፋተኛዋ እኔ እንደሆንክ ገባኝ ከዚህ በሃላ ጥሩ ሀያት እንደምንኖር ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ ሽኩረን
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z Күн бұрын
እንሻእላህ ከእንግዲህ ያለውን ትዳር አላህ ያሳምርልኝ ትዳርን ጭቅጭቅ አስጠልቶኝ ትቸው ተሰደድኩ ግን አንድ ልጅ ወልደናል አላህ ያሳድግልን
@አላህወኪል-ሸ7ተ
@አላህወኪል-ሸ7ተ 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህእኔግን24አመትሆነኝቤተሠቦቸሲጣሉሠምቸምአይቸምአላቅ ካገባሁም3አመትሆነኝ ተጣልተንአናቅም ያረብመጨረሻችንንአሳምርልኝ
@ሀለውያ-ቘ8ከ
@ሀለውያ-ቘ8ከ 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ መልካምን ትዳር ይወፍቀን
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
❤❤❤ ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ጥሩምክር እና ትምህርት ነዉ አኺ በርታ አላህ የጠንክርህ
@enatitube8685
@enatitube8685 4 жыл бұрын
አሚን አላህ ከይረኘውን ባል ይግጠመን ለኘም ለሴቶች ልብ ይስጠን
@ሀዩቲ-ኀ8ዸ
@ሀዩቲ-ኀ8ዸ 4 жыл бұрын
አህለን አሚን አሚን አላህይወፍቀን ሁሉንም ነገር አተንም አላህይጨምርእልህ
@shkuriyashkuriya5134
@shkuriyashkuriya5134 4 жыл бұрын
ትክክ ጀዛከላህ ኸይር ያማሪው የሂወት አጋር አላህ ይወፍቀን ከባድ ነው
@monaali6909
@monaali6909 Жыл бұрын
ትክክል👍
@Hudatube-g2y
@Hudatube-g2y 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ ሚበጀንን የሱ ይወፍቀን
@አላህወኪል-ሸ7ተ
@አላህወኪል-ሸ7ተ 4 жыл бұрын
አሚንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Fatuma
@Fatuma Жыл бұрын
አህለነ አሚንን ኡሰታዝ አላህ መልካም ያርገን
@Insha-x4n
@Insha-x4n Жыл бұрын
ትክክል 😢😢😢😢😢😢
@saadahussain9398
@saadahussain9398 Жыл бұрын
ኢሸአላህጀአላሕከይር
@አላህወኪል-ሸ7ተ
@አላህወኪል-ሸ7ተ 4 жыл бұрын
ያረብመልካም ትዳርወፍቀን ሷሊህአርገኝ ከከሷሊሁዘዉጀኝያረብ
@mastewalabebe1725
@mastewalabebe1725 3 ай бұрын
ሄሬ፣በጣምዴስየምል፣ምክርነው❤
@አሚናትሞላው
@አሚናትሞላው 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ጀዛኩም አላህ ኡስታዝ
@salamaalqubaisi3322
@salamaalqubaisi3322 2 жыл бұрын
ማሻአልህ አለህ ሰለህ የደረግልነ አሚንንንን ያቢረ
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z Күн бұрын
ያርብ መኮብለልማ እንዴ ባህል አይደል እማየው ተቆጣኝ ብየ እኮበልል ነበር
@jodi2346
@jodi2346 4 жыл бұрын
ሹክራን ኡሰታሰ
@كنفيكون-ت2س
@كنفيكون-ت2س 4 жыл бұрын
አላህ ሶብር ይስጠን
@FerdosKahsay
@FerdosKahsay 20 күн бұрын
Fetcheshalew kaleh keza degmo wedyawn rejaetuk kale memeles ychalal
@rahmet-l6z
@rahmet-l6z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MhMoh-cu7ft
@MhMoh-cu7ft 10 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@Insha-x4n
@Insha-x4n Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lebabahalharthi4877
@lebabahalharthi4877 2 жыл бұрын
እኔ ባሌ መቶኝ ፍች ጠይቄው በጣም ተናዶ ስለነበር ሶስቱን አለኝ ወዲያውኑ አምስት ደቂቃ ሳይቆይ በአላህ አፉ በይኝ አለኝ እኔ ደሞ በጣም ስለምወደውአፉ አልኩት ከዛ ወዲህ ግን አብረን አይደለንም ይሄን መሆኑን ግን አድም ሠው አያውቅም ገዘባችንም ባድ ነው ልክ እደበፊቱ ነን ማንም መፋታችንን አያቅም እና እዴት ነው የምንገናኘው ንገሩኝ
@zebiba______7440
@zebiba______7440 Жыл бұрын
አችአግብተሽካልፈታሽመመለስአችይም
@zaynbzaynnb4351
@zaynbzaynnb4351 2 жыл бұрын
ወአለኩም አሰላም ወሪሃመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛኩላህ ወኒዲም ጊኒ እነደዛህ አዪነቲ ሰው ማገኛኘት ከባድ ነዉ በደራሰቢኙ ማክንያቲ ??
@saadahussain9398
@saadahussain9398 Жыл бұрын
❤❤❤
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 81 МЛН
የባልና ሚስት የግልና የጋራ ንብረት #familylaw #የቤተሰብ ህግ
17:27