ባል እና ሚስት| CHILOT

  Рет қаралды 61,524

Chilot ችሎት

Chilot ችሎት

3 жыл бұрын

ባል እና ሚስት| CHILOT
#CHILOT

Пікірлер: 36
@gech2dires449
@gech2dires449 3 жыл бұрын
በጣም በጣም መልካም ፍርድ ነው
@Aaa-yl8mm
@Aaa-yl8mm 3 жыл бұрын
ዳኛዉ ተመቼኝ ይህነው ፍርድ ማለት
@ghzebibamksherif1009
@ghzebibamksherif1009 3 жыл бұрын
በዚህ ምድር ላይ ደና ሰው ጠፋ እራሱን የሚወድ በዛ የሰማዩ አምላክ ይታረቀን
@t.a7999
@t.a7999 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ስለእውነት ሲፈረድ!!!
@wubgizeyitayew9496
@wubgizeyitayew9496 Жыл бұрын
yes we must to give the fact of main condemon.
@mamamaa9740
@mamamaa9740 3 жыл бұрын
ትክክል ፍርድ ወንዶቺም የሴትን ንብርት በሰው ሀገር ደ በርሀ ተቃጥላ እሱ ሀገሩ ንጹህ አየር እየተነፈሰ በሶ ንብረት ይጨወታል እድዚህ ነው ፍርድ አላህ ይስጥህ ።።።
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 3 жыл бұрын
በገሀዱ አለም ላይም እድህ ያለ አይን ያወጣ ግፍ ሊኖር ይችላልኮ እሱ ደም ተፍቶ ያገኘውን ንብረት ተካፍየ ተምበላ በእተ ማርያም ብየ ብበላ ይሻለኛል
@hdhe9521
@hdhe9521 3 жыл бұрын
አቤት፡አቤት፡የሀገሬ፡ፍትህ፡ሁሌም፡እንደዚህ፡በፍትህ፡አቢቢ፡ኢትዮ!!!!!!!!!!!!!!…
@eta4401
@eta4401 2 жыл бұрын
arif program new
@richoyeyosefmist6685
@richoyeyosefmist6685 3 жыл бұрын
Esey Yete Abatsh Yebelesh😂 Anjete new Yaraskew👌💝
@Yy-fn5mt
@Yy-fn5mt 3 жыл бұрын
ትክክል
@Annamelese
@Annamelese 3 жыл бұрын
👏👏
@workiemarelegn3513
@workiemarelegn3513 Жыл бұрын
@user-dy8jb4zv3u
@user-dy8jb4zv3u 3 жыл бұрын
ትክክል ፍርድ ነዉ ሀቅ
@ayenewcheklie9650
@ayenewcheklie9650 3 жыл бұрын
Wow
@derbietoshoma9455
@derbietoshoma9455 3 жыл бұрын
Kkķkk libela
@beti1237
@beti1237 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የተደሰትኩበት በሀቅ የተፈረደ ፍርድ አንጀቴ ነው የራሰው እና ልክ እንደ ድራማው የእውነት ፍርድ እንዲፈረድላቸው በየፍርድ ቤቱ ለሚመላለሱ ሰዎች ትክክለኛ ፍርድ ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር🤔
@user-ye3ec5wz7t
@user-ye3ec5wz7t 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርዲ ገና አየሁ ።
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እኔም እምፈልገው መረጃ ነው 7 አመት የትዳሪ አጋሪ በጋብቻላይ ጋብቻ መሰረተ ሀብትም አላካፈለኝም በዛላይ ደሞ 12 አመት ሙሉ የልጂ ማሳደጊያ አይረዳኝም ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል እባካችሁ ምክር ለግሱኝ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 3 жыл бұрын
እህቴ ይዘገያል እንጂ ሠው የስራውን አያጠውም ሠው የዘራውን ያጭዳል አደል የሚባለው
@fatumaali8467
@fatumaali8467 3 жыл бұрын
አጭ ያገራችን ህግ ጫወተጂ ሀቅን ጥሳችሁ ባልተዘጋ ፎርማ ድሀ የለፋበትን ለሰላ ምላስ አስረክቦ ቁጭ ያበሻ ደላላ መድረሻ የለኝምጅ አዳሻ ህግ የሚያስጠለኝ የለም የድሀይቱን ገዘብ ፋርድቤት ሰው ካላት ባዳፍኝ ምስክር ቅምትነው አላህ ይቆጣልን አያቁም በጭራሺ
@bayebaye5974
@bayebaye5974 3 жыл бұрын
እውነት መችህም አይሞትም
@erofkgalaxy5137
@erofkgalaxy5137 3 жыл бұрын
Salam salam chilot
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 3 жыл бұрын
ፍርድ ብሎ ዝም
@yemaneahmed4932
@yemaneahmed4932 3 жыл бұрын
በዚህ ፍትህ በጣም ነው የረካሁ የህግ ባለውያወች ህግን በማስክበር በርቱ
@toybatoyba8860
@toybatoyba8860 3 жыл бұрын
ሚገርም ነው ይሄማ ኑሮም አላገኘን ክክክክ የባሌም ሚስት ንብረት ይገባኛል ብላ ለፍቸ ጥሬ የሰራሁትን ንብረት ባልተካፈለችኝ ይገባኛል ባላለች አልፈታኝም እያለች ነው እሱ ፈትቻለሁ ይላል
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 жыл бұрын
ሊበላ የለህም ብሎ ፈቶ ሲኖረው ልትካፈል
@adanekoku7869
@adanekoku7869 3 жыл бұрын
Yes teru ferid lenela yeseu genzeb
@eiieii3674
@eiieii3674 3 жыл бұрын
እኔምላቹ በእዉነታኝ ታርክ ለይ ነዉ የምቃርብ ይህ ፖሮግራም
@yetkassa8782
@yetkassa8782 3 жыл бұрын
Awo marey yeha derma endza newe
@eiieii3674
@eiieii3674 3 жыл бұрын
@@yetkassa8782 ጀዘከ ኸይር ማር ማሻ አሏህ በጠም ነዉ ደስ የለኝ ፍርዱ እኔ ግን ይህ ፖሮግራም ዝም ብሎ ድረማ መስሎኝ ነበር ብዙ ጊዜ የምካታትለዉ ስለ ህይወት የምል ፖሮግራም እዉነተኝ ታርክ ስለሆና አያማልጥም
@asefadamaw111
@asefadamaw111 Жыл бұрын
Ĺ
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እኔም እምፈልገው መረጃ ነው 7 አመት የትዳሪ አጋሪ በጋብቻላይ ጋብቻ መሰረተ ሀብትም አላካፈለኝም በዛላይ ደሞ 12 አመት ሙሉ የልጂ ማሳደጊያ አይረዳኝም ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል እባካችሁ ምክር ለግሱኝ
@derbietoshoma9455
@derbietoshoma9455 3 жыл бұрын
Lijish dehna thun tey
"መኪናው"  | CHILOT
39:43
Chilot ችሎት
Рет қаралды 58 М.
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 14 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 5 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
የአርሶ አደር ልማት አይናለም part 1
14:30
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 308
"የጣሉዋት ልጅ"  በችሎት | CHILOT
43:58
Chilot ችሎት
Рет қаралды 445 М.
"የጀሶ እንጀራ"   | CHILOT
36:32
Chilot ችሎት
Рет қаралды 179 М.