KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዬናታን ውርደት ጫትና አቡበክር አህባሹ
13:43
ከዱንያ እስከ አኸይራ
1:40:56
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
01:00
ግባ ቃጥባሬ
Рет қаралды 37,039
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 120 М.
Sadat Kemal
Күн бұрын
Пікірлер: 447
@ኡሙሀኒፋ
2 жыл бұрын
የኛዎቹ ከማይመለከታቸዉ ቤት እየሔዱ ያሽቃብጣሉ የሱና ኡስታዞች ቤት ባዶ ሁኖ በጣም ያሳዝናል አቡ መሪየም አላህ ይጠብቅህ جزاك الله خيرا .
@fatumayutube6023
2 жыл бұрын
Tkkkkl
@zabibamohammed5532
2 жыл бұрын
ትክክል
@sadanuru7191
2 жыл бұрын
ቀላል ወላሂ
@M2Meriem
Жыл бұрын
😢😢
@ኢማንወሎቲዩብ
2 жыл бұрын
ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ለሁላችንም
@mekajemal
Жыл бұрын
አሚን
@mukeremshifa2927
2 жыл бұрын
ሳዳት ከማል ጎረቢቲ አላህ ይጠብቅህ ተውሂድን የበላይ ሽርክን የበታች ሱናን ምታነግስ ቢድሀ የምታረክስ አላህ ጀግና ያድርግ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
@MusaDubala-nq9wo
11 ай бұрын
ሰደት አለህ ይጠብቅክ አንቴን ቀንህ ስደርስ ወደ አለህ ስትሄድ አለህ እንደ አንቴ የለውን አለህን እንጅ ሰውን የመይፈረ ኡስታዞችን ይስጠን እሄ ዱዓ ተደጋጋም በሰለቴ ውስጥ የምያረግ ደዓ አለህ እንደምቀበለኝ ዱዓ አርጉኝ ኡስታዝ ለአለህ ስል እወደሀለው በአለህ ይዤየለሁ ለኔም ትክክለኛ መንጋድ እንደምማረኝ ዱዓ አርጉልኝ ሠልወሽ የንቴን ሀድስ ሰልሰማ የምያለፈኝ ቀን የለም አሠለሙ አሌይኩም ወረህማቱለህ ወበረከቱ🙏🙏🙏
@ganaganet9288
2 жыл бұрын
ኡስታዝ.ሳዳት.አላህ.ይጨምርልክ.አይናችን.ከፈተክልን☝😍😍😍😍😍😍😍😍
@vvvf9814
Жыл бұрын
የሳዳት ከማል ሀደስ በጣም ተምሬበታ ለሁ ወላሂ ሀያትህ ይርዘምልን ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@حومحمد-ف3ر
2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ኡስታዜ አዱኒያ ቢላሽ ናትና
@fatimahabasi1333
2 жыл бұрын
አላህ አምሣልህን ያብዛው አንተ ጀግና ኡሥታዝ የተውሂድ አርብኛ የቢድአ ሤፍ ነህ ወላሂ ያረብ ልጄንም የአንተ ምርጥ ባሪያ የአንተ አገልጋይ ይሆን ዘንድ ሀመንኩህ ያአላህ ያወዱድ ያዙል አርሺል መጂድ ፈአሉን ሊማ ዩሪድ እሳእሉከ ወለደን ሷሊህ ተቅይ ወጀሚል ሠጥተኸኛል መጨረሻውን አብጂልኝ የኢምራንን ልጂ መሪዬምን ዘሮን ባርከህ የሠዎች ጠላት የነፍሥ ወስዋሺ የሆነውን ሠይጣን ከዘር ማንዘሯ እንዳራቅከው ከእኔም ዘር ውሥጥ አርቅልኝ ያረቀ ያረብ ።☝አላሁመ አዝል ኢሥላም ወልሙሥሊሚን ወደምር አዳአ ዲን ያቀውዩ ያመቲን ወህፈዝ ኡለማእና ወኸዋን ና ወጀሚአል ሙሥሊሚን ቢኢባዳ ቢሥድቅ ቢአኢዳቲክ ሠሂሃ ያረብ አርጁ ራህመቲከ ያርሃም ራሂሚን
@sobrtube
2 жыл бұрын
እናሊላሂ ወኢነሂ ራጅኡን አረ ያአላህ ዲናችን ወዴት እየወሰዱት ነው
@sebrinatube
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅💯
@alialmarri7593
Жыл бұрын
ኡስታዝ. ጅዛክ አላህ የተውሂድ አርበኝ
@umumeryem5297
2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጣቸው ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى أَزْوَاجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ. وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى أَزْواجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ. إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
@ZahraMohammed-pb8mk
10 ай бұрын
ወላሒ አልሃምዱሊላህ ሥደት መምህሬ በመሠደዴ ድኔንም እንድማር መርቶኛል አልሃምዱሊላህ ፊዳከ አቢዋኡሚ ያረሡላሏሁ ሶለሏሁ አለይሂወሠለም እየዋሹ ነበር ኡሥታዝ ሣዳት ከማል በጣም እናመሠግናለን❤
@hasunaguragewa1161
2 жыл бұрын
ኢላሂ መጨረሻችን አሳምርልን አቡ መርየም አላህ ምንዳህ በጀነት ይመንዳህ አተም ቤተሰቦችህም አላህ በራህመቱ ይጠበቅህ ረጅም እድሜ ካአፍያ ይስጥህ ውዱ ወድማችን ለኛ ለጃሂሎቹ ታስፈልገናህ
@hayatshifaw2923
2 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@seadaseada714
2 жыл бұрын
ኧረ የት ናችሁ ውድ የኢስላም ልጆች እኔን ጨምሮ ላይክ የለ ተመልካች የለ ሰብስክራይብ የለ
@fatumayutube6023
2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ ዉሏችን የት ነዉ ???
@toyiba-ur2ty
2 жыл бұрын
አለንንን
@Medi-1H
2 ай бұрын
ፐራክሰፈር አሏህ ያሰተካክለን
@emumuaz9494
2 жыл бұрын
ያአሏህ ያረቢቀጥተኛውንመንገድላይአፅናንያረብብብ ጀዛክአሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@ሂጃቤዩቱብ
2 жыл бұрын
አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርቢ ሀገራችን ላይ ለመኖር በጣም ከባድ ነው እነ አቂዳችንን ያስተካክልልን رب زدني عيلما
@ABUMERYEMAMAN
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ለሱና ተዋጊዎች ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን
@aotb6770
2 жыл бұрын
አሚንንን
@FhCh-v9b
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከሽርክ ያረብ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ😊
@koki4424
2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነሂ ራጅኡን አላህ ሂዲያ ይስጠን እኛንም ቤተሰቦቻችንም ለምንወልዳቸውም ልጆች አላህ ሷሊህ የሆኑትንም ይስጠን ከጥመትም ሰውንም ከማጥመም አላህ ይጠብቀን የአላህ ወላሂ አሳፋሪ ትውልድ ላይ ነን አላህን ፈርተው ከሚኖሩትና አላህ ካዘነላቸው ባሮቹ ያድርገን ወንድሜ አብ መርየም ያረብ ምርጥ ኡስጣዛችን ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝርያክንም ያብዛልን ያረብ
@نصرهاحمد-ذ2ق
Ай бұрын
ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ. አክበር አላሁ አክበር. የተወሂድ ጀግና አላህ. ከተኮለኞቹ. ይጠብቅልን. ያረብ. ያረብ ሁሉም. ለገንዘብ እንጅ በዱኛ እንደሰት ነወ አላማቸወ የአላህ. ሀቲማችን. ያሳምርልን.
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝና ዱኒያ ወል አኬራ
@tube6066
2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ በተውሂድ ላይ አኑረን በተውሂድ ላይ ግደለን
@ሀያትሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
አሚን
@ፉጡማየናቴናፋቂ
Жыл бұрын
አሚን
@IbrahimK-kj9pu
2 ай бұрын
አሚንንንያርብ
@nasranasra1960
2 жыл бұрын
ላሀወላወላቅወተላቢላህ የአላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@ፋጡማ-ዠ8ቐ
2 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@اذمرابنتبابا
2 жыл бұрын
ያረብ የመጨረሻየን ነገር አሳምርልኝ ...
@ያአላህአኸራየንአሳምርልኚ
2 жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነብ ሙስሊም እህት ወንድሞች ለቤተሰቦች ዱአ አድርጉልኚ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ እንደመራችዉ ያአላህ ያለንበት ግዜ በጣም ያስጨንቃል አላህ ይረዳን ያረብ
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም ቤተሰብ ሂዳያ ይስጣችሁ 😢
@Hወለዬዋ
11 ай бұрын
Amin
@hdhdhhshdh6285
Жыл бұрын
አለህ ይጠቢቅህ ኡስታዚ ሰደታ ካመል
@peaceandpeaceful4538
2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ሯጂዑን ! ላ ሓውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ! ላ ሓውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ! ላ ሓውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ! አሏህ ይጠብቀን !
@AregashTube
2 жыл бұрын
ወይ ያአኺሩ ዘመን የሽርክ ብዛቱ አላህ ይዘንልን ያረብ
@mahmmedkedir7083
Жыл бұрын
አላህ ቃልብ ይስጠት ኡስታዘችን እድሜን የርዝምልን።
@b.6015
2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኡምታዜ
@Anuma-r6n
7 ай бұрын
Great Ustaz Sadat Kamal
@emanbintendris6359
2 жыл бұрын
ወሎ የሽርክ መናሀሪያ ናት አላህቤተሰቦቻችን ከሽርክ ያውጣልን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@memmeem7920
2 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@ፋፊወሎየዋ-ኘ3ዘ
2 жыл бұрын
አሚን
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
በጣም አሚን
@zinatawol775
2 жыл бұрын
ያአሏህ አለ ማወቅ ያረህማን መጨረሻየን አሳምርልኝ
@MBaba-xq5oi
6 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ. ኡስታዝየ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተበሀቅ መንገድ ላይ ነው የምትጓዘው አላህ ይጨምርልህ. ❤❤❤❤
@seidmohammed3398
Жыл бұрын
ጃቢር ይመስለኛል ይባላል ኡስታዜ❤ እወድሻለው
@fatmautopia8613
Жыл бұрын
ኡስታዝ ወንድም ሳዳት ከማል እላህ ይጣብቅህ ለእላህ ቢዬ ይውዳሀላው እላህ ከኔ ያታሽላ ይውዳድህ ሀቢቢ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@jemalkebede4312
2 жыл бұрын
አሏህ ወይ እንደው ሀራም ነገር ጥሩ ባይሆንም ግን ጌታየ ሆዬ በአቂዳችን የምንፀነና ያድርገን
@resalaahmad2214
2 жыл бұрын
አለሀ ይጠብቅህ ጀዘከለሀ ኸይረን አለሀ ይጠብቀን ከዚ ከሽርክ ከቢድአ አለሀ ያለዉን እነ ረሱል ሰለለሁ አለሂ ወሰለም ያሉትን በሱ ብቸ ምንመረ ያድርገን
@RabiabtAbdu
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዜ አላህ ያቆይህ እስከመሰሎችህ ቤተሰቦቻችንንም ቅኑን መገድ ይምራልን ።
@Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ
2 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ የአላህ ከጥመት ጣብቀን የረብ ከዝጫለመ ጣብቃን እነዝማ ሆብለው መውድ በዝህወጣትነቲ ከአላህ ገ ብትቃርብ ጡሩነበር ከዚጫለመ ወታክ አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን
@MuzaSiraj
Жыл бұрын
jazakumullah keyran ALLAH lifatikin tawhid yadirglin.inezi yekebaro sawochin ALLAH aqida yistachewu
@toyibatoyiba1236
2 жыл бұрын
ልሣቅ ወይሥ ሡበሐን አላህ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ ለኛም አላህ ሒዲያ ይሥጠን
@ZD8679
2 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይረን ኡስታዝና
@እሙዩስራ-ቐ5ጘ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀህ ኡስታዝ
@nezihahusin7690
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አላህ ይጠብቅህ አቡ መሬም ሀቅን ሀቅ ባጢልን ባጢል ብሎ እውነትን የሚከተል ቆራጥ ድነኛ ምንኛ ደስ ይላል ባረከላህፊክ ወንድማችን
@መይሙናእናቴንናፏቂ
2 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢነ ኢላሂ ራጁኡን አኡዙቢላህ ቸገረኝ ብለህ አታዉራወሬ ጓዝህን ይዘህ ግባ አቅጠባሪ አስተክፉረሏህ አስተክፉረሏህ 😭
@seidmohammed3398
Жыл бұрын
ጃቢር ይመስለኛል ይባላል ኡስታዜ❤ እወድሀለው
@rosea10s17
Жыл бұрын
አለሃ ይጠብቅ ኡሰተዝ የተዊድ ጀግነ
@zuzuzuzu9951
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክአላህ ኻይራን
@tamerali3218
2 жыл бұрын
እረጅም እድሜለኡሥታዝ ሣዳት ከማል አላህ ከሺርክ ይጠብቀን
@saedakemer7686
2 жыл бұрын
Ustazii allah yitabikih 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤴🤴🤴❤❤❤ allahuma saliii alaa muhamad wo alaa alii muhamad
@جميل-ل3و
2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا بارك الله فيكم حفظ الله لاحول ولاقوة الابالله إنا لله وإنا إليه راجعون
@txm8826
2 жыл бұрын
እናልሏሂ ዋእና ኢለሂ ረጅዑን ወለሂ በጣም የሰዝነል የአሏህ ከቢደዓ እና ከሽሪክ አንተ ጣብቃን የረብ ለይክ ሼር አድርጉ 👍👍✔✔
@ahmedmahmmued5113
2 жыл бұрын
(وَقُلْ جَآءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَٰطِلُ إِنَّ البَٰطِلَ كَانَ زَهُوقًا)
@sarahussan5856
2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ጀዛከላህ ኸይር
@ያአላህአኸራየንአሳምርልኚ
2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይረን ኡስታዝተ
@mominaalie-dx3dc
Жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ።
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን ይምራን ያረብ 😢😢😢😢
@IbrahimK-kj9pu
2 ай бұрын
አጀብ ወዲም አቡመሬም አላህይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ የአላህ
@Umufetitube
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና ሁላችንም በተውሂድ ላይያፅናን ያረብ
@FatimaHussen-q9g
Жыл бұрын
በሴትም እዳሀለ አለ ተኳኩላ ጉድ ኡዝታዜ ኑርልን
@tayibadam3745
2 жыл бұрын
Ustaz sadat kemal sewodeh walhi mashaa allah
@hsgdgggshsgsg4509
2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ አቡ መሬም የምሪ ቃል የለኝም ኡስታዜ
@_Muniba_bint_Hayire
2 жыл бұрын
{ وَاعْبُدُوا اللهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا } አላህ ተገዙት አምልኩት በሱም ላይ ማንንም ምንንም አታጋሩ አላህን ከሽርክ ይጠብቀን ወጣትነታችንን በኢባዳ የምናሳልፍ ያድርገን ኢስላም ውሰጥ ተሰግስገው አላዋቂዎችን አታለሉ አላህ ይምራቻው ወይም ያጥፋቸው ይህን ድብቅ መርዛቸውን እየረጩ
@Medina-qc5hi
11 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀዛኩሙላህ ህይር አላህ ይጠብቅህ
@KhalidPoetry
2 жыл бұрын
Ustaz Allah yitebikih ❤️
@ggh3266
Жыл бұрын
سبحان الله العظيم يا رب لله وفرج بلادنا يارب سبحان الله العظيم
@rukiya6481
2 жыл бұрын
አጂብ ነዉ አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@seadibistimatube7136
2 жыл бұрын
ኡስታዜ የተውሂዱ ጀግና አላህ ይጠብቅልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@firdowsabdlla2114
2 жыл бұрын
ኡዝታዝ አላህ ኢልም ይጨምርልህ እነሡንም አላሀ ሂዳያ ይሥጣቸው ለነሡም በተቻለን ያህል ዱአእ እናድርግላቸው ጅህልና ተናውጧቸዋል
@SebahanurjemalSebah-vq7ph
Жыл бұрын
Jahilu Sadatiye Ewket Binorh Badbabay Swun Balsedbk Nber
@SsAa-gv8vk
6 ай бұрын
enesu badebabay aydel ende allahn emiamsut
@yealahbareya712
2 жыл бұрын
አቡ መሬም አላህ እውቀትን ይጨምርልህ እድሜህንም ከመልካም ስራ ጋርያርዝመው ዘርማዘርህን ይባርክልህ
@saladinyassin7413
2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ለወሬ ምትጠቀመውን ሰዓት ቁርዓን እይበት
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 жыл бұрын
ያኢላህ አንተ ሂድያ ሲጠን ያረህማን ያለንበት ግዜ በጣም ያስፈራል አላህ ይጠብቀን ከሽረክ ከቢዲያ የአላህ
@emutube818
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና አላህ ቀጥጠኛውን መንገድ ይምራን
@bintmohammed414
2 жыл бұрын
አላህ የህዲና ወይሰቢትና ዓለ ተውሂድ ያረብ አላህ ይጠብቅህ አቡ መርየም መሰሎችህን አላህ ያብዛልን የተውሂድ አርበኛ
@فاطمهفاطمه-ر1ز
2 жыл бұрын
አላሁም ሙሥተአን ያረብ መጨረሻችን አሣምርልን ያከሪም
@samiraadnan2757
Жыл бұрын
ወላሂ እንደ ሳዳት ከማል ሀዲስ ሚገባኝም ምተገብረውም የለም ሀያትክ ያቆይልን ውስታዛችን
@jemalmehtube
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ኡስታዝ አሪፍ መልክት ነው
@mekiyatube3184
2 жыл бұрын
አቡ መርዬም ኑርልን. አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን. በርታ ልን👍👍👍🙏🙏🌷🌷🌹🌹
@Mነኝየወለጋዋሰለፍይ
2 жыл бұрын
Jezakal hayir wendim sadat meselochikin yabzalin Allah Mechereshachinin Yasamirilin
@HONEYBAP
Жыл бұрын
meshesh malet shefea malet new......lk ende nebiyula Adem aley selam bismi mohammod endalew......
@ሀያትሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
አላህ አክበር ያንተ አይነቱን አሏህ ያብዛልን ጅዛኩም አሏሁ ኽይር
@najatsanikoratube1942
2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ጠንክርልን ኡስተዝዬ
@chocolat423
2 жыл бұрын
ሐሪፍ አዝማሪ ነች አረ ባቲ ባቲ 😳ተቀየረ 😳
@YusraMohammedjemal
Жыл бұрын
እኔ እስልምናን እንደማውቀው እና እንደሰማሁት እስልምና በስድብ እና በትችት ሳይሆን በጥሩ ንግግርና በጥሩ ስነምግባር ነው ሰዎችን የሚስበው የሚያስተካክለው እንጂ በስድብ ሰዎች እምነቱን እንዲጠሉ በማድረግ አይደለም አላህ ሁላችንንም ያስተካክለን ቀጥተኛውን መንገድም ይምራን
@ስአዲውሎየ
6 ай бұрын
ማነው የተሳደበው??
@frdosabdullah6554
Жыл бұрын
لا اله الاالله جزاك الله خيرا
@LEYLAJemal-zz1zy
9 ай бұрын
ጃዛካአላህ ኸይራ ኡስታዜ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሚልዮን ለይክ
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
2 жыл бұрын
ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ምንም ቃል የለኝም ከዚህ ሌላ
@habibbadru2009
2 жыл бұрын
😓😓اللهم اغفر لنا وارحمنا وعافينا وعفو عنا ما علمنا منه وما لم نعلم
@አልምዱሊለህአለኩሊሀል
2 жыл бұрын
አሚንንንን
@AregashTube
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
ወሎውስጥ ዱበርቲ እየተባሉ ዱአ አድራጊ ሀድራ ምናምን እያሉ በነብዩና በፋጡማ ላይ ድንበር ያልፋሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው 😢😢
@فطم-و8ك
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ኢትዮጽያ ሁኘ ዱበሪቲ ተብለው ይመጡና ፋጢማ ፋጢማ ይላሉ በፊት የነብያችንን ልጂ መሆኗን አላውቅም ነበር አሁን ነው ያወኩት በጣም ያሳዝናል ቤተሰቦቻችንን አላህ ይምራልን
@jimihune9650
6 ай бұрын
ሲጀመር ሱፊ አላህን ሳይሆን ረሱልን ሰ,አ,ወ, አውሊያቸውን ሸኾቻቸውን ያመልካሉ. ።
@አኢሻብንትእንድሪስ
2 жыл бұрын
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሠብት ቁሉበና ዐላዲንክ
@nesremohemmed1255
Жыл бұрын
የዲን ጀግና አላህ ትልቅ እድሜ ይስጥህ
@ayisha6794
2 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ በተውሂድ ውስጥ ያለውን ደስታ ብታቁ ❤️ሁላችንንም ባአቂዳችን ያፅናን እህት ወንድሞቸ አደራችሁን ከቢዳአና ከሽርክ እንጠበቅ
@semutimohammed
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አቡ መሪየም እንደዚህ ሀቁን መናገር ነው ተውሂድ ካልተስተካከለ ሁሉም ነገር ባዶ ነው
13:43
የዬናታን ውርደት ጫትና አቡበክር አህባሹ
Sadat Kemal
Рет қаралды 16 М.
1:40:56
ከዱንያ እስከ አኸይራ
Sadat Kemal
Рет қаралды 14 М.
00:58
I tricked MrBeast into giving me his channel
Jesser
Рет қаралды 29 МЛН
00:29
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
BigSchool
Рет қаралды 14 МЛН
00:18
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН
6:23
【秋休み】ショッピング&お家でコーラ煮
イケダフウフ
Рет қаралды 4
21:02
የሱፍዬች_ጥመት ክፍል 2 || #የሳዳት_ከማል_የድምፅ_ፋይል||#ሳዳት_ ከማል
SADAT KEMAL official
Рет қаралды 253
46:01
መንዙማ ቁጥር4 በኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ መርየም
ቅድሚያ ለተውሂድ
Рет қаралды 10 М.
29:03
#አዲስ ዳዕዋ በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ!!
Ustaz Khalid Kibrom
Рет қаралды 14 М.
12:48
ሳዳት ከማል ይቅርታ እጠይቃለሁ አለ| ሙነሽዶች አደብ አጡ |@minbertv1 @JeiluTube @BilalMedia
Amana Tube አማና ቱዩብ
Рет қаралды 92 М.
8:05
ከተቀየማቹኝ ተቀየሙኝ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም የሴቶቹን ጉድ ዘረገፈው - ለሙነሺዱ ምላሽ በሳዳት እና ኻሊድ ustaz khalid kibrom yene menged
Hijra Tube
Рет қаралды 22 М.
10:35
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አብዱ ኪያርን አስጠነቀቀው | ይድረስ ለአብዱ ኪያር | Abdu kiar | Sadat kemal | Seifu on ebs | donkey tube
Jibril hassen ጅብሪል ሀሰን
Рет қаралды 8 М.
13:26
አባባ ሾንክዮ
Sadat Kemal
Рет қаралды 29 М.
5:11
🛑ያሳፍራል እንደ ግብረ ሰዶም | የሳዳት ከማል ማስጠንቀቂያ ለቲክቶከሮቹ | Sadat kemal | Minber tv |
Hijra Tube
Рет қаралды 7 М.
17:18
ችግርን መቻል || @ElafTube || አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 59 М.
00:58
I tricked MrBeast into giving me his channel
Jesser
Рет қаралды 29 МЛН