በጭራሽ እንዳትጠቀሟቸው | ከZodiac ምልክቶች ጀርባ ያለው ሰይጣናዊ አሰራር |

  Рет қаралды 7,901

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

Күн бұрын

🌟 በጭራሽ እንዳትጠቀሟቸው | ከZodiac ምልክቶች ጀርባ ያለው ሰይጣናዊ አሰራር
| Zodiac Sign✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ አስገራሚ ክስተቶች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for your support. 🙏
buymeacoffee.c...
/ @gedamattv
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇
🌟 Telegram: t.me/gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
📌Check out our shop: 👇
gedamat.myspre...
_________________________________________________
_________________________________________________
#zodiac #zodiac #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #GedamatTV

Пікірлер: 18
@gedamattv
@gedamattv 7 ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጎን እርግጠኛ ይሁኑ🙏 🌟 እናመሰግናለን
@Yodhfh
@Yodhfh 7 ай бұрын
😘😘😘😘እሺ🙏🙏🙏
@robelt9729
@robelt9729 7 ай бұрын
ብዙውን ጊዜ የምንከራከርበት ጉዳይ ነው። እንደውም ካገኘኸው አይቀር ፍካሬ ኢትዮጵያ በአብነት ስሜ የሚለውን መፅሀፍ ላይ ጥንታዊ የአባቶቻችን ጥበብ እንደሆነ ይናገራል። ከቀለም ምርጫ እስከ ሙሉ የሰውየው ባህሪና ማንነት እንዲሁም እጣፈንታ * ጋብቻ* የስራ መስክ ሳይቀር እውነት አስመስሎ ይናገራል። እኔም በጊዜው ግራ ተጋብቼ ነበረ። እውነት የሚመስል በውስጡ ጥንቆላና አሳሳች ነገር የያዘ። በርታ ወንድሜ🙏👏👏👏
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 13 күн бұрын
ጎበዝ እውነት ነው እኔ በጣም እከታተል ነበር የኮርያን እና እውነት ይመስላል ወንድሜ አመሠግናለሁ
@HermelaTesfaye-hg4yh
@HermelaTesfaye-hg4yh 7 ай бұрын
እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል እግዚአብሔር ከዚህ ከዲያብሎስ ወጥመድ ያውጣን ይጠብቀንም❤ በጣም ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይሰውርህ ይሰውረን
@SimretHaile-fh8bg
@SimretHaile-fh8bg 7 ай бұрын
Ke tefat new yadankegh amesegnalhu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@firehiwotyohannes4157
@firehiwotyohannes4157 7 ай бұрын
Talak mankiya dewil :Rasen zor biye enday new yarekegh kemir egziabher yakbiriligh yene wendim kezih belay fire yalew sira enditsera leul ena hayalu egziabher yirdah 🤗🙏🙏😇
@gedamattv
@gedamattv 7 ай бұрын
Amen 🙏
@MekanetDawet
@MekanetDawet 7 ай бұрын
ጎበዝ ነህ😊
@RahelNega-dt3cu
@RahelNega-dt3cu 7 ай бұрын
I was wishing to know more things about it and I get it now, but I have one question . when Abraham's area was going to be attacked by others Abraham was waiting for star (scorpio ) to take some action. so what is your thought about this?
@Dagmawi-rr7of
@Dagmawi-rr7of 7 ай бұрын
😢 6 ክፍል አያለሁ በደምብ አውቀው ነበር ጎበዝ
@LoydLo
@LoydLo 7 ай бұрын
🙏
@DagimT-du2hq
@DagimT-du2hq 7 ай бұрын
Sirawochih bemulu etir mitin yaluna hulegeb sirawoch desyilalu wnamesegnalegn
@ermiasmelaku237
@ermiasmelaku237 7 ай бұрын
ሰብአ ሰገል ወደክርስቶስ ሊሰግዱ የመጡት በኮከብ እየተመሩ አይደል ወይ፣ኮከብ ቆጣሪዎች አይደሉም ወይ(የጥበብ ሰዎች)
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 7 ай бұрын
Esu ena yihe yeleyayale yihe eko eta fenta edlhen hulu yinageral yesetan aseraer new
@dayanNFNF
@dayanNFNF 7 ай бұрын
Zoro zoro ye Alem,tbebe,ewket sibeza the final gameu devil meda mwsed new
@Yonasbiyazn
@Yonasbiyazn 6 ай бұрын
ምዕራፉንጥቀስ
@Tigist-z5t
@Tigist-z5t 7 ай бұрын
ያምሆነይህ ያለምጥበብ ሞኝነት ነው
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ለኡስታዝ እንድረስለት
8:21
አኑን_Anun
Рет қаралды 3,4 М.
Memehir Girma Wondimu Video 716  እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ  ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
21:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 32 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 432 М.
ሚዛናዊው ሊብራ /ፍካሬ ኢትዮጵያ #libra #ሊብራ #astrology #zodiac
14:16
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН