በሐረሪ ክልል የሚከበረው 1444ኛው የሸዋል ኢድ በዓል Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 1,404

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@Rehmatnag
@Rehmatnag Жыл бұрын
አኡዝብላህ ወዴት እያሄድነ ነው አላህ ይቅር ይበላን እኛ ሙስልሞች ሶስት እድ ነው ያምነቃው እሱም እደል ፍጥር እደል አዳህ እነ ያውማል ጅማዓ ብቻ ነው ከተሰስትኩም ከሸይጣን እነ ከነፍሴ ነው አሪሙኝ አላህ ያበለጣ ያውቃል
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
የሸዋል መፈቻ ቀን ቢትሉ ይሸለል ለሙስሊሞች 3/እዲ ነው የለቻው /1እዲ አል ፊጥር 2እዲ አል አደሀ 3/ጁመዓ ነው
@aymana1552
@aymana1552 Жыл бұрын
ሱበሀነ አሏህ አተጀጂለን የረብ ሚነዉ ኢዉቀት በሰፈበት ሙጥኝ በጂህልነ??????
@ahmednaser2960
@ahmednaser2960 Жыл бұрын
Allha afu yebelachu
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ኧረ ሐረሪዎች ተስተካከሉ የሸዋል ኢድ የለም የሸዋል የሀረሪዎች የበሀል ቀን ነው መተዋወቂያ ቀን በሉት አላህን ፍሩ በዲን ጭማሪ የለም የበሀሉን ወደ ሀይማኖት አትጨምሩ
@መሀመድ-ሠ8ዠ
@መሀመድ-ሠ8ዠ Жыл бұрын
❌❌❌❌❌❌
@ahmednaser2960
@ahmednaser2960 Жыл бұрын
Bedaa new pls
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
ምነው እናተ ደግሞ ሀረርጌ ለብቻቸው እስልምና አላቸው አላችሁሳ ‼️‼️ ምድረ ለቃቃሚ ሁላ ‼️ ሙስሊሞች አመታዊ ባኣላችን ሁለት ብቻ ነው ። ኢድ አል ፈጥር ና ኢድ አድሃ አለቀ ። ሳምታዊ ባኣላችን ደግሞ ጁማኣ ብቻ አለቀ ። አትለቃቅሙብን ‼️
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41