ነባ ሰርፕራይዙን አበላሸው !!!

  Рет қаралды 169,378

Emebet Kassa

Emebet Kassa

10 ай бұрын

• Video

Пікірлер: 1 500
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/g3yklp1nq9esbJIsi=0eJhX-6JzfpOX-2M👍👍👍
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 10 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራልእሙየ እግዚአብሔር የሁላችን መጨረሻችን ያሳምረው ቅን ልብ ያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ፅጌማርያም ብላቹ
@mazengift3322
@mazengift3322 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hayatha963
@hayatha963 10 ай бұрын
እመቤትንአታስከፋነባተካባከባት።ዉነትሚስኪንነቺ።እመቤትበጣምያምራልየኔፍልቅልቅ💔💔💔🇪🇹🇪🇹ግንነባበደብአመስግናት
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 10 ай бұрын
2016 የአማራ ነፃነት የሚታወጅበት ያድርገው ፈጣሪ🎉😢😢 🎉
@znteznte965
@znteznte965 10 ай бұрын
አሚንንንንንንንን ወላሂ በጣም በዛ 😢😢😢😢 ስቃያችንንንን
@AssgedAssen
@AssgedAssen 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-wg1nl6cu1u
@user-wg1nl6cu1u 10 ай бұрын
አሚን ኢንሻአላህ 😢😢😢
@destamelese3244
@destamelese3244 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 2016 አ ም የአማራ ሰላም የሚታወጂበት ይሁን ሰላሙን ያጎናፅፈን ኧረበቃ ይበለን
@meditishu8014
@meditishu8014 10 ай бұрын
አሚን
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 ай бұрын
ደግ ልቦች ለእባ ቅርብ ናቸዉ ቶሎ ይከፋቸዋል😢😢❤
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 10 ай бұрын
እውነትነው
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
በትክክል ❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
ትክክል
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 10 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@batietube2939
@batietube2939 10 ай бұрын
Betkikele
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 10 ай бұрын
እሙዬ ጠካራ መሆን አለብሽ የሠው ልጅ ብዙ ፈተናወች ያግጥማሉ ለደስታም ለሐዘንም ዝግጁ መሆን አለብሽ ሁሌ ከሰው ልጅ ሁሌም ጥሩ ነገር አጠብቂ ማር ❤ ኑሮን ጠክረሽ እዳሸነፍሽው የሚመጣውን ነገር ሁሉ ጠካራ ሴት ሁነሽ አሸንፊው
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 10 ай бұрын
ይህችን የዋህ የገጠር ልጅ መቀለጃ አታድርጓት እምባዋ አያሳዝንም
@user-cr3ll6oe6n
@user-cr3ll6oe6n 10 ай бұрын
ኧረ ነባ ኮድ እየሆነነነው 😂😂😂❤
@user-cr3ll6oe6n
@user-cr3ll6oe6n 10 ай бұрын
ኮሚድ😂
@user-dz2co9nm7p
@user-dz2co9nm7p 9 ай бұрын
​@@user-cr3ll6oe6n❤❤❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
የኔ እናት እሙዬ ልክ እንደ እኔ እምባዋ ቅርብ ነው ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤❤❤
@RahmiYube
@RahmiYube 10 ай бұрын
እኔም ቶሎነው የማለቅሰው
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ፍትህ በማንነታቸው ለሚታረዱ ንፁሐን ዜጎች ፍትህ 😢
@hayattube3185
@hayattube3185 10 ай бұрын
😢😢😢ማን ይስማን ብቻ አላህ አለን😢😢😢😢
@sarasa1576
@sarasa1576 10 ай бұрын
ለማነው ፍትህ ውጣ ውጪ ታገይ ፍትህ አያቅም ጋላ ጠግቧል
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ❤እህት❤
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
@@Love-if4qj እሽ ነይ እንደማመር እማ
@makdsshagye784
@makdsshagye784 10 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለተገፈው አማራዬ😢😢😢
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 10 ай бұрын
እፋችኩንአትክፈቱበገባችኩትአስመሳይኩሉ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
በጥም
@salhetmohammed
@salhetmohammed 10 ай бұрын
አው ፍትህ
@makdsshagye784
@makdsshagye784 10 ай бұрын
@@AbcdAbd-iv4ky አች ያባውዴልጅ እጨት ይግባብሽ ቅራቅቦ😏😏✊✊✊✊
@newworld1212
@newworld1212 10 ай бұрын
አረ እንደው ይሰልቻችሁ ይሄ ኮመንት ራስ ወዳዶች ቤታችሁ ፀልዮ ተገፋን ብላችሁ ካሰባችሁ
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 10 ай бұрын
ይቺ የዋህ ልጅ እንዳትጎዳ በጣም እፈራላታለሁ ❤
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 9 ай бұрын
የሱ ሁኔታ ሳስብ እኔ እራሱ ይገርማል ግን ኧረ ቸው
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 9 ай бұрын
እሷ ከውስጧነው እሱ ግንንንን ከምላሱስርነው
@tegabuhay
@tegabuhay 9 ай бұрын
ይቀራል እንዴሙቅ ሲለው ወንድ ልጅ እና ጅብ አንድ ነው እንዚህ ስይጣኖች ልብ ስባሪዎች
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 10 ай бұрын
ንፁህ ልብ ለእምባ ቅርብ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሣሙ ዉዶች
@hirutarga4704
@hirutarga4704 10 ай бұрын
ነባ እሙ አታስከፋት እ ሺ እግዝሐብሔር ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ወልዳችሁ ሳሙ።❤❤❤❤❤
@EshetTube
@EshetTube 10 ай бұрын
እሙየ የኔ ፋልቅልቅ ነባ እሙን የሰጠህ ጌታ ክብሩ ይብዛ እድለኛ ነህ ወንድሜ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 ай бұрын
ከካወቀበት ነው
@user-ys4ve5mn2w
@user-ys4ve5mn2w 10 ай бұрын
ለማየት ያብቃችሁ በአሁን ሰአት ወንድን ማመን እኔ ውስጤ ይፈራል በየዋህነቷ ተጠቅሞ ይቱቡን ለማሳደግ ይመስለኛል ማመን አልቺልም በዚህ ዘመን ወገኔ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 ай бұрын
@@user-ys4ve5mn2w ፈጣሪ ይሁናት ሰው ጠፍቶል እስከመቼ በፋራቻ ያው ደፍሮ ቀርቦ ማየት መጠንቀቅ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 10 ай бұрын
​@@user-ys4ve5mn2wእኔም ፈርቸላታለሁ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 9 ай бұрын
​@@user-ys4ve5mn2wእኔም ያንቺን ሃሳብ እጋራለው ውሸቱን ነው ልጠቀምባት ነው ታየኝኮ ወንድ ታላቁን ሲያገባ
@abuyetube
@abuyetube 10 ай бұрын
በስደት ላይ ለምትኖሩ ወገኔ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiringoBelete
@TiringoBelete 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-xx4iz9sf9f
@user-xx4iz9sf9f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@UfYd-jr8fx
@UfYd-jr8fx 10 ай бұрын
አሜንንንን🤲
@user-yx6om9zp8s
@user-yx6om9zp8s 10 ай бұрын
አሚን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 10 ай бұрын
አሜንንንንንን
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 10 ай бұрын
ፍትህ ለየዋሁ ለአማራ ህዝብ ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርድልን😢😢😢
@tenatena5566
@tenatena5566 10 ай бұрын
Amen
@newworld1212
@newworld1212 10 ай бұрын
የዋህነቱ በምን ይሆን እኛም ባወቅን
@bintahmed
@bintahmed 10 ай бұрын
እፍ ስወድሽእኮ እሙየ እህቶቸ እናቶቸ አባቶቸ ጓደኞቸ ስትይ ለሰው ክብር ያለሽ የኔየዋህ 😍
@tariffardous4480
@tariffardous4480 10 ай бұрын
❤በጣም
@almazabdo1106
@almazabdo1106 10 ай бұрын
እሙ ኑፁ ልብ እንባ ቅርብ ነው ፊቅራቹን ዛላቅ ያሪጋቹሁ አላህ❤❤
@b.6015
@b.6015 10 ай бұрын
ማነው እደኔ እሙና ነባን በጉጉት የሚጠብቅ የወሬ ሡስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ግን ደስ የምትሉ ናችሁ እወዳችኋለሁ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 10 ай бұрын
እኔ፣ወላሂ😂😂😂😂
@HalaNogosh
@HalaNogosh 10 ай бұрын
ወይኔ እሙየ የኔ ዉድ ክፍት ሲላት እኔ እራሱ ክፍት አለኝ ነባ እሙን ሁልግዜ እቅፍ አድርግልን❤❤❤
@aass7727
@aass7727 10 ай бұрын
የእውነት ነባ አታስለቅሳት የኔ ውድ እሙቲ ❤❤
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 10 ай бұрын
ወላሂ ልክ እንደኔ እባዋ ከመናገሯ ነዉ እሚቀርባት😢😢😢😢😢
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 10 ай бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ😢
@RahmiYube
@RahmiYube 10 ай бұрын
እኔም
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr 10 ай бұрын
እኔም ነኝ የመዳም ልጆች የሆነ ነገር ሲሉኝ እንባዬ ነው የሚቀድመው
@bethlehem829
@bethlehem829 10 ай бұрын
የእመቤት የልብ ንፅህና የዋህነት የተለየ ነው❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 10 ай бұрын
እውነት ነው
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 10 ай бұрын
😂
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 10 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁✊✊ወጥር አማራዬ ነፃነታችን በክንዳችን በመለማመጥ ነፃነት የለም 💪💪💪
@scff9703
@scff9703 10 ай бұрын
❤❤❤❤አማራየ አብሸሩ
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 10 ай бұрын
እሙዩ የኔቆጅ ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ለዘላለም እመኝላችሁአለሁ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 10 ай бұрын
እሙዬ የህፃናት ልብ እኮ ነው ያለት የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@user-fh6lh4hk2l
@user-fh6lh4hk2l 10 ай бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@messkawlla2632
@messkawlla2632 10 ай бұрын
ሚስኪን 😢😢😢 ስታሳዝን የኔህት ሁሉም እዳች ሚስኪን ብሆን😢
@user-ql5tf3vu6u
@user-ql5tf3vu6u 10 ай бұрын
ንጹሕ ሠው እሙ የኔ የዋሕ እኔም እዳች ተሎ ይከፋኛል😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
እሙዬ እኮ በጣም የዋህ ናት እውነት ነባ አታስለቅሳት ተንከባከባት 🥰አዲ አንተ ነህ አይደል suprise ያበላሸከው 😅😅 እሙዬ ቀጣይ አዲን ፕራንክ አድርጊው እንጠብቃለን 🥰
@jamila3850
@jamila3850 10 ай бұрын
ስጦታ ተስጣጡው ፍቅር ይጨምራል እርሱል ሱለላሆለይወስለም መልካም ለዋለላቺሁ መልካምዋሉ ባቺሉዱአርጉ ርሱልሱለላሆለይወስለም
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 10 ай бұрын
ኸረ በናታችሁ ውጥቷን አትጉዱ ውይ አሳዘነችኝ ማርያምን 😥😢😢
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 10 ай бұрын
እኔ ግን በጣም ነዉ እምታሳዝነኝ እጅግ የዋህ ነች 😢ስታለቅስ ሲከፋት አልወድም የእዉነት😢❤❤❤
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 9 ай бұрын
ማለት ግን ይሄልጅ ካለ ኩያው መኖር ከባድነው እህ አስቡ እደሰው እኔ ሳየው ቤተሰቦቹም ምንይላሉ ሆይ በእድሜያችሁናበኩያችሂ አግቡ አትውረዱ😂
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
​@@user-nv2tv5bc8t😂😂😂😂😂😂እሶ ምን ያሳታል ወይስ ሰለወለደችነው የወረደ አሰተሳሰብ ሲኖርሺ ሁለየ ወደታች ትወርጃለሺ ፈልጓት መጣጂ እሶ አልሂደች😂😂😂😂
@fekermedia870
@fekermedia870 10 ай бұрын
እሙ እኮ የዋህ ነች የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏አሜን አሜን አሜን በሉ 👏👏👏
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 10 ай бұрын
አሜን
@bitewm7998
@bitewm7998 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 10 ай бұрын
አሜን፫🤲🙏❤❤
@user-kx9ko7oi6t
@user-kx9ko7oi6t 10 ай бұрын
የሠመረ ያማረያድርግላችሁ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 10 ай бұрын
ሰጦታ እግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ ሰወዳችሁ እሙዬ የኔ የዋህ አምላክ ሆይ ፍቅራችሁ ያዛላችሁ በጣም ወዳችሁ አለሁ ❤️❤️🙏
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 10 ай бұрын
ፍቅር ይገለዋል መቼም የጎጃም ሰው የሚለውን አባባል በእውነት አየሁት❤❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 10 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑላችሁ
@kimtanha478
@kimtanha478 10 ай бұрын
saw❤❤
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 10 ай бұрын
ምነዉ ነባ እሙንማ አታስከፋ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ እሙዬ❤ ሥጦታ ደግሞ ትንሽ ትልቅ አይባልም ያሠበና የወደደ ነዉ የሚሠጠዉ ❤
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 10 ай бұрын
እሙየ ጠንካራ ዋጥ ያደረግሽ ልጅ ነዉ መሆን ያለብሽ ሰዉ ሰዉ ነዉ በምንም ነገር ጠንካራ ሴት ሁኝ በኑሮሽ ጠንካራ እንደሆንሽዉ ሁሉ በዚህኛዉም ህይወትሽ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብሽ
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 10 ай бұрын
ታድላ የዋህ ልብ ነው ያላት ❤
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 10 ай бұрын
ቦታው ሲያምር❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 10 ай бұрын
የኔ የዋህ እሙዬ እኔም አለቀስኩኝ ካንቺ ጋር ውዴዴ ምንግዜም ንፁ ልብ ነው ያለሽ ሁሉን ታምኛለሽ ትንሽ እንኳን አትጠራጠሪም ፍቅራችው እግዚአብሔር ይባርከው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 10 ай бұрын
ተመቸኝ እናቶቿ አባቶቿ ❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 10 ай бұрын
እሙዬ ሲከፋት ያመኛል ! ተው ተው ! ፍቅራችሁ ግን ያስቀናል ❤ጠብቁት❤
@Sara-fu1lf
@Sara-fu1lf 10 ай бұрын
እሙየ ጠንካራ ሴት ሁኝ ፍቅርሽንም ብዙ አትግለጭ በንዑህ አፍቅሪ ግንበጣም ስለሰው አትጨነቂ አትሰፍሰፌ ሰወች በጣም ከባዶች ነን የኔውድ ፈጣሪ ካንች ይሁን❤❤❤❤ አጭር ልብስ ደግሞ በጣም ያምርብሻል ❤❤❤ ግን በሕይወትሽ ቅድሚያ ለራስሽ እቅድሽን አላማሽን ቀድመሽ አታውሪ ❤❤❤
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 10 ай бұрын
የኔ ነገር ነዉ የሚገርመኝ ወላሂ ስታለቅስ የኔም እባ ቅር ቅር ማለቱ ወዳዉ ስትስቅ ደግሞ እኔም ወዳዉ መሳቄ እረ ጉድ እሙዬ የኔ ዉድ እህ አታስከፉዋት አቦ 😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
የዛሬው ከምር ታሳዝናለች ካሜራ ማኑ ነው ባለጌ እየነገረባት😢
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 10 ай бұрын
እኔም።አልቅሸልሞት።።
@elsabekele8124
@elsabekele8124 10 ай бұрын
እሙዬ ቅን ልብ❤ እግዚአብሔር አሳብሽን ሁሉ ያሟላልሽ 🙏
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 10 ай бұрын
ድል ለተገፍው💔 ለተከዳው ለሚገደለው💔 ለሚታሰረው 💔ለአማራ ህዝብ💚💛❤💚💛❤ ለአማራ ፍኖ💚💛❤😢😢😢ነባ ግን ጥሩ አልሰራህም እሙዬን ሁለተኛ ፕራንክም ቢሆን አታሰለቅሳት ፕሊሰ😢 የእኔ የዋህ የእኔ ገራገር❤😘
@user-tr3ys7mx1n
@user-tr3ys7mx1n 10 ай бұрын
የኔ የዋህ የኔ ማልቀስ እህ😢😢😢😢
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 10 ай бұрын
ግን ጡሩ አልስራህም ነባ ሞራላን ጠብቅ😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ❤እህት❤
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 10 ай бұрын
እሙየ የኔልዮ ፍቅር የሆንሽልጅነሽ ነባ ወላሂ አታሥለቅሳት እሽ ወንድም😢😢
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ በቃ ታደለሽ ልብሽ ንፁህ ነው የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ❤️
@hemitube7158
@hemitube7158 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርን እንደሸማ ያልብሳችሁ ማርያምን ግን መጀመሪያ ሲከፋት እንባዬ መጣ እኔ ራሱ ስወድሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 10 ай бұрын
እኔም ማሪያምን
@user-oj7df3in4i
@user-oj7df3in4i 10 ай бұрын
እኔም አስለቀሰችኝ ውይ እህቴ እኔ ፕራክ እንደሆነ ግብቶኛል ግን እሷ ስታለቅስ የኔ እንባ መምጣቱ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 10 ай бұрын
እሙዬን ሲከፍት የኔ አብሬ መከፍት ምን የሚሉት ነው ቆይ😮
@godolyas306
@godolyas306 10 ай бұрын
እኔም በ ማርያም
@adisumedia1820
@adisumedia1820 10 ай бұрын
በጣም ያምራል ምርጫላይ ጎበዝ ነሽ እሙ በፍቅር ኑሩ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 10 ай бұрын
ንጽኽ ልብ እበዋ ቅርብ ነው ❤❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 10 ай бұрын
እግዜአብሄር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@oneallahbcha
@oneallahbcha 10 ай бұрын
የኔማር አይይይ እሙ አሳዘነቺኝ እኔም ቶሎ ነዉ የሚከፋኝ ወላሂ ሆዴ ቡቡ ሆዴ ባሻ አልቃሻ ነኝ ኡፉፉፉ😢😢😢😢😢😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
እሙየ የኔ ቢጤ እንበዋ ቅረብ ነው😢😢
@hidjind8081
@hidjind8081 10 ай бұрын
እሙ የኔ ቅንልብ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤
@tgistlove5653
@tgistlove5653 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራቺንን በቃ በልልን እሙዬ ና ነበባ በርቱልን
@tigist9632
@tigist9632 10 ай бұрын
አይ እሙ የኔ ልብ ቅን የኔ ሆደ ባሻ😢😢😢ዉይ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 10 ай бұрын
እሙ❤❤❤❤❤ ነባ አታስለቅሳት እኔም አለቅሳለዉ❤❤❤❤
@alemsehay9584
@alemsehay9584 10 ай бұрын
እሙ ባዲራአላስለብስሽ ሲሉ በጥፍርሽ ለበሽው የኔናት ያልፋል 💚💛❤️
@user-ks3ee6bh6e
@user-ks3ee6bh6e 10 ай бұрын
በጣም😢
@user-jh1xi8ot1l
@user-jh1xi8ot1l 10 ай бұрын
😢
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
ነባዬ የኔ ትሁት ኡፍፍፍፍ እመቤቴ ትጠብቃችሁ የሙ የልብ ልጹህ ለሁላችንም ያድለን የኔፍልቅልቅ በጣም እድለኛነህ ንጹህ ልብ ያላትን ሴት ማግኝት ባሁኑ ሰአት እጅ ከባድ በልመና አይገኝም 😢❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 10 ай бұрын
ስጦታዉን ሲገፋዉ ተናድጄ ነበር😂😂😂 መጨረሻዉ ግን ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
እኔደሞ ድግጥ አልኩ እህ
@sadasada4221
@sadasada4221 10 ай бұрын
መባ ፀጉርህን ተቆረጥ እምትሉ ላይክ አርጉ በተረፈ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብላችሁ
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e 10 ай бұрын
እኔ ግን ይቅርታና ልጁን ከመጀመሪያውም ፈርቸዋለሁ ግን ፈጣሪ ተጨምሮበት የማያረጅ ፍቅር እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነው
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 10 ай бұрын
ቱቱቱቱቱ ነባ ስነስርዓት እሙዬ ቶሎ አይክፋሽ የኔ ጀግና እህት❤❤❤❤🥰🥰🥰 ነባ ግን የተመታህ 😂😂😂😂😂ይሄ ካሜራ አማኑን ጠጉሩን ይዘሽ ገትችው 😂😂😂😂
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 10 ай бұрын
😂😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
ግግም ያለ ነገር ሰልጠን በል መጀመሪያ ሰፕራይዙን ተቀብለህ ከዛ ፕራንክ ብታረጋት ጥሩ ነበር ወንዶቾ የሚወዳችሁን ልብ በትንሸ ነገር አትሰበሩ ክብር ይኑርህ
@helengebrehiwot6363
@helengebrehiwot6363 10 ай бұрын
Misikin eko naw egiziabiher fikirachu yebarek 🙏
@emuemu8333
@emuemu8333 10 ай бұрын
መጀምሪ እሙ ስከፋት ከፋኝ በመጨረሻ ፈገግታዋል ሳይ ደስ አለኝ😅 ፍቅራችሁን ይጨምራችሁት እሙ ሴት❤
@znteznte965
@znteznte965 10 ай бұрын
እሙየ የኔ ገራገር የኔ አምሳያ እባ ቅርቡ ደስ ይላል🎉🎉🎉
@senayttayu5308
@senayttayu5308 10 ай бұрын
ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤
@user-gj1ey6su6e
@user-gj1ey6su6e 10 ай бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 10 ай бұрын
Ere Neba bakih Emuye ataskefat! Medhane Alem abizito yebarkachihu 🙏🏼 ♥️ ❤️ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 10 ай бұрын
ደስ የሚል ፕራንክ ደሞ ማልቀሷ ፀባይ አለሽእሙ።
@efgyfghh2646
@efgyfghh2646 10 ай бұрын
ሚስክን የልቡዋ ንፁህ መሆን ፊቱዋላይ ይታያል የኔ ውድ እሙዬ እመብርሀን ጥጠብቅሽ እስኪ ልቡዋን አትስበሩት የዋህ ናት ልጅቱዋ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እሙዬ የኔውድ ነባ ግን ተው አታስከፋት ሁለተኛ እደዚህ እዳታረግ እሙን ሲከፋት አልወድም ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 10 ай бұрын
ዎዎዎዎ እሙቲ ጎበዝ አሪፍ ሰይብራይዝ ነው
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 10 ай бұрын
ዋውውውውው. ቦታው ግን ይለያል አዲስ አበባን እኔ እማውቃት በቃ መግናኝ አዲሱ ገበያ እውቶቢስ ተራን ብቻነው ማለት ነው እረንጓዴው ደስ ነው እሜለው ❤❤❤❤
@rahamauae2283
@rahamauae2283 10 ай бұрын
መሰቀልሽ ሲያምር❤❤❤❤
@user-zz4qr7oh4r
@user-zz4qr7oh4r 10 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤እሙየ የኔየዋህ
@User-rh8di
@User-rh8di 10 ай бұрын
እመብርሀን ፍቅራችሑን ትባርክላቹ እሙዬ ❤❤❤
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 10 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮እሙ ሸብሺ ያምራል ልጂ የወለደሺ አይመሰልም የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 10 ай бұрын
እሙፍልቅልቅደስትላላችሁ ፍትህ ለሀገራችን
@youtube3789
@youtube3789 10 ай бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ የዋ ወድቆ አይወድቅም ❤❤❤❤❤
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b 10 ай бұрын
አረ በማርያም አታስለቅሳት😢 ነባ ስነስረአት😢
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 10 ай бұрын
አይዞሺ ዉዴ ያጋጥማል😊❤❤❤
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 10 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እሙዬ ስድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤ ስትስቂ እኔም እስቃለሁ አችን እያየሁ ጥርሴን እደገለጥኩነዉ የምጨርሰዉ ሲከፋሽ ወላሂ ይከፋኛል
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 10 ай бұрын
አይዞእሙ መባ እቲን አታስቀይማት
@semiragute5585
@semiragute5585 10 ай бұрын
ነባ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል አደራህን እሙዬን አታስከፈት
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og 10 ай бұрын
ታምራላቹህ ፍቅራቹህፀይብዛ ናባ አታሰለቅሳት ናባ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን❤❤🎉🎉
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 10 ай бұрын
ዋው ስጦታ በጣም ያምራል❤
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 10 ай бұрын
የኔኦንባ ይፍሠሥልሺ እህቴ በአላህ አታሥከፊት
@zaminoruae6469
@zaminoruae6469 10 ай бұрын
አሜን
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 10 ай бұрын
,ልበ ንጹህ ናት እሙ እንደዉ ፕራኩ ቀርቶ ስጦታዉ በተቀበልካት ምን ነበረበት😢
@user-tr2tl8ty9x
@user-tr2tl8ty9x 10 ай бұрын
እሙየ ለሐገራችን አልቅሽልን እደራሔል እባ ያችን ቢቀበልልን
@abrehetabrehet1407
@abrehetabrehet1407 10 ай бұрын
Btekekel
@kiwenfetene7903
@kiwenfetene7903 10 ай бұрын
እሙየ የኔየቧህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@genettecere8937
@genettecere8937 10 ай бұрын
እፍፍፍ እሙየ ውስጤ ነሽ ባካል እስከማገኝሽ ቸኮልኩ የኔ ውድ እህት
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 10 ай бұрын
የኔ ቦርባር ኡፍ እባ ቅርብ እሙየ ❤❤የኔ ዉድ❤❤❤❤
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f 10 ай бұрын
ሚስኪን እመቤት አይዞሸልኝ ነባ እማ አደራ በምድረ እዳታሰከፋት እሷ ሲበዛ የዋህ ናት ከምር
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
ነባ እሙዬን አትጫወትባት ዋ በል አግባት የዋህ ልብ ነዉ ያላት የኔ ፍልቅልቅ ደሞኩ የምታምሮኝ ነገርስ ወላሂ 🌹🌹❤❤❤️❤️
@SiseySisey-nv1ry
@SiseySisey-nv1ry 10 ай бұрын
ወይኔ እሙዬ የኔውደ እባሸይ ይገርማል እኮው ፈቅርያኑራችው አዲይ መጣመጣእያለ አበርገጋት ከከከ
ይሄን ለብሰሽ እንዳላይሽ---
13:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 221 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 29 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
እሙ አስደጋጭ ስጦታ ተሰጣት ---
28:30
Emebet Kassa
Рет қаралды 174 М.
መኪኖቻችሁን ተጠንቀቁ /
18:41
bura entertainment
Рет қаралды 381
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 101 М.
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 316 М.
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert  - Abbay tv - Ethiopia
8:26
ነባ ተደሰተ ኢቺ ሴት ማናት!!
15:16
Emebet Kassa
Рет қаралды 40 М.
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2,4 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,7 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 28 МЛН