KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሚሊየነሩ ልጅ የገባበት ጠፋ። በዓመትባል ምድር ጉድ አረገን.. ደውሎ ትቦ ውስጥ ነው ማድረው ብሎኛል።
44:54
በእንጀራ ልጆቹ እና በሚስቱ ምሳ እየበላ የሬሳ ሳጥን የመጣለት አባወራ ። ለምን ፌክ የሞት ሰርተፍኬት አሰሩ ወንድሜ ሞተ ተቀበረ ቢባልም እኔ ግን አላመንኩም።
1:01:16
How to treat Acne💉
00:31
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
“Don’t stop the chances.”
00:44
ባልሰራው ወነጀል 13 አመት ታስሮ ሲወጣ። ብዙ የሆነላት ፍቅሩ የገዛ ጓደኛውን አግብታ ጠበቀችው። እንደተፈታ ወደቤታቸው ሄደ .. ተፋጠጡ
Рет қаралды 239,672
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 250 М.
Addis kememoch
Күн бұрын
Пікірлер: 2 000
@Addiskememoch
11 ай бұрын
ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን እናሳድገው ይህ ቻናል የኔም የናንተም ነው። እወዳቹሀለሁ።❤
@hulluberrsuhone
11 ай бұрын
አለን ወንድማችን ከጎንክ ነን አንተ እራስክን ጠብቅ ድንግል ማርያም ከልጇጋር ከፊትክ ትቅደም ጥላ ከለላዋ አይለይክ ። እኖድሀለን ❤❤🎉🎉
@tigistasefa7510
11 ай бұрын
ወንድማችን እባክን ቁጥር ላክልኝ
@fatimaabdallah1397
11 ай бұрын
ሁሌም ከጉንህ ነን ጀግናችን አባታቸዉ የሞተባቸዉን ዘበኛዉ ሁኖ ንብረታቸዉን የወሰደዉ ምን ላይ እንደደረሱ እንድታሳዉቀን 🙏
@Amina-uz9nz
11 ай бұрын
እሽ❤❤❤❤❤❤
@kubra-n3l
11 ай бұрын
እሽ
@ashleyalemu8454
11 ай бұрын
በዘበኛቸው የሚስቃዩት ልጆች እንዴት ሆኑ ጀግናው ጋዜጠኛው መጨረሻውን አሳየን ❤
@rabia4266
11 ай бұрын
ወላሂ እንቅልፍ ነሳኝ የነሱ ነገር ያሉበትን ያሳዉቀን
@mekyamekya
11 ай бұрын
እኔም ሁልግዜ በየሰከንደ አየጠበኩ ነው😢😢😢😢😢😢😢
@ועח
11 ай бұрын
እግዚአብሔርን እኔም አስሬ ስልኬን ስመለከት ተለቀቀ አልተለቀቀም እያልኩ ነው ያለሁት 🙏🇪🇷
@Samera-kd5nz
11 ай бұрын
እኔም ማርያምን ምን ላይ እንዳሉ ባስወቀን እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ መልካም ነገር እንስማለ ብየ እጠብቃለሁ❤❤
@አቤቱሆይ21
11 ай бұрын
እውነት ነው ማየት ጓጓን መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን
@زمزمم-م2ح
11 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጀግናነህ እውነት ሀቅ ተናጋሪ። አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጋዘጠኛው እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@አስቴርየንጉሡ
11 ай бұрын
ይሄ ጀግና ጋዜጠኛ ይመቸኛል የምትሉ በ like👍
@ferahiwotferahiwotkebo
11 ай бұрын
በዘበኛዉ የሚሰቃዩት ልጆች መጨረሻዉን አሳዉቀን
@NaNa-lw3xq
11 ай бұрын
ይሄንን ጀግና የምቶዱ❤❤❤ ላይክ
@mwje1289
11 ай бұрын
የአነፍናፊ ተምሳሌት እኮ ነው
@Biba-y9z
11 ай бұрын
ትክክል ጎባዞች ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በርቱልን
@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@milorcmilorc1295
Ай бұрын
መውዱድ ብቻ እኔማ ዮቱዩብ ብዝም አልገባም ጌዜም የለኝም ስደት ነው ያለውት የዚን ጀግና ልጅ ግን ቪይድዮ እንደ ለቀቀ እንኳን ባአላየው ባለኝ ሰአት አምሽቼም ብሆን ነው የማየው በማም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤
@addisw1713
11 ай бұрын
ወንድማችን በዘበኛቸው ንብረታቸው የተወረሱ ልጆች የት ደረሱ አሳውቀን ፈጣሪ ይርዳቸው አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካም ሰው 🙏❤️❤️
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
11 ай бұрын
አንተ ጀግና ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነዛን የሁለት ልጆች መጨረሻ አሳዉቀን አደራ
@samsonbekele9863
11 ай бұрын
ለምንድንው ይህንን ስው በግንዘብ እረድተነው በሌላ ነገር ጭንቅላቱን እንድቀይር እና ሌላ ህይወት እንዲይስብ እናግረው .
@M2Meriem
10 ай бұрын
::
@KidistNegash-oj2ce
8 ай бұрын
😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@Freedom-bk6rt
11 ай бұрын
ምን ያለ ቈንጆ ድምጽ ነዉ ያለዉ ❤❤🎉🎉 ፈጣሪ ያላሰብከዉ በጥሩ ነገር ይካስህ ።
@mekdesnegatu5304
11 ай бұрын
ሁለቱ ልጆች ከምን ደረሱ ብታሳውቀን❤❤❤
@dasutomso6651
11 ай бұрын
ለእንም ጥያቄ ሆነብኝ የሁሉቱም ልጆቹ እንዴት ሆነው ወንድማችን በርታ ጀግና ነህ ❤ 😢😢
@nefisa70
11 ай бұрын
ትላንት ጠብቄ ነበር የነሡ ሁኔታ
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Biba-y9z
11 ай бұрын
እኔም
@አቡጊዳ-አ9ነ
11 ай бұрын
yanem ?
@rahmawollo5636
11 ай бұрын
ማንነታቸውን አስረስቶ ያባታቸውን ንብረት የተወሰደባቸው አባታችሁ እኔነኝ ያለቸው የልጆቹ መጨረሻ የናፈቀው እንጠብቃል
@HshwqiHsuauw
11 ай бұрын
HULCUNM.EYTBKUNNAWE
@SamiraMarbawa
11 ай бұрын
እኔ😢😢
@Biba-y9z
11 ай бұрын
እኔ
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
እኔም ነኝ ያሳየን
@ZaraReshed
11 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@gaultigray2280
11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ❤ እና በጥበቃቸው የታገቱ የሀብታም ልጆች መጨረሻቸው አሳውቀን አደራ
@rahmatedal4441
11 ай бұрын
😢😢2ቱም 13አመት መታሰረ አለባቸው የሶን ስቃይ ይቅመሱሱሱሱ💔💔💔😡😡😡😡😡😫😭😭😭😭😭
@johniwelder1274
10 ай бұрын
በመጀመርያ ጋዜጠኛው ዘመንህ ይባረክ፣ ሲቀጥል እነዚህ በስሜታቸው የሚነዱ ሁለት ግዑዞች መጨረሻቸው እንደማያምር ግልፅ ነው። ምክንያቱም የሰውን ህይወት አመሰቃቅሎ የራስን መልካም ነገር መጠበቅ ዘበት ነው።
@TigistTigist-h1o
11 ай бұрын
እነዛ ልጆች እምን ደረሱ በማርያም ጀግናችን በርታልን
@ትዕግሥት-ጘ9ለ
11 ай бұрын
, ዘፈን አንዱ በሽታ ነው የሚያጽናና የእግዚያብሔር ቃል ነው መዝሙር አዳምጥ ለዝች አለም እንዳትሸነፍ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ነጋድስ ቀን አለ
@hirut7396
11 ай бұрын
በእስር ቤት ያለና በስደት ያለ ሰው አንድ ነው የቤተሰብ ፍቅር ሁሉም ነገር በተስፍ ብቻ ነው እድሜያችንን እምንጨርሰው 😢😢😢ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ
@LomiLomii-q1r
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@sofiabadri8350
5 ай бұрын
በትክክክክል አላህ ይፈርጀን ያወገኔ
@መቅደስአበባዬ
11 ай бұрын
በስመአብ እኔ ባሌን ስት አመት ታስሮ ልጄን ይዤ የጠበኩት የኔ ጌታ ፈጣሪ ካተጋራ ይሁን ሁሉ ለበጎ ነዉ 😢😢😢
@semutub7343
11 ай бұрын
ባለጌወች ወጀለኛ ስለሆነ አላለችም ህወትሽ ዝብርቅርቅ ይበል እዳለቀሽ ሁኚ ወድሜ የተሻለ ህወትን አላህ ይስጥህ
@terhasberhane71
11 ай бұрын
የድሮ ፍቅር ላይ ነው ያለው አሁን ጊዜ እካንፍቅር ሰው ሰውን የሚበላበት ዘመን ደርሰናል ፅናቱን ይስጥሕ ወድሜ
@friyeamen9579
11 ай бұрын
🤔
@RicheTube
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢ትክክል
@ErahmetMuhamed-hf4rk
10 ай бұрын
መፀናናት ይችል ይሖን በአላሕ የድሜየ ግማሺ ከባድነው
@Fozeya-o9q
8 ай бұрын
ውይ የውስጤን ተናገርሽ😢
@tdfhoney9161
11 ай бұрын
_አይ እች አለም ክፉ ናት እንደፍላጎትህ ከምትወደው ሰው አትኖርም እግዚኣብሄር እንደፈቀደልህ እንጂ እባከህ ወንድሜ እርዳው ልጁ እንዳይጎዳና ጎደና እንዳይወጣ😭😭_
@Hundumak
11 ай бұрын
የዚህ ቪዲዮ አስተያየት አይቼ እሰጣለሁ ። ያ የሚሊየኔሩን ልጆች አዳንዝዞ ሀብት የዘረፈውን ሰውዬና የልጆቹን መጨረሻቸውን አሳውቀን አዳራ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
11 ай бұрын
በጣም እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤
@voonoo3886
11 ай бұрын
በናትህ ልጄች የት ናቸው
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
አዎ ያሳየን አር እኔም ተሳቅቄ ሞትኩ
@UaeUae-gc5bm
11 ай бұрын
እነሱ ናቸው ያሳሩት ሲአሳዝን የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢😢😢 አንች ካሀዲ
@muraelzebib5022
11 ай бұрын
የኔ ወንድም በርታ ሢጀመር ለአንተ ሚስት ልትሆንሕ አልተፈጠረችም እግዚያብሔር ላንተ ያላት ሌላ ናት ባልሠራሐዉ ወንጀል መታሠርህ ለበጎ ነዉ በርታ
@hanimuhammad3753
11 ай бұрын
የኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ያቶ ኤርማስ አበበ ልጆች ምን እንዳደረስክላቸዉ ብታሳየን ጀግናዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahnonutube6563
11 ай бұрын
እነዛስ ወንድምና እህት የት ደረሱ እሰኪ አሳውቀን የምትሉ🙏🙏🙏
@አቤቱሆይ21
11 ай бұрын
እነሱ ናቸው ያሳሰሩት እነሱ መፈተሽ አባቸው በደም ይጠየቁ 😢😢😢😢😢😢 እነሱ ናቸው ያሳሰሩት የምትሉ በላይክ😢😢😢😢😢
@سارهسارة-م1ز
11 ай бұрын
ብትክክል😢💔
@ZenbS-bv7gm
11 ай бұрын
እዉነትነዉ. እነሱየራሳቸዉን. ሂወትለማስተካከል. ሲሉእሱንያለስራዉ. ይሄንሁሉ እድሜዉንአባከኑበት አላህየስራቸዉን ዋጋይክፈላቸዉ😢😢
@zeinab3029
11 ай бұрын
እኔም ሀሳቤ እንደዛ ነው ያሳሰሩት እነሱ ናቸው
@selamubamude
11 ай бұрын
👍👍👍
@hawa5330
11 ай бұрын
በትክክል እስዋ ናት ያሳሰርችው አይይ ሰውየው ተጎድቶል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@RAHELGETU-gu4hx
10 ай бұрын
ወንድሜ አይምሮህ ብሩ ነዉ ተረጋግተህ የራስህን ህይወት መኖር ይኖርበሀል ምክንያቱም አዲስ የህወት ምእራፍ ይጠብቅሀል እጅግ ዉብ ህይወት
@berihudagnhoy844
11 ай бұрын
የአዲስ ቅመሞች አዘጋጅ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጋዜጠኛ ነህ:: ይቅናህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን::
@Tmesgne
11 ай бұрын
በጣም ጨካኞች ናቸው እነሱ መሆን አለባቸው በውሸት ያሳሰሩት የራሳቸውን ፍቅር ለማስቀጠል😢😢 እስረኛውም እኳን በሰላም ተፈታህ
@emebetmerga7291
11 ай бұрын
Ewunet endaze nw .yemasalegne.
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
አኪድ እነሱ ናቸው
@Enatnshwubet
11 ай бұрын
እኔም. ይህን ነው የገመትኩ እውነተኛ ዳኛ ፈጣሪ ለተገፍው ይካሰው. ካስመሳይ. ከካዲሰው ይሰውረ. በጣም ያሳዝናል.
@ShibibaAtoipi
11 ай бұрын
ምንም አያጠራጥርም እነሱ አስይዘው የከብቶች ስራ ስርተውታል
@uthg7338
11 ай бұрын
😢😢😢
@merimeri530
11 ай бұрын
እባክህ የነዛን ልጆች መጨረሻ አሳውቀን በጉጊት እየጠበቅን ሰለሆንን
@mebratl.abraha5022
11 ай бұрын
ከልክ በላይ የዋህ ነሀና ፈጣሪ የቀረህይወትህን የተስተካከለና የተረጋጋ ያደርገዉ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ❤❤❤ በርታ።
@yeworkwuhatilahun1128
11 ай бұрын
የመታስሩም ምክንያት እነዚህ ሁለቱ ሰዎች እንዳይሆኑ ምክንያቱም ደርሰው ዛሬ ላይ ለምን ወንጀለኛነቱን ማወጅ ፈለጉ ስቀጥል እነዚህ ሰዎች ስለ ተፈላለጉ ሆን ብለው ሰውዬውን እስር ቤት እንደገባ ያመቹት እነዚህ የሁለቱ ባለጌዎች ናቸው እና እባክህን አንተ በጣም ጎበዝ ሰው ነህና ይሄንን ሰው እርዳው አደራ!!
@tekleababera1965
11 ай бұрын
በጣም የ ሚ ገ ር ም አ ፍ ቃ ሪ ነው 👍👍
@sishaia6875
11 ай бұрын
ወይኔ 13አመት ታስሮም እግዚአብሔር ይመስገን አለ ጀግናነው ደሞም ማህላ አላት በቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ገብርኤል ይክዳሽ አይዞህ ያተ ያለው ይሸብታን እጂ ማንም አይበላውም ለበጎነው😢😢😢
@Werke-oi6hj
11 ай бұрын
ከሀድ ነች ተመስገን ደስሲል እኔም ፈጣሪን አማርራለሁ ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@askualaregawi2963
11 ай бұрын
ሲበዛ ከሃዲ ናቸው
@eritreanerena7332
11 ай бұрын
ኤረ የ 2 የሚስኪን ልጆች ጉዳይ ምን ደረሰ አደራህን አሳውቀን❤❤🎉🎉
@meditube4525
11 ай бұрын
ጀግናው ህወቷቸው የተቀሙት ወንድምና እህቶች ጉዳይ እንቅልፍ ነሳኝ አላህ ያቃቸውን ያውጣላቸው
@Ali-sf4vv
11 ай бұрын
አተ የዘመናችን ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ በርታልን
@زمزمم-م2ح
11 ай бұрын
እማትረቢ አህያ ነሽ ቃልሽን እምትበይ ልጁን ጎድተሽዋን። ታሳዝኒያለሽ። እሱግን እዳወራውከሆነ ብዙሁኖልሻል😢😢😢
@Amazonwill-yt6hd
11 ай бұрын
አደራ ልጆቱ ፀበልም እዲሄዱ አድርግ አደራ አደራ ጀግናችንንንን❤❤❤❤❤
@yasmalblooshi6939
11 ай бұрын
ከልቤ አዘንኩ 😢😢😢😢 አይዞክ ወንድሜ😢😢 ላንተም ፈጣሪ ጥሩ ኢወት ይስጥክ ይሰጣካአል ደሞ አይዞን
@ብርሀንየአባትልጅ
11 ай бұрын
እኔምለው በዘበኛቸው የሚስቃዩት ለጆች እንዴት ሆኑ ምርጥ ጋዜጠኛው መጨረሻችውን አሳየን እንፈልጋለ እስኪ መጨረሻው እና እግዚአብሔር ልብህ አይቀይረው መልካም ስው ነህ ❤❤❤❤❤❤
@Menelik27
8 ай бұрын
የኔ ጌታ ይልቅ እራስህን አረጋጋ አሁንም በሌላ ወንጀል እንዳትታሰር እባክህ ተረጋጋ ወንድሜ።ብትወድህ ተስፋ ካንተ ጋር ቢኖራት አትጠፋም ነበር እንደዛ ብለህ አስብ በናትህ አንጀቴን በላኽው ወንድሜ። ፍቅር የለም አሁን እንዴት እራስህ ስትጠፋ አልቆረጠልህም ምክንያት ይኖራት ይሆናል ምናልባት ብለህ ብታስብም ትፅናና ነበር።እግዜር ይርዳሃ ላንተ ነው ያዘንኩት ለማንኛውም እሷንም እኔ አልፈርድባትም 13ዓመት ብዙ ነው እርግጠኛ ባልሆነችበት መጠበቅ ይሄን ያህል ግዜ ህይወት እኮ ከባድ ነው የኔ ወንድሜ።
@fekaduteshome6976
11 ай бұрын
Wow ምንአይነት ፍቅር ነውወንድሜ እግዜር ያጠንክርህ I wish ልብህን የምታሳርፍ ሰው ቢክስህ
@Sara-f2j9i
11 ай бұрын
ኡፍ ያማል ስት ነገሩን ነው ያጣው እድሜውን አባቱን ጊዜውኑ ንብረቱን ፍቅሩን አቦ የስራቹን ይስጣቹ ጫካኞች😢
@KidistNegash-oj2ce
8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@almetuadiss210
8 ай бұрын
😢😢😢
@Fozeya-o9q
8 ай бұрын
አሚንን
@GetachewPetros
7 ай бұрын
Gaztgna tkkl blhl
@እራህመትሰይድወሎየዊ
11 ай бұрын
እነዛ ልጆች ምን ደረሡ በአላህ😢😢
@almealmee
11 ай бұрын
የ ኔምጥያቄነው
@ከቱእድሊ
11 ай бұрын
እኔም በይግዜው ነው የማስባቸው ቢቀርብልን ጥሩ ነበር😢😢😢
@ashleyalemu8454
11 ай бұрын
የውላችንም ጥያቄ ነው
@yordanosyordanos8036
11 ай бұрын
የኔም ሀሣብ ነዉ
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ያሳየን
@አገሬኢትዩጵያ
11 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ የመለስክላቸዉ መልስ ልክ ልካቸዉን ነው እነሱ እራሳቸው ነው አቀነባብረዉ ያሳሰሩት ሴቷ ግን ባለጌ ናት😢😢😢
@marebelu
11 ай бұрын
ጨካኞች አውሬዎች እሱን በውሸት አሳስራችሁ ቅዱስ ገብርኤል የእጃቸውን ይስጣችሁ 🔴🔴🔴👊👊👊 ወንድሜ ዮሴፍ ❤😭 አይዞህ በርታ እንኳን በሰላም ተፈታ መልካም አስተዋይ ሚስት ይስጥ እግዚአብሔር 💚💛❤🙏
@hulumyalfal7516
11 ай бұрын
ምናለበት ከእስርቤት እንደወጣ ልብሱ እና ጫማዉ ብትቀይሩለት 😢😢😢😢
@sae6sar67
11 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ የዚህ ጀግና አድናቂ የሆናችሁ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TadaMuhammad-xh2vp
11 ай бұрын
እሄን ሚሲኪን ሴራ አስረው ሁለቱ ብላችሁ የምትሉ በላይክ 😢😢
@ttww9470
11 ай бұрын
ቆሻሻ ናቸው አኡዙቢላ ከጥመት ከሰው ሠይጣን ጠብቀን
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
ሁሉቱናቸው ያሳሰሩት ከጀርባው ሌላ ሲራ አለ አሁኑም እራሱን ይጠብቅ
@user-wc4lx5js3gseada
11 ай бұрын
ትክክል የሁለቱ ሴራ ነው ሲመሥለኝ እነሱ ናቸው በውሸት ያሳሰሩት የተረገሙ ካሀድ ናቸው
@azebabebe1479
11 ай бұрын
በዘበኛ የሚሰቃዩት ልጆች ከምን ደረሱ ሲያሳዝኑ እባክ የነሱነ መጨረሻ አሳየን
@bmm3152
11 ай бұрын
ገዜጠኛዉ ወንዴሜ ወለህ በጠም ጀግነነህ አለህ ይጠብቅህ በተራፈ ልጅ 13 አመት ቆይቶ ሲዮጠ በድገሜ አሰዘኝ ነገር ነዉ የገጠመዉ እዉነተኛ አፍቀር ነዉ ግን እነኝ ወራደዎች ከድዎች አሰዘኑት አለህ የሲራቸዉን ይሲጠቸዉ ወለህ ወንድሜ በጠም ነዉ የሰዘነኝ ኡፍፍፍፍፍ አለህ የተሸለቹወን ይሲጠዉ
@ameyemerbesher659
11 ай бұрын
የልጆቹ መጭረሻ ወንድሜ ያ ዘበኛ ልጆቹ መጭረሻ
@ethioayushyoutube7834
11 ай бұрын
በእናትህ የባለፈው ክፍል ሶስት አቅርብልን ልጆች ምንላይ ደረሱ😢
@ብርቄገብረኤል
11 ай бұрын
እነዛ ልጆች እዴት ሆኑ አሳዉቀን ወድማችን🙏💕
@fatimaabdallah1397
11 ай бұрын
ይሄንን ልጅ በሰብስክራይብ በሸር በላይክ እናበረታታዉ የሚሰራዉ ስራ 💪💪💪
@yordanosyordanos8036
11 ай бұрын
እኔም አበረታታለሁ ሠብስክራይብ አርጌኝ የኔ ዉድ
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
አዎ ጀግናነው
@jemaneshahmed
11 ай бұрын
ኸረ በስማም ሁለቱ አሲረዉ ነዉ በቃ እንዲታሰር ያደረጉት ከነሱ እንድሪቅ ብለዉ ነዉ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣ 😢😢😢 ሲያሳዝን
@meccam2106
9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@መቅዲyouTube-t5o
11 ай бұрын
እኔ ያነደደኝ ከጥፋተዋ አነጋገርዋ 😢😢😢😢😢😢ምስክን ቀር ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ግን እንየ ሳስቦው በራሳችው ያሳሰሩት ይመስለኛል ምክንያቱም መቹ እደምዉጡ እንደት ብሎው አወቁት ልክ አርግዛ መሆን ስታውቅ ምክንያት ፈጥሮው ነው ያሳሰርት ይመስለኛል እኔ እምመኝው ልጁ የሱ በሆነ ልጁ የደም ምርመሮ ብታረግለት ጥሩ ነው አታዉቅም እኮ የፈጣሪ ስራ በምን ታማምናቾው ነው ልጃችን ምልት ብቻ እጃቹ ይስጣቹ 😢😢😢
@hiwot4240
11 ай бұрын
ወንድሜ ጀግናው የታገቱት ብዘበኛው እንዴት ሆኑ በርታ እስቲ እራስህን እየጠበክ መጨረሻቸውን ንገረን ርስኪ ወይ የሰው ልጅ ፈተናው ብቻ እግዜር ይርዳቸው እሄ ሁሉ ባንተ ትግል ነው ክብር ላንተ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@alemalemalem5408
11 ай бұрын
ከልብህ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ ወንድሜ እራሳችዉን ጠብቁልን
@የባሏንግስት
11 ай бұрын
😢😅ብቻ የኛ ጆሮ ካልደነቆረ ብዙ እንሠማለን የፈጣሪ ያለህ😅
@SamiraMarbawa
11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@askualaregawi2963
11 ай бұрын
😂😂😂ምን ቀረን ደንቁረናልኮ እህቴ
@ብንየጌታልጅ
11 ай бұрын
😂😂😂
@የባሏንግስት
11 ай бұрын
@@askualaregawi2963 😂😂🙄ትንሽ ይቀረዋል
@heuyye5507
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 በቃ መተማመን ጠፋ ማለት ነው ሡባሀን አላህ 😢😢😢
@hadiamohammed4527
11 ай бұрын
ሁለቱ ልጆቺ ከምን ደረሱ ኡፈፈፈፈፈ😢😢😢😢😢😢
@kidanabera5960
11 ай бұрын
ወንድማችን በርታ በጣም ጀግና ነህ የብዙ ሰዎችን ህይወት የታደክ ነህ
@SOLI-kt8dh7zj4s
11 ай бұрын
ጨካኝ ነሽ የምር ቃልሽም መካድሽ ሰያንስሽ ደሞ ጓደኛዉን ማግባትሽ😭 በዘበኛ የተሰቃዩት ልጆች መጨረሻ አሳዉቀን😢
@21Bezawit
11 ай бұрын
እረ የ7ቱ አመታት የተሠቃዩ ልጆችን መጨረሻ please
@sunnyethio3782
11 ай бұрын
የዋህ 13 አመት በውሽት አሳስራቹሁ የሱን ሄወት አበላሻቹሁ
@askualaregawi2963
11 ай бұрын
እኮ ለሱ አሳስረው ነው ትዳራቸው የጀመራችሁ ኣረሜኔዎች ናቸው
@Alice-kr5op
11 ай бұрын
ያስፈራቸዉም የታሰረበት የነሱ እጅ ሰላለበት ነዉ ሌቦች 13 ዓመት ሂወቱአጨለሙበት ይፍረድባቸዉ ፈጣሪ 😢😢😢😢
@user-ej3qy5vf2d
11 ай бұрын
እሱን አውቃችሁ ነው እንድታሰራ ግን ለምን የሕግ አካላት ሰሙ የሐሰት መረጅ በደንብ አለማዳመጥ አሁን እነሱ እውነት ሕግ ካለ ወደ እሰር ቤት የሱን ሰቃያ ይቀመሱ የእሱን እድሜ 13 በላችሁት እሱ የእውነት አፍቃራ ነው አሁን እናተን ገሎ በድጋሜ ይታሰራ ግን ለምን አይ የሰው ነገር ግደላቸው እና ታሰር 😂😂😂😂😂😂😂
@sunnyethio3782
11 ай бұрын
@@user-ej3qy5vf2d ትክክል
@sunnyethio3782
11 ай бұрын
@@askualaregawi2963 እውነት ነው የሞራል ካሳ መክፈል አለባቸው
@Bojaethiopia-rk8tq
11 ай бұрын
እንደዚህ ያለታማኝ እና አፍሪ❤ ሰው አላየሁም❤❤❤
@astherbesteu1074
11 ай бұрын
አነተ ጀግናወ ጋዘጠኚው አባከህንበዘበኚወ የተሰቃየ ልጅች እንዴት ሁኑ 🙏🙏🙏❤❤❤አሳውቀንአኔ ተጨነቀ❤❤❤
@RHAMAYGATA
11 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤አቤት ስው ሰው ከኃድ እኮ ነው ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hulluberrsuhone
11 ай бұрын
እህትና ወንድም በዘበኛው ታግተው ሲሰቃዩ የነበሩት ምስኪኖች ከምን ደረሱ እስኪ አቅርብልን የእውነት በየቀኑ ነው የማስባቸው እባክህን እርዳቸው ለኛም ምን ላይ እንደደረሱ አሳውቀን የኛ መልካም ወንድም ❤❤🎉🎉
@rabia4266
11 ай бұрын
የነዛ ልጆች በጌታየ እምላለሁ ለሊት ሁሉ ዩቱብ እገባለሁ መጨረሻቸዉን አሁን ለራሱ እነሱ ናቸዉ ብየ ስፍ ነዉ ያልኩት እንቅልፍ ነሳኝ 😢😢😢
@ቃልቃል-ዸ4የ
11 ай бұрын
አር እኔም ነኝ ያሳየን😢😢
@zemzem8468
11 ай бұрын
ሰላም ለሀገረችን ፋትህ ለሰአዲ አሰረኛች😪😪😪😭
@fatmahasan6523
11 ай бұрын
ፍትህ ፍህት ፍትህ ወላሂ 😢😢😢😢😢
@حفيظهاحمد-ن5غ
11 ай бұрын
😢😢😢😢
@saadahhasan9776
11 ай бұрын
አወ ወላሂ 😢😢😢 ፋትህ ፋትህ ፋትህ
@LemlemTESFAYE-o1q
11 ай бұрын
በጣም መጥፎች ናቸዉ ሳይታሰር ሲጫወቱበት ነበር መኪናዉን ሸጦ የተጠቀሙበት መሰለኝ ያሳሰሩህ እነሱ ናቸዉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም የአባቶች ተረት ትክክል ነዉ አምላክ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ንቀህ ዞር ብለህ አትያቸዉ የተሻለ ጌታ ይስጥህ ወንጀል አትስራ ወንድሜ አደራ ዓለም ሁሌም ጎደሎ ነዉና አምላክ ይከተልህ ይከተልህህ
@DubaiUae-yp9ou
11 ай бұрын
ያማል ያማል 😢😢 አይዞህ የዮሴፍ አምላክ አንተንም ይርዳህ ዮሴፍ ወንድሞቹ ቢከፉትም እግዚአብሔር አልጣለውም አንተንም እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ ጌታ😢😢😢
@hahahahaha8629
11 ай бұрын
የኔ ወዲም ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ እራስህን እየጠበክ❤❤
@WdFd-hh1ev
11 ай бұрын
ለበጎ ነዉ ወንድማችን ላንተ ያለዉ አለ ነገም ሌላ ቀን ነዉ😢😢😢አንቺ ግን የስራሽን ይስጥሽ😢😢
@fasikagmeskel8437
11 ай бұрын
የሁለቱ ልጆች ጉዳይ ምን ደረሰ 52:03 ምርጥ ጀግናችን ከማፍቀሩብዛት ታውሯል
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
11 ай бұрын
እኔ ከምንም በላይ የናፈቀኝ በዘበኘ ንብረታቸውን ተቀምተው የልጅነት ሂወታቸውንም እንዳያስታውሱ የተደረጉት ልጆች ታሪከ ነው እባክህ አንተ በጣም ትግስተኛ እና ጀግና ነህ የዚህ ጀግንነትህን ውጤት ማዬት ስለናፈቀኝ የፍትህ ውጤቱን ለማወቅ በጣም ጓጉቻለሁ
@SentayewSentayew-g1c
11 ай бұрын
አመስግን ሰለሆነዉ ነገር አመስጋኝ ከሆንክ ፈጣሪ ደስ ይለዋል ባለዉላይ ይጨምራል ካለመሰገንክ ብኩን ትሆናለህ
@ከቱእድሊ
11 ай бұрын
ጀግና አላህ ይጠብቀህ ቲቀጥል እነዛ ልጅች እደት ሁኑ በጣም ነው በጨቀላቴ የሚመላለሱብኝ ተቸልክ አቀርብልን😢😢
@kidistmoges1919
11 ай бұрын
😢አይዞን ወድሜ ቀድማ ቃሏን የበላችው እሷ ናት አተ እራስህን ጠብቅና የራስህን ኑሮ ኑር❤
@AstuAstu-sw6tu
11 ай бұрын
ጀግናችን ወንድሜ ሁሌም ከጎንህ ነን እራስህን ጠብቅ መለዮም ብታደርግ❤❤❤❤ ልጁ ሲያሳዝን😢😢በጌታ
@hjdhdhhjrjie259
11 ай бұрын
በርታ አባቴ ጀግና አለን ለካ እራሥህን ጠብቅ ፈጣሪም ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰❤🥰🥰🥰🥰
@weto3354
11 ай бұрын
ዘፈኑ በጣም የሚያምርበት ነበረ💐💐💐
@Amazonwill-yt6hd
11 ай бұрын
ልጆቱ ከቤታቸው ገቡ አደራ ንገረምን እሽ በርታልን ባንተ ኮርተናል ❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
11 ай бұрын
ውይ ክደት የስራሽን ይስጥሽ ልቡን ሰበርሽው ባለጌ 😢😢😢😢😢አይዞህ አንተም ነገ ከነሱ በላይ ሂወት ይዘህ ትኖራለህ አይ ሰው 😢😢😢
@ababtsh872
11 ай бұрын
ኧረ ህትና ወንድህም የት ደረሱ በዘበኛው የተስቃዩ እንዴት እንደወኑ አቅርብልነ የእኔ ወንድህም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihretsibhatu7012
11 ай бұрын
እነኝ ኣውሬዎች ናቸው የተረገሙ ብቁሙ ነው የገደሉት የስራቸው ይስጣቸው ለሞገስ ፍቅሩ ሳይሆን ለ ጥቅም ነው የቀረበች ባልሰራው ወንጀል መታሰሩ እነሱ እጃቸው ኣስገብተው ከሆኑስ ማን ይወቀው፡ የተረገሙ፡ ሞጎስ በጣም ነው ሚያሳዝነው እውነተኛ ኣፍቃሪ ነው፡ ጌታ ያላሰብከው ጥሩ ያዘጋጅልህ ኣይዞ ሁሉ ያልፋል።
@kakajqj1215
11 ай бұрын
ወድሜ እራስከን ጠብቅ ሲጠሩህ አጣርተህ ሂድየኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉 ለማንኛውም እኳን አደረሳቹህ እህት ወድሞቸ የአመት ሰው ይበለን🎉🎉🎉
@Yasin-nt5rx
11 ай бұрын
እረ ወንድም እነዛ እህትና ወንድም ባባታቸዉ ንብረት ተከድተዉ የሚሰቃዩት ልጆች ጉዳይ ከምን እንደደረሰ አሳዉቀን በጣም አሳዝነዉናል እባክህን እርዷቼዉ
@NEima-h8u
11 ай бұрын
የልጆቹ መስሎኝ ነበር የገባሁት በፈጠረህ ወንዲማችን የሳቸውን መጨረሻ አሳውቀን
@merhaba9036
11 ай бұрын
አንተ ጄግና ልጅ ፈጣሪ ይባርክህና የነዛ በዘበኛ የተሰቃዩ ልጆች እምን ደረሱ😢😢😢
@SmilingDominoes-jc7ic
11 ай бұрын
ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው: የፍቅር አምላክ ይፍረድባት
@soomebaby83
11 ай бұрын
እውነት አሳዘነኝ አምላክሆይ ልቦና ይሥጠን ማሥተዋልን አድለን
@mywollraya
11 ай бұрын
የነዛ ታዳጊ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ የምር በጣም አሳዝነውኛል😢😢😢በስማም 13 አመት የኔ ጌታ እኔ 5 አመቴ በስደት የቤተሰብ ናፍቆቱ ከባድ ነው😢😢
@abebeyimamu101
11 ай бұрын
እጅግ አድናቅህ ነኝ የልጆቹም በጣም ከልብ አዝኛለሑ እባክህ ይሄን ሰው በላ ለህግ ይቅረብ
@RimHikmatube-x9h
11 ай бұрын
ኧረ የመዳም ስራ አለቀው ብሎ ያስጠላው ማነው ስልችት ያለው😢
@SoSomo-sd9dp
11 ай бұрын
እረ ከማሰጠላትምአልፎ ምርርርርርርርርርርአለን እህህህህህህ
@fikir.com.
11 ай бұрын
እጅጅ ብሎኛል ውይይይ
@SoSomo-sd9dp
11 ай бұрын
በጣም
@HanaDoha-t6w
11 ай бұрын
Enem😢😢😢😢😢😢
@SalamYouTubechannel-r2c
11 ай бұрын
Ulahnim mirir blwnal
@mlesaednatakle
11 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ 👍👍 ለነዚህ ሰወች ግን እግዚአብሔር የጃቸውን ይስጣቸው እነዚህ ካጃሞች ፍቅረኛዋ ሳይታስር ከሁለቱ ወንዶች ግንኙነት ስታደርግ የነበር ስለዚህ የልጁ አባቱ ታስሮ የተፈታው ሊሆን ይችላል
@nobelzerihun5677
11 ай бұрын
ያሳሰሩት እነሱ ናቸው ንግግራቸው ያስታውቃል
44:54
የሚሊየነሩ ልጅ የገባበት ጠፋ። በዓመትባል ምድር ጉድ አረገን.. ደውሎ ትቦ ውስጥ ነው ማድረው ብሎኛል።
Addis kememoch
Рет қаралды 225 М.
1:01:16
በእንጀራ ልጆቹ እና በሚስቱ ምሳ እየበላ የሬሳ ሳጥን የመጣለት አባወራ ። ለምን ፌክ የሞት ሰርተፍኬት አሰሩ ወንድሜ ሞተ ተቀበረ ቢባልም እኔ ግን አላመንኩም።
Addis kememoch
Рет қаралды 234 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
35:57
ሚስቱ ያሴረችበት ጉድ ተጋለጠ!! - 8 ወር ሙሉ ሚስቱን እንደ እህቱ አቅፎ የተኛው ምስኪን ባል መጨረሻ
Maleda Tube
Рет қаралды 71 М.
28:13
አባትዋ አብረው እንዲሆኑ ፈቀደ። እሷን ካስደሰታት ይጋቡ እኔ ግን ውስጤ ቆስሏል። እናትዋ የሞተችው በሷ ህመም ምክንያት ነው።
Addis kememoch
Рет қаралды 137 М.
6:36
ተዋህዶን መሳደብ እንጀራው ያደረገው ቀለሜ መጨረሻ /ስለ እምነቱ እንኳን ማስረዳት አይችልም🤦🏾♂️
ዘ-ገብርኤል /THE GABRIEL
Рет қаралды 1,6 М.
54:06
ጉድ ነው ። የጠፋችው ወጣት በ አንድ ሳምንት ውስጥ የሁለት ልጆች እናት ሆና ተገኘች። አራት አመታትን በመተት ሚስቱ እና የልጆቹ እናት አርጎ ማስቀመጥ ለምን።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 273 М.
25:53
ጥዬሽ መሄድ አለብኝ እዚ መኖር አልቻልኩም 🥹
Helu Tube
Рет қаралды 53 М.
47:41
ምን አይነት ታምር ነው ድንኳኑ ፈረሰ ለሀዘን የተቀመጠው ሰው ተበተነ። ሆስፒታል ውስጥ የህፃናት መቀያየር ያመጣው ጣጣ። 8 አመት ያጠባሁት ልጅ የኔ አይደለም።
Addis kememoch
Рет қаралды 276 М.
44:19
ሕነ ናብ መውስቦ ዝቀየረ ሃንደበታዊ ፍቅሪ!ሓጻር ዛንታ
ZARA FLTET ዛራ ፍልጠት
Рет қаралды 15 М.
53:27
ከባል አጠገብ የሚተኛው ቆጣሪ አንባቢ ውሽማ ። ባል ሚስጥሩን ሰማ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 87 М.
51:25
በመስተፋቅር የተተበተበው ፍቅር። የ 67 አመት እናታችን በቅርቡ ወንድም ይኖራቹሀል ስትለን ደነገጥን። ፍቅረኛው እርጉዝ ሆና ተገኘች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 144 М.
1:10:51
አይን አስከማጣት ዋጋ የተከፈለበት ፍቅር!! ሚስት እውነታውን ስታውቅ....!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 189 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН