ባልሽ አብሮኝ ተኝቷል አለቻት || የእህቴ የአብሮ አደጌ ልጅ የምትለው በዚህ አለም የሌለው ባሏ የሱ ሆኖ ተገኘ

  Рет қаралды 55,202

ሰTube

ሰTube

9 ай бұрын

ባልሽ አብሮኝ ተኝቷል አለቻት || የእህቴ የአብሮ አደጌ ልጅ የምትለው በዚህ አለም የሌለው ባሏ የሱ ሆኖ ተገኘ #rohe #ክህሎት #ethiomerejamediaofficial #eyoha #ሰይፉ_ሾው #ebs

Пікірлер: 177
@user-qn8dm3rq8l
@user-qn8dm3rq8l 9 ай бұрын
ቃል መጠዬቅ የምታደርጊላቸዉ ለምን ዝም ትያለሽ : ቀረብ ብለሽ ለምን ከሰዉ ባል ወለድሽ ብለሽ ጠይቂት "" መልሱን ለመስማት ፈልገን ነበር
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 ай бұрын
ክክክ መገተርነው ስራ ዋ
@shemim6079
@shemim6079 9 ай бұрын
ተናገረችኮ እስከመጨረሻ አላየሽዉም ልፋትሽ ከቱ ሆኗል 😂😂😂😂 የሷ ባል መሆኑን ያወኩት የ7 ወር ነብሠጡር ሆኘ ነዉ አለችኮ 😊😊😊
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 9 ай бұрын
😂😂😂 አቤት ለወሬ ሞቺ 😂
@melatmelat6909
@melatmelat6909 9 ай бұрын
ውሸት ስለሆነ ነው😂😂
@medinatube5989
@medinatube5989 9 ай бұрын
ጠያቂዋ ደህና ጀዝባነች ከተበዳዮችለምን አኮኒም 🤧
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 9 ай бұрын
ስረአት የለሽም ኮፊያሽን አታወልቅም ስረአተ ቢስ
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 9 ай бұрын
አሰታርቃቸው በማርያም ይቺም ሳታቅ ከሁነ ይሄ ነገር የተፈጠርው ልጃቸውን ያሳድጉ ቀጣይ እጠብቃለን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 9 ай бұрын
ያለውን ነገር በግልፅ እዲይወሩ አርጊቸው ለማስታለቅ ሞክሪ እና በስተትነው ባለቤቶ መሆኑን አላቅም ብላለች በደብጠይቃት እዴት አታቅም❤❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 9 ай бұрын
የኔ እናት አያርገውም አለች እኮ😢😢😢😢😢😢😢
@elualex2626
@elualex2626 9 ай бұрын
እኔን ግን ግርም የሚለኝ comment ላይ የሚያውቃቸው ሰው 1እንኳን ይጠፋል
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 9 ай бұрын
አባቴ ኢየሱስ ጀግናዬ ማረን አሰመልጠን ይህ ምን ይባል ምህረት አብዛልን. ቤተክርሰቲያን ሌሄድ ነው ንሰሀ ልገባ አላለችም ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው. እዳይፈድብሽ አምልጪ የመዳን ቀን ዛሬ ነው
@donbosco3732
@donbosco3732 9 ай бұрын
"የጓደኛየ ባል ብኣጋጣሚ ምግብ እየሰራሁ ተዋወቅን እና ወለድኩለት : የስዋ ባል መሆኑ ያወቅሁት በሞባይል ፎቶ ኣይቸ ነው ::" ትንሽ ለማመን የምከብድ ነገር
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 9 ай бұрын
መፍረድ ይከብዳል ከይቅርታ በላይ ምን አለ በቃ ስገ ዝምድና ቢኖራቸው ቀደረም ሱባኤም ሊያስፍልጋት ይችላል አሁን ግን ይቅር ባትላትም ንሰሀ መግባት እና ወደ እግዚአብሄር ቀርባ በፀሎት ማሰብ ትችላለች ከሷ ወቶላታ እግዚ አብሄር የኛን መፀፀት እንጂ የበደሉ ትልቅነት ለእሱ ምንም አደል
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 9 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር ሰዎች ይቅርታ ስጠይቃቸው ለምን ይቅር አላላትም ለምንድነው ግን የምር በፈጣሪ በፊት መልሳቸው ምን ይሆንና ግን ለማለትም አላጠፋቸውም ማለት አይደለም ግን የይቅርታ ልቤ ልኖር ይገባል ለሁላችንም ይቅር ይበል አምላክ ቅዱሳን አሜን።
@Hana-3838
@Hana-3838 9 ай бұрын
ወይ ይሔ ንሠሐ መነገጃ ሖነ ጌታ አተ መላ በላቸው የሞተውም ይረፍበት 💔💔💔💔
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 9 ай бұрын
በይ አስታርቅያቸው ይቅርታ ደግሞ ከምንም በላይ ነው
@aster7876
@aster7876 9 ай бұрын
ነፈዝ ነሽ ጠያቂዋ በደም አጠይቂያቸው
@user-cu8jj5ez6f
@user-cu8jj5ez6f 9 ай бұрын
ገነት የሰማይ ቤትሽም ገነት ይሁን ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 9 ай бұрын
😢😢😢😢ከባሏ ዘመድጋር DNAማሰራት አራት ነጥብ
@user-uv1mx3tr8j
@user-uv1mx3tr8j 9 ай бұрын
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነትዱብዳ ይጠብቀን
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 9 ай бұрын
ጠያቂዋ ወይኔ ፈዛዛ ደግሞምን ተብትበሽ መጣሽ እጭጭጭጭጭ😂😂😂
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 9 ай бұрын
እንዴት ጭዋ ናት ምስኪን አንቼ መልካም ስው ነሽ ታረቁ ልጅታን ሰላም ስጫት
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 9 ай бұрын
መጨረሻውን እንጠብቃለን
@MengistuDemeke-xm6db
@MengistuDemeke-xm6db 9 ай бұрын
ጥፋተኛ እያለችም ግን አስታርቁ😢😢😢😢
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 9 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ዋናዋ ሜሰት
@endeshawmitiku3058
@endeshawmitiku3058 2 ай бұрын
ይቅር ብትላት ጥሩ ነው ምክንያቱም እንደተናገረችው አውቃ ካልሆነ ይቅርታ ብታደርግላት ደግሞ ታሳዝናለች ይቅርታ መጠየቋ ራሱ ትልቅ ነገር ነው ይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ
@mesfinta9105
@mesfinta9105 9 ай бұрын
ጠያቂዋ አትችይም
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r 9 ай бұрын
ለመፍረድም ይከብዳል 😢😢😢😢
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 9 ай бұрын
ይህ ድራማ ብዙ ነገር ፖለቲካ ትተናል
@fanahaile1153
@fanahaile1153 8 ай бұрын
ይገርማል በተዋወቁ ባመታቸው ነው ከባልዋ የወለደችው 19 አመት የተደበቀ ሚስጥር ነው የወጣው ይገርማል
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 9 ай бұрын
❤❤❤❤ጠያቄዋ,አስታርቄቸው❤❤❤❤ጓደኛ,ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 9 ай бұрын
የእዉነቷን ከሆነ ሚስት እንዳለችዉ ካለወቀች አስታርቋቸዉ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 9 ай бұрын
ምግብ እንጅ ባል የጋራ ይሆናል እንዴ ይሄን ጉድ አዝለነው ቤተክርስቲያን ነጠላ አጠልጥለን ምንሮጠው
@esterblessed
@esterblessed 9 ай бұрын
Endie E/g ye solomun amsaya liyasker feligo new temesgen beyi enatie. Tareku Wede droachu temelesu.
@rhametali1193
@rhametali1193 7 ай бұрын
ያመኑት ሲጎዳ ይከብዳል ቤሆንም ባልሽን ተወጀዋለሽ መልካም ሴትነሽ እደልጅሽ እይዉ ታረቁ ከሷምጋ ንፋስ እዳይገባባችሁ
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 9 ай бұрын
ከባድ ነዉ በጣም የልጁ እናት ጥፋቷን አምን ይቅርታ ትበላት ጓደኛዋን በድላታለቺ ግን ተሰማምተዉ በይቅርታ ተማምረዉ ጎደኝነታቸዉን ቢቀጥሉ በፈጣሪ ልጁሰ አሁን ምን ያክል ይጎዳል ምን ያክል ዉሰጡ ይሰበራል የጀራ እናቱም ልጁን ለማሳደግ ዋጋ ከፍላለቺ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 9 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል ። ስለፍቅራችሁ በደንብ ቁጭ ብላችሁ አውሩ በእውቀት ሆን ብሎ የተፈጠረ ላይሆን ይችላል ። ለማንኛውም እንኳን ልጁ ተወለደ አቶ ሰለሞን መጠሪያውን ተክቶ ይህን ዓለም ስለተስናበተ።
@Hana-3838
@Hana-3838 9 ай бұрын
ቲያትር ነው ወይሥ እውነት አረ ግራ ገባን ጉድ ሠው ማመንም አቃተን
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 9 ай бұрын
ያሳዝናሉ ወድቃ ይቅርታ ማለት ነበረባት
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 9 ай бұрын
ክፍል ሁለት አስታርቃችሁ አሳዩን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 ай бұрын
19 ዓመት ሙሉ ከምትወደው ጓደኛዋ ደብቃ ድንገት በዩቲውበር አይ ሴት ማመን ቀብር ነው።
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 9 ай бұрын
😂😂ቃለመጠየቆ😂 እራሳን ስታለች😂😂😂
@tseganeshtesfayesamuelitse9424
@tseganeshtesfayesamuelitse9424 9 ай бұрын
Chelelech🤣🤣🤣🤣🤣
@mmakkiya
@mmakkiya 9 ай бұрын
አደኛ ነኝ
@gimihaile354
@gimihaile354 9 ай бұрын
ጠያቂዋ ጀዝባ ናት
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 9 ай бұрын
የኔ የዋህ።። በየዋ ህነትሽ አጋለ ጠልሽ😢
@SaraJorje
@SaraJorje 9 ай бұрын
ጠያቂዋ ምናይነት ጀዠባ ናት
@samiraahmed2769
@samiraahmed2769 9 ай бұрын
ቢሞትም የቅሬት አካሉ ተወስዶ ዲኤን ኤን ማሰራት ይቻላል ሴትዩ መናገራ ሀሪፍ ነዉ
@tigtig8146
@tigtig8146 9 ай бұрын
ጠያቄዋ በጣም ገጠ ወጥ ባለጌነሸ የመጨረሸ እውቀት የለሸም ይሄ ማለት የሂወት ጉዳይነው በድንጋጤ አንድ ነገር ብትሆ ፀጉርሸን ተላጭተሸ ትገብያታሸ ከውቀ ነፃ ነሸ ገነት ልጅ በማግኘትሸ ደሰ ይበልሸ በእጀሸ ያደገ ነው ልጅ እድለኛ ነሸ የምትወጀው ሰው ባል ልጅ አገኘሸ በእጀሸ ያደገ እግዚአብሔር ይመሰገን ። እናትዬው ቆየሸ ብታጠፊት እግዚአብሔር የንሰሐ አትዘግይ ቢቻላችሁ ሁለታችሁም ቢቻል ቅ/ ቁርባን ያላችሁበትን ሰዓት ሰታደርጉ ለሁለታችሁ ጥሩ ። ይቅርም ተባባሉ እግዚአብሔር የይቅታ አምላክ ነው ጠያቄዋ ትሬንግ ውሰጅ ። training
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 9 ай бұрын
የኔ ምስኪን ወጋቻት ከጀርባዋ 😢ደግሞ ከእግሩዋ ላይ ተደፍተሽ ይቅርታ አጠይቂም ደፋር
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 9 ай бұрын
ልጅሽነው እውነትነው
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
ምን ብዬ ልኮምት 😢😢😢
@asni4265
@asni4265 9 ай бұрын
ሳታቅ ከሆነ ይቅርታውን ትቀበል ምን ማድረግ ይቻላል አይ ፍርድ ነው
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 8 ай бұрын
ታዲያ አሁን እሱ በሂወት የለ መጣላት አያስፈልግም. አብረው እየኖሩ ቢሆን ያናድድል
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 9 ай бұрын
ማሰታረቅ አለብሸ በናትሸ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 9 ай бұрын
በስመኣም በወልድ።። ማነው የሚታ መነው 😭
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 8 ай бұрын
ባለማወቅ ከሆነ ይች ሴት ጥፋት የላትም
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 5 ай бұрын
መታረቅ አለባቸው
@user-sc5vl9ls6y
@user-sc5vl9ls6y 9 ай бұрын
እሬ ጠያቅዋ ጀዘበች የሷ ባል ነው እንደ
@user-ff1ek1bt1b
@user-ff1ek1bt1b 9 ай бұрын
😢😢😢
@user-qg4xk3mj5b
@user-qg4xk3mj5b 9 ай бұрын
የኔ ምስጌን ለመፍረድ ከባድ ነው እባካችሁ አስታርቋቸው
@kababushnuguse
@kababushnuguse 9 ай бұрын
Dhugadha moo soba garu kun safu😢😢😢 sorry 💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 9 ай бұрын
ለማስታረቅ እንኳን አትሞክሪም እንዴ ያችኛዋን ማፅናናት ነበረብሽ ለብቸዋ ተውሻት
@Woodyfoofoo
@Woodyfoofoo 9 ай бұрын
ምንድን ነው ነቃ ብይ እና ጠይቂ ቸው እንጂ ልተኝነውእንዴ
@BaderAlkha
@BaderAlkha 9 ай бұрын
ካላወቀች ምን ታደሪጋለች አይፍርድባትም እዉነታ ከሆነ
@user-wh2od3yq9h
@user-wh2od3yq9h 9 ай бұрын
ምንም አችይም😮😮😮
@JemilaAbadiko
@JemilaAbadiko Күн бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@sarahabas8619
@sarahabas8619 9 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔
@hikma5251
@hikma5251 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@fritaabelachew3077
@fritaabelachew3077 9 ай бұрын
Sharmuxaa inatshiin demoo astarqugn tilalech inde
@SopontoSoponto
@SopontoSoponto 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 9 ай бұрын
😳😳😳😳አቤት ድምጽሽ እንደዚህ የተዘጋው በደል ውስጥሽ ስላለ ባሏም በደል ስላለበት በ በሽታ ተስቃየ የሚስቱን ስቃይ አምላክ ለ 2ታችው ስጠ 😔😔
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 9 ай бұрын
Egzio sew mamen
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 7 ай бұрын
እኔ እንዲሁ ጠረጠርኩ በጣም ይከብዳል
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 9 ай бұрын
😥😥😥😥😥
@TsegayeGirma-bl1ri
@TsegayeGirma-bl1ri 9 ай бұрын
በጣም ይከብዳል😮
@user-cb7nm4vo4t
@user-cb7nm4vo4t 9 ай бұрын
አይ የኛ ጊዜ
@mulunehayele434
@mulunehayele434 9 ай бұрын
ንስሃዋ ሁለት ነው።ሌላም ብዙ ሊኖር ይችላል 1ኛ ከጋብቻ ውጭ የሆነ የሩካቤ ሥጋ ግኑኙነት 2ኛ የተረገዘውን ለማስወረድ ማሰብ
@nanny3146
@nanny3146 9 ай бұрын
Ooooooo my god 😊
@mimochahin1335
@mimochahin1335 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@zinatzinat9770
@zinatzinat9770 9 ай бұрын
ጠያቂዋከብትነሽአታስማሚቸውም
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 9 ай бұрын
ጡሩነው በቃ አሳድገሽዋል የባልሽም ማስታወሻ ይሆንሻል
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 9 ай бұрын
እሽ ገኒየ በርች ጡሩነው እንደተፈጠረ ተፈጠረ
@anwarahmad5084
@anwarahmad5084 7 ай бұрын
Achberbari
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 9 ай бұрын
💔😢😢😢😢😢😢
@fanahaile1153
@fanahaile1153 8 ай бұрын
ኦኬ የጉዋደኛዋ ባል እደሆነ ሳታቅ ከወለደች አይፈረድባትም
@anwarahmad5084
@anwarahmad5084 7 ай бұрын
Mechereshaw imytawek new yanchi kititil
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 9 ай бұрын
ጠያቂዋ ስታስጠላ ምን ይዘጋታል
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ጥያቄውን አችይበትም
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 9 ай бұрын
ሳታቂው ከሆነ ችግር የለውም አይ
@furnomamo457
@furnomamo457 9 ай бұрын
Are yiqirit Tabablu
@fanahaile1153
@fanahaile1153 8 ай бұрын
ይገርማል ልጁን የወደድሽው ልብሽ ነግሮሽ ነው የባለቤትሽ ልጅ መሆኑን
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 9 ай бұрын
መዋረድስ የተለመደ ነው ግን የገረመኝ የጠያቂዋ የፈረስ ጭራ ሰብሳቢ ያስፈልገዋል 😂😂😂😂
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 9 ай бұрын
ከበድሽኝ ከበድሽኝ ምን አይነት ጉድ ነው በስማም
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 9 ай бұрын
😭😭🙈
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 9 ай бұрын
ዝምታ ነው መልሴ
@user-xr8io2nu3h
@user-xr8io2nu3h 9 ай бұрын
yeleben eyserue yekere beyene malete mene malete new edateyate balege
@tabotefayera4588
@tabotefayera4588 9 ай бұрын
Batem hekbdal ye unet
@senaa705
@senaa705 9 ай бұрын
Lakah durom hale shuguraa😫😫
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 9 ай бұрын
❤️❤️💕🌟💕💕🙏🏽
@saadhafaizza-kw9dh
@saadhafaizza-kw9dh 9 ай бұрын
😢😢😢😢 እዉነቱ አገር ሂዶልሱ አች ሀቁን ተናገሪ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 9 ай бұрын
ተግትራ ቀረች ጥያቄዋ
@sarahabas8619
@sarahabas8619 9 ай бұрын
የህ ስተት የሚባል ነገር ግራገባኝ አውቀው እያበዱ
@bosswoman7393
@bosswoman7393 9 ай бұрын
Aboo derama nw😂😂😂😂
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አስታራቄ,ኡነታውን,ንገሬት,ታላወቀች,ምንም,ማድረግ,አይቻልም,ሰውየው,ሞቶል,ልጁ,የሁለታቸውም,ነው,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዳውም,የባሎ,ጥሬት,ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አስታርቄ❤❤❤❤❤❤እደምንም,ለምነሽ❤❤❤❤❤
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
ራሷን ልታጠፋ  ስትል ደረሱባት!!
12:36
ኦብሳ ቲዩብ Obisa tube
Рет қаралды 2,3 М.
Agu 7/2024 ህዝቢ ገዛ ኣይኣተወን ቢኒ ብ ሰላም ኣትዩ ሓደስቲ ሓቤረታ
12:31
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН