ባምያ አሰራር በስጋ በነጭ እሩዝ ለምሳ ዋውው ኦክራ በስጋ okra chiken

  Рет қаралды 605

Fer Food Media  ፍሬ ፉድ ሚዲያ

Fer Food Media ፍሬ ፉድ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@sotubee
@sotubee Жыл бұрын
ሰላም ፍሬ ሞያ እኮ አንቺጋ ነው ያለው በጣም ነው ሚስበው እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube Жыл бұрын
ሰላም በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው አሰራሩ አቀራረቡ አገረፃፁ እጅሽ ይባረክ ጠባም አስጎምጂ አሰራር ነው በአዲስ ስራ እጠብቅሻለን
@lidiyatube
@lidiyatube Жыл бұрын
ሠላም ሠላሥም ሠላምሽ በክርስቶስይብዛልኝ ፍርየ እንኳን ደህናመጣሽ ዋው በጣም ቆጆየሆነ አሰራርነወ ያሠየሽን እጅሽይባረክ እናመሠግናለን ሠላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤
@hayatuu
@hayatuu Жыл бұрын
ዎዉዉዉ በጣም አሪፍ አሰራረ ነዉ ባለሞያ እናመሰግናለን
@zewdinash1587
@zewdinash1587 Жыл бұрын
ስላም ዋዉ በጣምደስእሚልምግብ
@user-zy1mt7sr5i
@user-zy1mt7sr5i Жыл бұрын
Aselam aleykum werahmetu weberekatu mesha Allah good
@Fozia-Mekane-Salam
@Fozia-Mekane-Salam Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ዉደ የአግሬ ልጁች በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር አደነት መተሳስብን ይሰጥለን ሰላሙን ያወረደልን ማሻ አላህ ዋውውው የኔ ባለመያ👍👍
@saronkesetetube6190
@saronkesetetube6190 Жыл бұрын
Fre ye yene balemoya betam konjo argeshi new yeserashiw edet yamral betam lyu new ejishin ybarkew fetari 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
ፍርየ ማሽ አላህ ኢዳም ባምያ በስጋ በጣም ነው የሚጣፍጠው ሲቀጥል ባምያ ውስጤ ነው በትርፍ እጅጉን አይቆርጥመው😍😍😍
@selamtubeEht
@selamtubeEht Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ውድ
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Жыл бұрын
ደላም ፍርየመይስለሙ የደኪ ቢልአፊያ ቆንጆ አሰራር ነው ይልመድበሽ አሪፍ በርቺልኝ
@mamiyoutube8338
@mamiyoutube8338 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እከን በሰላም በጣም ሚራጣ አሰራር ነዉ አራፍ ቆይታ ነበሬን ሰላም አደናት ማታሰሰቢ ለሀገራችን አሜን አሜን
@lifemedia4040
@lifemedia4040 Жыл бұрын
Selam fereye enkuwan baselam mexash waw bexam yamral sewedew ejish yibarek ehettee berchii berchii
@user-qs6xw3su7b
@user-qs6xw3su7b Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህት እንኳን ደና መጣሽ ዋው ባለሙያ ነሽ ጥሩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ውድ እህት በርቺ ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-yg9hs2lo7o
@user-yg9hs2lo7o Жыл бұрын
ሰላም ይብዛልሽ ዋውው የኔ ውድ በጣም አሪፍ አስራር ነው ባሚያ በጣም ቆንጆ ነው ለበላ ሰው እኔ በጣም እወዳለሁ በነጭ ሩዝ እጅሽ ይባረክ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Жыл бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላምነሽ ውዴ እህታችንን ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳንደህና መጣሽ በጣም አርፍቆይታነበር
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ሰለም ለዝህ ቤት ስብ ለይህ ዋዉ በጠም ምርጥ አሰረር ነዉ በርች እጅሽህ ይበረክ ብቅህ በይህ ከተመቸሽህ
@emushewatube
@emushewatube Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ፍርሬ ባሚያ በጣም ነዉ እምወደዉ ስለምታቀርብልን ነገሮች ሁሉ እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ
@fikreyeamnuallije5842
@fikreyeamnuallije5842 Жыл бұрын
ስላም ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛ 😍🙏እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ይዘሽ የመጣሽ እጅሽ ይባረክ በርቺ ብዙ ነገር እየተማሪን ነው ካንቺ ፍሬዬ የኔ ቅመም 😍😍🙏
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
ስላም።ስላም የኔ ውድ ጎበዚ የኔባለሙያ።መሻአላህ ቆጁነው🌹🌹👍👍👍👍👍✅🌹🌹👍👌👌👌
@edenyoutubechannel3057
@edenyoutubechannel3057 Жыл бұрын
ሰላም ፍሬዬ የኔ ውዴ ዋው በጣም አርፊ አሰራር ነው እጅ የምያስቆረጥም ዋው የኔ ውዴ ብርክ በይልኝ
@Emebettube
@Emebettube Жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ አስራር ባማያ ለጤና በጣም ይመከራል ባለሞያ ፍሬዬ
@user-kk8it3hx2g
@user-kk8it3hx2g Жыл бұрын
ሠላም ሠላምሽ ይብዛልሽ ውዴ ምርጥ አሰራር ነው የኔ ጎበዝ በርችልኝ💚💚💛💛💛❤❤🙏🙏
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሸ የምወደሸ አሪፈ አሰራር ነወ በርቸ🌹🌹🌹🌹
@user-uq1gz5sk6i
@user-uq1gz5sk6i Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ በርቼ ጥሩ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ ባምያ ለሆድ ድርቀትም በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙ እኔ በጣም በሆድ ድርቀት እቸገር ነበር እሱን ስበላ ግን እየተሻለኝ ነው
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፍርዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ 😋😋😋😋😋😋
@user-di8zh8fp8k
@user-di8zh8fp8k Жыл бұрын
ወዴና የተከበራችሁ የሀገራ ልጆች ሰላማችሁ የብዛ ሀገራችንንም ሰላሟን የመልስልን በያለንበትና በያሀይማኖታችን ዱአ እናረግ ወዷ እህቴ ማሻአላህ ሙያሽ እኔም አብራሽ ተማረኩ እሽ ባሚ ወዳለሁ መጣሁ ልበላ አስቀምጪልኝ
@MahberGiyorgissMedia
@MahberGiyorgissMedia Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ አገራችን ሠላም ያርግልን
@user-bz5oz3ye7z
@user-bz5oz3ye7z Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽልኝ ፍርየ ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹሁ እንካን ደህና መጣሽ ደስ እምል አሰራር ነው ጎበዝ እህቴ በርች
@lemlembeleteyoutube
@lemlembeleteyoutube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ነሽልኝ ፍሬ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እደተለመደዉ ሑሌም እደምለዉ በጣም ባሐሞያ ነሽ የኔ ዉድ ምግብሽ ያስጎመዠኛል ሑሌም እጅሽ ይባረክ👍👍👍👍☕️
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ፍርየ እንኳን ደህናመጣሽ ውዴ የኔባለሙያ በርችልኘ እናመሰግናለን
@tsehayifayisatubee
@tsehayifayisatubee Жыл бұрын
ሠላም ሠላምሽ ይብዛልሽ እህቼ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን 🇪🇹👍👍👍👍👍😘😘😘😘🙏🙏
@betitube1234
@betitube1234 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንካን ደና መጣሽ ፍርዬ ዋው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ባምያውንን
@zerituasrattube4974
@zerituasrattube4974 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውድ ዋውውው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ👍👍👍
@user-qz9sj1le3x
@user-qz9sj1le3x Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ፍርዬ የኔ ምርጥ ባለሞያ ጎበዝ ነሽ በርችልኝ እጅሽ ይባረክ 👍🏻👍🏻👍🏻
@emutube6233
@emutube6233 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ፍርዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋዉዉዊ ቆንጆ ማቢያ አሠራር ነዉ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባርክ በርችልኝ በቀጣይ ከዚህ በተሻለ ቪዲዮ አጠብቃለን 👍👍👍👏👏👏😘😘😘
@astubtube
@astubtube Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ፍርዬ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሁሌም የምትሰሪያቸው ምግቦች አንደኛ
@maserettube6383
@maserettube6383 Жыл бұрын
እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ ብክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ስላም.ለሀገራችን ለኢትዮጰይን ይሁልን. ስላም.ፍቅር አንደነት. ይስጠን ውድየሀገሬ.ልጂች ስላማችሁ ብክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Жыл бұрын
መሲዬ አመሰግናለሁ 🌹
@user-dj3uc8mf9l
@user-dj3uc8mf9l Жыл бұрын
ሰላም ፍሬ ቆንጆ አሰራር ነዉ በርቺ😍😍
@TUBE-mf8xv
@TUBE-mf8xv Жыл бұрын
ሠላም እንካን ደህና መጣሺ ፈሬየ በርች ማሬ አሪፈ ነው
@sumayaatube9937
@sumayaatube9937 Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍሪየ በነገራችንላይ ባሚያ በስጋ ብዙጊዜ አልበላምነበር ከዛአንዲቀን እርቦኝ ምግብሰሪው ለሴትዮየ ሠርቶት ቀመስኩ ከዛቡሀላ ማን ያስቁመኝ ያሚነው
@kukutube2080
@kukutube2080 Жыл бұрын
ሠለም ፍቅር አንድነት ለሀጋረችን አህለን ፍሬዬ
@eto6852
@eto6852 Жыл бұрын
ሰላም ፍርየ እንካን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባርክ ዋዉዉዉዉዉዉ ልዩ ነዉ ባልሙያ ሴት👌👍👍👍👍
@emanetube9836
@emanetube9836 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፍርየ ዋው ባለሙያ ነሽሽ ማሻላህህ 👍❤
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
👍👍👍berchi fra mgb sra muya yaslemdal ke andi ken andi men eyashashalshi tmechaleshi ena be arebochi bat alseram bsera dess ylegn neber gn yemiyagatmegn mgb yelelew bat new
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ሰላም ፍርዬ እኳን ደህና መጣሽ ባሚያ አሪፍ አሰራር ነዉ በርቺልኝ🙏🙏
@Marthi723
@Marthi723 Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ባለሞያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@user-qb2tk3ti3t
@user-qb2tk3ti3t Жыл бұрын
ምሠላምብያለሁሠላምለዚህቤትይሁንእደትነሽልኝደስየሚልቆይታነበርሠላምለሀገራችንፍቅርአንድነትያምጣልሠላምለህዚባቺንአሪፍነውፍሬየበርቺ
@hanan123tube5
@hanan123tube5 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ፍርዬዬ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ😋❤❤❤
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Жыл бұрын
ሀኒ አመሰግናለሁ ውዷ
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 Жыл бұрын
selam.ekan.dena.metashi.weda.ulam.selameshi.yebezaleshi.weda
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 85 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН
ዋው የሆነ መንድ እሰራለሁ 👌👌👌😊😊
6:25
በሊ BELI TUBE
Рет қаралды 1,6 М.
Fresh Fried Okra | Easy Lady Finger Recipe | 10 Minute Bhindi
7:52
Sweet & Sour Bites
Рет қаралды 696 М.
ባምያ  በዶሮ ምርጥ ሳሎና ዋው ነው okra Chiken
8:05
የበግ መረቅ ጥብስ merek tibes
12:52
Habiba Habiba
Рет қаралды 7 М.
ባሚያ ወጥ (ኢዳም)bamia(arabik okra) stew
12:41
Fefe Agaro tube
Рет қаралды 605
የባሚያ ወጥ አሰራር(Okera recipe)
12:01
Mesi መሲ Tube
Рет қаралды 9 М.