በ12 የመግደል ሙከራ እና በ2 የነፈስ ወንጀል አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት SEP 05,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 166,977

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер
@genettekle4477
@genettekle4477 3 жыл бұрын
ዮኒ በጌታ እሱን ማዳን ሀገር ማዳን ነው እሱን የምትረዱ ብለህ ብትጣራ እንሳተፋለን አትለየው ታላቅ እርዳታ ይፈልጋል አገልጋይ ይሆናል አንተ ግን ምን እጣ ነው የወደቀብህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 3 жыл бұрын
አቤት የአምላክ ቸርነት ምህረቱ እጅግ ብዙ ነው ሃይሉና ችሎታው ትልቅ ነው በፍቅሩ አመጸኞችን አንበርክኮ የሚገዛ ሥራው ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ 😭😭🙏🙏🙏❣️ ዮኒ ጌታ አሁንም አቅም ይሁንልህ ጸጋው ይብዛልህ ክፉ እንዳይበቀልብህ ዙሪያህ ሁሉ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን 😭❣️❣️❣️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ሲቀየር በጣም ነው እሚቀየረው‼ ካለ እግዚአብሔር መንፈስ ቀያሪ የለም‼ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የሰላም ዘመን ይሁንልህ‼ ዮኒዬ ተባረክ♥‼
@sweetlove2592
@sweetlove2592 3 жыл бұрын
አቤቱ ምህረትህ እጅግ ያስደንቃል የመውደድህ የፍቅርህ ብዛት ከአይምሮ በላይ ነው ስምህ ብሩክ ይሁን ለዘለአለም ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ጸጋው ይብዛልህ።
@abereshdjcshknvd580
@abereshdjcshknvd580 3 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
ዮኒ ይህንን ሰው እባክህን እርዳታ ያስፈልገዋል እና አንተ ብዙ ሰዎች እየረዳህ ነው ያለሆው ግን ሌሎች ሰዎች እንዲረዱት ብታደርክ በዛ በደብረ ዘይት ያለው የመንፈስ አሰራር ወጣቱን የፈጀ በሱስ ያጠፋ በዚህ ልጅ ምክንያት ይፈታል ብዬ አስባለሁ አትልቀቀው ዮኒዬ የትውልድ አባት እልፍ ሁንልን ተባረክ ዘርህ ይባረክ በዚህ እድሜህ በወንጌል ያልገባሆው ስፍራ እና ቦታ የለም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሌላ ማንም አልልም
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
ዮኒዬ በጌታ ይሄን ሰው አትልቀቀው እኛም ከጎንህ እንሆናለን በጣም ያሳዝናል በእውነት ዘመኑን በሙሉ ሰይጣን በልቶበታል ወንድሜ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ የካሳ ይሁን
@tiosam1616
@tiosam1616 3 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ ዓይነት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም ጌታ ይባረክ ያለ ጠመንጃ የሚያንበረክክ
@አስራትገዛኸኝ
@አስራትገዛኸኝ 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነጻል
@ethiopiaeritrea7586
@ethiopiaeritrea7586 3 жыл бұрын
አልቅሼ አልወጣ አለኝ ዮኒዬ እባክህን እኛም ልናግዘዉ የምንችልበትን መንገድ አመቻችልን። ወንድሜ ሁሉም አልፎ ነፃ ሆነህ እንደተረት የምታወራበትን ዘመን ጌታ ያምጣልህ።
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 жыл бұрын
የኔም አስተያየት ነው እኛም የምነረዳበትን መንገድ አመቻችልን ዮኒ ተባረክ
@dagmawisamuel7250
@dagmawisamuel7250 2 жыл бұрын
እዚይ ቦታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እኔም ይቅር ብዬሀለው 99 አ/ም ላይ ወንትድ ሆኜ ከሸገር እና የተለያዩ ክልሎች ላይ እፈለግ ስለነበር ለአጭር ጊዜ ደዘ ነበርኩ ነፍሱን ይማረውና አንድ ሴንታ የተባለ ጀለሴ ጋር ደዘ 07 አየርወለድ ሆቴል እየጠጣን ነበር እዛ የነበሩት አጠቃላይ አይናቸው እኛ ላይ እንደሆነ የገባው ቆይቶ ነው አጋጣሚ ፍሬንድ ትልቅ ጃኬትና ኮፍያ አርጎ ስለነበረ ታምራት የሚባለው በስም እንጂ በአይን አይተዋት የማያውቁት ሰው ነው ብለው እርግጠኛ ሆነዋል ጀለሴ እና እኔ ቤቱ ውስጥ በሚሰሩ ሴቶች ተከበናል አንዷ ቀበሮ ጠጋ ብላ ለጀለስ እሚከታተሉን ሰዎች እንዳሉ ነገረችው ተከተለኝ ብሎ ወደጓሮ ሲሔድ ሶስት ሰዎች ተከተሉት እኔም ፉግሮች ተከትለውን ነው ብዬ እርግጠኛ ሆንኩ ከተወሰነ ደቂቃዎች በኃላ የተኩስ ድምፅ ሰማው ብድግ ብዬ እግሬ ላይ ሻግ አድርጌው የነበረውን ቤሎታ አውጥቼ በገባሁበት በር ወጣሁ በያስኩት ስለት በርላይ የነበሩ የሆኑ ሁለት ሶስት ሰዎች ላይ ጉዳት አደረስኩ ጣራ ለጣራ እያባረሩኝ አምልጬ ሰላም የምትባል ደዘ የማቃት አጭር ጊዜ ቢሆንም እሷ ጋር ሄጄ አደርኩ ወሰን እና እስፔን የሚባሉ ምርጥ ወንድሞችዋን አስተዋወቀችን እዛ አደርኩ ከሆቴሉ ብዚ አይርቅም ወጥተው ፍሬንድ የት እንዳለ ንገሩኝ ብያቸው ወተው ሲመለሱ የሰማሁት ይሔን ስም ነው ታምራት ጉልታ መስሎዋቸው ፍሬንድ በደንብ እንኳን መልኩን አጣርተው ሳያውቁ ስለት ስለያዝንና ኮፍያ ስላደረገ ተሸጠዋል ደጋግመው ተኩሰውበት እንዳመለጣቸው ነገሩኝ ደዘ ብዙ ሳልቆይ ሰላምና ሔዋን ከተባሉ መንታ የደዘ ልጆች ጋር አዳማ ሔድን አዳማ በሌላ ፉዎል ተይዤ ዴፖ ታስሬ የደዘ ዛፖዎች መያዜን ሰምተው ናዝሬት ድረስ በመምጣት ታምራት ወይም አብሮ ሲጠጣ የነበረው ያለበትን ምራ ብለው ሲያስጨንቁኝ ነበር ከወር በላይ ያለበትን ንገረን እያሉ ብዙ አሰቃይተውኛል በመጨረሻም ከዴፖ ጣቢያ አመለጥኩ ብራ ይቅር ብዬሻለሁ በስምሽ ተደውኬአለሁ በመግደል አላምንም ግን ፉዎለኛ ነኝ ብዙ ሰው አስቀይሜያለሁ ዛፖ ልብሱን ሳየው ራሱ ያመኝ ነበር ከሀገር እስከምወጣ ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሌላ ሰው ነኝ የማይወሩ የብዙ ታሪኮች ባለቤት ነኝ ባጋጣሚ የዮኒን ፕሮግራም ሳየው ይሔን ስም አስታወስኩት በማላውቀው ተደውኬበታለሁ ለዛ ነው ብሮዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 2 жыл бұрын
ናዝሬት በጣም የሚፈራ ልጅ አክሰር የሚባለውን ልጅ ታቀዋለህ ዕንዴ እዚ መልካም ወጣት ላይ እና ናዝሬት እያለውም በጣም ያወሩለታል ከዳዊት ድሪባ የበለጠ ታሪክ አለው ዕንዴ ብሮ ?
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
ባለማውቅክ ብዙ ሰህተት ብትሰራም ባንተም በደርሰው ብርሃንን አተክም የይቅርታ ልብ እግዚአብሔር ሰለሰጠክ ጌታ ይባረክ በቀረልህ ዘመን የባለፈው ሰህተት በህይውትክ እንዳይደግም በእግዚአብሔር ቤት ተተክለህ ኑር ዮኒ ዘመንህ ይለምልም
@prophetrobelkiya8053
@prophetrobelkiya8053 2 жыл бұрын
ዮንዬ ዛሬ በጣም ነዉ ያለቀስኩት እድመክን ያራዘመው መዳንያለም አንተ ድንቅ ስጦታችን ነክ 💖💖📖📖📖📖🏥🏥🎤🎤🎤
@ምህረትበፀጋው
@ምህረትበፀጋው 3 жыл бұрын
ውይ አደራቹን ይህን ሰው በደንብ ያዙት እንዴት ያሳዝናል ጌታ እግዚአብሔር ወንድሙን አቤልን የገደለውን ቃየልን ያገኘው ሁሉ እንዳይገለው ምልክት እንዳደረገለት በየሱስም የክርስቶስ ደም ይሸፍንህ።መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሰው የገደለ ደም ተበቃዩ አግኝቶት እንዳይገለው ቶሎ ሸሽቶ ወደመማፀኛ ከተማ መግባት አለበት እዛም ከተማ ካህኑ በህይወት እስካለ ድረስ ከከተማው ሳይወጣ በህይወት ይኖራል። ዛሬም ሸሽተህበት የመጣከው እየሱስ ከደም ተበቃዮች ሁሉ ይሸሽግህ ሊቀ ካህናት እየሱስ ዘላለም ስለሆነ ክነቱ በዘላለም ሂወት ጥላ ውስጥ ያስጠልልህ።
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 3 жыл бұрын
አሜን
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 жыл бұрын
ከሁሉም መጀመሪያ ዛሬን እድታይ የረዳህ የጠበቀህ ምህረት ያረገልህ ጌታ ይክበር ዮንዬ ምንም ቃላታ አጣውለት ትምህርትህ ስንቱን ነው የለወጠው ሀገርን ነው የምትገነባው ለምልምልኝ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሐ
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 жыл бұрын
አገሬ የፈውስ ዘመን ደረሰ ነፍሰ ገዳይ ንሰሀ እየገባ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል እየሱስ ያድናል ወንድሜ የሐጢያትኞች ወዳጅ ነው ጌታ ይወድሀል ፀንተህ ኑር ፈውስህ ይፅና
@ethio...2123
@ethio...2123 3 жыл бұрын
ከደብረዘይት ወቶ ሌላ አካባቢ ቢኖር መልካም ይመስለኛል እሱ ቢተው የተጎዱ ሰዎች አይተውትምና አለ የሚለውን ቦታ ሸጦ የግል አስተያየቴ ነው
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 3 жыл бұрын
yiqir teblual be geta.yesew fird lela new.
@anafijohn7981
@anafijohn7981 2 жыл бұрын
Betikekil
@Redhauk
@Redhauk 2 жыл бұрын
ምን አለው የት ይሂዲ።የቤተሠብ ውርስ ንብረት ባይኖረው ጥሩ ነበር እሱ ይጎትተዋል
@eysusyadenaleysusfekernaw627
@eysusyadenaleysusfekernaw627 2 жыл бұрын
Tikikl naw geta ba damu yeshfenu
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 жыл бұрын
እግዝያብሄርን እድሜ ቀጥሎልካል ወንድሜ ታሪክ ነው ጌታ ይጠብቃል ለምስክርነት ያበቃል ዮኒ አንተኮ አንዳንዴ ልብህ ቅንነትህን እረ ማቀፍህን ንጹሕ ወንድ ምን ይህን ሳስብ ዋይ ብየ የደስታ መጮህ ያምረኛል ሺ ሁንልንዮኒ❤🙏
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 3 жыл бұрын
በሰው ተስፋ ይቆረጣል በጌታ ግን ሁሊም ተስፋ አለው እንኩዋን ጌታ እረዳህ ወንድሚ
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ዮኒዬ የማቱሳለን እድሜ ይሰጥክ ልዩ ነክ❤️ ወንድሜ እግዚአብሔር አምለክ በቤቱ የቆምህ❤️🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ጌታ ሆይ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 жыл бұрын
ጌታ በደሙ ከጠላት ይሸፍንህ ሞገስ ከለላ ይሁንህ ይችላል አይዞኝ ደግሞ ያንን ሁሉ ያሳለፈህ ለመልካም ነው ወንድም 💪❤🙏
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
እረረረ በዚህ እየሱስ ተገረምኩ ተደነኩ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
እግዛከብሔር ህይወት የቀጠለልህ ለንሰሀ ነው እና በዚች እድ ተጠቀም አባ ዬኒ ተባረክ በብዙ ።
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 3 жыл бұрын
በእውነት እንባዬ ነው የመጣው፣ ጌታ መሃሪ ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ። እባካችሁ የእርዳታ ነገር ብታስተባብሩ እንሳተፋለን። እንዲህ ያለ ሰው ሕይወት መቀየር ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል።
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይህን የተረፈዉን እድሜህን ይባርክልህ ጌታ እየሱሰ ልጆቹን አይራሰም 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👦 ተባረክ ዮወኒ ምን እንደምል አላዉቅም ተባረኪ እህቴ አንድ ሂወት ማዳን ማለት ቀላል አይደለም ተባረኪ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሸ ።
@bemnettina2000
@bemnettina2000 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ዮዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ለምልምልን ይሄንን ራዕይ በልብህ ያስቀመጠ ያሸከመህ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ትውልዱን እያዳነ ነው ስሙ ይባረክ
@teshaleworku4124
@teshaleworku4124 3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ብቻውን መንግስት የሆነን ሰው ያለምንም ማስፈራራት ያለምንም መሣሪያ ያንሰረክካል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
አቤት የጌታ ምህረት ብዙ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር እንኩዋን ደረሰልህ ያለፈውን ጥፋትህን ረስተህ ወደፊት እግዚአብሔር የሰጠህን እድሜ ለእግዚአብሔር እና ለራስህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ ከአሁን በኃላ ክፉ አያግኝህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏 ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ስላስነሳህ ስሙ ይባረክ እጅግ አድርጌ ጌታን አመሰግናለሁ 🙏❤️
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
ዮኒ ይሄ ሰው ስራ አይደለም የሚያስፈልገው እኛ ያለንን እንርዳው እባክህን በአንዱ ልጅህ ይዘንሀል ይሄ ሰው ካንተ አይራቅ እዛው አንተአካባቢ ቤት ተከራይተህለት ይቀመጥና መፅሀፍቅዱስ ይማር እባክህ ይሄ ሰው ነገ ለብዙዎች መፍትሄ ነው እኔ የምበላውን ትቼ ያለኝን እረዳለው ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ሁሉ ለዚህ ልጅ አድርጉ ቢባል መቼም እምቢ የሚል የለም ዮኒ እባክህ🙏🙏😭😭😭
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
አቤት እግ/ር እንዴት ይወድሀል እረረረረረረረረረ ስንትጊዜ ከሞት ታደገህ አቤት የእግ/ር ምህረት
@honeyb4984
@honeyb4984 3 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ.ዘመንህ ከጌታ ጋር ይለቅ.ተባረኩ 🙏🏽💕
@tademahi857
@tademahi857 3 жыл бұрын
ታምራት ጉርታ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቀዋለሁ።የእርሱን ታሪክ ገና አልተናገረም።ሳየው ማመን ነው ያቃተኝ።ከልጅነታችን ጀምሮ ስንፈራው ነው ያደግነው።በጣም የሚገርመኝ ፓሊስ እርሱን ለመያዝ ይከፍሉት የነበረው ዋጋ።እግዚአብሔር ነፍስህን ያቆየበት ምክንያት አለው።ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ። ዩኒ ይሄን መድረክ ስላዘጋጀህ ጌታ ይባርክህ።
@yenemezenagna8440
@yenemezenagna8440 2 жыл бұрын
ምሳው ነው እንዴ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ በጣም ነው ልቤ የተንሰፈሰፈው እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳን ምህረትን አገኘህ ፦ ዮኒዬ ዮኒ ተባረክ ለምልም
@amkelehawaz
@amkelehawaz 3 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር መልካም ነው የእውነት ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን ታሪክ ይቀይራል
@zerituzed8531
@zerituzed8531 5 ай бұрын
ዮኒዬ❤ ለላ ቃል አጣክ ለሰው ልጅ ኑሪልን ጌታ የእዲ ድሜ ዘመን ህን ይቀጥል❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaweba4436
@hanaweba4436 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሁሉ ያለፈ ታሪክህ ድጋሚ እንዳታስብ ሊያሳርፍህ የታመነ ነው እንኳን በእሱ እጆች ላይ ማረፍ ሆነልህ አቅማችን በቻለ ከጎንህ የምንሆን ወገኖችህ አለን አይዞህ ጌታ በእንዳንተ አይነቶቹ የክብሩ መገለጫ እቃዎች አድርጎ ማዳኑን ያሳያል ሰው እንደሚያይ እሱ ጃጅ አያረግም ነጉ ታሪክህ ተቀይሮ እናይሀለን በበኩሌ ጉዳትህ እጅግ አሳዝኖኛል የጌታ እየሱስ ፍፁም እብሮነት ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን
@seble8135
@seble8135 3 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!! ወንድሜ ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !! ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 3 жыл бұрын
ዮኒ ጠንከር እስኪል ካንተጋር ቢሆን❤❤👏👏
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
ቀን እየሰራ ማታ መማር አሁንም ትችላለህ ወንድሜ :: በ 72 አመታቸው 1 ኛ ክፍል የጀመሩት ለሁላችን ምስክር ናቸው :: ዮኒ ለዚህ ልጅ ሁሉም እንዲተባበር ካደረክልን ያቅማችንን እንልካለን 5 ም ይሁን 10 በውጭ ያለነው እንረዳዋለን :: ከዚህ በሁዋለ ተቸግሮ መኖር የለበትም :: የነፍሱን ጌታ ደርሶለታል የስጋውን ግን የኛ የሰዎች ሀላፊነት ይመስለኛል :: ገገማ ሰገጤ ፖሊሶች ግን አይናችሁን እና እጃችሁን ከዚህ ሰው ላይ አንሱለት እባካችሁ
@yekibirzufan1027
@yekibirzufan1027 3 жыл бұрын
ይሁን አለ ሆነ ጌታ ሲል ማንም ሁን ምንም ሁን በሙሉ እጁ አቅፎ ይቀበልሀል ሀገሬ ተስፋ አላት!!!!!! ጌታ ይባርካችሁ!!!
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 3 жыл бұрын
እድል ነው በ አንድ ዐይን በህይወት ታርፋክ ለ ንሰሃ መብቃት ቀር ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
@ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው የእግዚአብሔር ይቅርታው ብዙ ነው አቤት የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሊያስተምርህ ስለፈለገ ነው ቀሪ ዘመንህ የደስታ የሰላም ይሁንልህ
@allotech6314
@allotech6314 3 жыл бұрын
ዮንዬ ታባረክ ለኛ የታፋጣርክ ነህ 🙏
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር እደገና እድል ሰጠህ ቀሪ ዘመንህ ሴይጣን የበላብህን ዘመን የምትበቀልበት ይሁንልህ ቀሪ ዘመንህ የካሳ ይሁን ወንድሜ አይዞህ ዮኒ እደሚለው አረፈደም ወንድሜ ተባረክ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 жыл бұрын
ዮኒ መቼም ምን ልበልህ ዘመንህ ይባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
እሱ ከሰራው ወንጀል በእስር ቤት የደረሰበት ጭካኔ እንዴት ሊያርመው ይችላል ?? ሰው እላዩ ላይ ሲፀዳዳ በዛ ጉዳት ውስጥ እያለ ቅድሚያ ህክምና ቢሰጡት ትንሽ ሰብአዊነት ቢያሳዩት እንዲህ ክፉ አይሆንም ሁሉም ሰው የበኩሉን ቢወጣ ብቻ የእግዚአብሔር ማዳን ይገርማል አስለቀሰኝ በጣም ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ያቅናው
@ethiopiaeritrea7586
@ethiopiaeritrea7586 3 жыл бұрын
ያማል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 жыл бұрын
😥ማነው ምህረትህ ሳየቆመው ሠው የሆነ? መተላለፉን ሳተውለት ዛሬን ያየ ? እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል ? ምስክር ነኝ ምህረትህ ለኔ በዝትዋል ። ሠው ሁሉ የረሳው ፊቱን ያዞረበት ባንተ አይደለም ወይ እንዲህ ያማረበት እየራራህለት ስንቱን አባት ሆንከው ? ወገን የለኝ ያለን ስንቱን ተዛመድከው ። አባ እየሱስ እየ ተባረክ
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭የእውነት ከልቤ አዘንኩል አለቀስኩ የእንድ ሰው ቁስሉ ሲነካ ነው ሰው ሚያለቅሰው የኔም ወንድሞች እንዳንተ ነብስ ባያጠፉም የዘቀጠ ህይወት ነው ሚኖረው አይ እነዚህን የወለደች እናት መባል ከባድ ነው እግዚአብሔር ግን ቀን አለው
@rahelayele4116
@rahelayele4116 3 жыл бұрын
Ayezone le hulu geza alew sis kechalishe endeadu adergi
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 жыл бұрын
በጣም የተጎዳ ሰው ነው ዘመኑን ሁሉ ጠላት ሲያሯርጠው ነው ዘመኑን ሙሉ ተከራተተ ጌታ በቃ ይበልህ !!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏
@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እኔ ምን እላለው እግዚአብሄር አምላክ በ ክርስቶስ ኢየሱስ ደም ይሸፍንህ አንተ ወንድሜ ዘመንህን ያድስልህ ደም በጌታ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሻረ ይሁን 🙏🏽😭😭😭😭
@sahareahare6242
@sahareahare6242 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
@Myen0912
@Myen0912 3 жыл бұрын
በዚህ ልጅ ላይ እግዚአብሔር ትልቅ ዓላማ አለው።
@mulatukebede9656
@mulatukebede9656 3 жыл бұрын
ኦ ጌታ ፍቅርህ ይገርማል ይህ በደንብ ወንጌልን ቢማር እንደሱ ያለ ህይወት ውስጥ የገቡትን ሊያስተምር ጌታም ሊገለገልበት ይችላል
@dejenwogayehu1240
@dejenwogayehu1240 2 жыл бұрын
1 ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” ሮሜ 3፥23 2 የኃጢአት ዉጤት ሞት ነው “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” ሮሜ 6፥23 3 ሰው ፍርድ ይጠብቀዋል “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” ዕብራውያን 9፥27 4 ሰው በራሱ የፅድቅ ሥራ እራሱን ማዳን አይችልም "ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።" ኤፌሶን 2÷8:9 5 የሰው ልጅ የመዳን ተስፋው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 3 жыл бұрын
ሰላም አደራቹ በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ በሙሉ 🥰
@አስራትገዛኸኝ
@አስራትገዛኸኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 3 жыл бұрын
ዋና ዋናው ለጌታ ገቢ እየተደረገ ነው ፡፡ እግዙአብሄር ይመስገን ዮኒዬ ተሳክተልሃል፡፡
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ዕድለኛ ነህ ያኔ አለማብቃቱ ሂወትክ ወንድሜ ይብቃህ መከራህ ያልሞትከው እግዚአብሔር እንድትጠፋበት ስላልፈለገ ነው ቀሪውን ዘመንህ በቤቱ ያኑርህ ዮንየ ብርክ በልልን የስንቱን ችግርና ቀረፍክ ካባትህ ስር ቅባቱን ጨምሮ ያብዛልክ ሀሌ ሉያ ያመጣሽው እህታችን ደሞ ተባረኪ በረከትሽ ይብዛ ለዚህ ምክንያት ነው አባትሽ የታመሙት እና ፈጣሪ ዐድሜና ጤና ይስጥልሽ አሜንንን 🙏😇❤🇪🇷❤🇪🇹❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በወስጥ ያልሁ ክፉ ነው ያንን ሁሉ ስያደረግ የነበር አሁን ግን ከአንተ ሄዶሃል እሽ ተባረክ ዮኒያን ምርጥ አገልጋይና አስተማር ሺህ አመት ኑርልን
@ማርያምዬአንችእርጅኝ
@ማርያምዬአንችእርጅኝ 2 жыл бұрын
አቤት የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን ስንቱ ከጠፍበት ተመለሰ ተመስገን።
@tigisttilaye5651
@tigisttilaye5651 3 жыл бұрын
ዮኒዬዬዬ የእኔ ውድ ምን እንደ ምል አላውቅም ግን ብቻ የድካም ፍሬ እግዚአብሔር ያሳይክ 💗❤❤❤❤💔ወንድሜ ጌታ ይረዳክ
@ketty14325
@ketty14325 3 жыл бұрын
አቤት እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም 📖🌷🌱🌲🇪🇹👂😥🇱🇧🙇
@sonyshop2288
@sonyshop2288 3 жыл бұрын
አባቴ የእግዚአብሔር ምሕረት የዘላለም ነው የኒዮ እልፍ በል በብዙ ፀጋ ጌታ እየሱስ ይባርክ ❤❤❤❤
@konjeteeshetu3118
@konjeteeshetu3118 3 жыл бұрын
የእኔ ጌታ ታራክህ ይቀይራል ዮኒ ጌታ ይባርክህ የዝህን ልጅ የዘአሬ አመት ለውጣ ማይትህ አለብን የምገርምህ ታሬክህ ነው
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 жыл бұрын
ያለፍክበት በጣም ዘግናኝ ነዉ ግን ጌታ መልካም ነዉ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 3 жыл бұрын
ዪኒዬ ተባረክ የዚህን ሁሉ እናቶች እንባ ስላበስክ ቡዙ ወጣት ጌታ እየረዳህ ስላስመለጥክ መንግስትህ ያስፋልህ እንደገና በሶስት ልጅ ተባረክ አንድ ወንድ ሁለት ሴት ልጅ አጠቃላይ አራት ልጅ የኔ ሀሳብ ነው ጌታ ይረዳን እፀልያለሁ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
ወጣቶች ከዚህ ሰው ብዙ መማር ትችላላችሁ ህይወት የዋላ ማርሽ የላትም
@በረከትዘመኑ
@በረከትዘመኑ 3 жыл бұрын
👍
@godisgood4259
@godisgood4259 3 жыл бұрын
በየሱስ ስም አንት ብሮክ ስው አንት መልካም ስው ተባርክ ዘመንህ ይባርክ ዮኒ አንት አኩ አንድ ልጅ አይደልም የለህ ይህ ከሀያ አስክ ሀያ አምስት ሺ የሚቆጥሩ የመልካም ወጣት ትማሪዎች አባት ነህ ተባርክ እግዚአብሄር ለኛ ያስንሳህ ነህ አወድሀልሁ የ ሺ ውች አባት
@Yabseratube
@Yabseratube 3 жыл бұрын
ዮኒዬዬዬ አተ እኮ ትለያለህ የምልህ በምክኛት ነዉ ❤❤❤❤
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 3 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ ዮናታን እግዚአብሔር አንተን እንደደግፈህ ብሎ ያስበኝ ታድለክ በምድር ላይ የሚያስቀና ስራ ነው ጌታ ባንተ እየሰራ ያለው ተባረክ
@dawihabtu599
@dawihabtu599 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለተአምር እኮ ነው ያተረፈ በቀረው ዘመንህ ጌታ ይርዳህ አይዞህ
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ወይይይ ምን ይከፈለዋል 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ወይ አንተ ትልቅ ነህ አቤት ምምህረትህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጳውሎስ ሁን
@makimaki7260
@makimaki7260 3 жыл бұрын
መ ማ ር የማይሰለችህ የኛ እግዚአብሔር ክብር ይግባህ🙏🙏🙏
@tibletargamo925
@tibletargamo925 2 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ቸር እና የእንደገና አምላክ ነዉ።
@ashenafiseifu13gamilseifu79
@ashenafiseifu13gamilseifu79 3 жыл бұрын
Amen egzehaber yemesgen yoni tebarekh.
@metiyegazu800
@metiyegazu800 3 жыл бұрын
Ewnet Betam yasazinalim , Yastemiralim uuuuuuuffff Geta hoy
@ethio...2123
@ethio...2123 3 жыл бұрын
ከዛ ሕይወቱን ካጨለመበት ጨለማ መላቀቁ እግዚአብሔር ቸር ነው ስሙ ይክበር
@dawitassefa9288
@dawitassefa9288 3 жыл бұрын
ዬኒ እኔ በእናተ ሃይማኖት ውስጥ አይደለሁኝም የምኖረው ደዘ ነው ታምራትን ለዘመናት ስሙን ስሰማ ነው ያደኩትኝ በአካል ያየሁት አሁን ነው የነገረክ ነገር ሁሉ እውነትም ከመሆኑ ባሻገር ምንአልባት በተናገርው ልክ አይደለም አሳንሶታል ከምለው በላይ የሰው ልጅ እንዲህ ተለውጦ ማየት እጅግ ደስ ያሰኛል እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 3 жыл бұрын
አቤት የጌታ ምህረት😭😭😭የኔብሳችን መልህቅ ነህ ኢየሱሴ ክብር ለአንተ ይሁን የኔ ጌታ💓💓💓
@zzzzzz40
@zzzzzz40 3 жыл бұрын
ማን እንደ እግዚአብሔር ሃያል የሆናውን ሃያልናቱ ስያሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@azebfekadu858
@azebfekadu858 3 жыл бұрын
ለሰው የማይቻል ለእ/ር ይቻላል ስምህ ብሩክ ይሁን አባ!!!
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይቅር ብሎ ለዚህ እድል ስላበቃህ ይክበር ይመሥገን ግን አሁን የምትኖርበትን አካባቢህን ብትቀይርና በጌታ ብቻ ነው መኖር ይኖርብሀል በርታ ዳግም አደራህን ወንጀል ውስጥ አትግባ አምላክ ይርደህ አሜን ።
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Thank you jesus 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹
@yayahala615
@yayahala615 3 жыл бұрын
ዪናታን ጌታ አንተን ቀብቶሀል ለዚህ ለጠፍ ትውልድ ....ዘመንህ ይባረክ
@tsionandualem8742
@tsionandualem8742 3 жыл бұрын
Wow even this kind of cruel heart changed by the love of our almighty. Geta hoy tebareklgn!
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ዮኒ የዘንድሮዉ በጣም ልዩ ነው
@enatalme9259
@enatalme9259 3 жыл бұрын
Hi man say thanks God lot because God he give to you more life to see these day thanks
@eheteyerga5806
@eheteyerga5806 3 жыл бұрын
ዬኒ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ምን ብዬ እንደምመርቅህ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር በእጁ ስፋት አጥንተንና ቤትህን ይባርክ
@ethiopia7131
@ethiopia7131 2 жыл бұрын
Mini biye sili linagare sila anite fikire ❤❤📚📚📚🇪🇹 yene geta tamasigani libali inji❤🇪🇹
@pawlorobrto9976
@pawlorobrto9976 2 жыл бұрын
wow god is like this god bless you yoni🙏🙏🙏💖💕
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ አልፎብህ ሂወትህ እንዳታልፍ ያደረገህ ነገ የብዙዎች መፍትሄ ሊያደርግህ ነው እኔ ለሰው አዝኜ አውቃለሁ እንዳንተ ያዘንኩለት ያለቀስኩለት ስው የለም ግን ደሞ ይሄን ሁሉ ሞት ያሳለፈህ ያለምክንያት አይደለም ሊከብርብህ ነው በደንብ ሰው ሆነህ ትኖራለህ እኔ ያንተን ምስክርነት ድጋሚ እስክሰማ ድረስ በጌታ ፊት ስላንተ መፀለዬን አላቆምም ጌታ ይርዳህ ለበቀል ከሚፈልግህ በእየሱስ ደም ይሸፍንህ ጌታ ከለላ ይሁንህ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 😥 ተፈውሰህ ተለውጠህ ቅር በኢየሱሰ ሰም።
@MaharuAbraham
@MaharuAbraham 4 ай бұрын
እጅግ ይገርማል ዮን ጌታ ያኑርይ
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 жыл бұрын
Egezabeher melkam amelke New Eysues yadenael yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@sulamith8910
@sulamith8910 3 жыл бұрын
Wow, no word, egziabher yimesgen.
@miami8347
@miami8347 3 жыл бұрын
ዮንያ እባክህን ለተወሰነ ለውጡ እስኪፀና ከስርህ አትለየው እባክህን እባክህን ።
@burtkanfitamo3871
@burtkanfitamo3871 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuffffffffffff 💔💔💔💔😭😭😭😭baxami yasazinane igzabieri malikami New sila hulumi kibiri Hulu la anite yihuni
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ይገርማል
@studiokj3413
@studiokj3413 3 жыл бұрын
ነፍሴ እራራችለት በጣም ያሳዝናል ።ጌታ ግን ቸር ነው።መልካም ይሆንለታል
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
2301- ሶስቱ ሴቶች በጉባኤ መሃል ተደባደቡ!
55:48
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 166 М.