በ19 ጉድጓድ የግድቡን ውሃ ግማሽ የሚሆን ነዳጅ ተገኘ በኢትዮጵያ ነዳጅ የሞላባቸው 5 ቦታዎች

  Рет қаралды 86,936

Tilet - ጥለት

Tilet - ጥለት

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 3 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አትዮጵያዬ
@selomiewakjira
@selomiewakjira 3 ай бұрын
Peaceful ✌️ ❤for 💙 Ethiopia 🇪🇹 🙏🏻 ✨️ 💖 ❤️
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !"!!
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 5 ай бұрын
እኛ የቸገረን ለዘረኝነት መዳኒት ነዉ
@امزهيركتون
@امزهيركتون 3 ай бұрын
ሰላም ለአለም ህዝብ ይሁን ❤ እውነት ነው ሰማይም ምድርም የኛ ነው የሚሉ ኢትዮጵያውያን እግሯን ይዘው ወደ ኋላ የሚጉትቱ ኋላ ቀር ሀገሮች ናቸው ምክንያቱም ኅያላን ቢሆኑ ህሊና ይኖራቸው ነበር በመነጋገርም ይፈቱት ነበር የጋራ ተጠቃሚም ይሆኑ ነበር ባባ ዶ/አብይ ካሉ አላህ ከላይ ፈቅዶልናል ማለት ነው እሻአላህ ይሳካል ቢኢዚኒላህ ❤ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ቢኢዝኒላህ ☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
@DhE8t-ep6vs
@DhE8t-ep6vs Ай бұрын
Wushet menager hatyat new
@A-ic7sw
@A-ic7sw 6 ай бұрын
የኛ ድህነታችን ጦርነትናዘረኝነት እንጂ ነዳጅ ማጣት እደለም
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Ай бұрын
ባልሳሳት ሽምሌ አውሮፕላን ስለሚያርፍ ባንድ ወቅት ወደ ጎዴ ለሥራ ስሄድ እኔም እዚያ አርፌ ነበር።
@BezuBati
@BezuBati 6 ай бұрын
Egziabeher Ethiopian Yebark!!!
@AsefawKebede-d3v
@AsefawKebede-d3v 6 ай бұрын
ወሬ ምን ይሠራል በተግባር ሲታይ ነው።
@SitinaSitina-c2x
@SitinaSitina-c2x 4 ай бұрын
አላህ ይርዳህ ብዙ ትሰራለህ ጠላቶችህን እግርና እጃቸውን ይያዝልህ አሚንአላህ ያዲክማቸው አብይማሻአላህአላህ ከጎንህ ይሁን
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 6 ай бұрын
እኛ አሁን የናፈቀን ከነዳጅም በላይ ሰለም ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ይስጠን።
@محمدمحمود-م7ر6ع
@محمدمحمود-م7ر6ع 6 ай бұрын
አልሀምዱልላይ ፈጣሪ ይመስገን
@tewodrostsegaye-q8m
@tewodrostsegaye-q8m 5 ай бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@Tamna-oh7fe
@Tamna-oh7fe 6 ай бұрын
I'm very happy am from Ethiopian ❤❤❤
@bekeleayele5614
@bekeleayele5614 6 ай бұрын
አገሬ ለምለሟ አንድነት ፍቅር መተሳሰብና መተባበርን አምጥተን ዓለምን እንደምንቀድም አልጠራጠርም።።
@ERMY-1972
@ERMY-1972 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነጭ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ነፃ የምንወጣበት ስዓት ደርሷል
@AbrahamAbuhay
@AbrahamAbuhay Ай бұрын
ነዳጅ ከመግኘታችን በፊት ማድረግ ያለብን ቅድመሁኔታዎች የሀገር ፍቅርንና አንድነትን መገንባት የመጀመሪያዉ ሲሆን ይህ ከልሆነ የምራባዉያን ተኩረት ወደ ሀገራችን ይሆናል።ምሆኑ ክፋት ሚኖረዉ እኛን በመከፋፈል መንግስታችንን ተላላኪ በማድረግ ሀገራችንን እንደሌሎች የነዳጅ ባለፀጋዎች ያፈራርሷታል።
@birtukanSeid-t9h
@birtukanSeid-t9h 6 ай бұрын
መላው ኢትዮጵያዊያን የሚጠቀሙበት እንጅ የተወሰኑ ግለሰቦች የሚበለፅጉበት እንዳይሆን በፈጣሪ አደራችሁን የሚመለከታችሁ የኑሮ ውድነትና የመብራት ችግር በጣም በዝቷል ይህን በመጠኑም ቢሆን ሚቀርፍ ይመስለኛል ለአገሩ ተቆርቃሪ ይብዛልን የህዝብ ችግር እንደራሱ ሚያስብ ሰራተኛ ይብዛልን ሰው ፓራላል ሳይሆን ኔጌቲፍ ነው ሚራመድ
@XristoforosMoskofidis
@XristoforosMoskofidis 5 ай бұрын
It is wonderful that every thing becomes together beautiful. The prime minister Dr Abiy is a great leader. Prosperity of Ethiopia is real. ❤
@tegegnhaile
@tegegnhaile 5 ай бұрын
Tanks
@naolnaol744naol9
@naolnaol744naol9 6 ай бұрын
Please yanadajun Nagar batawaraw das yilanyal
@amrelad
@amrelad 5 ай бұрын
Masha allha
@GebreAdmasu-ki6no
@GebreAdmasu-ki6no 4 ай бұрын
I am an Ethiopian who from biggining of oil wells and completely supervised the AGOCO of Libya . I was in Harrge eeyne when Mobil found oil
@TerefeNegera
@TerefeNegera 4 ай бұрын
It is good ,l am hapy!
@userasd5115
@userasd5115 6 ай бұрын
አላህሠላምያምጣልንያርቢ😢😢,በጠአም
@SultanAliyiiAbdula
@SultanAliyiiAbdula 3 ай бұрын
❤❤❤🎉yes
@sarayayi6928
@sarayayi6928 4 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤
@foadnasir216
@foadnasir216 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፈለች
@yusufkassahun
@yusufkassahun 5 ай бұрын
በአብይ ዘመን መልካም መልካም ዜና ብቻ እየሠማን ነው ደግሞም በተግባርም እያየን ነው አሏህ አኽያችንን ይጠብቅልን እሱ ምርጥ እትዮጽያዊ ነው
@AMANOKabeto
@AMANOKabeto 7 ай бұрын
አላሁ አክበር
@Hailu-g9b
@Hailu-g9b 3 ай бұрын
Yet new yalew ?wendime?
@brahanugetuassefa5453
@brahanugetuassefa5453 5 ай бұрын
ማን ወደ ሀብት ማማ መውጣት ይጠላል ችግሩ መሪ ጠፋ እንጂ ፣ የሚገርመው ይህ የነዳጅ ጉዳይ እንቆቅልሽ የሚሆነው ለምን ይሆን ? ግምቴ ጋዜጠኛው እንዳለው ቁርጠኛ መሪ የማጣታችን ምክንያት ይሆን እንዴ ብዬ አምናለሁ፣ ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሄው ምንድን ነው ብዬ ሳስብ የደረስኩበት ድምዳሜ ብሄራዊ መግባባቱ የተባበሩት መንግስታት ያስቀመጣቸው መስፈርቶች ን መሰረት ተከትለን ገለልተኛ አካላትና ታዛቢ የውጭ መንግስታቶች ባሉበት በአጠቃላይ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ በሰላማዊም ሆነ ፣ ነፍጥ ያነገቡትንም ያካተተ ብሄራዊ ምክክር በአስቸኳይ እንዲካሄድ ተደርጐ የህዝብን ይሁንታ ያረጋገጠ ¡ ህገ ህዝብ ! (ህገ መንግስት) ተቀርፆ እንደ ሩዋንዳ በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ሀገራዊ ራዕይ ያላቸው ጠንካራና ምራቅ የዋጡ ጐበዝ መሪዎች ከአክሳሪው ጠባብ አUዳዊ ብሄርተኝነት የፀድ እውነተኛ የሀገሪቱ ምሁሮች ወደ ስልጣን መተው ሲያስተዳድሩ ብቻ ነው ። ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 4 ай бұрын
@@brahanugetuassefa5453 ኢትዮጵያ እንደኣሁኑ ኣይነት መሪ ኣግኝታ ኣታውቅም።ይህ መሪ ኢትዮጵያን በኣጭሮ ጊዜ ሊለውጥ የሚችል መሆኑን የተሰዱት ጠላቶቻችን ናቸው።ልብ በል፣ ይሕ ሰው ኦሮሞ ነው። ከኣማራውም ከትግሬውም በላይ የሚበጠብጡት የኦሮሞ ሸኔዎች ናቸው ለምን ይመስለሓል ቀጥሎ የትግራዮቹ ይዋጉታል የኣማራዎቹም እንደዚያው።ከሁሉም ጀርባ ግን ግብፅ ኣለ። የነሱ ኣላማ ደግሞ ሐገራቸውን የሚያፈርሰው የኣማራና የኦሮሞ ጦርነት ነው ብለው ስለገመገሙ ነው። ኣብይ 10 ኣመት የሠላም ጊዜ ቢያገኝ መሠረታዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ይኖራል።ከጥላቻ ወጥቶ ማየት ያስፈልጋል።
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 7 ай бұрын
ምን ያስጎመጁናል ያውጡና ያንበሽብሹና።
@veronicamobile7662
@veronicamobile7662 4 ай бұрын
Tewuna atishgilun
@temesegenlalaro7281
@temesegenlalaro7281 3 ай бұрын
❤ ከተጠቀሱት ዉጪ ሌላ ቦታም አለ። ጠይቁኝ🎉🎉🎉
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 Ай бұрын
ሰላም
@biskut6932
@biskut6932 4 ай бұрын
ፈረንጆች ምን አሉ ኢትዮጵያን በባንዳ እንበትን ባይወራ ጥሩ ነው ይበታትኑናል ያባሉናል እግዚአቦሔር ይርዳን ሀብት መቼ አጣን ከመስራት ጦርነት መረጡል እኔ ብቻ የሚል ትውልድ ሰለተፈጠረ ነው
@SilasAdeFiche
@SilasAdeFiche 3 ай бұрын
መቼ ይሁን ከበረከቱ የምንቋደሰዉ? 5:26
@freworkbekele315
@freworkbekele315 3 ай бұрын
መቼ ይሆን ነዳጃችንን የምንጠቀመው?
@temesegenlalaro7281
@temesegenlalaro7281 4 ай бұрын
በመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞንም የድፍድፍ ነዳጅ አለን ግን በመንግስት ተረስተናል፤ ባንዳዎችና ሴረኞች እያፋጁን ነው ።
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 5 ай бұрын
ከዚሕ መንግስት በላይ ሰርቶ የሚያሰራ መንግስት ኣይመጣም እውነቱን ከተናገርን።
@BothBoth-c6w
@BothBoth-c6w 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሀፍታም ምድር ናት ሰላም ለኢትዮጵያ
@antish340
@antish340 4 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እኛ እርስ በርስ በመበላላት የአለምን ሪከርድ ከመስበር ውጭ ሰርተን ለመለወጥ ገና ብዙ ብዙ ይቀረናል።
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia 4 ай бұрын
የሞተ ፕሮፓጋንዳ ። ፋኖ ግፋ 🚀🔥🚀🔥💪💣💥
@DeregeRufe
@DeregeRufe 5 ай бұрын
መለፍለፉ ምን አስፈለገው ?
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 5 ай бұрын
እርስ በርስ የሚባላ ሕዝብ እንዳላትስ የውቁ ይሆን?
@zeki2122
@zeki2122 5 ай бұрын
Is that, if it is real we will have powerful country,
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 6 ай бұрын
Selam lagerachen
@GebreAdmasu-ki6no
@GebreAdmasu-ki6no 6 ай бұрын
A very good news and I was in ogaden working for desert locust control 1960 at the age of 19 and lucky enough to see the oil wells tried by mobiel and the camp they left even their cloths hanging on string and nobody was allowed near the mobil camp. The unbelivable rumor is difficult to comperhand it is because the ministry of mining was informed that soil from Ethiopia was sent abroad for testing and the ministry was upset rven though this was a necessary step by mobil. If you have difficulty in believing Iunderstand because I did not but truly this was the reason
@Geremo-c3u
@Geremo-c3u 3 ай бұрын
Rakkoon nageenyaa biyyaa yoo furamee 19 mitti 19.000 oli akka argamuu danda' u shakkii hin qabnu.
@BelacjewwmariamHaile
@BelacjewwmariamHaile 6 ай бұрын
Amen Belachew W/M.
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 5 ай бұрын
Ethiopia is very rich by nature but not by mgt. B/C of luck of management we are poor.
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 6 ай бұрын
Thanks god,just use it.dont talk about it.peace&love to ethiopia.bless ethiopian pepole. &the generation.poverty will disappear,when we stand together.stop the negative ideas each other.love make us great.union make us strong. The country pepole look each othe like brothr &sister,that is the only way give us sucess,we are not enemies.dont listen the devil.we can make it in jesus name.bless ethiopia,more&more.
@SehaleKiros
@SehaleKiros 5 ай бұрын
Desyilal selamum nedagunm ewnetunim metesasebunim yisten tesfayalew mengist new ena hulunm zega lehageruna lerasum yasib hulunim fetariyachin yasakaw
@AbrahamTeferi-im9xz
@AbrahamTeferi-im9xz 6 ай бұрын
A country gifted with precious natural minerals called poor makes me sick. Ethiopia seated above all kinds of natural minerals from the most precious mineral uranium to the fresh drinking water..My country Ethiopia isn't poor. Ethiopia will be great again. May God save Ethiopia from danger.
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 6 ай бұрын
ታድያ ምስሉ ላይ የምናየው ነዳጁን ያገኘው ነዉ ወይስ ድፍድፍ ነው
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 3 ай бұрын
እውነት ነው. እያልክ. እያወራህ ነው ትክእል ነህ ልበል ኢትዬጲያውያን በግጦሽ ይዋጋሉ. አል ገበሬዎቹ. በድሮን እረሰበርስ ይዋጋሉ ? ሰታወራ የሚመስል ነገር አውራ ሰቅ ይልሐል
@yifrutamirat5522
@yifrutamirat5522 4 ай бұрын
እንደወቅቱ ፓስተሮች ልብን ማሞቅ ብቻ በዛብን፣ በማንተማመንባቸው መሪዎች ፣ ስለነዳጅ ማውራት አይገባኝም ።
@elaybright8884
@elaybright8884 6 ай бұрын
ፕሮፓጋንዳው ፈጀን እኮ መቼነዉ ይሄ ነዳጅ ወጥቶ ከአለም ህዝብ እኩል የምንኖረው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ስሰማዉ ያረጀሁት ነዳጅ እንዳለን የታወቀነዉ ግን ወሬ ብቻ ነው ሲወጣ ቀስቅሰኝ እንጂ አሁን አልሰማም የመንግሥት ካድሬዎች ወሬ ይመስላል ወሎ ላይ ከመሬት በላይ እየፈሰሰ ነው የኦጋዴን ተወዉ ለመጀመሪያ ሌላ ቦታ ያለው ይዉጣና አይነጥላዉ ይገፈፍለት እና ከዛ ሁሉም ይወጣል ግን በሀገራችን ባለሀብቶች እና በሀገር ባለሙያዎች ካልወጣ እንደ አረብ ተጎታች ነው የሚያደርጉህ ፈረንጅ መሰሪነዉ አስታዉቀዉም የጭቃ እሾህ ናቸው በራስ መተማመን በደንብ ያስፈልጋል ጀምሩ በቃ።
@oldurukumuru8188
@oldurukumuru8188 3 ай бұрын
ዘረኝነትና አማራ አንድ ነቸው
@ANDAMLAKJ
@ANDAMLAKJ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelakuFantaye
@MelakuFantaye 6 ай бұрын
ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ በህልማችን ቅቤ ልታጠጣን ሞክረህ የአባይ ግድቡንያህላል አልክ ውሸታችሁስ መቸ ነው የሚያልቀው??ጥያቄ ነው::
@yohanneskassaye834
@yohanneskassaye834 3 ай бұрын
ውሃውም ተገድቦ ባመነጨው የኤሌክትሪክ ሐይል ዜጎቿ ላይ የታሪፍ መጨመር የመብራት መቆራረጥ አበዛብን እንጂ .....
@DareBeyena
@DareBeyena 6 ай бұрын
Kezi befit yaluti meriwochi ethiopiaya wedefiti endatiramedi adiriguwal hizib le hizibi mahal andu yebelay andu ye betachi adirigow ithiophiyan waga asikefiluwL abso astewochi ahun yatarik eyebeqa nwu
@TayeKetema-jn4tt
@TayeKetema-jn4tt 6 ай бұрын
እግዘቤህር ብሎ ሊን ናደጅ ተጋኝቶ ሰው እንሆን።
@sadasada6552
@sadasada6552 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@namusshariif2670
@namusshariif2670 6 ай бұрын
The OGADEN Gas belongs to OGADEN people. Ogaden is a colony and demanding for emancipation, When Ogaden is free the Ethiopians can trade and easly buy the treasure of Ogaden.
@አሊያ
@አሊያ 6 ай бұрын
ወሎ ራሱ ወቶ መቸ አወጣችሁት
@tsehaygenetu8857
@tsehaygenetu8857 5 ай бұрын
ምነው ሰላም በዝቶልን ዘርኝነት ጠፍቶ በቅጡ በኖርን
@asratgutema3066
@asratgutema3066 4 ай бұрын
Egna behonew balehonew telatoch benegrun were nekat bemanes yehon wyi gedelshent yehon balawekem ageraachenen Wed huwala azuret eygotetenat new leloch keg a eykedmun new
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl 6 ай бұрын
ከተባለኮ ቆየ ምን እንዳዲስ ታወራለህ ድህነትን ለመዋጋት ይቆረጠ አቋምና አንድነት አጣንጂ ሃብት መች አጣን የሴራ ሃገር
@teshomenegassa2531
@teshomenegassa2531 5 ай бұрын
don't say Debrezeit!!!
@Kiya-zw2hz
@Kiya-zw2hz 5 ай бұрын
አብይካለ ገና ብዙ እናያለን
@SehaleKiros
@SehaleKiros 5 ай бұрын
Hakin anizilelat letiru madinek legodelem bemenegager yihun Torinet bealemachin behulumal Hak binorgin minimtornet ayinorm hakuyehenew nedag manim alawetam enastewil tirugimirnew
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 5 ай бұрын
መጀመሪያ ሰላም እንሁን።ታወቂ ሆነን መቸ ሰላም ሰጠን።ተገኝ አልተገኝ ምን ዋጋ አለው።
@SelimSayin-c5j
@SelimSayin-c5j Ай бұрын
Uaq
@KalebTurkey
@KalebTurkey 6 ай бұрын
Ebkchu tefakren enbla
@fekadegebrehiwot2347
@fekadegebrehiwot2347 5 ай бұрын
74
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 6 ай бұрын
ንቦች የሚያልቁት ማር በሞሉተበት ግዜ ነው እንድንጋደል በር ባትከፍቱ ይበጃል
@demekechgonfa
@demekechgonfa 6 ай бұрын
Exactly👌 that's my idea too lots of country who has oil they've lost of problems so better not to dig the oil right now since we have to many problems but we will get one day in God time be patient 🤔🤔God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 5 ай бұрын
ታድያ በችጋር ብተዣልቅ ይሻልሀል ?ደንቆሮ አትሁን ።
@demekechgonfa
@demekechgonfa 5 ай бұрын
@@Anson..23-s2l i guess you're the one who's deaf not me🤣🤣
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤allah yrdash hgarachn alako kanchgar yhn amen dhnt baqan aw bhywat yl saw bazh nagar yyal allako kalbe nw dhnat baqan hgarchnn ardat allah hgarchnn aman salam adrglan amen ethiopia hlem tadgalan salam thnlan abshry hgare abyn asjamran andchrsnw ndjchnnm jamran anchrsalan aythosh hger ethiopia allako hgarachnn salam ydrgalan amen yrab hgare adglan qadamilan salam hnlan salamsh ybzh amma ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@andayaman4097
@andayaman4097 6 ай бұрын
ጣልያን 5 ኣመታት የፋቃትስ ኣይታሰብም? ለምንድነዉ ምድረ ዉሸት የምትሆኑና ከዉሸትስ ምን ሚገኝ ሳንቲም ኣለ?
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 6 ай бұрын
If you don't appreciate Dr AbiyAhmed who will be???.
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsegashetmekuria2751
@tsegashetmekuria2751 3 ай бұрын
መለስ በዘመኑ አባይን ገድቦ በኢትዮጵያ ታሪክ የማይረሣው ታአምር ሠርቷል እሡም አባይን በመገደብ ነው፡፡ አብይ ደግሞ ሞት አይቀርምና ነዳጅ አውጥቶ ታአምር ሠርቶ ለዘላለም ታሪክ ሠርቶ ማለፍ አለበት፡፡ ፈጣሪ ይርዳን፡፡
@girummulugeta6362
@girummulugeta6362 6 ай бұрын
በአንተ ቤት መንግሥትን ማሣጣትህ ነው። መሀይም።
@DawitGirma-vs2ni
@DawitGirma-vs2ni 3 ай бұрын
ሕፆን እያለን የሚወራ አፈታሪክ ዛሬ53 አመቴ ነው ተመሳሳይ ወሬ ተረትተረት ነውለኔ
@MuaazHusen-mh7nm
@MuaazHusen-mh7nm 3 ай бұрын
Wanaif
@alemayehudemissie3598
@alemayehudemissie3598 4 ай бұрын
40 አመት ሙሉ ሰማነዉ አምላክ ካላለ አይሆንም
@AliBira-g5d
@AliBira-g5d 3 ай бұрын
🇪🇹🫶❤
@rahanarahana1077
@rahanarahana1077 6 ай бұрын
ዱቄት በአመድ ይስቃል ዱቄትና አመድ ከለሩ አንድ ስለሆነ ጣእሙ ተቀምሶ ብቻ ነው ሚለያዩ anyway ለማለት የፈለኩት እስኪ ምናልባት እውነትም ኑሮ ለሚስኪ ነው ማህበረሰብ በጠቀመው
@tamsganayle3362
@tamsganayle3362 6 ай бұрын
አይ ሰንት አመት ሰማን
@Matiwos-r5t
@Matiwos-r5t 6 ай бұрын
ያረጀ ፈሬ
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 5 ай бұрын
ላማለኝበሰማይአሊቡዋንምአላይ የኢትዮጵያነዳጅ እቁልልጬ ቢባልእኩዋን ለደሀው ጠብአይልም ቱባ ነጋዴና ቱባ ባለስልጣን እምጥስምጥያረጉታል
@HailuEshetu-s8d
@HailuEshetu-s8d 6 ай бұрын
ነዳጅ ብዙ ጊዜ ተገኘ ይባላል ወሬው ሠልችቶናል
@belayabera2448
@belayabera2448 5 ай бұрын
ሕልም ላይ ነህ
@SitinaSitina-c2x
@SitinaSitina-c2x 4 ай бұрын
አንተ ሰራ ሌላው ያውራ ያውራ መሰራት የማይወዲ ይተቻል ሰለማይቺል
@HaylegebraleSeyfu
@HaylegebraleSeyfu 3 ай бұрын
No
@አሊያ
@አሊያ 6 ай бұрын
ኢቶቢ መግስት አላዴላትም ልጆቾ የዴም ነጋዴ ናቸው ስራ አይወዱም ግዲያጂ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 6 ай бұрын
አቤት የዉሸት ጥግ። ስንት ዘመን ይሆን የዚ የነዳሽ ህልም የሚያበቃዉ።
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq 4 ай бұрын
ጠጡት ብለህ ንገራቸዉ....
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 5 ай бұрын
ላም አለኝ በሰማይ ፥ ወተቷንም አላይ :: ሆነ እንጂ
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 5 ай бұрын
ወሬ ብቻ ባለፈው ሰውየው ነዳጅ ማውጣት ጀምረናል ብሎ ነበር
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.