በ3.6 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ ቅንጡ መኖሪያ ቤት | Apartment price in Addis Ababa| Luxury apartments

  Рет қаралды 30,367

ስለ ቢዝነስ  / Sile Business

ስለ ቢዝነስ / Sile Business

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 4 ай бұрын
ዉሀና የ መብራት አገልግሎት 6 አመት በፉት የተገዛ ቤት እስከ አሁን ያላገኘ እንደ አንቺ አይነቱን ሰምተ በኛዉ ገንዘብ ገንብተሽ እያስለቀሳቹን ነዉ ማንም እንዳይሸወድ ነዉ የምንለዉ
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 4 ай бұрын
በጣም ግልፅዉ የምፈልገዉ ቦታ ስለሆነ ባለ 3 ቤድ ያለሽ ከሆነ የሱን ሁኔታ ማወቅ ስለምፈልግ ብታሳዉቂኝ አመሰግናለሁ ያለሁት አሜሪካ ስለሆነ የማየት እድሉ የለኝም መቸ እንደምታስረክቡም ባዉቅና ያለቁ ምዴሎች ካሉ ማየት ብችል።
@dawitworkuhasen7816
@dawitworkuhasen7816 4 ай бұрын
We don’t trust any real state company if you have a finished product we will buy
@tewodrosmekonene4609
@tewodrosmekonene4609 4 ай бұрын
በሰው ብር መጨረስ ሳይሆን በራሳችሁ ብር ጨርሱና ሽጡ.
@BekoTube-BM
@BekoTube-BM 4 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/qmSzcol8qZKae9U
@ameeniss.a2642
@ameeniss.a2642 4 ай бұрын
እወነትህን ነው😂😂😂
@heniman2687
@heniman2687 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን የተረሳው ነገር ቢኖር የ 1,2,3 bedroom ዋጋ ስንት ነው? አለዚያ ቅናሽ መሆኑን እንዴት እናውቃለን፣ ምክኒያቱም ከሌላ ሪል እስቴት ጋር ማነፃፅር ያስፈልጋል፣ የሱቁስ ስፋትና ዋጋው ስንት ነው፣ሁሉም ሱቅ ስፋቱ አንድ አይመስለኝም፣ ፒያሳ ላይ ስለተናገረችው አፓርትመንት ማለት ነው፣ አመሰግናለሁ።
@kibrusime3312
@kibrusime3312 4 ай бұрын
ሁሉም ሪልስቴት ሌቦች ናቸው።ባሉት ቀን ቀርቶ 2 ተጨማሪ አመታት ታግሰንም አልተረከብንም።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 ай бұрын
ቤት ብቻውን ነዉ ወይስ መሰረታዊ የቤት እቃ ያሟላ ነዉ just ልውማወቅ ያህል ነዉ🙏
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 4 ай бұрын
የምን አስማት ነው የምታወሩት🎉🎉🎉3.6 ሚሊዮን ማለት እኮ መሀል ፒያሳ ላይ አስማት እንጂ እውነት አይመስልም🎉🎉🎉
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 ай бұрын
ሆዴ አልሰማሽም በደንብ 40 ምናምን ካሪ ከምናምን አያለች አኮ ነዉ ያ ማለት ስቱዲዮ ማለት ትንሽ ቤት ነዉ በዛ ላይ በዷንብ አልገለፅችም ስንት መኝታቤት አለው ውጋውን ምን ያህል ነው ምን ያህል ካሬ ሜትር ግልፅ መሆን አለበት, ይሄ ቅድመ ክፍያ ተብሎ በዓመት አናስረክባለን የምትለው አይታመንም ብሩን ኢንቨስት ካደርጉ በህዋላ ጥሬ እቃ የለም ደላር ጨምራዋል አያሉ ግዜ ያራዝማሉ
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 4 ай бұрын
@@winniewinnie4575 👍👌🏾👍
@AsterHmariyame
@AsterHmariyame 3 ай бұрын
ቴምር እኮ በመፅሐፍ ቅዱስ ሁሊ ፍሪሽ ነው ብዙ ቆንጆ ፍቺ አለው
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 ай бұрын
ዘይት የሚሸጠውም ቴምር የሚሸጠውም አጣና ነጋዴውም ፍየል ነጋዴውም እርስቴት ብር አለው ሲባል እየገባ የሚሰሩትን ቤት አረቄ የጠጣ ሰካራም በሽንቱም በድምፁም የሚያፈርሰው ቤት እየሰሩ ሰውን ሊጨርሱት ነው። እግዚአብሔር ይሁነው።
@mariealemayehu
@mariealemayehu 3 ай бұрын
የስቴዲየሙ ዋጋ እየተናገራችሁ ሰዉን አታጎ ጉ ባለሶስት ቤድርሙን ንገሩን ስንት ነዉ
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 3 ай бұрын
Finish building the apartments with your own money, borrow it from a bank. We are not giving you any cent until you are done building. This sounds like a scam.
@zurettube638
@zurettube638 3 ай бұрын
ማውራትና ቀላል ነው ዋና መተግበር ነው ያወራሽው ለመተግበር ጣሪ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 ай бұрын
በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ አሰራር በሰው ገንዘብ ሰርቶ መሸጥ ምን የሚሉት ነው።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
መስቀሌ ዎንድማቺን ለመዳም ቅመም የሚሆን ዋጋ ተመጣጣኝ አሳየን
@hayatali1011
@hayatali1011 4 ай бұрын
እውነት ከሆነ ጥሩ ነው
@tsionwon1327
@tsionwon1327 4 ай бұрын
Ewunet new enat
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 4 ай бұрын
ያላለቀ ቤት? ሲያልቅ አስተዋውቂኝ:: እስክዝያ ይለፈኝ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 ай бұрын
Me too
@Tirihaz
@Tirihaz 4 ай бұрын
Hi እኔ መግዛት እፈልግ ነበር ነገር ግን እኔ የምፈልገዉ ያለቀ Apartment ነዉ የምፈልገዉ ካገኘህ እባክህን ጠቁመኝ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
የኔ እናት 3.6 የሚባለው ቁጥር ግን ገብቶሻል ??? እንዳገላለጽሽ የ300 ሺብርን ያህል ዋጋ እንኳን አልሰጠሽውም እጅግ አቃለልሽው በዛላይ አትርፎ ስለመሸጥም 200% ትርፍ ምንም ያልተጠና አሉባልታ ነው
@ninjaice744
@ninjaice744 4 ай бұрын
ኸረ ይሄማ በጣም እርካሹ ነው እሸቱ የሚደሏለው ቤት እኮ ባለ ሁለት መኝታ 27 ሚሊየን ነው የሚሉት ይሄኛው እድሜ ይቀጥላል አሉ.
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 4 ай бұрын
እና በነፃ ይሁንልህ? ቀሽም
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 ай бұрын
@@getachewtadesse4871 ስለ ብር አቅም እንጂ ስለ ነጻ እና ስለ መክፈል አላወራሁም ደደብ ምናልባት አንተ እና እሷን የሚያስጨንቃችሁ በድለላ የምታገኘው ገንዘብ ይሆናል ለዛ ነው ማሰቢያህ ተደፍኖ የሚያሳድብህ ሲነቃ ይቀራል ዝም ብሎ መጋጥ የለም!!!
@samitefery5580
@samitefery5580 4 ай бұрын
እሱቁ በካሬ ስንት ነው ?ተሰርቶ እልቃል የካሬ ዋጋ ተናገሩ
@HabtamuGsilassie
@HabtamuGsilassie 3 ай бұрын
እሽ ያልሽውን እንመን 3.6 ይጀ ብመጣ አሁኑኑ መግባት እችላለሁ?
@teddishiferaw1085
@teddishiferaw1085 3 ай бұрын
ቤቱ ግን ተጃምሯል?
@josephelias3480
@josephelias3480 4 ай бұрын
Yihe company must be investigated....
@AsmelashMekonen-y2v
@AsmelashMekonen-y2v 4 ай бұрын
ወለድ የለዉም ከተባለ 240000ሸ ብር በ18 ወር ሲባዛ 4320000 በር ነዉ የሚሆነዉ መጀመርያ የተከፈለዉ አሰር ፐርሰንት 480000 ሸ በር ሲደመር 4800000ሸ በር ነዉ የሚሆነው ወለድ የለዉም ካልሸ በደብ ተንትነሸ ቀንሰሽ ደምረሽ አሰረጅን በትክክል ወለድ ከለለዉ ገዥነን
@mimim9982
@mimim9982 4 ай бұрын
8 640, 000 ነው የሚመጣው ስምንት ሚልየን ስድስመቶ አርባሺ ነው የሚመጣው 448 ,000 _ሲባዛ 18 ነው 240,000 ሲባዛ 36 ነው አባቱ ሌቦች ናቸው
@tsionwon1327
@tsionwon1327 4 ай бұрын
Selam wendme Mulu yebetun waga be 18 zur keflo bematenakek yaleweled new yemikefelew
@Gize-degu
@Gize-degu 4 ай бұрын
ቤቱን ሰርታችሁ ጨርሱና ካርታውንም አዘጋጅታችሁ ጠይቁን: ያኔ በ 10 ሚሊዮን እንገዛለን :: ለሱም ቢሆን መልሳችሁ ካልነጠቃችሁን ነው::
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 4 ай бұрын
እኔ የምፈልገዉ 3ቤድ ስለሆነ የዚህን ሙሉ ክፍያዉን ብትልኩልኝና መቸ እንደምታስረክቡን ባዉቅ ልመጣ ስለምተችል ሁሉንም ብትገልፁልኝ።
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 3 ай бұрын
ይሄ ነገር እነደዚህ እየረከሰ የሄደው ይፈርስ ይሆን??? በጣም እረከሰ እኮ😂😂😂😂
@EtaferahuAdmasu
@EtaferahuAdmasu 4 ай бұрын
በራስህ ገንዘብ ገንብተዉ 200% ያተርፉብሃል ወይ ጊዜ ወይ ኑሮ
@eteneshkebede4193
@eteneshkebede4193 3 ай бұрын
እውነት አይደለም እዚያው የቤት ችግር ያለው ህዝብ መግዛት የውጪ ሰዎች አስባቾው ሄዶ ማየት ገንዘብ አታባክኑ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
ፉልፍንሽን ግ ነው ዎይስ simi ነው??
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 4 ай бұрын
ወለድ የለውም ስትል እንዴት ነው ? 3.6 ሚሊዮን ከተባለ 240,000 በወር ከሆነ ለሦስት አመት እናስላው ግልፅ አይደለም።
@gigcast87
@gigcast87 4 ай бұрын
3x12=36 ወር በሶትአመት በወር 240000x36=ስምንት ሚሊዮን ስድስት መቶ አርባ ሺ ነው እንጂ ሶስት ሚሊዬን ስድስት መቶ አርባ ሺ አይደለም
@beenasefa8342
@beenasefa8342 4 ай бұрын
ትክክል ለምን ዋጋው እንደሚደብቁ አይገባኝም🤔
@beenasefa8342
@beenasefa8342 4 ай бұрын
3.60000. - 450,000 - 3,150,000 ሲካፈል 18 ክፍያ= 175.000 መሰለኝ😳
@AbrehamMoba
@AbrehamMoba 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ህዝቡን ለመበዝበዝ የምትጉዙብት መንገድ ይገርማል የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ተው ንቃ
@TrBiTold23
@TrBiTold23 4 ай бұрын
Is this another Purpose Black scandal? So, is it finished? Can I pay and get my keys right away? Real Estate business people need to restore their reputations. Just sad to not be able to believe an real estate company in Ethiopia
@Gize-degu
@Gize-degu 4 ай бұрын
አብይንና እናንተን (Real Estate developers) ማመን ከባድ ነው:: 😂
@tekalignejigu6545
@tekalignejigu6545 4 ай бұрын
Siel eyasayesh tefogeriyalash.fara.manen lematalel new ?Anchi segete.
@tsionwon1327
@tsionwon1327 4 ай бұрын
Selam wendme lalefut 6 ametat yasrekbnachew betoch miskrochachn nachew
@justice4allmen
@justice4allmen 4 ай бұрын
3.6ሚ ?
@mimim9982
@mimim9982 4 ай бұрын
8 640,000 ነው የሚመጣው ሶሰት ሚልየን ትላለች እንዴ ይሄ ማለት የስቲዲዮ ነው ሶሰት መኝታቤት ስንት ሊሆን ነው አታላዮች ናቸው እራት መቶ ስማኒያ ሺ ሲባዛ በእስራስምንት ወር ሆሆሆ
@samuelt8120
@samuelt8120 2 ай бұрын
They will make you cry, if it’s not finished and ready to move in, stay away.
@GediyonHadis-mc8kh
@GediyonHadis-mc8kh Ай бұрын
ኣልቀዋል ወይ
@mubatube8074
@mubatube8074 4 ай бұрын
አንድ ካሬ 77 ሺ ማለት ነው 47 ካሬ 3.6 በጣም ረካሸ ነው መጣው
@mebratukidane2597
@mebratukidane2597 4 ай бұрын
አርባ ካሬ ነው የተባልከው😂
@eshetbelhu3296
@eshetbelhu3296 4 ай бұрын
የ ሪልስቴት ነገር በውሸት የተሞላበት ንግድ ነው ገና መሪቱን ሳይቆፈር ሽያጭ ገንዘብ ተቀብሎ በ 3አመት የተባለው 10 አመት ለማግኘት የዋጋ ጨምሮ እንደ ገና ለሌ ዋጋ ማውጣት ከነ አያት ጊፍት እሪል ስቴት እደዚው ብለው አውርተው ገንዘብ ተቀብው ግንባታ ገና ከመሪት አልተነሱም እናንተም ያው ናቸው ፤
@esate725
@esate725 4 ай бұрын
ቤቱ አልቋል???
@etsegenetadugna8936
@etsegenetadugna8936 3 ай бұрын
ተሰርቶ ያላለቀና ሰነድ የሌለው ቤት እንዳትገዙ::
@shhshsj5832
@shhshsj5832 4 ай бұрын
ግን እውነት ነው
@tsionwon1327
@tsionwon1327 4 ай бұрын
Awo Ewunet new.
@ahmedawel910
@ahmedawel910 4 ай бұрын
ትናንት የቴምር ማስታወቅያ አንዲት ሴት ስታስተዋዉቅ አይቼ ደውዬ አነጋግርያ 46 ካሪ ሜትር 5000000 አምስት ሚ ነው አለችኝ እንዴት ነው ነገሩ?
@Silebusiness
@Silebusiness 4 ай бұрын
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ🙏🙏🙏
@TigremGeze
@TigremGeze 4 ай бұрын
Egna ye madam qimemoch ke gimash milion birr belay anchilm eyamexachihu atawrulin
@Silebusiness
@Silebusiness 4 ай бұрын
አይዞኝ ፈጣሪ አለ፡፡ ለሁሉም ግዜ አለው፡፡
@feyiselawol8915
@feyiselawol8915 4 ай бұрын
Yemiweraw lelaa office lay yalew nge lela . GUY be careful before you sign the contract.
@JamilaJamila-j9i
@JamilaJamila-j9i 4 ай бұрын
ሠላም እኔ እፈልጋለሁ
@Omarmohammed.abc.123
@Omarmohammed.abc.123 4 ай бұрын
Enanet laboche
@tamiratbirhane
@tamiratbirhane 4 ай бұрын
Anda ande companyoch yiru seretew lehagerem lerasachewm yetekemalu ande andu leba al
@Silebusiness
@Silebusiness 4 ай бұрын
በትክክል 👍👍👍
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 4 ай бұрын
ገጠር ያለኝን ሁሉ ልሸጠ ና ልግዛደ
@AnwarShemse1
@AnwarShemse1 4 ай бұрын
እረ ይሄ ነገር አደነዘዛቹን እኮ
@mosshafizo8932
@mosshafizo8932 4 ай бұрын
Ke sentegaw foke belay new sew minorebet
@tigtig8146
@tigtig8146 4 ай бұрын
ጠያቄው የደላለላው አነገቱ ቀሰሮ ይሰማል ደላላ አቃጣሪ የሰው ቤት አፍረሳችው የበር ቆርቆሮ ለምዳችሀሐ ነው ቲም ውሐ አሰደግማችው ትሰጣላች ለሰልብና ገና ሲገባ ።የአረብ መተት
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 4 ай бұрын
እድሜልክህን ቆርቆሮ ቤት ቢያሳ ውስጥ እየኖርክ መቀጠል ትፈልጋለህ ሰገጤ
@tigtig8146
@tigtig8146 4 ай бұрын
@@getachewtadesse4871 ተላላኪ ቅጠረኛ ብርቃችው ጠግባች ብሉ ፎቶ ብርቃች 😁
@ERMIASWorsa
@ERMIASWorsa 3 ай бұрын
Abet weshet ye temeket arada atehunu ke teyakiw chimer
@JhsHh2122
@JhsHh2122 4 ай бұрын
ቴለፎን ስጡን
@ኢትዮጵያዊው
@ኢትዮጵያዊው 4 ай бұрын
200% ትርፍ አላለችም!! ቀዳዳ😅
@justme-il2nw
@justme-il2nw 4 ай бұрын
😅
@teddishiferaw1085
@teddishiferaw1085 3 ай бұрын
Haset 😂😂Asset
@sofanitemillion6093
@sofanitemillion6093 3 ай бұрын
I think Hasset is the Amharic equivalent of Asset in English (accounting). Isn't it?
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 3 ай бұрын
Seld suke tetesh sele memorya bete aweree
@solomontadesse6463
@solomontadesse6463 4 ай бұрын
ለአፍ ዳገት የለውም
@abebe7532
@abebe7532 4 ай бұрын
Hager yelelew sew Bet Aygezam ‼️‼️‼️‼️👎👎👎👎👎👎
@eteneshkebede4193
@eteneshkebede4193 3 ай бұрын
የጠራጥራል ጨርሳችሁ
@kiya12624
@kiya12624 3 ай бұрын
Leboch
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 4 ай бұрын
የተዘረፈ መሬት ለውጥ ሲመጣ ባለቤት አለው ግርግር ለሌባ ያመቻል እደሚባለው ነው በአሁን ሰሀት በነፃም አንፈልግም 😂😂
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 4 ай бұрын
የምቀኛ ወሬ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 4 ай бұрын
@@getachewtadesse4871 🤣🤣 ኔፓ ነክ ባክህ
@josephelias3480
@josephelias3480 4 ай бұрын
Keyet amtito naw sewu bet yemigezaw??? Ye corruption genzeb mehon alebet....ye ethiopia hizb demozu tinish keyet yertegegne genzeb naw bet yemigezabet....mengist aschekuay erimja mewused alebet
@melkamualemu8956
@melkamualemu8956 4 ай бұрын
Wushetam. Don’t lie to the people please. We are in business now and you confused the folks ha
@mrewadmekom7915
@mrewadmekom7915 3 ай бұрын
Scam!!!! 25%discount?? Official shuwa shuwa
@anduhabesha1207
@anduhabesha1207 4 ай бұрын
ቀዳዶች
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 4 ай бұрын
ቀልደኛ ነገ ስንት እንደሚሸጥ እያሰበች ነው ምትሸጠው ለብልፅግና ዘራፊ ባለስልጣኖች ወይም ለሽመልስ አብዲሳ ዘሮች ሽጡ 😂 ለአዳነች አቤቤ ዘመዶችም ሽጡ እንኳን ግፍ ሚሰራበት የኢትዮጵያ ህዝብ ዲያስፖራውም አያዋጣውም 😂
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 ай бұрын
በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ አሰራር በሰው ገንዘብ ሰርቶ መሸጥ ምን የሚሉት ነው።
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 ай бұрын
ዘይት የሚሸጠውም ቴምር የሚሸጠውም አጣና ነጋዴውም ፍየል ነጋዴውም እርስቴት ብር አለው ሲባል እየገባ የሚሰሩትን ቤት አረቄ የጠጣ ሰካራም በሽንቱም በድምፁም የሚያፈርሰው ቤት እየሰሩ ሰውን ሊጨርሱት ነው። እግዚአብሔር ይሁነው።
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 4 ай бұрын
ስንት ካሬ ሜትር ነው በዚህ ዋጋ??
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
በኮዬ ፈጬ የመኖሪያ ቤት ኪራይና ሽያጭ
29:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 62 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН