አነባበሮ | የሀገር ቤት አነባበሮ | ከእናቴ ጋር

  Рет қаралды 78,204

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
እናት በህይወት ስትኖር ቀላል ይመስላል ከባድነቱ የሚታወቀን ስናጣት ነው ሜሉዬ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ለእናትሽ
@ጦጢት
@ጦጢት 4 жыл бұрын
😢😢😢😢እውነት ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ እናናችን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ያምራል እጆት ይባረክ
@55koni
@55koni 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኪ🙏🙏👍
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Egzihabeher yakbrelgne konjotye
@bisratbaheru5468
@bisratbaheru5468 4 жыл бұрын
ከሞያተኛ ልጆች በስተጀርባ ሞያተኛ እናቶች አሉ። እናት ደግሞ ምን እጆን ባትታጠብሰ ሁሉም ነገሮ አይጠገብም። እድሜ ይሰጥልን እናታችን።
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 4 жыл бұрын
ትክክለኛየአነባበሮ አገጋገር ነው፣ባለሞያ ነሽ። በርቺ ፣እጅሽ ይባረክ።
@kefaykifle6750
@kefaykifle6750 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ደሰ ይላል የኔ ጉበዝ
@FekerteBezane
@FekerteBezane 4 жыл бұрын
ሜሉ ይሄ የኔ ትህዛዝ ነበር ቢቆይም አመሰግናለሁ ስላልረሳሽው እማዬንም እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጣቸው 🙏🏽
@foziyimre4561
@foziyimre4561 4 жыл бұрын
ሜሉየ ስወድሽ ሞያሽን በእናትሽ ወተሽ ነው እድሜና ጤና ይስጥልሽ💜💜 እደት ያምራል አነባብሮው ውይ
@hannaabraha2193
@hannaabraha2193 4 жыл бұрын
የጤፍ እርሾ እንዴት እናዘጋጃለን?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ወደፊት ይዘን እንመጣለን እናመሰግናለን ሀኒ
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
የሜሉ እናት በጣም አመሰግናለሁ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልሽ❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ሊጡ ተቦክቶ ስንት ሰዓት ይቆያል? ኩፍ እስኪል? አብሲት ከተጨመረስ በሁዋላ ስንት ሰዓት ያስፈልገዋል? እኔ ለአነባበሮ አፍልኛ እንደሚጋገር ነው እንጂ? አብሲት እንደሚጨመር አላውቅም ነበር:: እስኪ እምክራለሁ ሞያ የተለያየ ነው እናመሰግናለን🙏🏾
@ruthsolomon2917
@ruthsolomon2917 4 жыл бұрын
Anbabro. Yelte. Lite. Nwe. Beltu. Kufe. Kale. Absytme. Ayasflgwme. Bfla. Wha. Ymebkwne. Yhle. Aktno. Wedywe. Kufe. Sile. Mgagre. Nwe. Yeybatu. Moya. Ylyale. Anbabro. Aflegha. Mhone. Albte. Yha. Yena. Moya .nwe. Tbarkey
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
Bizume mekoyet yelebtim 30 minutes is enough
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
Zenebework Esubalew እሽ አመሰግናለሁ🙏🏾
@IilAb456
@IilAb456 4 жыл бұрын
Efffffff I missss yenaten anbabro astawesgne seder lay stone eko yemaynafek neger yelem thank you
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 жыл бұрын
ሜላትዬ እናትሽ ደስ ሲሉ አናመሰግናለን በይልኝ :: እድሜና ጤና ይስጥልን💖💖💖
@asmerttekle4893
@asmerttekle4893 4 жыл бұрын
አልዋሽሽም ሜሉ ካንቺ የበለጠ የማሚዬን ቪዲዮ ነው የምንፍቀው እረጅም እምነት ሆነኝ እናቴን ካየዋት ናፍቆቴንም እየተወጣው ሙያም እየተማርኩ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይልሻል ይህ ነው ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች እምኛለው አንቺም ተባረኪ
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እናትየ እጅወት ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Thank dear stay blessed
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
የሜሊ እናት ሹክረን ኢቶጵያ ሥገባ ሠርቼ እበላለሁ እናቴም ትሠራለች እድሜና ጤና ለናቶች ኡፍ መብራት ነው ማማዬ
@madanatmulugetmadanat5941
@madanatmulugetmadanat5941 3 жыл бұрын
Wowwww tebareki melmed mfelgew neger neber
@melatworku9427
@melatworku9427 4 жыл бұрын
Thanks for sharing,nachi azimudu yetefacha new?
@zed9541
@zed9541 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆት ይባረክ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Mother &doughier amazing chefs ❤️👍🏾🙏🏿
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 4 жыл бұрын
አረ ሜላትዬ አናታአችን ነፍሶ ይማርና ልጆች ሆነን ከትምህርት ሰንመጣ አሁን የምትሰራውን የተለያየ ነገር በመሰራት ትመግበን ነበር ላአንች እኔ ትልቅ ክብር አለኝ አሁንሰ ምን ይዛ መጣች ነው የምለው tank u u r so cerative
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 3 жыл бұрын
Thank you so much.
@urhabtou763
@urhabtou763 4 жыл бұрын
እዴሜጤናይስጦትእማ🙏🙏🤷🏼‍♀️🤷🏼‍♀️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 4 жыл бұрын
Yezi ager teffs yhonal wey? I mean ye western teff malete new . Teffu lenjera rasu betam aschgari slehone bye new?
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 жыл бұрын
Thank you so much melat mom for sharing you remind me my back home kitchen so sweet
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
My mouth is watering. I have to go to my kitchen to find food...😁😁😁😁😁😁😁
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
አመስግኝልኝ ሜሉዬ ግንቦት ልደታ ነው ትዝ ያለኝ አነባበሮ ሲባል እድሜና ጤናን ይስጥልኝ!!!
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
Esti degimo ye shinbra anebabero biyasaune. Thankyou in advance.
@wossenealemayehu5814
@wossenealemayehu5814 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የሜሉ እናት ቃልየን ሜሉየንም ስወዳችሁ ተባረኩልኝ🙏❤
@hananegashwtekle7484
@hananegashwtekle7484 2 жыл бұрын
እድሜ ይሰጥልን እናታችን።
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ዋው እናመስግናለን የ እናት ምግብ ልዪ ነው
@jeryyenoah5435
@jeryyenoah5435 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ እናታችን
@hageralegn4930
@hageralegn4930 4 жыл бұрын
Wowww ejot ybarek mamiya .🙏👍🏾( sent ken new mebokaw)
@hannaabraha2193
@hannaabraha2193 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 4 жыл бұрын
Anebaberosh Yamral Tebareki!
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 4 жыл бұрын
ሜሎ የት ነዉ ምትኑሬዉ በጌታ ንገሬኝ ከ ኢትዮ ወጭ መሰለሽኝ ከሁን እደዚህ አይንት የ እንጀራ መጋገረያ የት አገኝሽዉ
@meskeremgirma7072
@meskeremgirma7072 4 жыл бұрын
እማምዬ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 4 жыл бұрын
Betam Kongo anebabero new yeand ken buko newey algebagem mazer kager bate anch keze betam des yelal bertu!!
@destakalu5477
@destakalu5477 4 жыл бұрын
Thank you please show us injera drkoshe .
@meazaeshetu545
@meazaeshetu545 4 жыл бұрын
ማርያምን አሰራርሽ ሲያምር
@AA-by3lc
@AA-by3lc 4 жыл бұрын
ውድ ሜላቴ ተባረኪልኝ 👏🏿የሀገር ልጅ ከቻልሽ ከውሃ ጀምሮ ዱቄትና ቅመሞቹን ልካቸውን ፃፊልን👍🏼
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 4 жыл бұрын
Ejote yebareki edme ketena gare yestote
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 4 жыл бұрын
Egziabher edme ena tena yestelen.
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Besigo yeserashiw ejig betam anidegna new ehir
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ማሚዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን ይጠብቅልን እጅሽን ስሜሻለሁ ማሚዬ እጅግ በጣም ልዬ ነው አመሰግናለሁ ።
@yafetdanny5138
@yafetdanny5138 4 жыл бұрын
ሐና ሐና @ Anchi set hulem comentesh Melkam new chewa set. Zemensh Hulu melkam yehun💕
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Haniyee mesganayee kelbe new bewnte
@meronnegussie2697
@meronnegussie2697 4 жыл бұрын
ቡኮው ምን ያህል ሰዓት ነው መቀመጥ ያለበት ኩፍ ለማለት አብሲት ከገባበትስ በኋላ ምን ያህል ሰዓት መቆየት አለበት ከመጋገሩ በፊት ... ይሄን ካልመለሺልኝ ዋ un sbscribe ነው የማደርግሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Are meryee maseferarat...hah eshi gen deweye metyek yenorbgnal eskza aderashen
@meronnegussie2697
@meronnegussie2697 4 жыл бұрын
እየጠበቅኩሽ ነው ፡)
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 4 жыл бұрын
ዋው፡በጣምለየትያለነው፡እድሜና፡ጤናለናቶች
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
Hi Meluye, Mamne enamsgenalen but we need the furno duket one please. Thankyou
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
እናምሰግናለን።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Mesiye thank you dear
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@fedilanuredin6613
@fedilanuredin6613 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሞያ በጣም ጎበዝ በርች
@hiwettube3006
@hiwettube3006 4 жыл бұрын
Konjo Anebabero. Yamral👍
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Miritu anebabero leyet Yale
@tigistalex368
@tigistalex368 4 жыл бұрын
Thanks mami erejem edem ketenaga 🙏🙏
@melatmelat9491
@melatmelat9491 4 жыл бұрын
I want to live ethiopia forever
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Meluyee ohh me too dear
@fevenfev4809
@fevenfev4809 4 жыл бұрын
Enamesgnalen Ejigye harif sera nw!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Fevuyee thank u dear
@haymanotdeldel823
@haymanotdeldel823 4 жыл бұрын
በርችልን
@haymanotdeldel823
@haymanotdeldel823 4 жыл бұрын
እናመስግን አለን እኔ ሰርቼው በጣም ነው ሚጣፍጥ
@melatmelat9491
@melatmelat9491 4 жыл бұрын
Betam yamral
@betelhem3889
@betelhem3889 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen motherye.
@misrakberehanu6449
@misrakberehanu6449 4 жыл бұрын
Tebarke
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እማምዬ እኔም በዚህ መልኩ ነው የምጋግረው
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Thank u dear ❤❤
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
እናትሽ አንቺ ጋር መጥተው ነው? እንኳን ደስ አለሽ
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ወይ ብልሀት የኢትዮጵያ እናት እመቤት
@helen3129
@helen3129 4 жыл бұрын
Betamm new yemiyamerew EGEZIABEHAR enateshen edeme ena tena yadelelen wedejawalew
@helenbayu981
@helenbayu981 2 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ድምፅሽ ከእናት ድምፅ ጋር ይመሳሰላል
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
It is so good. I tried it. I can send u the picture if u fb or instagram?
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 4 жыл бұрын
ዋውውውውዎ ከሪፍ ኔው ቤርቺ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
Enat shiee Amet tenur!
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
"Abaye" sigedeb ye electric cheger Yelem Ayezosh.☝️
@seadareta533
@seadareta533 4 жыл бұрын
👍😍መሸአላ ግን ማዘርየ በዘሊጥ ቢሆን ጠሩ ነገር ገጠር ስንሰራ ገሰሊጥ ነው የገጠር ልጆች በላይክ ግቡልኝ 👍😍
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 жыл бұрын
ገሰሊጥ ምንድንነው
@እህተሚካኤልየድንግል-ተ6ፈ
@እህተሚካኤልየድንግል-ተ6ፈ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናት አለም የነጩን ዱቄት አዘገጃጀት እንጠብቃለን
@selamselam8206
@selamselam8206 4 жыл бұрын
እረ ትሪ ላይ ይሻላል ስፌትሽ ይበላሽብሻል በተረፈ ዋዉ ብያለሁ የተባረከ ይሁን
@manstrong1748
@manstrong1748 4 жыл бұрын
Men aynat dketu
@hayatredwan3234
@hayatredwan3234 4 жыл бұрын
ሜሉ በፍርኖ ዱቄት ብሰራ አብሲት ይደረጋል?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Hayat esti letykat ena engreshalew
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 4 жыл бұрын
Bexma Aref naw berachi ❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Thank u dear
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሰኚየድንግልማርያምልጅ
@ሰኚየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@godisabel8636
@godisabel8636 4 жыл бұрын
This is the food that I never missed since I left home .... it has no test just a west of time but good job anyways 👍
@EXx-z1o
@EXx-z1o Жыл бұрын
ራራ
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
እምምምምምም😋😋😋😋 የማዬን አነባበሮ አስታወሺኝ😋😊😢❤️ በጣም ያስጎመዣል😋😋😋 እጅሽ ይባረክ👏🏾👏🏾👏🏾 Thank you for sharing 👍🏾💚💛❤️
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 4 жыл бұрын
Adis kefachi nagn SUBSICARIB Adergugn
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Berchi
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 4 жыл бұрын
እናመስገናልን
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Egnam betam enamsegnaln
@queensheba2506
@queensheba2506 4 жыл бұрын
Sorry 💔 why don't you use gloves 🧤
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Yen konjo Ethiopia weset new yemnenorew ..plus glove is not not healthy while cooking its not heat resistant I mean u can use glove but we don't want plus we don't have too. Clean hands.. Are best utinsile in your kitcheml
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
እኔን እናቴን ያቃጥላል
@saessefa
@saessefa 4 жыл бұрын
ክሰፈድ የልርቅ ሰሃን ለምን አትትቅመም ብ ዙ የክርሻል
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጡልን የሜላዬ እናት
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Enkuan selam koyeshigne
@rahelshiromeda5991
@rahelshiromeda5991 4 жыл бұрын
አረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለማምዬ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
አነባበሮ ጋል ያለ ምጣድ ላይ ልዩ ነበር ሚሆነው አይ የኛሀገር እሥከመቼ
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
ይሄ እቃ ልጁ ላላቹ ሁላ ያስፈልጋቹሀል
1:01
February 2, 2023
0:16
melat tube
Рет қаралды 8 М.
Cross tree
0:36
melat tube
Рет қаралды 772
April 15, 2023
0:18
melat tube
Рет қаралды 2,7 М.
March 24, 2023
0:18
melat tube
Рет қаралды 2,1 М.
lunch is ready
0:16
melat tube
Рет қаралды 3,2 М.
Robot 🤖 cleaning 🧹
0:57
Bunnal 𝚃𝚎𝚌𝚑
Рет қаралды 4,7 МЛН
Ты ТОЧНО делаешь это когда БОЛЕЕШЬ 🤒
0:38
Никита Удановский
Рет қаралды 2,7 МЛН
Bài học cho kẻ dám bắt nạt trẻ trâu #shorts
0:55
Bibonbon Gaming
Рет қаралды 7 МЛН
Выхлоп за 70р, дёшево и сердито!
0:28
IGORIAN TODAY
Рет қаралды 3,8 МЛН
преобразовал старый молоток
0:55
Стакановец
Рет қаралды 2,3 МЛН
28 сентября 2022 г.
0:25
@лис@
Рет қаралды 2 МЛН