KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማትችለውን ሁሉ እችላለሁ አደከመችኝ #seadialitube
10:32
🛎️ከዚ በኃላ የትም አትሄጂም ከብሩክ ጋር እንዳቶኚ ብሩክ አዘነ😱💔
26:42
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
It works #beatbox #tiktok
00:34
ፀባችን የእውነት ነበር ተይ ረምላ!
Рет қаралды 18,596
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 345
@Nesihanesi
Ай бұрын
ግን እህቶቼ ከኔ ጀምሮ ለእንደዚህ አይነት ወሬ ከምንሮጥ. ድናችን እንማር
@ZAMZAM-dz6dr
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@LubabagoogleAhmied
Ай бұрын
በጣም
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
Ай бұрын
@@Nesihanesi እየተማረንነውዴ
@ZeynabSeid-k4h
Ай бұрын
ትክክል እህቴ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
ሳህ❤ ሲጀመር በነሡ አይፈረድም ህዝቤ እሚወደዉ ይሄንነዉ ጠቃሚነገር አይታይም
@Hshh-zo4rk
Ай бұрын
እናተ በሥደት የምትኖሩ እህቶቸ እድሜአችሁ እየሄደ ትዳር ሣሊዝ የቤተሠብ ፍቅር ሣናገኝ በሠውሀገር እየኖርን እሚያሣሥበን ሥት ነገር አለ ለሥድብ እጃችንን ሥናነሣ አይደብርም ልቦና ይሥጣችሁ ጡሩ መናገር ካልቻልን ዝምበሉ እትደ ምንድነው ሥድብ
@fafi-3rd
Ай бұрын
አላህን ፍሩ ተመልካችን አታወናጂሉ ታዳ ብትሠደቡ ጥፈቱ የማነው ።ደሞሰዓዳ ጥፍርሽን ቁረጭ😢
@aesaaa1616
Ай бұрын
ደሞኮ የምታሠፍረው ሀድስ ነወ ያስተላለፈችው ስድብ መሆኑን ረሳችው
@nawal5119
Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣እነዚይ ዩቱበሮች ህፃን ልጅ አረጉን አደል
@maryamdawood5052
Ай бұрын
አወ ደምሪኝ
@seadaederis3946
Ай бұрын
በጣም
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
Ай бұрын
ተጫወቱብን 😂እወዳችኋለሁ የእውነት ሁለታችሁንም አደንቃችኋለሁ ሰናተ ስበብ ቁሜ ሊሆድ እየተውደረደርኩ ነበር ለትንሺ ጉድ አደረጋችሁኝ😂😂
@saadaahmed420
Ай бұрын
ምን ያዲርጉ እኛ አይናችንን እስከሚያመን እናየለን እነሱ ዶላር ያገኛሉ ስለዚህ ይጫወቱብን
@rabiyesufiyoutube9826
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@و6ض
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም ።
@sadakmal1865
Ай бұрын
እናተ ዩቱበሮች ለራሳችሁ ለተመልካች ክብር የላችሁን አላህን ፍሩ የማይፈቀድነገር እየሰራችሁ ማነው ውሸት የፈቀደው
@shfeekshfeekgg4594
Ай бұрын
ፕራንክ መሆኑን አውቀናል ሰአድየ አብሽሪ ሙሥሊም እህታችን ነሽ ለሚሳደቡ አላህ ልቦና ይሥጣቸው
@Zedo_Ke-6
Ай бұрын
እንደኔ እነሱ በተነገሩት የተሸመቀቀ 👍👍👍👍👍በለይክ አሰዩኝ
@FatumaAli-co5vt
Ай бұрын
ነይ ዴምሪኝ❤
@shemsiyakedir9989
Ай бұрын
ያላ ደእዋ ቲቪ ተመልካች የለውም እባካችሁ አላህ ፊት ነገ እንድንጠይቅ ሰብስክራይብ እራሱ ከ50 ሺ በታች ነው ግድ የላችሁ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ።
@oumumusab5182
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ግን አሏህን ፍሩ ዋሽታችሁ እኛንም አታወናጅሉን ከመጀመሪያውም ድራማ መሆኑ ያስታውቃል እኮ
@Menhagi_Asefiyeh
Ай бұрын
በነገራችን ላይ መስሊም ተሳዳቢ አደለም ሲጀምር ወጀልምነው እዳልሽው ግን እናንተ ያመጣችሁ ድራማ አላችሁት በጭራሽ እናንተን አይመጥናችሁም እሺ የስድብ ናዳ ልጆሮ የሚሰቀጥጥ ነበር ስትሰዳደቡ የነበራችሁት በቀልድስ ቢሆን ብርን ለማገኘትም ቢሆን በዚህ ልክ ራስን ዝቅ ማር አስፈላጊ አደለም በጨራሽ ለማንኛው ያለፈው አለፈ ለወደ ፊት ግን አስተካክሉ ነው ሰዎችን ወጀል ላይ ላለመክትት ጥንጋጌ በታደርጉ ጡሩነው
@አላህከሪም
Ай бұрын
እኔ አልተሳደብኩም ግን ጠቡ እዉነት ነዉ የመሰለኝ ጒደኛም በቃኝ ብየ ወስኘ ነበር በጣም ነበር እምቀናባችሁ አላሀምዱሊላ እክዋን ድራማ ሆነ ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችኋዋለሁ
@meryamali-fz6qt
Ай бұрын
እኔ የሚመስለኝ የሚጠሉሽ ሰራተኛየ ሰራተኛየ ስለምትይ መሰለኝ ወይም ቤትሽ ሰለሚምር ቅናት ይሆናል ሀበሻኮ ሲቸገሩ ያለቅሳሉ ይረዳሉ ያሰዉ ሲያልፍለት ይቀናሉ እደዙህ ሊሆንም ይችላል እኔ ሁላቹሁንም አያለሁ አልኮምትም አይቸ እወጣለሁ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
እኮ እኛኮ ጀግኖችነን😂😂😂
@zed482
Ай бұрын
ድራማ መሆኑን እኔም ተናግሬ ነበር እንኳንም ድራማ ሆነ ማን ከማን ያሳል ድራማን ለቡታጂራዎች ብቻ ማን አረገው ሸቅሉ ሲቀጥል ሰራተኛ ባልሽው ተናግረውሽ ነበር ሰአድ አብዛሀኛው ሰው ይናደዳል ሁሉም ሰው ሰራተኛ ነው የስራ አይነት ይለያይ እንጂ ሶርቶ አዳሪ ነው ጠንካራ ሰው ደስ ይለኛል የሰው ልጅ የሚሰራው ለመቀየር እስከሆነ የሚሰድቡሺ ስለምትበልጫቸው ነው ቻይው ሰው ሲቀየር አይወዱም
@Tube-xu5jw
Ай бұрын
እኔ ግን ስለ ራምላ የተኮመተ ኮሜንት ሎቭ ሪያክት ስሠጭ ገብቶኛል አላህን የማፈሩ ጉዶች ስንቱን አሶነጀላችሁት😕
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
Ай бұрын
أستغفر الله العظيم وأتوب إليك والله المستعان سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله
@فاطمه-ي6ط
Ай бұрын
ሥተት እየሠራች ሁ ሠወችንም አታሣሥቱ አትጫወቱብን
@fafidessieweloyewa922
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኛም ኡውቀናል ሰአድዬ ግን የእውነት መስሎኝ ግን ከፍቶኝ ነበር❤❤❤
@toyebamuhammed942
Ай бұрын
እኔስ መጀመሪያውንም ድራማ መሆኑን አውቄለሁ😂😂😂
@wollo1630
Ай бұрын
የኔውድ ድራማ መሖኑን አቂያለሑ😂❤ ተሣዳቢወች። ያጠነክሩሻል እሕ💪👈
@Hshh-zo4rk
Ай бұрын
አሏህ አይወደውም ሠውን መጥላት መጥፎ እንኳን ቢሠሩ ዱአ አድጉላቸው
@حضرمحمدسيد
Ай бұрын
ድራማ እደሆነ ነቅተናን ግን ንግግራችሁ የእውነት ነው የሚመስለው የናተ ነው ታሪክ ነው
@enatager5416
Ай бұрын
እንኳንም ድራማ ሆነ እኔ እንኳ አልተሳደቡም ነገር ግን አዝኛ ነበር የምረተ ጣይታቸው ቢሆን ግን እንደ ጓደኛ የሚሉ ነበር ያልኩት ሁለታቸውንም በጣም ነው የምወዳቸው እናንተም ደግሞ ሳያቸው የምትዋደዱ እህትማማቾች ናቸው
@hayati559
Ай бұрын
ሰውን ክፉ አታርጉ እረ ተውው አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ😅😅😅😅
@zinetasmamw3310
Ай бұрын
እኔ እራሡ ጠርጥሬ ነበረ ተመካክራቺሁ እደሆነ አላህ ነው ያሣወቀኝ እደት ሊጣሉቻሉ እያለሁ አይየ
@sofi8983
Ай бұрын
በፊትም ደራማ እንደሆነ የናቃችሁ ቅመሞችየ እሪምሪል መቶሽ ለማስገባት ነበር የምትሉ ኑኑኑእንደማመር❤❤❤❤
@zumitube8095
Ай бұрын
አውፉበይኝ ስለሰደብኩሽ😢ወንጀለኛ አደረጋችሁን እኮ በፈጣሪ
@kabetube
Ай бұрын
ተነጋግራችሁ እደሆነ ያስታውቃል 😂ግን በዛ መልኩ መሆን አልነበረበትም ለዛም ፈተፈትናችሁ
@Rukiya-ሪቾ
Ай бұрын
ወይኔ ሳልሳደብ አላህ አትርፎኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ፀቡ እውነት ነው ሚመስለው ሰዓዲ አሪፍ ተሳዳቢ ይወጣሻል ኧረ ጉድ😂😂😂😂😂😂😂
@EeEe-j7v
Ай бұрын
እኔምጠላብሽ ትመፃደቂያለሽ ባደረግሽው መልካምነገር አታውሪ ለሠው ማሳዬት አትፈልጊ እሪያ ገባብሽ አላህን ፍሪ ደሞ ሥለድንሽ አሥቢ
@rabiyesufiyoutube9826
Ай бұрын
አብዛኛው ሰው እሚጠሉሺ በልጠሺ ስለተገኝሺ ነው ንቀሺ ተያቸው ምድረ ምቀኛ ሁላ ፕራክ መሆኑ አውቄ ነበር 😂😂😂😂😂
@tb463
Ай бұрын
እኔ እዴተረዳሁት እሚጠሉሽ ግልፅ ነሽ እዉነቱን ሥለምታሣይ ሥለምታወሪ ነዉ😢
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
Ай бұрын
እኔ ተመችቶኛል ሰአዲ ቀጥይ ካቆምሽበት ረምሊ እኛ ያለጭቅጭቅ እደማይዋጥልን እያወቅሽ 😢😢😢 እባክሽ ተረጅን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Zedo_Ke-6
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@Zedo_Ke-6
Ай бұрын
አይበልም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
Ай бұрын
❤❤❤❤@@Zedo_Ke-6
@ToybaT-i9s
Ай бұрын
😢😢. ከማይጠቅም ነገረ ከመጠመድ አላሁ ሙሥታአን
@LubabaYmam
Ай бұрын
አራት መቶ ገባሁ ብየ ደስ ሲለኝ መልሰው አነሱት የደመሩኝ ተው ደምሩኝ የደመራችሁኝ አታሱ 😢😢
@hdhhd8510
Ай бұрын
እራሱ ነዉ እሚያነሳዉ ብለዋል
@ayutube17
Ай бұрын
ወዴ ሰብስክራይብ የሚያነሱት የደመሩሽ ሳይሆኑ ራሱ ዩቱብ ነዉ
@kabetube
Ай бұрын
😂😂
@LubabaYmam
Ай бұрын
@ayudawudtube እሽ ውደ
@LubabaYmam
Ай бұрын
@hdhhd8510 እሽ ውደ 🥰
@Zebiba2
Ай бұрын
ድሮስ መች ጠፋን ድራማ መሆኑ ገለቴ 😂ሁሉም ነቅቷል
@SahidSahid-tk1vu
Ай бұрын
የስደት ቅመሞች ጥሉኝ ግን የምፈልገው ቪደወውን እድታዮዮልኝ ነው እየተባላችሁ ምን አሳያችሁ በተለይ ሙስሊሞች በሚጠቅማችሁ ደርስ ቢዚ ሁኑ
@maryamhusain4106
Ай бұрын
ብሎክ አታድርጊ እያዮሺ ይቃጠሉ ሰአዲ ፏ ብለሻል ማሻአላህ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
👍 ❤
@AminaAwal-op2gq
Ай бұрын
የኔ ጥያቄ አሊ ለምን አብሮሽ ቪደወ መስራቱን አቆመ ????
@ayutube17
Ай бұрын
አይይይ ሰአዲ እንኳንም ዉሸት ሆነ ፍቅሩን ያዝልቅላችሁ ግን እኮ ሰአዲ አንቺም ንግግረሽ የእዉነት ይመስል ነበር ለዚያ ነዉ ተመልካች የተቆጣዉ
@HamdanAlain-k3r
Ай бұрын
እረባክሺ ሙሲሊም እደህ ያለ ድራማ ሥንትቀልድ እያለ አላህን ፍሩ
@FoxyaOumer
Ай бұрын
ደግነቱ መጥፎ ነገር መናገር አልወድም አልሀምዱሊላህ ለማንኛውም አሁንም ድራማ ስሩልኝ😂😂😂😂
@ኡሙቲዩብ
Ай бұрын
ደምርኝእመልሳለሁ
@FoxyaOumer
Ай бұрын
@ኡሙቲዩብ ደምሬሻለሁ ግን እኔን አደምሪ አልሰራም ውዴ
@user-rt7uj7fy1
Ай бұрын
ኧረ ሰአዳ ዛሬ ደግሞ አድስ ሙሺራ መስለሻል ቀለበትሺ ድጋማ አሉ አገባሺ እንደ😂😂😂😂😂😂
@እናትሀገር-ኈ3መ
Ай бұрын
ቁማቺሁ ቅሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SumiWelloTube
Ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ ውጀል አታስገቡ ሀዘቡን አላህን ፍሩ አዋጀ ???///✍️አላህ ሆይ! የጠፉትን ልብ አበርታ ናፍቆትን ሰብሮ ተንከባከበው ያረብ.. በቸርነትህ፣በቸርነትህ፣በቸርነትህ።🤲 ✍️ለእኛም ለእነርሱም የቅርቢቱ ዱንያ መከራ ለእኛ ቀላል መሆኑን እርግጠኞች ስጠን።🤲 ✍️ለእኛ እና ለእነሱም በጀነትህ ውስጥ ዘላለማዊ እና ያልተቋረጠ ስብሰባን ጻፍልን አንተ በጣም ለጋስ ሆይ!🤲
@SARATubeqn5ws
Ай бұрын
ካልተጣሉ ካላሙ ካልተሠዳዱቡ ማደግ የለ እኛደሞ እንደቆሻሻነዉ የምንጠላዉ ተመልካች ደህና ነገርማየትአይወድ ይሄዉ እኛ እሚያዠንየለ
@hawamohammed9231
Ай бұрын
እረ በፈጣሪ እናንተም እኛንም አትወናጄሉ አታወናጅሉን
@oumumusab5182
Ай бұрын
ግን የእኛ ሰው ከመልካም ሰራ ይልቅ እንደዚህ አይነት ነገር ምን ያሀል እንደምንወድ በጣም ነው የታዘብኩት
@ekramekram6901
Ай бұрын
ፕራክ መሆኑግልፅነው መጀመሪያም ግን በናንተ አያምርም በሙሥሊሞ እህቶች እንኳን ተዋችሁት😂😂😂
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
Ай бұрын
ወሏሂ እደዛ ያለስዲብ ከባዲነው ስዲብ መጥፎነው እደዚህያለ ስዲብ አትሰዳደቡ😢😢
@zinab8199
Ай бұрын
እኔስ ሁለታቹህም አናዳቹህኝ ነበር ቀልድ እደሆነ ባውቅም ግን በዚህመልኩ ስለማልጠብቃቹህ በዛላይ ልጅነት የለም ትልቅነት ነውጅ ስለዚህ እደልጅ ሲያደርጋቹህ አናዳቹህኝ ነበር።
@modinaibrahim685
Ай бұрын
ፈትም ድራማ እንደሆን ያስታውቅ ነበር ያወቀ ሰው ያውቀው ነበር ድራማ እንደሆን ለማነኛውም ይመቻቹ ድራማ እንደሆን ያስታውቅባቹ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@سعيد-ف9ط2ك
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔ ልዩ 💐💐💐💐
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
Ай бұрын
የኔውድ❤❤❤ በርች
@bzu-dt1st2pf4k
Ай бұрын
ተመሰገን እኔ ማንኛችሁንም አለሰደቡከችሁም ብራክ እድሆነ አወቂ ነበር ማርያምን😂😂ግን ቪዲወቻችሁን ቲክቶክ ላይ ወሰጅዋለሁኝ ትንሸ ቆርጨ ትወናችሁ ሰለተመችኝ ነዉ የወሰድኩት በተለይ የረሚላ ትወና በጣም ነዉ የጠዋጣላት ሰአዲ ግን የኔ ቢጤ እረብትብት ነሸ 😂😂 ለማንኛዉም ይመቻችሁ በዱሮዉ ፍቅራችሁ ኑልን😍😍🙏🙏🙏
@Ansha0597
Ай бұрын
አንድም ክፉ ቃል ታልናገር አለቀ ድራማዉ አልሀምዱሊላህ ዝም ያለ ነፃ ወጣ
@ZAMZAM-dz6dr
Ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@Mathina-bo2cw
Ай бұрын
ትናትና ሞያቸዉን በትክቶክ ሲጨፍሩ ዉለዉ በዚህ መታ ትቀባጥራለች😂😂😂😂😂😂😂😂
@HasHazb
Ай бұрын
እረ አላህይቅርይበላችሁ እዳማረባችሁቀጥሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@EtopyLovr
Ай бұрын
Abshir❤
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
Ай бұрын
ድራማም ቢሆን በጣም ይደብራል ግን እንኳንም ቀልድ ሆነ ይቅርባችሁ
@ኑሮበገጠርTube
Ай бұрын
ያለገባው ተበልቷል እኔ ገብቶኛል 😂😂😂ሸቅየባችሗለው በአሰዳደባችሁ ራሱ እየተሞጋገሳችሁ እኮነው።😂😂
@NameLost-ll2ky
Ай бұрын
ጉድ 😂😂😂😂
@meryamali-fz6qt
Ай бұрын
አይዞን ❤
@hayati559
Ай бұрын
እኔ ያየሁብሽ ነገር ምን መሰለሽ ትንሽ የመጠባረር አይነት ባህሪ አለሽ ቤቴ ቤቴ ትያለሽ ሰራተኛዬ ሰራተኛዬ ስትይ ነው የምታስጠሊው ይሄን አስተካክሊ ውዴ በተረፈ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ
@hayatweloyewa5692
Ай бұрын
አውቀናል ባክሽ እውነት ሲመስለን ሳይሆን ሰውእንደሚጠላችሁ ስትረዱነው እውነቱን እንናገር ብላችሁ የመጣችሁት ለማንኛውም ለብርብላችሁ የሚደብር ነገር ባሰሩጥሩነው ያለዛ አናያችሁም ዋ!! 😂😂😂😂
@HayatMuhamed-q1o
Ай бұрын
ሳህ ሰአድ እወድሻለሁ በቃ የሚሰድቡሺ ስለሚቀኑብሺ ነው ማሬሬሬ
@FoxyaOumer
Ай бұрын
ሠአዲ የረምሊን 100k ባንድ ሁኑና ዘና አርጉንማ ድራማችሁ ዘና እያልኩ ነበር የማያችሁ😂😂😂😂
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
Ай бұрын
ማጋጨት ነበር እያንዳንዳቸው ወንጀለኛ አደረጋችሁን እኮ
@Zainab-p5q5z
Ай бұрын
አረ ባክሺ ጉድሺ ወጣብሺ 😂😂😂😂🎉🎉🎉
@ExcitedGlaciers-cf1ni
Ай бұрын
ሳአድእኒበጠምነወየመወድሺየኔዉድ❤❤
@መሬምይማም-በ4ዐ
Ай бұрын
ደግነቱ ኮሚት አልሠጥም ሠጠችም አላቅም የናተን ወጀል ማን ይሸከማል ሥአድ🌷🌷
@aaisha6429
Ай бұрын
አውፍስ ባትይ ተራስሽ ነው የመጣው ሆ😂😂😂
@aaisha6429
Ай бұрын
አይዋ እሺ ታሁበላይ አላምንም 😢😢😢😢
@SUSUJEMAL-ni8mj
Ай бұрын
ዝምታ ወርቅነው እምለው ለዚነው አለመናገሬ ጠቀመኝ
@Jenatmehad
Ай бұрын
ሁሉም ሰው እዳች እየመጡ እውነቱን ቢናገሩ 😅ድራማእድሆነጥፋን
@ኢሙኢብራሂምነኝ
Ай бұрын
አላህ ይስትር የኛ ሀበሻ ወሬ ይወደል ልክ ሰረች አለመክም ነበረ ጎደኛ አልፈልጉም እየሉ አደሞ ጎደኛ የሁሉ ነገር መደንት ነው አለወቀችም ትርጉም አለሁ አልፈልጉም አትበሉ 😢
@sofiasofia163
Ай бұрын
ተመልካች እኮ ምንም አያገባንም ግን በሂወታችሁ ያለን እዉነታ ላላወቀ እራሳችሁ አሳወቃችሁ እዉነታዉን ነዉ የተነጋገራችሁ ደሞም አሺሙር ንግግር አላህ የጠላዉነዉ ነዉርነዉ አጠቃላይ ንግግራችሁ በጣም ያስቀይምነበር ህሌናላለዉ ስዉ
@ዘቦግደለሿ
Ай бұрын
ነቅተናል እኛም😂😂
@FfFff-vr2gn
Ай бұрын
ጉድ🙄🙄አረ ተዉን ወጀል አታስገቡን
@tube8843
Ай бұрын
አይተሽ ዝም በያ ማን ደግፊ አለሽ ሁሉንም በኩል እዉ
@SlamKASA
Ай бұрын
በአላህ በማርያም 10ሺ አስገቡኚ🙏❤❤
@FatmaFatma-gz3io
Ай бұрын
እኔ እኳን ያናደድሽኝ ሠራተኛሁነሽ ኑርሽ ሠራተኛ ሠራተኛ ሥትይ በጣም ነው የምታናጀው ምክያቱም ሠራተኛ ሁነሽ አይተሽዋል አቸሸቃላሢሉሽ ደስይልሽ ነብር አትበይ ሠራተኛ ከተቀጣሪ ቀጣሪያደርገሽን አላህ እያመሠገሽ ኑሪ ውድ
@Zinat-sm9st
Ай бұрын
እንኩዋንም አቆማችሁት ግን ሰአድ እምነታችን ጠንካራ ጎናችን እንጅ ደካማ ጎናችን አደለም
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Ай бұрын
ሲጀመር ድራማ መሆኑን ነዉ ብያለሁ ሥድባችሁግን 🏃♀️🏃♀️😂❤
@حضرمحمدسيد
Ай бұрын
አልሀምዱሊሏህ ማነንም አልሳደብ አይቸ ማለፍጂ
@Mona-sz6gt
Ай бұрын
ድራማ ሆነም አልሆነም ሰውን ክፉ እዲናገር ለምን ታረጋላቹ
@LamrotTamer
Ай бұрын
ምንም አልወጣኝም ግን እናንተን የማይመጥን ነገር ስሩ ለሰወች መልካም ነገር አስተላልፉ
@EeEe-j7v
Ай бұрын
ኧረ ሥትአይዲያ እያለ በዚህ አላህንፍሩ ሠው ማወናጀል አኡዙቢላህ
@zabebahmed7095
Ай бұрын
ከናንተ አይጠበቅም ፀብ ሲጀመር እንኳን ፕራክ ሆነ
@SikoSilo-h1b
7 күн бұрын
ወግጅ 😂😂😂😂😂😂እኛምናገባን የወንት ያርግላችሁ
@MariyamHussain
Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meklit5258
Ай бұрын
አይደል😂😂😂😂
@maryamdawood5052
Ай бұрын
እኔ ከመጀመሪያ ጀምሪ. ቀልድ ነው ብያለሁ ኮመቴን መብ ትችላላችሁ በመጨረሻ ደግሞ. አያምርም በናተ ብያለሁ. አውቀአለሁ. 🎉🎉🎉😅😅😅😅
@ZAMZAM-dz6dr
Ай бұрын
መሪመየ ደምሪኝ ሰብ ፍሮፋይሊን ተጭነሽ❤
@Alhamdulilah37
Ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሪ❤
@meremyoutube5959
Ай бұрын
ወላሒ እኔ አውቄለሁ ምክንያቱም እረምላ ሸር አደረገችው ህዝቤ ግን ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HamdanAlain-k3r
Ай бұрын
አላህ ፍሩ ጠሩነ ነገር ሥሩ
@Rehimabintbaba
Ай бұрын
እኔ እውነት አልመሰለኝም ሲጀመርር😂😂😂 በተለይ ረምላ ቀልደኛ ስለሆነች😂😂
@MadinaEbrahim-rn3jo
Ай бұрын
እኔ ጋን ሁልታቹሁንም ነውለአላህ እውደቹሀለሁ
@aliami3143
Ай бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷አልሀምዱሊላህ
@Ethio7745
Ай бұрын
አስተራቂ የለም አባብሰው ነው የሚቀሩት ይን እወቂ አታስወጁሉን 😂😂😂😂😂
@sameralove4172
Ай бұрын
አልሀምዲሊላሂ ማሮች አብሽሩ
@sufiyyaayyob7331
Ай бұрын
ሠአድ አፋ በይኝ በማይመለከተኝ ገብቸ ሰደብኩሺ ምክነያቱም ከናተይህንአልጠብቅም
10:32
የማትችለውን ሁሉ እችላለሁ አደከመችኝ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
26:42
🛎️ከዚ በኃላ የትም አትሄጂም ከብሩክ ጋር እንዳቶኚ ብሩክ አዘነ😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 147 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
19:08
🔴ጥንዶቹ አርቲስቶች ተላያይተዋል? ፣ ብዙዎችን ያስቆጣዉ አማርኛ ፊልምና የላጤዉ ወንጀሎች - የEBSTV ጋዜጠኞች ጭፈራ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 276 М.
10:31
ድጋሜ ወደኔም ወደ ቤቴ እንዳትመጣ አለችኝ😱@zuzufamily2012
Yesuf_Tube
Рет қаралды 29 М.
35:46
መጀመሪያ ቤተሰብ በትዳር ጥያቄያችን ደስተኛ አልነበረም🥹
Niha and Sule
Рет қаралды 3,2 М.
9:21
Ethiopia - ‹‹ሎስአንጀለስ በሙሉ ልትወደም ትችላለች›› ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው!
Feta Daily
Рет қаралды 106 М.
9:42
ሰራተኛዬ ታመመችብኝ ምን አገኛት🥺 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 38 М.
1:16:26
bermel Georgis በጥምቀት መቅሰፍት ይመጣል በዚሁ ስርዓት ከቀጠላቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 75 М.
19:20
ቢታኒያ ለአብዱ ወሎ ብዬ ነው የታረኩህ በጣም ደስ ብሎኛል ከጎንሽ እንድሆን ስለፈቀድሽልኝ🙏
Yesuf_Tube
Рет қаралды 35 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 395 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 113 М.
13:02
የሰርጌ ቀን ማልቀስ አለብኝ ብዬ የተንቢ አሳበድካት
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 82 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН