በፍቅር የተለዩትን ሰው መርሳት | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 122,192

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_e...
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia

Пікірлер: 428
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 жыл бұрын
ይሄንን የመሰለ ትምህርት ያለ ምንም ክፍያ በነፃ መማር መታደል አይደለምንህ ? አመስግኑ ወገኖች አዘጋጆቹም ተባረኩ 👍👏
@ashash9382
@ashash9382 4 жыл бұрын
Alhamdulillah 😍
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታቸን
@gantgant6451
@gantgant6451 4 жыл бұрын
በጣምምም
@dagimbirhanu2028
@dagimbirhanu2028 4 жыл бұрын
Ewunet belashal ehete
@አህለምዩቱብ
@አህለምዩቱብ 4 жыл бұрын
@@InspireEthiopia እነመሰግነለን
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 жыл бұрын
እኔ ግን የነዚህን ልጆች ፔጅ መቶ ጊዜ ስብስክራይብ ባረጋቸው ደስ ባለኝ ከምር በቃ አለ አይደል ምክራችሁ አጀት ያርሳል አቦ ምን ልበልህ ይመችህ በምድር ላይ ያለ ደስታ በሙሉ ላተ ይስጥህ ፈጣሪ 😘
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@aebayehu1990
@aebayehu1990 2 жыл бұрын
@@InspireEthiopia ❤❤❤❤
@hayatmar9979
@hayatmar9979 2 жыл бұрын
በዚች ደቂቃ ቀየርከኝ ወንድሜ አላህ ከነቤተሰብህ በደስታ ያኑርህ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
አቦ የተጎዳዉን ልቤን አጠነከርከዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ተባረኩ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkklllkkk 🤔ye tagodu libi alee inde indinemi😫 gin yeneni liba manim xagno aychlmi😭
@mtube6105
@mtube6105 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹
@yeneneshejgu2708
@yeneneshejgu2708 Жыл бұрын
እውነት ወንድሜ በትክክለኛው ሰዓት ነው የደረስክልኝ እኔውስጥ ያለውን በሙሉ ነው ያስተማርክኝ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥክ 🙏🙏🙏
@saraabreham2729
@saraabreham2729 3 жыл бұрын
sine በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ምንም ቃላት የለኝም:: እግዚአብሔር አዕምሮህን አብዝቶ ይባርክልህ !!!
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምል ምክር ኔዉ 👋👋👋
@SaraMohamed-ki4dz
@SaraMohamed-ki4dz 4 жыл бұрын
5 አመት ለኔ በጣም አስከፊ የጨለማ ዘመን ነበር ያሳለፍኩት ጩኼ አይወጣልኝ አልቅሼ አንድም ቀን ያለማቋረጥ 5 አመት አለቀስኩ መርሳት ባይኖር ኖሮ የሰው ልጅ ምን ይሆን ነበር? ምነው የናንተ ኘሮግራም ያኔ በኖረ ያን ሁሉ ግዜ ባልባከነብኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁሉም አልፎ ተረስቶ ዛሬ አድስ ህይወት 6ኛ ወር ላይ እገኛለሁ ኘሮግራማችሁ በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 3 жыл бұрын
የኔቢጤ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 3 жыл бұрын
የኔቢጤ ነሽ እኔም. አመቴ. እያለቀ ስኩነው
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 3 жыл бұрын
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ አው ፍጥረት ይመስገን እየረሁ ነውአሁን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 3 жыл бұрын
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እኔ ባለቤቴ ወደድኩሽ ብሎ መከራ አይቶ አግብቶኝ መከራየን አሳየን እንዴት ልግለፁልሽ የምድር ጅሀነም ሆነብኝ አንድ ልጅ አለኝ ሳይፈታኝ አገር ስገባ ሌላ አገባ ስቃየን አሳየኝ እንደዛ እያረገኝ ፈታኝ እኔ ግን በጣም እወደዋለሁ እሱን ለመርሳት ስል አገባሁ ግን አሁንም አዳደየ ልጄን ሳየው እሱ ይናፍቀኛል ድጋሜ ላፈቅር አልቻልኩም አሁን ግን ባለ ትዳር ነኝ ባለቤቴ መላካም ሰው ነው እኔ ግን መጥፎ ነኝ አሁንም አዳደየ ያንን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ ልጄም አባቴን ደውልልኝ በይው ይለኛል እኔ ግን ድምፁን ከሰማሁ 7 አመት ሞላኝ ለባለቤቴ ታማኝ ነኝ እሱ ጋር አልደዋወልም ያው በውስጤ አረሳሁትም ፍቅር በቃ እሱ ጋር አበቃ አሁን ኑሮ ነው የምኖረው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
5 አመት ወይ ጉድ
@كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي
@كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي 3 жыл бұрын
የእወነት እያለቀስኩ ከልቤ አዳመጥኩህ አሁን ላይ ያለሁበት የህይወቴ ከባዱክፍል ይህ ነበር ሳይወደኝ ወድጀው እንድት ልርሳው የሚል ሀሳብ ጭንቅላቴን ተብትቦት ነበር አሁን መፈትሄወን ሰጠከኝ ዛሬ ከልቤ አለቀስኩ ግን ደግሜ በዚህ ጉዳይ ላይ ላላለቅስ ለራሴ ቃል ገባሁ!! በሄድ ለፈለገ ሁሉም ጎዳና ነው ያለማንምና ምንም መቆም መራመድ ከፍታው ላይ መውጣት እችላለሁለኮ ወንድሜ አመሰግናለሁ...🌹
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk ቃል ብትገብ ያለቅሳል 😭🤔እኔም እንደዛ ነኝ🤨
@Makihermen
@Makihermen 7 ай бұрын
Enem enedezaw😊❤
@RahmaRahma-bm8dy
@RahmaRahma-bm8dy 4 жыл бұрын
በርቱ በጣም ተፅኖ እየፍጠራቹብኛ ነው ለውጥ እያመጣሁ ነው ለዚህ ከምስጋና ውጭ ምንም አልልም በርቱ በከመኛ ሰለቸኘ ሳትሉ ለምትለፋት ሁሉ እናመስግናለን በርቱ ወጣትነት እንዲህ ሲያምር ምንኛ ደስ ይላል
@marrimaanlaalate8667
@marrimaanlaalate8667 2 жыл бұрын
በጣም የምገርም ሰውነህ አለህ በረካ ያርግህ እውቀቱንም ጫምሮ ይስጥህ
@zdtube5432
@zdtube5432 2 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ትውልድ በመሆኔ እኮራለሁ የእውነት መማር ማወቅ መስራት ማደግ ከፈለግን የትም ሳንሄድ መሆን እንችላለን በቃ ዛሬ ጀምረን መለወጥ እንችላለን ዋው ምክርህ ትምህርትህ ልዩ ነው የሞተን ስሜት ያድናል እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🙏🙏
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ እስኬ ስለገንዘብ አጠቃቀም እዴት እንቆጥብ በማለው
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 4 жыл бұрын
የፉጥራን ጌታ አይባልም
@toybaoumer6080
@toybaoumer6080 4 жыл бұрын
አመሰግና ለሁ ወድሜ በጣም ጥሩ ተምህሮት
@quranlove8630
@quranlove8630 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ጊዜያችሁን ይባርክላችሁ የእውነት ድንቅ ናችሁ በርቱልን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ትችላለህ ስነ ወርቅ 🙏❤
@neamanumu6786
@neamanumu6786 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ እኔ ዛሬ ነዉ ይህን vedio ያየሁት እና በጣም ደስ ብሎኛል ስላወኩህ ብዙ መርሳት ምፈልገዉ ግን ያረሳሁት ነገር አለ tanxs bro በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ምትሰራዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል በፍቅር ላይ ጠክሮ እያመመውም ያሳለፈ በርግጥም ጠካራ ነው በራሴ አይቸዋለሁ የዋህና ሰው አማኝ ነበርኩ ግን ሰውን እደራሴ በማመኔ በጣም ተጎድች ነበር ግን እደዛ ሁኘ እኳ ማንም እዲያውቅብኝ አልፈልግም ነበር እዲያውቁም አልፈልግም ነበር ውስጤን እየተመመ እራሴን በራሴ አዳኩ በዛ ቦታ ማንንም ሳልተካ በጠነክሬ አለፍከኩ ዛሬ ላይ ዘወር ብየ ሳስበው ያለፍኩትን ሳስታውስ ውስጤን ሰላም ይሰማኛል ውደፊትም ጠቃራ ሆኑ መለፍ ምን አይነት ድስታ እንዳለው እራሴን አሳመኩት ዛሬ ጠካራሁኘ እራሴን በሁሉ ነገር ቀያርኩ በአላህ እገዛ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ እኔን ላጡት አዝንላቸዋለሁ እይ እነሱን ስላጣሁ አዝኘ አላቅም በህይወቴ ትልቅ ህልም አለኝ አላህ ይርዳሽ በሉኝ አብሽሩ በርቱልኝ
@safeh2633
@safeh2633 3 жыл бұрын
አላህይሪዳሺ እሀያቲ ለኔምዱአሪጊልኝ 💔
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ
@የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ 3 жыл бұрын
@@safeh2633 አሚን ውዴ ለሁለችንም
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አላህ ይርሽ ጀግና
@abdulhafizmiftah5883
@abdulhafizmiftah5883 2 жыл бұрын
አላ ይርዳሽ እህቴ የኔ ና ያንቺ ታሪክ አንድ ነዉ ስልክሽን አጊንቼ ባዋራሽ ምን ያህል ደስ ባለኝ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በረታልን ወንድማችን
@ሀዋነኝየለሚዊ
@ሀዋነኝየለሚዊ 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ የምር እንጀራ ይውጣልህ ወንድሜዋ አላህ ይጠብቅህ አለሜ አንተ ማለት አንደኛ ነህ የምር ምርክር በጣም በጣም ጡሩ ነው
@abigufirew5620
@abigufirew5620 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በርቱልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ ወደራሳችን ፎከስ ማዲረግ ነዉ የሚጠቅመን
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 3 жыл бұрын
ስነ እኔ እዚህ ሙድ ውስጥ ነኝ ግን ያንተ ትምህርት ስሰማ እፅናናለሁ 🙏❤❤❤❤
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛልን
@tigistotoko1718
@tigistotoko1718 3 жыл бұрын
ዋው የእውነት እናመሰግናለን ጸጋው ይብዛልህ አስተዋይ ተባረክ !
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 3 жыл бұрын
የግዜ ጉዳይ ነው እንጅ የማይረሳ ነገር የለም እኔም አልቅሻለው እናመስግናላን ወንድማችን
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 жыл бұрын
ዉዴ ፕሊዝ ካለፍሺባቸዉ እኔን አፀናኝኝ እያለቀስኩ ነዉ
@ፀሀይአማራይቱ
@ፀሀይአማራይቱ 2 жыл бұрын
@@SS-yk3ww እኔም በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነኝ እንማከር😭😭😭
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 4 жыл бұрын
አቦ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ በቃ ነሩልን::
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 4 жыл бұрын
ምን ልበልህ የኔ ጌታ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅህ😘😘😘
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
ወለድ ስም
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 жыл бұрын
ho my God እናመሠግናለን እድሜ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@ashash9382
@ashash9382 4 жыл бұрын
Thanks inspire Ethiopia and your family to me and I Love you 🙏
@eyerusTesema
@eyerusTesema Жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ ይጨምርልህ
@comceil3027
@comceil3027 3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ🙏
@fyfufeh2569
@fyfufeh2569 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ወንድማችን
@mdalot7656
@mdalot7656 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እውቀትህን ይጨምርልህ 👌🥰🥰🙏🙏
@meazafesiha3845
@meazafesiha3845 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@shemsuseyfu9878
@shemsuseyfu9878 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን
@zidman1311
@zidman1311 4 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው!
@yordanosmola2441
@yordanosmola2441 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔ ገጥሞኝ ነበር ያ ሁሉ ነገር ግን አሁን ላለሁበት በጣም ጠቅሞኛል ጠንካራ ሆኛለሁ ።
@AstareEngdaw
@AstareEngdaw 5 ай бұрын
እውነት የምፈልገውን ነገር ከተነው የማገኘው የሆነነገር ከመወሰኔ በፊት አተን አዳምጣለሁ የምር በጣም ነው የቀየርከኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
ትክክል 💪💪💪የሚነደኝ ነገር ብኖር አንተ በቅርቡ ማወቄ ብቻ ነው
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 4 жыл бұрын
የእውነት ከናንተ ብዙ ተምሬአለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@kalokalo1263
@kalokalo1263 2 жыл бұрын
በጣም ጉበዝልጅነህ ጥረ ትምረትነው
@betyatk5570
@betyatk5570 3 жыл бұрын
ተባረክ ብሮ tnk so mach
@gebarrtewolde154
@gebarrtewolde154 4 жыл бұрын
የቐኔልና ዝሓወይይ
@emuyabelay293
@emuyabelay293 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው
@martaassefa2435
@martaassefa2435 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ሂወቴን ቀይረኸዋል ተባረክልኝ
@romma7816
@romma7816 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hasethaset6453
@hasethaset6453 3 жыл бұрын
የራሴን ህይወት የተርካችሁልኝ ያህል ነው የተሰማኝ በቃ የራሴ ታርክ ነው በጣም ነው የማመስግነው ተባረኩልኝ በርቱ ከናንተ ብዙ ተምሬለው
@BirtukanEmam-hx7xv
@BirtukanEmam-hx7xv Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ትችላለህ ጎበዝ
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
@Mahder...Rechords
@Mahder...Rechords 4 жыл бұрын
Betame Amesgenalewa 1 Enane Aterfekge Gebade Geza Eyaslfko Naber ewnat terdchalew tnx 🙏🙏🙏🙏🙏
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልቤን ጠገንክልኝ🙏❤❤❤
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ካየሁት ቪዲዮ በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ይባርክህ
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el 3 жыл бұрын
እናመስግናለን በርቱልን ውድ ወገኖቸ የዘመኔ ምርጥ ቻናል😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SojibSojib-xk2pj
@SojibSojib-xk2pj 6 ай бұрын
በጣም ትክክል😢😢😢😢😢😢
@Mariam-hc4po
@Mariam-hc4po 2 жыл бұрын
ትክክል እዉነት
@ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ
@ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏
@kemalmahmoud342
@kemalmahmoud342 Жыл бұрын
በአገላለፅህ በጣም የመቸኛል እናም ስለ ናርስዝም ብታወራልን በጣም ደስ ይለኛል እናም ስለ ሻክራ አመሰግናለሁ
@esmaytsolomun
@esmaytsolomun Жыл бұрын
ንግግርክ አይጠገቤ ነው በጣም ነው ምወድክ እናመሰግናለን
@tesfayedejen
@tesfayedejen Жыл бұрын
God bless you
@helenanteneh4915
@helenanteneh4915 Жыл бұрын
Wowow በጣም ደስ ይምል ትምርት ናው አምሰግናለሁ ❤😘
@NURA763
@NURA763 3 жыл бұрын
ሌሎቹ መልክቶቺ እንዳሉ ሆነዉ የሰዉየዉ እና ጉድግዋድ ዉስጥ የገባዉ አህያ ታሪክ እኔን እራሴን እንዲመለከት አድርጎኛል.. ሰዉ የሚኖረዉ የሚያስበዉን ነዉ አላህ ይዉደዲህ ወድማቺን
@fantahunkasa872
@fantahunkasa872 4 жыл бұрын
መልካም ስራ እናመሰግናለን በርቱ።።።
@dhfg336
@dhfg336 Жыл бұрын
እሔንን ትምህርት እንድሰማ ፈጣሪ ስለፈቀደለልይ ተመሥገን በአሁን ሰአት በሰደትላይ እየተጎዳው ያለውበትን ሰሜት ነው ድንገት ወደ ዮቱብ ስገባ ነው ያገየውት ገረመይ ስነወርቅ ከልብ አመሠግናለው ቪዲችክን እከታተላለው ግን ለውጥ አላመጣውም ስደት ከብዶያል
@tagenyfantahe6719
@tagenyfantahe6719 Жыл бұрын
እግዚያቢሄር ይባርክክ
@abeekebee2005
@abeekebee2005 Жыл бұрын
እውነት ነው
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 4 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነህ የምርጦች ምርጥ በእናት አግባኝLol..........
@gantgant6451
@gantgant6451 4 жыл бұрын
እርፍ
@desumenge8898
@desumenge8898 4 жыл бұрын
እንደነዚህ ሰዎች ለትዳር አይሆኑም የማንነት መቃወስ አለባቸው ፣ ዕድመ ልክ መቃጠል ከፈለግሽ መኩሪው ።
@መድና-ኰ3አ
@መድና-ኰ3አ Ай бұрын
😂
@መቅደላዊትፍቅርተስላሴ
@መቅደላዊትፍቅርተስላሴ 3 жыл бұрын
የኔን ነዉ የነገርከኝ ግን ደግሞ የማስበዉን ወይም አለሱ ወንድ ያለ አይመስለኝም በቃ እናንተን የፈጠረች መሀፀን የተባረከች ነች ግን በጣም ጀግኖች ናችሁ ድንቅ ነዉ ሁሉም ትምህርታችሁ የሚነቀፍ የለዉም ኮሜት ማድረግ አልወድም ግን ለእናንተ አለመፃፍ አልችልም ወይኔ በደንብ ጠንክሬ ምክርህን በተግባር አሳክቼ ተመልሼ ለመኮመት ዝግጁ ነኝ አስቡኝ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አግዙኝ
@fatimaahmed4632
@fatimaahmed4632 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@ተሰፋይ
@ተሰፋይ Жыл бұрын
በጣምደሰይላል♥♥♥
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም በእውነት ትልቅ ትምህርት አጊቼበታለሁ
@alhemduahmed3339
@alhemduahmed3339 Жыл бұрын
በርታ በጣም አሪፍ ነው አድናቂህ ነኝ። ሁሌም እንዲህ አይነት አንቂ አንደበት ስፈልግ ነበር
@luwamtsegay343
@luwamtsegay343 3 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለው ፈጣሪ ይባርክ ወንድሜ
@ባርችወለየዋ
@ባርችወለየዋ 3 жыл бұрын
እህ ካፍህማር ጠብይላል የሚጣፍጥና የሚጠቅም ሀርፍ ሀሳብነው እናመሰግናለን
@MayaviMayavi-zv4hr
@MayaviMayavi-zv4hr 4 ай бұрын
አናመሰግናልልዩሰውነህ❤❤❤❤❤❤❤
@kalkal3717
@kalkal3717 3 жыл бұрын
Ejg betam amesegnalehu lk begizew hiwoten astekakelachulgn ......tebareku fetari kehulachnm gar yhun!!
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን በጠም ጠቃሚ ትምህርት ነው የእውነት ቃል ዬለኝም
@selmaabdu6346
@selmaabdu6346 2 жыл бұрын
Amesegnalhu.yshemirilh
@tgzeena8267
@tgzeena8267 Жыл бұрын
Betam Desi yilal Andi sewu salifeligewu wode hiyiwote bememitat yalitebekutin fikiri kesetegn behoala gin iye wodediku keriku bohal Yale minm mikiniyat ke hiyiwotu awotagn bale mikinyati bemetelate betami azignena beyazegn fikiri bizu tegodiche nebere merisati alichalikutim neberea huni gin mebite yagegnewu yimesilegnal ameseginalewu betam Berita
@youtubered3554
@youtubered3554 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@FreTadesse-t6c
@FreTadesse-t6c 10 ай бұрын
I claim and he comeback forever loving me❤
@adugetanh3424
@adugetanh3424 2 жыл бұрын
በጣምየሚገርመአሁን ለራሱእሱእያስብኩ እራሴንአሞኝነብር ተባርክውድሜ አመስግናለው።
@foziyamuse6745
@foziyamuse6745 4 жыл бұрын
ልክ ነበርክ በጣም ነው ማመሰግነው
@HaftomAraya-y6y
@HaftomAraya-y6y Жыл бұрын
Thank you
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
ውፍፍፍፍ ተመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን
@banchiyimenshewa7036
@banchiyimenshewa7036 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለው
@Susu-ie2if
@Susu-ie2if 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም🥰🥰
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@ennenanuroye5348
@ennenanuroye5348 3 жыл бұрын
እሠይ እሠይ በጣም ጠቃሚ
@ayalbishaw6676
@ayalbishaw6676 3 жыл бұрын
በጣምነው የምናመሰግን
@yodit587
@yodit587 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@hawwamohammed4231
@hawwamohammed4231 3 жыл бұрын
እናመስግናለን።
@helenanteneh3323
@helenanteneh3323 3 жыл бұрын
አምሰግናለሁ 🙏♥️♥️♥️
@raheldemissie3484
@raheldemissie3484 3 жыл бұрын
የራሴን ታሪክ ነገርከኝ በጣም ደካማ ነኝ ይሄንን ታሪኬን መቀየር እፈልጋለሁ ከዛሬ ጀምሬ እውነት ነው ደካማ ከሆንን ማንም አይፈልገነም እውነት ነው። በጣም አመሰግናለሁ!!!
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 7 ай бұрын
እስኪ ይለፍ ይህግዜ አላሃምዱ ሊላህ ብቻ. አልፎ ልየው 😢😢😢😢😢😢
@SebrinaJoker
@SebrinaJoker Жыл бұрын
I can't forget him 😢
@dulmannerriyyatt4109
@dulmannerriyyatt4109 3 жыл бұрын
የማገርም ምክር ምንም ልል አልችልም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@asegedaseged2737
@asegedaseged2737 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew bechgre seat Derek Berta bro
@Janat-jo2fr
@Janat-jo2fr 3 жыл бұрын
በትክክክል ይከብዳል
@HabteFikedu
@HabteFikedu Жыл бұрын
god bless you bro! you's man amazing
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ሁሌ እከታተልሀለው በጣም ጠቃሚ ናው ሀሳብህ አመሰግናለው
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
ከኖርኩት
Рет қаралды 53 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ተፈላጊ የሚያደርጉ 6 ፀባዮች inspire ethiopia
5:01
Breakup ውስጥ ላለ ሁሉ  |ahadu podcast
15:40
Ahadu podcast
Рет қаралды 52 М.
ጭንቀት ማሸነፊያ 3 መንገዶች
23:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 200 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН