በፍጹም አታውቁም || ነብይ መስፍን ንጉሴ|| prophet Mesefin Niguse Amazing teaching 2023

  Рет қаралды 9,550

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@TekalgnTayni
@TekalgnTayni 10 ай бұрын
በላይህ ላይ ያረፈው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
@misrakasfaw9519
@misrakasfaw9519 5 ай бұрын
ስብከቶችህን እወዳቸዋለሁ እንደምሰማው መኖር የምችልበት ፀጋን እለምናለሁ
@weneyfiekeweyna
@weneyfiekeweyna 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀውን ያብዛልክ ይጨምርልክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@7172-o3o
@7172-o3o 3 ай бұрын
እውነትነው ምንም አላውቅም የምመካበትም የለኝም ጌታ ሆይ አንተው በልቤፍሰስ‼️‼️‼️🙏🏽
@AMER0521
@AMER0521 Жыл бұрын
ነብይ መስፍን በጣም እወድሃለሁ ተባረክልኝ አሁንም ይብዛልህ ፀጋው
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 Жыл бұрын
የጌታ ባርያ ነብይ መስፍኔ ተባረክ Keep the good works!
@danielnebro2574
@danielnebro2574 5 ай бұрын
የሚገርም መልክት ነው ወንድሜ ተባረክልኝ እባክህን ክፍል አንድን ና ክፍል ሁለትን ይህንን ስብከት እባክህን ላስቸግርህ ላክልኝ ሙሉ ስብከቱን ለመስማት ዩቱብ ላይ ብፈልገው ላገኘው አልቻልኩኝም በተለይ በተለይ እዚህ ወጣ ብለን የምንኖር ስዎች ከየት እንዳነሳን እረስተን በፍፁም እናውቀውም ድንቅ መልክት መስፍንዬ ተባረክልኝ
@maeregtesfye
@maeregtesfye Жыл бұрын
የእግዚሀብሄር አገልጋይ እግዚሀብሄር ይፈውሰንንንን እውነት ነው
@raheldesta4373
@raheldesta4373 Жыл бұрын
What an amazing teaching prophet ❤ in all your teachings you are always glorified Jesus in his word of life I am so thankful for you 🙏 GBU!!!!
@yihewsahlemariam
@yihewsahlemariam 7 ай бұрын
GOD bless you pastor amazing message !!
@estermeku3050
@estermeku3050 11 ай бұрын
Amennnnn!!!! FATHER GOD…MINIM SELEMALAWEK YEMIMERAW MENFESEH WEDENE YIMTA!!!!IN JESUS NAME AMEN!!!!
@shewanesh3264
@shewanesh3264 10 ай бұрын
አሜን ግሩም ምክር ተባረክ መስፍን
@NatiBirhanu-ql6nx
@NatiBirhanu-ql6nx 9 ай бұрын
ዘመን ይባረክ እረ ምንም አናቅም ይፈውሰን
@almazgebrehana2131
@almazgebrehana2131 9 ай бұрын
Tebarek.
@BereketTerefe-cq3hs
@BereketTerefe-cq3hs Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Жыл бұрын
ያዕቆብ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ አሁንም፦ ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን የምትሉ እናንተ፥ ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና። ¹⁴ ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና። እግዚአብሔር. አምላክ አብዝቶ ይባርክ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ሌላ ቤተክርስቲያን የቸሰበከውን ስብከት አርእስቱን እየቀየርክ ታቀርበዋለህ? አሁን ይሄ የተቀባ ቤተክርስቲያን የተሰበከ ስብከት ነው። ብዙዎቹን እዛ የተሰበኩትን ስብከቶች አርዕስታቸውን እየቀየርክ ወዲያውኑ ታቀርባለህ። ለምን ስላልገባኝ ነው
@marthanegash9387
@marthanegash9387 Жыл бұрын
Mene chger alew ?
@raheldesta4373
@raheldesta4373 Жыл бұрын
Even if he changes the way he teaches and presents it ,that is revelation and he teaches the truth but nothing but the truth. 47:14 we are hearing the same word of God in different revelations and it's always new so be still thankful he has this amazing grace !
@bibieyob2693
@bibieyob2693 Жыл бұрын
Men ayneet sew neh.....yegzeabiher kal aydelemen....endesuuu yembehal neger yelem .....yegzeabiher kal new menfesu yegzeabiher new.....sebikew neber aybalem....please shame .and egzeabeher ferahhh
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 Жыл бұрын
ቃሉ ተሻረ? የማያስጨንቅ ለምን ያስያጨንቅናል ዋናው ነገር ዋናውን ነገር ዋና ማድረግ ነው
@madotube
@madotube Жыл бұрын
እኔ እራሴ ስለምሰራው።
ሁለት ማንነት ክፍል-2 || Dr.Abraham Teklemariam Amazing teaching  2023
1:17:34
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Dr. Mamusha fenta "ኢየሱስን መከተል!" /ስብከት 2025
26:27
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 4,1 М.
አልፎ መሄድ ||ነብይ ሄኖክ ተሾመ ||Protestant Sibekt 2024
44:48
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ነብይ መስፍን ንጉሴ Part 1
1:24:03
Zion Church/ጺዮን ቤተክርስቲያን
Рет қаралды 35 М.