#በጋሻዉ_ደሳለኝ_ጉድ_አፈላ

  Рет қаралды 7,160

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 28
@NEGASHMEDIA
@NEGASHMEDIA 10 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/aH_WdGuwbdWjj80si=4d4sCAY3B5_zyMvE
@TesfayeTsegaye-c3l
@TesfayeTsegaye-c3l 7 сағат бұрын
ነጋሽ ለመናፍቃን እስከ መቼ ተዋህዶ መልስ ስትሰጥ ትኖራለች? እስኪ ተመልከት ከተዋህዶ ቤት የወጡ ሁሉ ተዋረዱ እረከሱ ጸጋቸው ተገፈፈ ክብር እራቃቸው በቃ አለቀ ደቀቀ ተዋህዶ ህይወት ናት አሜን።
@TesfayeTsegaye-c3l
@TesfayeTsegaye-c3l 7 сағат бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@genzebeabate2571
@genzebeabate2571 Сағат бұрын
ማረን
@alembekele240
@alembekele240 9 сағат бұрын
ቀን አለው እግዚአብሔር ያቀን ነው የራቀን
@SenaitSertsu
@SenaitSertsu 7 сағат бұрын
Negash your media is the best media ever god bless you 🙏🙏🙏
@151360ful
@151360ful 10 сағат бұрын
እውነት ነው የቤተክርስትያናችን ዝማሬ ልብን ይነካል ፣ ህይወታችንን ስለሚነግረን ፡፡
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 8 сағат бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን.
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 10 сағат бұрын
ነጋሽየ ሰላም ለአንተ ይሁን
@Mafi7409
@Mafi7409 10 сағат бұрын
ዘርፌ የዘርፈ ብዙ ሰይጣናት ማደሪያ መሆኗ ያሳዝናል
@yhguyt
@yhguyt 8 сағат бұрын
በጣም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 сағат бұрын
😂😂😂😂 indeed
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 3 сағат бұрын
እኔ ይቅር ይበለኝ የሚከተሉዋቸው ሰወች ጤነኛ ናቸው ???
@emuzenebe9711
@emuzenebe9711 28 минут бұрын
እባካችሁ ስድብ ይቅር እስኪ እኛ ኦርቶዶክሶ ስለራሳችን ሃይማኖት እንፀልይ እኛ መልካምነት እና ጨዋነትን በተሞላ በፍቅር አንድ ብንሆን ፍርዱን ለእውነተኛው እምላክ ብንተውው በእልህ በትችት በመዘላለፍ በአድመኝነት ምህረት የለም አይገኝም
@solomonbantie6184
@solomonbantie6184 3 сағат бұрын
ነጋሽ በዳዳ ቃላት አተህ ነው ሞነው መናፍቃኑ ላይ ማሞካሸት አስፈለገ ወንድም
@tiruchedange5084
@tiruchedange5084 8 минут бұрын
ዪሂ ሚድያ በጠም ጥሩ ነበር ግን ለምን አሰፈለገ ደገግሞ ሰለ መነፍቀን ከመተረክ መሁር የሀዪማኖት አበቶቸ ለተተኪው ትውል ትምህርት መሰጠት አዩቨልም እኘ መንገድ የሰቱትን በፀሎት መመለሰ እንጂ ዝምብሎ ቢዝነሰ ዪመሰለኛል እበክህ ወድሚ ሰለግለሰቦቸ ዪብቃ
@HakalewDagnaw
@HakalewDagnaw 7 сағат бұрын
ባለጌና ጨዋ ሲጣሉ ባለጌ ያሸንፋል የሚባለው ለዚህ አይደል!!!
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 10 сағат бұрын
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የጣታጠነች የንብ ቀፎ ናት ማለትም ሰው የላትም ለሚሉ መናፍቃን ከነሱ ይበልጥ ሰርክ አዲስ ቃለ እግዚአብሔር ትመላለች።
@TesfayeTsegaye-c3l
@TesfayeTsegaye-c3l 7 сағат бұрын
ነጋሽ እራስህን ጠብቅ ዘራፍ ዘራፍ ነጋሽ ዘራፍ
@TesfayeTsegaye-c3l
@TesfayeTsegaye-c3l 7 сағат бұрын
አቤት በጋሻው የስብከት ጸጋው ተገፈፈ
@tigistmengist319
@tigistmengist319 45 минут бұрын
አይ ከማረግ መዉረግረግ አሉ እንዲዝህ ማዋረድ አይ በጋሻዉ 😂😂😂😂
@junefirst500
@junefirst500 10 сағат бұрын
የስጋን ለስጋ፤ ግን፡ የመንፈስ ቅዱስን አሰራር በሰው ሀሳብና በባሕል??? ቅ፡ ጳውሎስን ያንከረባበተው ኢየሱስ ዋ! ልጆቼን ብትነካ የዓይኔን ብሌን ነካ!!! ክርስትናን በክርስቶስ ት/ት እንለካ!
@duliti7133
@duliti7133 8 сағат бұрын
ወንጌል እንዳይሰብኩ እውቀት አለቀ። ከዛም ወጣት ዘኦርቶዶክሶች መልስ አሳጧቸው። ስለዚህ ስራ ሲፈልጉ እውቀት የማይጠይቅ የዘመኑ ወረርሽኝ ስድብ አገኙ።
@ethi9683
@ethi9683 8 сағат бұрын
ምን የበጋሻወ ይገርማል ወንድማችን አክሊል ይሄነ ብሎናል ዛሬ👉ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አሁን ላይ ቢኖርና ወደ እኛ መልእክትን ቢጽፍ ምን የሚል ይመስላችኋል..?? በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ በኢትዮጵያ ላለችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን.. ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን.. በመካከላችሁ አንዳንዶች በገድላት ተአምራት ውስጥ የተቀመጠውን ሁሉ ካልተቀበላችሁ በክርስትናችሁ አትቀጥሉም እያሉ ልባችሁን እያወኩ በቃል እንዳናወጧችሁ ሰማን.. የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርድን ራሱ ይሸከማል.. የሚያናውጣችሁ ይቆረጥ። እናንተ ግን መዳን የሚገኝበትን ነገር አስቀድማችሁ አውቃችኋልና በእርሱ ጸንታችሁ ኑሩ.. በዛም ላይ ደግሞ በመካከላችሁ ፍቅርን አብዙ.. እንጀራንም(ቅዱስ ቁርባን) ለመቁረስ በተሰበሰባችሁ ጊዜ ከጌታ ሥጋና ደም አትሽሹ..
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 5 сағат бұрын
ዛሬስ አሳከኛ ያፋሩ እሳተ ሞገድ ይምጣብሽ
@derarodilla
@derarodilla 7 сағат бұрын
ምነው ነጋሽ ተቸግረካል እንዴ?
@yhguyt
@yhguyt 8 сағат бұрын
ዘራፍ እናንተ የአድዋው ድል ድንገት ትዝ አለውዴ አይ በጋሻው ማስተዋል ጀመረ ማለት ነው
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 9 сағат бұрын
Negsh serahn adenkalw andand gize video setseru menchu yeh nger yehonew? meche nw bleh tyke be4 post kemadregh befit. sele serfe post yadergechw betnshu 2 amet yalfewal ene enkwan kayehut yane bezu teblobet nbr ena yanten keber zk yemiyaderg nger post ataderg ende adis , akbarih njn
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
#እንኳን_ደስ_ያላችሁ_ከጦርነት_ተርፈናል!@NEGASHMEDIA
43:51
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.