በሃገራችን አሁን ያለብንን ችግር ጣልያን የፈጠረችብን ነው

  Рет қаралды 77,115

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@kibrommilash9937
@kibrommilash9937 6 жыл бұрын
እባክህ ጆሲ ይህንን እንድታስተላልፍልኝ እማጸንሃለሁኝ ! ለመምህራችን ዶ.ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እና ላንተም ጆሲ ዕድሜ ይስጥልን:: አሜን ማስታወስ እምፈልገው: የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ያለው : ፍቅር የተጠማ ስለሆነ : እንደው ድንቅ እና ሊቅ የሆኑ መምህሮቻችን እንደነ መም ዶር ቀሲስ ዘበነ ለማ : መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ: መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ እና ሌሎች ድንቅ መምህራንን ተሰባስበው የፍቅር እና የሰላም ትምህርት ከቀድሞ ታሪኮች በማያይዝ ኢትዮጵያን ወደፍቅር ለመመለስ ጉዞ ቢጀመር የሰላም መንገድ በ እግዚአብሔር የተመረጡ መምህራን ቢሆን እላለሁኝ እና እባካቹ ተወያዩበት
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሀሳብ አሁን የሚያስፈልገን ፓለቲከኞ ሳይሆን የሀይማኖት አባት በክርስቲያን እና በሙስሊሙ አንድ ሆነው መቆም ።
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
ክብሮም ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው ቢሆን ደሲለኛል እኔም እጋራለው ሀሳብህን
@hanaendashaw7939
@hanaendashaw7939 6 жыл бұрын
አቤት ፡ መታደል ፡ ጠያቂውን ፡ ላድንቅ ፡ ወይስ ፡ መላሹን? መታደል ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ማስተዋላችሁን ፡ ያብዛልን ፡ እኛንም ፡ ተጠቃሚዎች ፡ ያድርገን ፡
@bestcell5308
@bestcell5308 6 жыл бұрын
amen amen amen!!!
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 6 жыл бұрын
በቅድሚያ ይህን ሰማይና ምድር የዘረጋው ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን:: "" ለሁሉም ጊዜ አለው " ይላል ቃሉ:: እናም እንዲህ አንደበታቸው የሚጣፍጥ በእውቀት የታነፁ አባቶችን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው:: ወንድማችን ዬሴፍን እናመሰግነዋለን እንዲህ አፍታቶ ጥያቄዎችን ስላቀረበልን:: እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይቅር ብሎ ያንን ደስ የሚለውን ዘመን ለማየት ያብቃን: ወስብሃት ለእግዚአብሔር:: አሜን::
@CherkosTube
@CherkosTube 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን
@mimijoy5141
@mimijoy5141 6 жыл бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል ቃለህይወት ያሰማልን ይችን አገር እሚገነባት ይገነባል የሚያፈርሳት ይፈርሳል
@Et-cb7gx
@Et-cb7gx 6 жыл бұрын
አውነት ነው!
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
Mimi Joy Definitely
@fekrtealebele2814
@fekrtealebele2814 6 жыл бұрын
እንደው መምህር ዶክተር ዘበር ሲያስተምር ሰምቸ ምንም አልጠግብም እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@hannamillion5872
@hannamillion5872 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ጆሲ መምህር ዶ/ ር ዘበነ ለማን ስለጋበዝክልን ሙህር የሙሩች ሙህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 6 жыл бұрын
መምህራችን የ ተዋህዶ ኩራት !!! ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 6 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ቃለህይወትን ያሰማልን ድቅ መምህራን
@mimilemariyam3240
@mimilemariyam3240 6 жыл бұрын
ያማረኝን ምግብ የበላው አክል ነው የረካውት።ጆሲ አንተንም እናመሰግናለን ለመምህራችንም እድሜና ፀጋውን ይስጥልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 6 жыл бұрын
አንደበተ ርቱእ መምህራችን አንተን መስማት መቼም አይሰለቸኝም ፀጋውን ያብዛልህ
@comceil5329
@comceil5329 5 жыл бұрын
ቃል የለኝም ለመምህራችን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን ጆሴ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ለሀገራችን አምላክ ሰላም ይስጣት
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
ቄሲሲ መምህር ዘበነ ቅን ስው ቃል ህይወትን ያስማልን አባቴ እደሜ ይስጥ ዘማን ይባራክ
@ጄሩሳሌም
@ጄሩሳሌም 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በናንተ አይነት ሰዎች አማካኝነት ጌታ የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየናል ክፉ ተምሮ በስህተት ሀገሩን የሚጠላ ይመለሳል እውነታውን እያወቁ ክፉ ያሰቡና ክፉ ከማድረግ ያልተመለሱ ሀፍረት ይወርሳቸዋል ይህን የሚያዮበት ጊዜ ይመጣል ጠባቂዋ የታመነ ነው።
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 6 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እመብርሀን በምልጃዋ አትለዮ! ጆሲ ቅን ሰዉ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት መምህራችንን መስማት መፅሐፍት እንደማንበብ ነዉና 😍😍😍
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
አቤት መምህራችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋወትን እድሜወትን አብዝቴ ይስጥልን እነዚህን በዘር በቋንቋ የሚከፋፍሉንን ልብ ይስጥልን ብሩህ የሆነች ሀገራችንን የሰላሟን ትንሳኤ ያሳየን ሁሉም ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ የሚልበት ቀን ቅርብ ያድርግን ቸሩ እግዚአብሔር
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ። በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ገልጸውታል ። ይሄ የመከፋፈል አላማ የጣሊያን መንፈስ ነው ። እንግዲህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊን ይህንን መልእክት ተረድተህ እራስን ከዘርና ከጎዛ ከመንደር አስተሳሰብ ጠብቅ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ፐ 6 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ጆሲ እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የሳምት ሰው ይበለን
@ማኪሉሌቡናዊት
@ማኪሉሌቡናዊት 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ከሚመጣብን መአት ጌታ ይጠብቀን
@asmeretkidane2143
@asmeretkidane2143 6 жыл бұрын
አድሜ ና ጤና አብዝቶ ያድልዎት መምህር እግዚአብሔር እሚሰማ ልቦና ይስጠን
@yemaryameljematiyamayat262
@yemaryameljematiyamayat262 6 жыл бұрын
ጆሲ በጣም እናመሰግን አለን እግዚአብሔር። ይባርክህ ወንድሜ
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ከሰከሩ ጥንቸሎች እግዚአብሔር ያወጣን ሴጣን ይፈር ። እኔም በእግዚአብሔር ተሰፋ አደርጋለሁ መጭው ግዜ ከእግዚአብሔር ጋር ብሩህ ነው ። ጆሲ የድንግል ልጅ ይባርክህ ። መምህር እንደው የሰላም ጉባዬ ያስፈልገናል ኢትዮጵያ በሙስሊሙ ሆነ በክርስትናው ድንቅ ሰዋች አሉን አንድ መድረክ አዘጋጅታቹ ከህዝብ ጋር ብትወያዬ ደሰ ይለኛል ? እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@sarahana7929
@sarahana7929 6 жыл бұрын
jossyaaa wowwwwww እስከ 100 ክፍል ነው እምንጠብቀው uffff እንዴት ተመሰጥኩኝ መሰለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርን ያብዛልህ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጆስየ እናመሠግናለን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
ደሲ ሲል ትምህራቱ እግዚአብሔር መስታዋልን ይስጣን አሜን (3)
@mekdesmarew443
@mekdesmarew443 6 жыл бұрын
ጆስዬ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን🙏🙏🙏
@adometegegne4680
@adometegegne4680 6 жыл бұрын
Egzeabher Yemesgen. We need more teachers like Memhir Dr. Zebene. Thank you for sharing your blessings with us, God's children. Thank you Josey for using your platform to educate us by bringing awesome peoole like Memehir Dr. Zebene. God bless you both!!
@ጢጢፋራው
@ጢጢፋራው 6 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እስላሙ ክርስቲያኑ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ወላይታ አፋሩ......አንድ እንሆን በኮሜንት አንድነትን እናውራ ዋጋ አለውና እስቲ ላይክ ይገባዋል የምትሉ .....እስቲ አንድነትን በላይክክክክክ ታንክስስስ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 жыл бұрын
እንካንም ከሀገር ወጣሁ ከማር የሚታፍጥ ትምህርታችሁ በምን አዳምጠው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@fasssiltamrie6263
@fasssiltamrie6263 5 жыл бұрын
Sd
@almazhaylu9588
@almazhaylu9588 6 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ዕንቁ አባታችን ጆሴዬም
@getegirma8971
@getegirma8971 6 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለዶክቶሮ መምህር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@melkamucord9880
@melkamucord9880 6 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይባርክ፣ ከአንተ ብዙ ነገር መማር እንችላለን። በጣም ተመችቶኝ ነው ስሰማ የነበረው።።
@አፀደየለሚልጅ
@አፀደየለሚልጅ 6 жыл бұрын
እረጀም እድሜ ና ጤናይሰጣወት ምመህረ ያአገልግሉት ዘመንወኑ የባረክ
@HM-rv6ji
@HM-rv6ji 5 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalen Josi egzer Yebarkehe chemero yagere Lij Nestu Ethiopiawi ❤️❤️
@hanaaddhik4921
@hanaaddhik4921 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰምልን መምህራችን ጆሲ እናመስግናለን ፀጋውን ያብዛልን
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 5 жыл бұрын
GREAT CONVERSATION , JTV ALWAYS DOING A GREAT JOB.
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 6 жыл бұрын
ውይ ሳለመሳግነው ጆሲየ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሳምንት ሰው ይበለን መድኃኔዓለም
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 6 жыл бұрын
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን የልጅ አዋቂ ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ባተ አድሮ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ሊያበስረን ይሆናል! እረጅም እድሜ ተመኘዉ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 6 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን የኛ ሆንክልን ኑርልን እንዳንተው ያብዛልን ጆስየ ተባረክ
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 6 жыл бұрын
ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ... አስተምህሮትህን እጅግ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ቃለ ሒወት ያሰማልን ፣ እድሜና ጤና ይስጥልን ፣ የዕውቀት ፀጋውን ያብዛልን ... ለጆሲ (ዮሤፍ ገብሬ) ትልቅ ሠው ... እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!
@Et-cb7gx
@Et-cb7gx 6 жыл бұрын
ትልቅ ነበረን ትልቅም እንሆናለን!
@lidacall4552
@lidacall4552 6 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን ጎጠኞች ከሀገራችን ያጥፍልን ደጉን ዘመን ያምጣልን መድኃኔዓለም!
@nigistgtsadik65
@nigistgtsadik65 5 жыл бұрын
OHHHH GOD BLESS U TEACHER...DR. AM SOOOOO SATISFIED BY U ...YOUR KNOWLEDGE..........
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ
@ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ 6 жыл бұрын
በቃ ምን ልበል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድማቸው ያርዝምልን
@ሁሉግርጌሽግርጌሽ
@ሁሉግርጌሽግርጌሽ 6 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን እንደቸርነትክ ይሁንልን።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጆሲ እናመሰግናለን
@sirgutshiferaw7233
@sirgutshiferaw7233 6 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒዓለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@temseganamelaka1750
@temseganamelaka1750 6 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 6 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solomonyirga1977
@solomonyirga1977 6 жыл бұрын
ዋዉ. ጆሲ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ በደንብ ሰፋ አድርገው እግዚአብሄር ይርዳህ
@DANIELA0909d
@DANIELA0909d 6 жыл бұрын
thank you very much memiher Zebene💚💛❤️🙏
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የመናፍቃን እራስ ምታት በጣም እንወደወታለን
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለናል ሰምንቱንም በጉጉት እንጠብቃለን ። ሰው ምንድነው የምለው መፅሐፍ ወደ አረብ ሀገራት አይደርስም ?
@yemaryameljematiyamayat262
@yemaryameljematiyamayat262 6 жыл бұрын
መምህር አችን እናመሰግን አለን ቃለህይወት ያሰማልን
@nenanena7057
@nenanena7057 6 жыл бұрын
19:27 በጣም መምህር እኔም እደግፎታለዉ ባለስልጣኖች አጉል ተማርን እያሉ ሚሰሩትን አያዉቁም ሁሉም ወንበር ፈላጊ ከሆነ ሀገር ፈላጊዉስ ማን ሊሆን ነዉ እነዚ ባለ ስልጣኖች ቆም ብለዉ ቢያስቡ ጥሩ ነዉ ለወንበር ሲሯሯጡ ሀገሪቱን እንዳያጠፉ ሰከሩ እኮ ዘንድሮ ፈጣሪ ልቦናቸዉን ይመልስላቸው
@adishiwet3234
@adishiwet3234 6 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረዥምእድሜን ከነሙሉጤና. ያድልልን
@roozrooz9656
@roozrooz9656 6 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን አባታችን ጆሲ ተባረክ
@arefainemulegeta7402
@arefainemulegeta7402 6 жыл бұрын
ማወቅ እንደዚህ ነው ፈጣሪ ያብዛልን እንዳንተ አይነቱን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ 6 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ ምርጥ ሰው
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 6 жыл бұрын
ሎቱ ስብሐት እግዚአብሔር አምላክ ከጥፍት ይስውርን ለመምህራችን ቃለ ህይወን ያሰማልን ጽናቱን ይስጥልን ። ጆሲ እናመስግናለን ።በርቱልን።
@babyman6209
@babyman6209 6 жыл бұрын
እድሜን በጸጋ ለመምህራችን ያድልልን ......
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 жыл бұрын
Wow Amazing!!!! Tebareku!!!!!!!
@tekieabraha4352
@tekieabraha4352 6 жыл бұрын
Dr Zebene Lemma...thanks i like ur explanation as usual
@romanbonsa1291
@romanbonsa1291 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memhir mimew bayalk eyalku beseset new yesemawut tsegawun yabzalwo
@addisum2011
@addisum2011 6 жыл бұрын
That is my President of Ethiopia!!! Thank you for the deep and insightful knowledge. Hopefully, the Leaders will watch and learn from it! Long live beloved Brotherern Priest and Dr. Zebene!!!!
@blackman9558
@blackman9558 5 жыл бұрын
Addisu Mamo" that is what we all wish for our country
@saraarayi4542
@saraarayi4542 6 жыл бұрын
ስለሁሉምነገር: እግዚአብሄር: እምላክ: ይመስገን: በእውነት: እጅግበጣም: ደስየሜል: ምክር: ያስተላለፉት: ምህራችን: እግዚአብሄር: እድሜእናጤና: ይስጥልንእግዥአብሄር: ከእርሶጋር: ይሁን።
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት አባታችን
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት በጣም እናመሰግናለን እባክህ ጆሲ በሌላክፍል አቅርብልን ድገምልን በማራም በእግዛቤሄር
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 жыл бұрын
በእዉነቱ መምህራችንም ቃለሂወት ያሰማልን መልካሙን ዘመን ያምጣልን ዘረኝነትን ከምድር ገፅ ያጥፋልን ዘረኝነት በሽታ ነዉ ።
@almitube7317
@almitube7317 6 жыл бұрын
የጥቸሉዋ ታሪኬ ሆዴ ቆሰለ መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ጆሲየ ስወድህ
@ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ
@ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ 6 жыл бұрын
ውይ መምህር እዴት እደምወድህ ፀጋውን አብዛልህ 😍😍😍😍😍
@zubirkhan1865
@zubirkhan1865 6 жыл бұрын
ፈጣር እድሚና ጤና ይስጥልን ለሁለታችወም እግዝአብሔር ሀገራችን ይባርክ ይጠብቅ ፍቅሩን ያብዛልን
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 6 жыл бұрын
Pray for Ethiopia
@binitube7699
@binitube7699 6 жыл бұрын
*ለመምህሪችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*
@dinkineshkananisa2880
@dinkineshkananisa2880 6 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalin Abatachin
@ሰላምአርጊውማርያም
@ሰላምአርጊውማርያም 6 жыл бұрын
አንድ አድርገን ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ሰላምህን ፍቅርህን ለግሰን
@tenagnefiseha1319
@tenagnefiseha1319 5 жыл бұрын
1 month ago መምህራችን የ ተዋህዶ ኩራት !!! ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ውድ መምህራችን መምህር ዳ/ር ዘበነ ለማ ዋይኔ ሊያልቅ ነው እያልኩ ነበር ደስ ይላል 3ከፈለ ይቀርባል መምህራችን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነክ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን
@HanaHana-xk7pd
@HanaHana-xk7pd 6 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦትህ መምራችን አሜን አሜን
@amantekum2068
@amantekum2068 5 жыл бұрын
WELLAHI I LOVE HIM WOW!!! WHAT A TRUTH PEACE PEACE PEACE
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጆሲ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hallelujah1383
@hallelujah1383 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@djggszbbsfjcahsg9333
@djggszbbsfjcahsg9333 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ወደ ኢማናችን ይመልሰን ።እምነታችምንከተል ያርገን።
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
ሳልጨርስ ነበር አስተያየት የሰጥሁት ውይ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጉጉት እጠብቃለሁ
@ሰላምአርጊውማርያም
@ሰላምአርጊውማርያም 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከኃጢአቴ አንጻኝ የሚመጣው ጊዜ በጣም ያስፈረል
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 5 жыл бұрын
Jossy thank you for this great interview. I watched all the other interviews with Dr Memehir Zebene. I also want you to interview another great memehir, who has dedicated all his life to do good to others by fighting the evil spirit who makes some humans do evil things. Please do interview with Memehir Girma Wondimu, all those who watch your show will benefit from it.
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 6 жыл бұрын
Memher kale hiwot yasemaln bewneti Edemiye tena ystelen Josiye tebark
@sirgutshiferaw7233
@sirgutshiferaw7233 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ሰው አያሣጣን፡ አሜን።
@kassas4
@kassas4 6 жыл бұрын
ሑለታችሑንም ልኡል እግዚአብሔር መዳሐኒት አለም ከእናቱ ጋር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ቤተሠባችሑ በኢትዬጵያ ጉዳይ ሑሉ በሚችለው እየተረባረበ ነው ኢትዮጵያ የምትለዋ ቃል ከሐይማኖታችን ጋር የተሥሠረች ስለሖነች ኢትዮጵያን መካድ አምላክን የካድን መሥሎ ነው የሚሠማኝ .እኔ እንደሚመሥለኝ ከሖነ ብዙ ጊዜ በፖለቲካ ዉሥጥ ሖነዉ የኢትዮጵያን ሐይማኖት ከአማራ ብሔረሰብ ጋር እያገናኙ ሐይማኖታቸዉን ወደ ሌላ የሚቀይሩ ሠዎች እንዳይሸወድ ነው የማሣሥበዉ .በፍርድ ቀን የምንጠይቀው ከየትኛው ብሔረሰብ አባል ነሕ ተብለን አይደለም እምንጠየቀዉ የነፃነት ታጋይ ነን እያልን ከእግዚአብሔር እርቀን መጨረሻ ከሠይጣን ተዳብለን የዘለአለም ነፃነታችንን እንዳናጣ በሐይማኖትም ሖነ በተለያየ ቦታ ግለሠቦች ሊበድሉ ይችላሉ በተለያየ ዘር ዉስጥ ያሉ እነሡ ግን ሐይማኖትንም ዝርንም አይወክሉም .እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንዳንድ ሌላ ሐይማኖት ዉሥጥ ያሉ ወንድሞቼና እሕቶቼ መቼ ነው እየሡሥን የምታዉቂዉ ይሉኛል የምመልሥላቸዉ መልሥ ግን እኔ እየሡሥን እንደገና ልወቅሕ ያልኩት ለት በገሐድ እክደዋለሑ ማለት ነው ምክንያቱም ለኔ እንተዋወቅ ማለት እስካሑን አላዉቅሕም በሰላም በጤና አሳድገሕ እዚህ ያደረሥከኝ አንተ አልነበርክም ማለት ነው የሚመስለኝ ብዬ ነው የምመልሰው .እንዲህ ማለት ግን የሌላውን ሐይማኖት ለመንካት አይደለም እዉነተኛ ፈራጅ እሱ ነው ለሑሉም ሐይማኖት ክብር አለኝ ግን በፉክክር እየተነሣን ሐገራችንንም እምነታችንንም እናጥፋ ማለቴ ነው
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
@ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 6 жыл бұрын
ቃለህይወት፡ያሰማልን፡መምህራችን
@hanayemariyamlij5508
@hanayemariyamlij5508 5 жыл бұрын
God bless you
@miseemiser2435
@miseemiser2435 6 жыл бұрын
Egziabehere Edemena tena yisetelegn Enidaresow yaluten yabezalelu kalehiwote yasemalen
@mimitsige2783
@mimitsige2783 6 жыл бұрын
ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባራክ ዬኔ ወድ እዳሜ ጤና ይስጥ ወንድሜ
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 6 жыл бұрын
ተባረክ የኛ ጀግና
@ethiopiaagra384
@ethiopiaagra384 6 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እጅግ በጣም የማከብሮት የኦርቶዶክስ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥልኝ !!!
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
58:57
Fana Television
Рет қаралды 84 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Faces of Africa: Keepers Of The Ark
32:54
CGTN Africa
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሰው ምን እንደሚጸልይ ማወቅ አለበት
19:33
JTV Ethiopia
Рет қаралды 85 М.
በሰበታ የሚገኘው ጌተሰማኔ የሴቶች ገዳም
13:04
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН