በህክምና መውለድ አትችልም ተብያለሁ ባለቤቴ ግን አረገዝኩኝ አለችኝ/ሀሳብ ስጡኝ

  Рет қаралды 51,908

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Күн бұрын

Пікірлер: 226
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 2 жыл бұрын
እኔ የስራ ባልደረባዬ ብዙ ሀኪም ጋ ሂዶ አትወልድም ተብሎ ነበር በሆላ ግን ሚስቱ አረገዘች እስክትወልድ ጠብቆ ልጅ ጋ DNA ወስዶ ልጅ መሆኑን አረጋግጦል እግዘብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@Meseretethiopia9575
@Meseretethiopia9575 2 жыл бұрын
ዲኤን ኤ ምርመራ ያድርግ እናም ፌቭዬ ባለ ታሪኮቹ ውሳኔያቸውን ብታሳውቂን ደስ ይለናል በተረፈ በርቺ
@tigistmengistu3411
@tigistmengistu3411 2 жыл бұрын
ልጆች የእግዚያብሔር ስጦታ ናቸው እንጂ የሐኪም አደለም ትውለድና ዲኤኔ ያሰራዋ ከተጠራጠረ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አቶ ሞገስ እናመሰግናለን ትክክል ህክምናውን 100% ማመን አይቻልም
@befikirusewgeday4932
@befikirusewgeday4932 2 жыл бұрын
ሀኪም ሰው ነው ሰው እንደመሆኑ ደግሞ ስህተት አይጠፋውም እንደ እኔ ሀሳብ በድጋሜ ከሌላ ሀኪም መመርመር አለበት ከዚህ በተረፈ ልጁ ሲወለድ የደም ምርመራ አድርጓ ማረጋገጥ ይችላል ፌቪ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምወደው አንችንም ጭምር❤❤❤❤
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
የሀኪም ቃል የእግዚአብሔር አይደለም አይሆንም የተባለው ሲሆን እናያለን ግን ሞገስ የሰጠህን ብታደርግ መልካም ነው
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
አቶ ሞገስ የሰጡት ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው። ባለታሪኩ ወንድማችንም እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ነገሩን ያወሳሰበበት መውለድ አትችልም መባሉን ከሷ ደብቆ መቆየቱ ነው። ቢሆንም ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለምና ፍቅራቸውን አይቶ በልጅ ባርኮት ሊሆን ስለሚችል እስክትወልድ ጠብቆ በዲኤንኤ ያረጋግጥ። ልጁ መሆኑን ካረጋገጠ ሁሉንም ነገር ለሚስቱ ነግሮ ይቅርታ በመጠየቅ ፈጣሪውን ያመስግን። ካልሆነም ተረጋግቶ አስቦ በመነጋገር ይሻለኛል ያለውን ውሳኔ ይወስን። እንደኔ ግን በዚህ ሁኔታ እያለች ምንም ነገር ባይነግራት ጥሩ ይመስለኛል። በተረፈ ፈጣሪ ይርዳው።
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 2 жыл бұрын
ህክምና ከስንት አንድ ነው ይሄውትሞቻለሽ ብለውኝ 2009ትሞቻለሽ ብለውኝ እግዚአብሔር ይመስገን አለው ያመኝም የነበረው ጠፍቶልኛል እጢም የተባለው ብቻ ደስተኛነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አለው
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
Enkewan lezi abqash ahunm erjm edme ke mulu xenent gar gta yanursh
@danielbekele4732
@danielbekele4732 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም :እመኑ ይሆናል
@AbaYoutube-h1z
@AbaYoutube-h1z 4 ай бұрын
እንኳን ኖርሽልን እህቴ
@fasikagerretekle5678
@fasikagerretekle5678 2 жыл бұрын
ፌቨን ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው በርቺ ቆንጅት
@በአታለማርያምዩቱብ
@በአታለማርያምዩቱብ 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፕሮግራሙን በጣም ነው የምወድልሽ እኔ በበኩሌ ባለታሪኩን አለማድነቅ አልችልም የኔ ሀሳብ ልጁ ሲወለድ ማስመርመር ይሻላን በተረፈ ደግሞ ሲሰጥም ሲነሳም እውነት ያለው ከእግዚአብሔር የሚመጣ ነው
@hayatymame9644
@hayatymame9644 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ እንዳነቸነው
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የተሰጠህን ካላክተር በብቃት የሚወጣ ምርጥ ተዋናይ ነህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
ጋሽ ሞገስ ያለው ሃሳብ ኢሪፍ ነው ድጋሚ ምርመራ ያድርግ ከዛ ከሷ ጋር ይነጋገሩ ፌምዬ ደስ የሚል አሪፍ ነው በርች እህታችን
@etsegenettesfa5906
@etsegenettesfa5906 2 жыл бұрын
በቃ ሚስትህን አተዋት ምክያቱም ሰው የማደጎ ልጅ ያሳድግ የለ . ግን ልጅህን እያሳደክ እንደምታውቅ ግን ንገራት ቀስ ብለህ . እግዚአብሔር አይለያችሁ
@hiwotdesalegn8774
@hiwotdesalegn8774 2 жыл бұрын
ፌቩዬ በጠም ነው ምወድሽ ጥሩ ኘሮግራም ነው በጠም አስተማሪ ነው በርች
@abelandmom5465
@abelandmom5465 2 жыл бұрын
በጣም ደሲ የሚል ፕሮግራም ነው። የኔ ታሪከ ኢትዮጵያውስጥ እኔና ባሌቤቴ ተመርምረን ባለቤቴ ልጅ መውለድ እንደማይችል ተነግሮን ነበር በተጨማሪም እኔንም ማሕፀንሽ ጠባብ ስለሆነ መውለድ አትቺይም ተብየ ነበረ። ነገርግን እግዚአብሔር ምን ተስኖት ልጅ ወልደን ልጄም 11 አመት ሆኖታል። ስህተት ሊሆን ይችላል ሀኪም ይሳሳታል።
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
ዶክተር ከእግዚአብሔር በላይ አይደለም ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም አይጠራጠር ሳራም በ90አመቶ ነው የወለደችው አይጠራጠር
@frey2383
@frey2383 2 жыл бұрын
እኔ ምለዉ እግዚአብሔር ማመን አይበልጥም የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ብሎ ቢቀበል ይሻላል
@cherinetyohannes1105
@cherinetyohannes1105 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ሓኪም አምነህ ከባለቤትህ ባትጣላ ይሻላል ታይፎድ ታመህ የወባ መድሓኒት የምያዙበት ጊዜ ብዙ ነው
@የአማላጃየማርያምልጅነኝ
@የአማላጃየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም አሪፍ ነው በቺ ግን ጥያቄ አለኝ ፕሮግራም መጨረሻው ምን እደሆኑ በናቅ አሪፍ ነበር ከጊዜ በኃላ ክፍል ሁሉ ብታቀርቢ
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 жыл бұрын
ፌቪ አንድ የአባቴ ጓደኛ ሳይወልዱ ለ 27 ዓመት በትዳር ኑሮ ልጅ አልወለዱም ነበር እሷ ነበር መኻን የተባለች ሲለያዩ ሁለቱም ወለዱ እን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ማየት አለበት።ያየሁት አሁን ነው ።
@haymanotmolla3716
@haymanotmolla3716 2 жыл бұрын
ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል ያስተምራል እናመሰግናለን ። ድምጽሽ በደንብ አይሰማም እሱን አስተካክይ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 жыл бұрын
በጣም እምወደው አርቲስት
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው የእርሱ ልጅ ሊሆን ይችላል ካልሆነም ደሞ እሱም ከመጀመሪያው መውለድ እንደማይችል ከበፊቱ ግልፆ ቢነግራት ለሁለቱም መፉትሄ ይሆን ነበር ግን ልጁን በጣም አድንቄዋለሁ ስርአቱና አለመቸኮሉ
@betiermu
@betiermu 2 жыл бұрын
Sijemer Endet mewled endemaychel saynegrat yagebatal ??? tekekel aydelem
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ፌቭዬ የኔ እርጎ በርቺ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ሰጥቶት ቢሆንስ በሀይማኖቱ ይፀልይ ክርስቲያን ከሆነ ከእመብርሀን እስእል አድኖ ፊት ቆሞ ያልቅስ ከልቡ ከዛ ያገኝዋል እውነቱን
@omuanse7572
@omuanse7572 2 жыл бұрын
በለው ስእል ልጅ ይሰጣል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
@@omuanse7572 ለአንተ ወይም ለአንች ነው ስእል የሚመስለው የማርን ጣዕም የቀመሰ ይናገር ይላሉ አባቶቻችን ስለማታውቁት ከመናገር ዝም ማለት መልካም ነው
@omuanse7572
@omuanse7572 2 жыл бұрын
እኔ አይደለሁምኮ ስእል ያልኩት ዘርሶ ነወት ከስእል ፊት ያልቅስ ያሉት የተከበረ
@Sofi-ih8sm
@Sofi-ih8sm 2 жыл бұрын
@@omuanse7572 ክክክ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልኮ እቺ ለሱ ቀላል ናት እሷ በዚህ በሰለጠነ ዘመን እንደዚህ አይነት ስህተት ትሰራለች ብዬ አላስብም አርቲስት ሞገስ እንዳለው ምርመራውን መሞከር እና ከሚስቱጋ ማውራት አለባቸው።
@haylshtsegay5668
@haylshtsegay5668 2 жыл бұрын
ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ደሞ ያንቺ አድናቂ ነኝ
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የራስህ ልጅ ያድርግልህ ብልህ ሰው ነው እመአምላክ ትርዳህ ወንድሜ
@አማራነኝከፍኖጎንነኝ
@አማራነኝከፍኖጎንነኝ 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም እምነት ካለው በሀይማኖቱ ጠካራ እሚፅም እሚፀለይ ከሆነ ይሠጠዋል አለያ ድኤነኤን ቀላል አይደለም ብሩም ተደብቆ ማድረግ አይችልም መነጋገር ይሻላል ባይ ነኝ ፌቪ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
አንደኛ እግዚሃቤር ከፈቀደ ልጅ ይመጣል የ እግዝሃቤር ፍቃድ ካልሆነ ደሞ እንደገና መመርመር ካለበት ሁለት የተለያየ ቦታ መመረመር ውጤቱ ያው ከሆነ እና ልጁ ያንተ ነው ብላ ከደረቀች ልጁ ሲወለድ በ DNA ማረጋገጥ ነው ቀላል ነው
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 жыл бұрын
ብዙወቹ አትወልዱም እየተባለ እየወለዱነው እግዚአብሔር ሰቶት ይሆናል ህፃኑ ከተወለደ ቡሀላ ማስመርመር ነው በግልፅ አውርተው ከኛ ጎረቤት እሚኖር ሰውየ ነበረ መውለድ አትቺልም ተቤሎ እያገባ ካልወለደን ለምን ብለው እየተፋቱ ባጋጣሚ በ39አመቱ አገባ አሁን አድ ሴትና የአድ ወድ ልጂ አባት ሁኗል በጣም ደስ እሚልነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
E/r yesetale Doctor hayle yeleweme
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ፌቢ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አቀራረብሽ ደስ እሚል ነው ለባለታሪኩው መልክቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ስለዚህ ዶክተር እንጂ እግዚአብሔር አይደለም አትወልድም ያለው ስለዚህ አሁን ጊዜው ሲደርስ ፈቅዶለት ነው
@kidistyismaw9760
@kidistyismaw9760 2 жыл бұрын
አብርሽ እግዚአብሔር የሚሣነው ነገር የለም ልጁ ያንተ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም አትወልዱም የተባሉና ከብዙ አመታት በዃላ የወለዱ አሉ ሌላው የህክምና ስህተት አለ በተደጋጋሚ ለምን መሠለህ እዚያ ቦታ ላይ ተመሣሣይ ችግር ያለባቸው ሠቦች ሥለሚመጡ ውጤቱ ተመሠሠይ ነው ለዛ ደግሞ ባለሙያዎች የመገመት ,የስም ሥህተት,ወይም በሙያው ብቁ አለመሆን ሊኖር ይችላል ወንድሜ እንደተጋባቹ ቢሆን ማለትም 2 ወረ 3 ወረ ቢሆን ከሌላ ይዛ ገብታ ነው አንል ነበር ይህ 2 አመት ሁኗቸዋል እንደኔ አምነህ ተቀበል ያልሆነ ውሣኔ ወሥነህ ልጅቷንም ከምትርብሻት ሌላ ችግር ካለም ጊዜ ይፈታዋል ምን ማለት መሠለህ ይች ልጅ ከሌላ ብታረግዝ ነገ የልጁ አባት እነደፈለኩ ላግኝሽ አለ ልጀን ልየው ብዙ ነገር ይኖራል ውሥጧም ሠላም አታገኝም ያኔ እወነቱ ይወጣል አኔ እምልህ ብበደልም እንኳ ብለህ እራሥክን አሣምነህ ኑር ከካደችህ ከአንተ በላይ እምትጎዳ እሷ ናት
@ኢስላምነዉህወቴ
@ኢስላምነዉህወቴ 2 жыл бұрын
❤️ፊቪ እንደት እንደምወድሽ የኔ ልዩ ❤️ ቆጆ ብሮግራም ነዉ በርች ዉደ 🌺💐 የኔ ሀሳብ ብዙ የህክምና ስቶች አሉ ስለዚህ ድጋሜ መመርመር ከዛ በሻገር ልጁ እስከሚወለድ ጠብቆ DNH ማስመርመር ይመስለኛል ሲቀጥል ደግሞ አላህ ምን ይሳነዋል መሀን ያደረገህ እሱ አደ አሁንስ ልጅ ሰቶህ እደሁ ምን ይታወቃል ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ ነዉ ስለዚህ ኢሻአላህ አላህ ልጅህን ያተ ያድርግልህ ዱአየ ነዉ አብሽር 🌷🌷
@ababetefera6694
@ababetefera6694 2 жыл бұрын
እህቴ የምታቀርቢው ሃሳቦች ፣በጣም የሚጠቅሙ የሚያስጠነቅቁ ናቸው ፣ሳላደንቅሽ አላልፍም፣ነገር ግን ለአቀረብሽው ሃሳብ ስጡኝ፣በመጀመሪያ የሚወዳትን ሚስቱን ፣ባያስቀይማት ጥሩነው በሁለተኛ ነገር ፣ሃሰብ ልስጥሽ የአውነት የሆነ ነገር ፣ሁለት ፍቅረኛሞች ፣ሲዋደዱ ፣ቤተሰብ ፣አንዳይጋቡ ከለከሉ ምክንያቱ የሃይማኖት ጉዳይ ነበረ ፣ነገር ግን ሁለቱም የተለያየ አገር በስደት ሲኖሩ ሀለቱም የተለያየ ሰው አግብተው ወለዱ ፣በመጨረሽ ፣ሁለቱም ለየብቻ ቸው ትዳር ፈተው በሌላ ሰደት ተገናኙ ነገር ግን ከሁለቱ ፍቅረኛምች ልጅ አልተገኘም ፣ሁለቱም አንድ ፣አንድ ልጅ አላቸው ፣አበረው የኖራሉ ታዲያ ማንኛው መሃን ነው ? ከመጀመሪያዋ ፣ፍሬ ከሌለ ከሁለተኛዋ ፍሬ ይኖረው ይሆናል? ለማንኛውም ደንበኛ ምርመራ የድርግ እግዚአብሔር እውነቱን የውጣለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ማመን አለበት እስከ ትወልድ ይጠብቅ ልጅ ስወለድ Danይመርመር እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና ምርመረ ማለት ፈጣሪ አይደለም እና እስከ ትወልድ ጠብቅ ነው የምለህ ወንድሜ
@genetabrham3425
@genetabrham3425 2 жыл бұрын
ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ነው ያለን፡፡ አትወልድም ያለው ሃኪም ቢሆንም ሰው ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ፈቅዶ ይሆናል ያረገዘችው
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
እኔ በዚህ ታሪክ ላይ ያለኝ አስተያየት እደ አለማዊ ከሆነ ብዚ ጥርጣሬን በውስጥህ ታስርፃለህ ግን እደመንፈሳዊ ካየህው ከተረዳህው ልጅ መውለድ አትችልም ያለህ ሰው እጅ ፈጣሪ አይደለም ልጅታ መንፈሳዊ ከሆነች ከቅዱስ እሩፋዬልጋ ቁርኝነት ካላት ቅዱስ እሩፋዬል ፈታሂ መሀፀን ነው ልጅ የሚሰጥ ነው ለአምላኳ ታማኝ ከሆነች ልጅ የማትወልዱበት ምክነያት አይኖርም አድ ታሪክ ልንገርህ ባለታሪካችን አድ ወድማችን ልጅ መውለድ አትችልም ተብሎ የመጀመራ ሚስቱ አተ በቅሎ መውለድ የማትችል እያለች ስሰድበው መጨረሻላይ ትታው ሄዴች ለላ ሚስት አገባ ሁለተኛ ሚስቱ በቅዱስ እሩፋኤል ምልጃ ሁለተኛ ሚስቱ ወለደች ሙሉውን ታሪክ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሚለው የዩቱብ ቻናል ገጠመኝ አራትን አዳምጥው ሙሉውን ታሪክ እዛ ታገኘዋለህ
@liyuworkmitiku478
@liyuworkmitiku478 2 жыл бұрын
Sijemer esu mech tamagn honena sayinegirat yagebat...honest alineberem. Ahun gin begilits yikirita teyikoat meliso abirew hedo memerimer alebet.
@alemtshayasena7334
@alemtshayasena7334 2 жыл бұрын
ወንድ ሜ እግዚአብሄር. የሰጠህ በረከት ተቀበል
@ሺጓዜየግሼዋ
@ሺጓዜየግሼዋ 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ሀሳብህ
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
ሀኪም ፈጣሪ አይዴለም ሁሉንም ማድረግ የሚችል እሱብቼነው
@genet9902
@genet9902 2 жыл бұрын
ልጅ ከተወለደ በኋላ ዲኤን ያድርግ ወንድሜ እግዚአብሔር ፊሬ ይሠጥህ
@Sosi_1237
@Sosi_1237 2 жыл бұрын
Yehey program betam arif new. Be addis melk new KZbin lay yametashew... keep it up! Gobez
@gubydalrof1
@gubydalrof1 2 жыл бұрын
Miracles do happen and misdiagnosis is real. I say accept your blessings, thank your maker and enjoy your wife and baby.
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 2 жыл бұрын
Check yewesedewun mermera ethiopia wust endezih perfect yehone ye fertilation system yelem
@fikerhaile9112
@fikerhaile9112 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@zeezee8985
@zeezee8985 2 жыл бұрын
Egzabhir barkohi hikimnaew sehitet hono liju yant endehon emgnlhalew🙏🏽
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው ሰጥቷችሁ ይሆናል አልያም አንተን ላለማጣት ብላ ከሌላ ይሆናል ነገር ግን ከሌላ ብታመጣም አስመርምርና ሲወለድ አንተን ላለማጣት ብላ ከሆነ ይቅርታ አድርግ
@Onelovethio
@Onelovethio 2 жыл бұрын
Betam arif program new fevu ketyebet lelaw hasab kewesedu behuwala mene lay endederesu betasawekin des yelegnal 🙏🏾
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 2 жыл бұрын
እሌላ ሀገር ህዶ ይመርመር ሲቀጥልደሞ ልጅ ሲወለድ ደም ምርመራያርጉ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ ስወድሽ❤ ፕሮግራምሽ በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል በርቺልን👍👍👍
@nardihabt9235
@nardihabt9235 2 жыл бұрын
Miracle happens!!!
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ከባድ ነው የሆዱን በሆዱ አድርጎ ልጁ ይወለድ ና DNA የሚባል ነገር አለ በዛ ታውቃለህ ። ልጅ የሚሰጠው አላህ ነው ዱአ አድርግ።
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
እንጠብቃለን
@ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
@ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 2 жыл бұрын
እንደ እራሴ ሀሳብ ስስጥ እነዚህ ጥንዶች በጣም ሚዋደዱ ናቸው ስለዚህ በአንደኛ ደርጃ ድንገት ህክምናው ተሳስቶ ሊሆን ይችላል ካልሆነ ድንገት በሆነ አጋጣሚ ያለ ፍላጉቷ ጥቃት ደርሶባት ያንን ባሏ ካወቀባት እንዳታጣው ፍርታ የዋሽችው ይሆናል ባይ ነኝ
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
አስደንጋጭ ታሪክ ነው ጋሽ ሞገስ እዳሉት እኔም የምለው የህክምና ስህተት ነው ነው ምለው ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በህክምና ስህተት ( መርፌ በመዉጋት ፓራላይዝ ሌላ ሌላም ችግር የደረሰባቸው ሰዎች አሉ አንዲት ሴትም ስትናገር የሰማሁት ታሪክ የስድስት ወር ፅንስ ሳይሞት ሙቷል ብለው የምጥ መርፌ ሰተዋት እዲወርድ ካደርጉ ቡሃላ ልጁግን ሲወጣ በሕይወት ነበር የወጣው ነገር ትንሺ ቆይቶ ሕይወቱ አለፈ በዛላይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ማን ያዉቃል ትዳሩ እዳይበተን ብሎ በልጅ ባርኮት ቢሆንስ
@ታሜዉስጤነው
@ታሜዉስጤነው 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ እንዳውም ሐኪሞች ምንም አያቁም tamirat destam በ ሕክምና ስተት ነዉ የሞታው
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ወ8ወ
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ወ8ወ 2 жыл бұрын
ሀኪም እግዚአብሔር አይደል ታርኬን እግዚአብሔር ይቀይራል እምነት ይኑረው በትዳር ውስጥ እምነት ያስፈልጋል ብዙዎች በሀኪም አትወልዱም ተብለው ወልደዋል የአብርሃም አምላክን እምነውን እሱ እሚሳነው የለም ደግሞ ከተጣራጠረ ልጁ ከተወለደ ቡሃላ ዴኤ ኒአ ማድረግ ይችላል ቀላል ነው
@tsegasisay26
@tsegasisay26 2 жыл бұрын
ብዙ መሀኖች ወልዋል ሃያ አመት ሰላሳ አመት እግዚአብሔር ልጅ ይሰጣል ሀና መሀን ነበረች ጸልያ ሳሙኤልን ወልዳለች ግን ይከታተላት ይህ ካልተሳካ በእምነት ይቀበል
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 2 жыл бұрын
GOD is able to revers the MDs result
@ቅድስትእራያ
@ቅድስትእራያ 2 жыл бұрын
እኔም ያቶ ሞገስ ሀሳብን እገድፋለሁ ምክንያቱም በመነጋገር ነው ሁሉምነገር የሚፈታዉ
@abvvda4350
@abvvda4350 2 жыл бұрын
አባት እምነት እናት እውነት አደል የራሴ ነው ብሎ ማመን ነው
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@bezaeshetu5454
@bezaeshetu5454 2 жыл бұрын
Hi Fevita glad to see you. am gonne write my comment in English because I don't have power geze on my pc. first, he must check again in a different laboratory and get a consult from physicians. If his chance of getting a baby is zero, he must talk with his wife, ask her honestly how could this happen. if she don't have a permanent cheating history and if this happen accidentally he may forgive her and continue his life. However, this depends on how much he trusts her.
@simrihailu1782
@simrihailu1782 2 жыл бұрын
Feven yanchi demts Terat yelewm Aysemam . Beterefe programu Arif nw ketybet.
@Sosi_1237
@Sosi_1237 2 жыл бұрын
Yeah tsegrua microphonun shefenotal
@galootube9260
@galootube9260 2 жыл бұрын
He have to do DN when babies born
@fozitube1771
@fozitube1771 2 жыл бұрын
እኔም የሞገስ ሀሳብ ተመችቶኛል
@girma01
@girma01 2 жыл бұрын
Bራቮ፤ በጣም ጥሩ ምክር።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በህክምና ቢያቅም ፈጣሪ ለታሪክ ፈጥሮት ቢሆንስ ሁሉን ማረግ የሚችለው ፈጣሪነው ሰጪም ነሺም አዎ ሞገሴ ያለው ልክ ነው በግልፅ መነጋገሩ ጥሩ ነው ነገሮችን ሳይረፍድ መወያየት መልካም ነው ውስጡ ጥያቄ እየፈጠረበት መኖሩ በራሱ አደጋነው ስልካን ቼክ አድርግ መውጫ መግቢያዋን ገምግማት
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ብራቮ ፌቩዬ በርቺልን ጎበዝ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ አርቲስት ነው
@fozitube1771
@fozitube1771 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኒቆንጆ ፌቭ
@yehabeshalij9594
@yehabeshalij9594 2 жыл бұрын
Thanks to DNA
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 4 ай бұрын
ከባድ ጥያቄነው
@serawdenkgebereselasse934
@serawdenkgebereselasse934 Жыл бұрын
ፈረድክ አትበሉኝና ይህ ትዳር ግልፅነት የጎደለው ነው: ከመጀመሪያ ትዳሩ መውለድ አለመቻሉን አውቋል: እያወቀ ሁለተኛ ሲያገባ ሳይሳውቃት ማግባቱ ለመታዘብ ወይስ ለፈተና? ባለቤቱ ሰው ናት እንደሰው መውለድ ትፈልጋለች:: ለሁሉም ሁኔታው የሚረብሸው ከሆነ ፊት ለፊት ይጋፈጥ እና ይነጋገር: ልጅ መውለድ ስለማይችል እግዚአብሄር የፈቀደልኝ በዚህ መልክ ነው ብሎ እራስን ካሳመነ የሚወለደው ህፃን እንደልጅ እሱም እንደአባት ሆኖ ማሳደግ ይችላል:: ለሁሉም እግዚአብሄር ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራችሁ::
@daniitadesse9467
@daniitadesse9467 2 жыл бұрын
ፌቪ በርቺልኝ🙌
@samerass4680
@samerass4680 2 жыл бұрын
ሲጀመረ በአሁኑ ስአት ዋሽቶ ማምለጥ ስለለ ዲ ኤኒየ ስላለ ያንተ ነዉ አትልህም ስለዚህ ያንተ ይሆናን አላህ ይርዳህ
@ታሜዉስጤነው
@ታሜዉስጤነው 2 жыл бұрын
እና DNE ይዋሻል ማለት ነዉ 🙄
@mominaibtahi.3924
@mominaibtahi.3924 2 жыл бұрын
መጀመርያ አብረው ሲኖሩ መሀን እንደሆነና ከእሷ በፊት ሚሰት ወይም ፍቅረኛ እንደነበረችው ነግሯታል? ሲቀጥል በግልፅ መናገሩ እደግፈዋለሁ መፍትሄውን ገልፆታል ያሳምናል
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
በዶክተር መውለድ አትችሉም ተብለው ግን መውለድ የቻሉ ሰዎች አሉ:: ልክ እንደባለታሪኩ መውለድ አትችልም ከተባለ በሗላ የሚያምናት ሚስቱ ስታረግዝ ግራተጋብቶ እየተብሰለሰለ ባለበት ልጅቷ በአካል ቁጭ እሱን ሆና የተወለደቸ ሰው አውቃለሁ:: በአንድ ብቻ አልቆመም ሁለተኛም የራሱ ፎቶኮፒ የሆነች ልጅ ደገመ እና ይሄ የፈጣሪ ስራ ሊሆን ስለሚችል ልጁ እስኪወለድ ጠብቀህ በደሙ አይነት ያንተ መሆኑን ብታረጋግጥ ይሻላል
@wintab9571
@wintab9571 2 жыл бұрын
ልጁ እጅግ የሚገርም ትእግስት ነው ያለው
@shalihenok9472
@shalihenok9472 2 жыл бұрын
First of all he should have told her that he can’t bare a child before they get married He lucks honesty him self that is why is difficult for him to trust her Medical professionals are not perfect
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ምርመራውን የተለያየ ሆስፒታል ያርግ በዚህም ካልሆነ DNA ግድ ነው
@tabotuarefe3854
@tabotuarefe3854 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሚሳነው ነገር የለምና dna ማረገጥ ይቻላል
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 2 жыл бұрын
በጣም አደናቂቨ ነኘ ዘመን ላይ
@zerhaileslassie7007
@zerhaileslassie7007 2 жыл бұрын
እሱስ እንደማይወልድ መጀመሪያውኑ ለምን አልነገራትም ይሄም ችግር ነው
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ታሪኩን ቀይሮለት ይሆናል
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እጠብቃለን❤❤
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 2 жыл бұрын
Before he talk her he has to make sure the baby DNA
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ ስወድሽ ጎበዝ በርቺ
@semienmichael5768
@semienmichael5768 2 жыл бұрын
ለምን አልነገራትም ከማግባቱ በፌት
@netsanetsisay5657
@netsanetsisay5657 2 жыл бұрын
ፌቨን እኔ የማውቀው ሰዉ አለ 12 ዓመት መውለድ አትችልም ተብለው በተለዩ በ3 ቀን አረገዘች ዓሜን ብለወ ተመልሰው መኖር ጀምረዋል።
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Waww enesun yamaselene 11 Ametachine be fexume anefatame e/r Tarik yekeyerale kenene eyetebekugh new 1 ken ale 🙏
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የህግምና ስርዓት የሰውን ስሜት ይጎዳል የህክምና ስህተት እንጂ እግዚአብሔር መስጠትን ይችላል ልጁ ሲወለድ የደም ምርመራ በማድረግ ማረጋገጥ ትችላለህ ግን ልጁ ያንተው ነው ወንድሜ እመን ለፈጣሪ የሚሳነው የለም
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 2 жыл бұрын
Abraham wait until she has the baby don'-t tell her until she has baby stress not good for baby
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄንን ሰውየ ስወደውውው
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
በግልፆ መነጋገር አለባቸው እውነት ነው
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 2 жыл бұрын
እኔ በቅርብ የማውቀው ሰው አለ አትልድም እየተባለ ልጁ ተወልዶ ሲመረመር ግን ልጁ ሁኖ ተገኝቷል ወይም እሱን ለማስደሰት ከሌላ አምጥታው ይሆናል
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 2 жыл бұрын
ማንም ሴት በተላይ እያፈቀረችው ሌላ ጋር ትሄዳለች ብዬ አላስብም ግን ከተወለደ ቡሀላ ዲኤንኤ ያርግ ነው የምለው
ከብዙ ሰዎች ሳቅ ጀርባ ብዙ ህመም አለ #psychology #ebs #psychologyadvise
29:39
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 2,2 М.
ሁለት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ የነሳኝ ጥፋት   /ሀሳብ ስጡኝ
18:26
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 70 М.
ቤቱ ባለቤቱን ይመስላል። ቀለም መድፈር... | ሲሀም ፈይሰል
53:35
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 5 М.
እናቴን ሰርፕራይዝ አረኳት / አዝናኝ ቆይታ
19:01
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 20 М.
ሳያገቡ የሚወልዱ ሰዎች/ እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ
37:08
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 109 М.