በህልም ፈተና ላይ መቀመጥ/የፈተና ውጤት (

  Рет қаралды 11,425

YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ

YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@zenabethlhem3162
@zenabethlhem3162 Жыл бұрын
ተባረክ ❤
@Musiclayricbyribka
@Musiclayricbyribka 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 2 жыл бұрын
የጌታችን የአየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ከዚህ በላይ ይብዛልህ አንተም የአንተም የሆነው ሁሉ ይባርክ::
@SagniKaku
@SagniKaku Жыл бұрын
May you are blessed
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 7 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልኺ
@mhrubabulo4165
@mhrubabulo4165 Жыл бұрын
Ewnet new 🙏🙏😭😭😭
@HiwetHiwet12
@HiwetHiwet12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ያየሁት ህልም ነው
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እኔ በፊት በጣም በተደጋጋሚ ነበር ፈተና የምፈተን እና ፈተናው በጣም የሚከብድና የሚያስጨንቅ ነበር ግን በፊት የማቀው በጣም ጎበዝ ተማሪ አለ ከሱ ጋር እያጠናን ውጤቱ ሲመጣልኝ በጣም ደስ ይለኛል ደሞ ከየት አምጥቸነው ይህን ያክል ውጤት ያመጣሁ እያልኩኝ በጣም ይገርመኛል ይደንቀኛል
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽ አዳም! በሕይወት ፈተና ውስጥ የሚያግዝ ማግኘት ትልቅ መታደል ነው። ጸሎት ፈተናን በድል እንዲንወጣ የሚያግዝ ኃይል የምንቀበልበት ስርዓት ስለሆነ ጸልይ። ኢየሱስ ክርስቶስ በመከራና በፈተና ወቅት በአማኞች ጎን ይቆማል። ቃሉን አንብቢ👇👇👇 ዕብራውያን 2: 17 " ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።"
@asmeretayele3114
@asmeretayele3114 2 жыл бұрын
Thank you my brother, you are blessed
@BetiBeta-kg5rw
@BetiBeta-kg5rw 7 ай бұрын
ሁሌም ፈተና ከሰዉ ስኮርጅ ነዉ ማየዉ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 7 ай бұрын
የእያንዳይዱ ሰው የሕይወት ፈተና የተለያየ ስለሆነ መፍትሄውም የተለየ መሆን ይገባዋል። በህልም መኮረጅሽ በግል ለሚያጋጥምሽ የሕይወት ፈተና የመፍትሄ እርምጃ በራስሽ መውሰድ አለመቻልሽን ይህም የተሳሳተ መፍትሄ ሊያስገኝ እንደሚችል የሚያስጠነቅቅ ነው።
@መቅሰን-ዸ6በ
@መቅሰን-ዸ6በ 7 ай бұрын
በማርያም ለኔም መልስልኝ ወንድሜ ጓዶኞቼ ፈተና ሲፈተኑ አኔ ግን ሳልፈተን ቀራሁ የፈተና ወረቀት ክልስ ሙሉ ሰጥቶ ለኔም አለሰጠኝም ከዝያ የሚፈትንን አካል እኔ ፈተና አልወሰድኩም ሲለው በቃ ቀርቶሻል ከዚህ ብሀላ አትፈተንም አለኝ ከዝያ ውጤታቸው መጣ ፈተናዉ እነሱ ሲቀበሉ እኔም ከሳቸው ጋር ነበርኩ ​@@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 7 ай бұрын
@user-wp7id1rm4l : አንዳንዴ ክፉ የሕይወት ፈተና ቢያልፍ ይሻላል። ምናልባት ተፈትነሽ የምትወድቂበት ዓይነት ከሆነ እግዚአብሔር ሰውሮሽ ይሆናልና። የሕይወት ፈተና ብዙ ነው ደግሞም ልዩ ልዩ መልክ አለው። እግዚአብሔር ጥበብን ትዕግሥት እንድሰጥሽ ጸልይ።
@MekdesMane
@MekdesMane 7 ай бұрын
ፈተና መኩረጅስ ምንድነዉ
@tsegayekassa7382
@tsegayekassa7382 Жыл бұрын
endafk yarglgn entrance salf ayche eyetechenekugn neber
@AshenafiZasa
@AshenafiZasa Жыл бұрын
በአንድ ክፍል ተማሪዎች ሁሉ ስፈተኑ ወረቀት እኔን አልደረሰኝም ምን ማለት ነው ፣
@fikirtechana3435
@fikirtechana3435 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛልኝ
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ተባርክ ✅
@ye_mikael
@ye_mikael 9 ай бұрын
ሰላም ወንድመችን በህልሜ ቁንጫ ስገድል አየው ትርጉሙ ምን ይሁን
@kristianelshaday551
@kristianelshaday551 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን።በተደጋጋሚ የተመረኩበት ዩንቨርስቲ ላይ ፈተና ኖሮኝ አያለሁ። ዛሬ ደሞ በ 1 ሰዐት አርፍጄ ስቀር አየሁ።ፈተናው english ነበር።
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ሰላም! ፈተናው በዩነቨርስቲ መሆኑ የመንፈሳዊ ሕይወት መረዳትና የመተግበር ደረጃህ/ሽ ከፍ ያለ መሆኑን ይጠቁማል። ከተለመዱ ከልጅነት ፈተናዎች መላቀቅም ራሱን የቻለ ስኬት ነው። ሆኖም ግን አሁንም ያልተሻገርከው/ሽው የሕይወት ፈተና ስለመኖሩ ያሳያል። ያለፈተና ደግሞ የሕይወት/የእምነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የለም። የዛሬው ደግሞ ወደ ዓለም አቀፍ ሕብረተሰብ የሚታደርገው ጉዞ ጉዳይ ገና ተፈትኖ ያላለፈ ስለመሆኑ እና ለወደፊት ገና የሚጠብቅህ/ሽ ተግዳሮት መሆኑን ይጠቁማል። ወይም ኢንግሊሽ ራሱ ለወደፊትም የሕይወትህ/ሽ challenge ሆኖ የሚቀጥል ይሆናል። ግን በጸሎት የማይታለፍ ፈተና፤ የማይወጣ ዳገት የለም‼️
@kristianelshaday551
@kristianelshaday551 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream በጣም አመሰግናለሁ።ፈጣሪ ያክብርልኝ!!
@MeraphHaddish
@MeraphHaddish Жыл бұрын
Befetena senkorge mayets
@sebdelina
@sebdelina 2 жыл бұрын
Zare demo andi hilmi ayehut yehone yene piroses yalew werket neber ya piroses yemiseralign yene kirb sew new ena werketu. ayseram ena qidejuw qidejuw yelegnal ene demo no no yene pirosess yalew ikonew alekut kengidih ayseram alegnina ena kededkut min yhon????
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ከፊት ባሉት ቀናት አንድ መቀልበስ የማይቻል ውሳኔ እንድትወስኚ የሚያስገድድ ዓይነት ሁኔታ ያጋጥምሻል። አንዴ የተቀደደ ዶክመንት ጥቅም ላይ እንደማይውል ሁሉ በወዳጅ ምክርም ይሁን በንዴት የምትወስኚው ውሳኔ ማስተካከል የማይቻል ይሆናልና ስሜታዊነትን(ንዴትና ብስጭት) ከወዲሁ መቆጣጠር ያስፈልጋል። በተለይ የቀደድሽው ያንቺን ፕሮሰስ የያዘ ወረቀት ከሆነ ከወዲሁ ትዕግሥትሽን ከሚፈታተኑ ክስተቶች መራቅ እንዳለብሽ ይጠቁማል። አንድን ነገር ከመቁረጥሽ በፊት ደጋግመሽ የሚያመጣውን መዘዝ ካጠናሽ በኃላ ወስኚ!
@sebdelina
@sebdelina 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream 🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 7 ай бұрын
በኺልም ደብዳቤ መቄበል ምንድነው
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 7 ай бұрын
አንድ አዲስ መልዕክት ስለመቀበል ወይም በአንቺ ጉዳይ ውሳኔ ስለመተላለፉ ፍንጭ ይሰጣል።
@marakitesfaye1949
@marakitesfaye1949 Жыл бұрын
በብዛት ፈተና ሲያመልጠኝ ነው የማየው ትርጉሙ ምንድነው ንገረኝ እባክህን
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
ችግርን ወይም ፈተናን ለመጋፈጥ ድፍረት በማጣት መዘግየትን የሚያመለክት ይመስለኛል። ወይም ስለፈተና ብዙ ሀሳብና ጭንቀት መኖሩን ይጠቁማል። "41: ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው፡ አለው።" ማቴዎስ 26:41
@sebdelina
@sebdelina 2 жыл бұрын
selam selamachin bizit ybelilin behilm betekirstiyan hje sitseliy ayehut
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
በህልም መጸለይ በጣም ጥሩ ነው። በእውንም ጸልይ። በስደት ኑሮ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ባይመችሽም የልብን ምኞት የሚያይ እግዚአብሔር በሁሉ ሥፍራ አለና በልብሽ ሁል ጊዜ ጸልይ!
@sebdelina
@sebdelina 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsabat9927
@elsabat9927 2 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ እኔ በህልም 5 ግዜ ትልቅ መዝገብ ይዜ ትምህርት ቤት ሰመላለስ ነዉ በህልም ያየሁት ፕልስ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ትልቅ መዝገብ note ለመያዝ ይሆናልን? ደብተር ይበቃ ነበር። የተማሪሽውን እንዳትረሺ ወሳኝ የሆኑ የሕይወት ጉዞ ትምህርቶችን በልብሽ ጻፊ። ዋናውን ሀሳብ ከያዝሽ ለእያንዳንዱ ዝርዝር መጨነቅ አያስፈልግም። ህልም መደጋገሙ ስለጉዳዩ ትኩረት እኝድትሰጪ ነው። ከድግግሞሽ ሕይወት ለመውጣት አንድን የሕይወት ኮርስ ትኩረት ሰጥተሽ ተምረሽ ወደቀጣዩ መሻገር ያስፈልጋል።
@elsabat9927
@elsabat9927 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream እሺ አመሰግንሃለዉ ተባረክልኝ ወንድሜ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ትምህርት ቤትስ ምንድነው ሁሌ በህልሜ ከአንድ እስከ አስር ከተማርኩበት ትምህርት ቤት እዛ ሁኜ ነው የማየው። እየተማርኩ፣ ትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ ሆኜ አያለሁ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የተለቀቀውን ቪዲዮ ተመልከቺ፦ 👇👇👇👇 በህልም አፀደ ህፃናት/ ደረጃ/ፎቅ/ጠብ/መጣላት (‎@YDreams መጽሐፍ-ቅዱሳዊ የሕልም-ፍቺ )
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ሰገራ ያልታሰበ ሲሳይ ማግኘት ልሆን አይችልም : ከስንፍና ሀሳብ ጋር የተያያዘ ነው። የበፊቱ ክስተቶች በስንፍና ሥራ ያገኘሽውን ገንዘብ ልሆን ይችላል። የአሁኑ ደግሞ ያንን ሰው እንዳያውቅ ለመደበቅ ጥረት ስለማድረግ ይጠቁማል።
@nigusseayele9162
@nigusseayele9162 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ።። ከዚህ ቀደም እኔና ባለቤቴ በትዳር ነበርን አሁን ግን ተለያይተናል በሕልሜ አግኝቸአት ምንም ብሆን አንቺ የልጅነት ባለቤቴ ነሽ ለምንድነው ማትጠይቂኝ ብዬ በፍቅር ስያቅፋትና እርሷም የምላት ነገር ገብቷት ስታዝንልኝና ነገር ግን ሰዎች እንዲያውቁባት ስለማትፈልግ ተደብቃ ሁሌም አንደምትጠይቀኝ ቃል ስትገባልኝ አየሁ ምንድነው? ተባረኩ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
በአካል ብትለያዩም ከልብ የመተሳሰብ ስሜት እንዳልሞተ ይጠቁማል። አሁን ከሁለት አንዳችሁ ሌላ ሕይወት ውስጥ ካልገባችሁና ከባለቤትህ ጋር የመገናኘት እድል ካለህ ተገናኝታችሁ እንድታወሩ የሚያበረታታ ህልም ነው። በተጨማሪም እሷን ሰው ካየኝ ምን ይለኛል የሚል ይሉኝታ እንደሚያጠቃት ይጠቁማል። እሷ ሌላ ትዳር መስርታለች እንዴ?
@nigusseayele9162
@nigusseayele9162 2 жыл бұрын
አላገባችም ሕልሙን ካየሁ በኋላ በተደጋጋሚ ደውየላት ስልኳን በተደጋጋሚ ቢዚ አደረገችብኝ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ደጋግመህ ወደሰማይ ደውል! እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ! እግዚአብሔር ያጣመረውን የሚያለያይ ክፉ ከመሀከላችሁ ይመታ።
@senyettefera3681
@senyettefera3681 2 жыл бұрын
መልሱን ሰው ሲሰጠን ማየትስ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ የሆነውን አእምሮ በአግባቡ መጠቀም አለመቻልን ያሳያል። ከአቅም በላይ ለሆነ ጉዳይ እርዳታ መጠየቅ የተገባ ቢሆንም ሁልጊዜ ተፈታኙ በሌላው አእምሮ ጥገኛ መሆን አደገኛ ነው። ተፈታኙ የተቀበለው መልስ ልክ ይሁን አይሁን ለውጤቱ ተጠያቂው ተፈታኙ ነው።
@soliyana-i5n
@soliyana-i5n 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ በህልሜ የማቃት ልጅ ሰፊ ቤት ውሰጥ አልጋ ላይ ተቀምጣ ጥፍርዋን ትሞርዳለች እኔ ደግሞ የተዘበራረቀ ፍራሽ መሬት ላይ ላስተካክል ካልኩ ቡሃላ ትች ልወጣ ሰል በምድጃ ትንሽ ከስል እና ከላይ እንጨት ማቀጣጠያ አየው ግን አላቀጣጠልኩም ፊቴን ወደ ውስጥ ስመልስ ቤቱ ውስጥ ቡና ተ ቀራርቦአል ማለት ስኒ ምን ይሆን ሁለቴ ነው ያየሁት
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
በቀጣይ ቀናት በሕይወትሽ መነቃቃትና ተስፈኝነት ይሰማሻል። በዚህ ጊዜ ስንፍናን ከአንቺ አርቀሽ ለመልካም ሥራ መነሳሳት ይሁንልሽ ። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
@soliyana-i5n
@soliyana-i5n 2 жыл бұрын
እሺ 🙏🏽ፈጣሪ ፅጋውን ያብዛልህ አመሰግናለው
@ማድረግ
@ማድረግ 6 ай бұрын
አኔ ሁሌ ፈተና ላይ ተቀመጬ መልሱ ይጠፋብኛል ምን ይሆን
@ማድረግ
@ማድረግ 6 ай бұрын
መንገድ ላይም ይሁን ከቤትም ወጥቼ ቤቴ ይጠፋብኛል ሰዎች ይጠቁሙብኛል እኔ ግን ሁሌም ድንብርብር ነዉ የምለዉ
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr 2 ай бұрын
@@ማድረግወላሂ የኔ ም ህልም እደዚህ ነዉ
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇
6:59
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 31 М.
በህልም ፍቅረኛ ማየት:  .. #የህይወት ስንቅ (@Ybiblicaldream )
13:11
YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ
Рет қаралды 119 М.
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 85 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ቅዳሜ (መዝ 131-150)
29:57
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 121 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 435 М.
የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች  Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
1:07:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 233 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН