በህይወቴ እንዲህ አይነት ፈተና ይገጥመኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ቢታኒያ ያጋራችን እጅግ አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 78,091

Ethio Nas Entertainment

Ethio Nas Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@zuzufamily2012
@zuzufamily2012 2 ай бұрын
ቤተሰብ 100k ብታስገቡኝ ደስ ይለኛል 🥰
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 2 ай бұрын
@@zuzufamily2012 አብሽሪ የኔ ቆንጆ አላህ ያግዝሽ በርችልን ከጎንሽ ነን እህቶችሽ
@ZeharKedir
@ZeharKedir 2 ай бұрын
አብሽሪ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤
@har5156
@har5156 2 ай бұрын
አይዛሺ እሙ ዙዙ አንቺ ጠካራ ሴት ነሺ ወላሂ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 ай бұрын
አብሽሪ እንተርቪው መረግ ብቻ ሰይሆን ቸነሏንም ሼር አድርጉለት አበረታተት
@RidjFjfj
@RidjFjfj 2 ай бұрын
አብሽሪ ጀግናችን የኔ ጠካራ❤❤❤❤❤
@SARATubeqn5ws
@SARATubeqn5ws 2 ай бұрын
በትዳርሽ መፍረሥ በጣም አዝኛለሁ እኔም ሠለምቴነኝ እና በሀይማኖትሽላይ ጠንክሪ ባሉ ቢቀር ዋናዉን ማንም ሊያገኘዉ የማይችለዉን እሥልምናን አግኝተሻል በባል ሠበብም ቢህን እና መልካም እድል ሥለሆነ ያገኘሽዉ እና በምንም ሁኔታላይ ብትሆኚ እሥልምናሽን አጥብቀሽ ያዢ
@yasarUseafan
@yasarUseafan 2 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያጥናቹህ አላህ የሚውድውን ይመራል እኳን ውድትፍጥርሺበት አላማ መጣሽልን የኔድ ያአኽይራ እህቴ አብርን ጅነት ኢንሻአላህ ጠክሬ
@fatime-hr6iy
@fatime-hr6iy 2 ай бұрын
ማሻአላህ አንችልም ጀግና ነሽ ❤❤
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw 2 ай бұрын
በትክክል🎉
@MomAnd-w1d
@MomAnd-w1d 2 ай бұрын
ሳህ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
ሰለምቴወችን አግብታችሁ ከጎናቸው የማትቆሙ ሙስሊሞች አላህ ፍርዳችሁን በዚሁ አለም ያሳየን።
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 2 ай бұрын
አሚንን
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 2 ай бұрын
አሚንንንን
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
@@fatoomabdu1483 ደምሪኝ እህት
@CfCc-vq3sg
@CfCc-vq3sg 2 ай бұрын
አሚንንን😢
@ZinateAhmade
@ZinateAhmade 2 ай бұрын
ወላሂ የፈታሽ ባልሽ ቀራሽበት መልክ ቁንጅና ስራአት እርጋታ ሁሉን ያደለሽ ማንም ወንድ እሚመኚሽ አይነት ሴት ነሽ ከክርስትና በቅርብ የመጣሽ አትመስሊም ስራአትሽ አለባበስሽ እመኑኚ የወደፌት ህይወቱዋ ያማረ እንደሚሆን አትጠራጠሩ አንዱ የታደለ እመቤት አርጎ አግብቶ ይይዝሻል😘😘😘😘😘😘😘
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 2 ай бұрын
ሳህ በጣም
@እሙአፍራህ
@እሙአፍራህ 2 ай бұрын
ቀላል
@زهرهزهره-ه7ظ
@زهرهزهره-ه7ظ 2 ай бұрын
Ishealah
@rmus2016
@rmus2016 2 ай бұрын
Allah yadrglat !!!!
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
የኔም ምኞት ነዉ ኢሻ አላህ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 ай бұрын
ሚበር ቲቪ የኔመገድላይ ትቅረብልን ጀግና ሰትነሽ እኔም ሰለምቴነኝ አገር ስገባ የደገሱልኝን ድግስ ሠሞኑ ሰምቼ ራሤን አዘጋጅቻለው አይዞሽ በመገድሽ ፅኚ ውዷ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
የኔ እህት በርችልኝ የት ነሽ ያለሽዉ ችግር ከገጠመሽ አለንልሽ ግን አይድረስብሽ የኔ ዉድ ፈተናሽን ተወጭ
@እኖራለሁበተስፋ-ሠ5ጀ
@እኖራለሁበተስፋ-ሠ5ጀ 2 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ በእስልምናሽ ፅኚ
@fatmahasan8711
@fatmahasan8711 2 ай бұрын
አላህሽይጠብቅሽ ያፅናሽ😢
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 ай бұрын
@@FhfGnf-tn6sm አሚን ውዴ ለጊዜው ሳውዲነኝ በቅርቡ እገባለው እያልኩነበረ
@SaSa-es3ml
@SaSa-es3ml 2 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ያበረታሽ ሰለምቴወች በቤተሰብ ብዙ ጫና ይደረሳል ግን በጣም ጠንካሮች ናችሁ በርቺልኝኝኝ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 2 ай бұрын
አላህ እስልምናሽ ላይ ያፅናሽ አልሀምዱሊላ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አለባበስሽ እራሱ ማሻ አላህ ሲያምርብሽ
@FyHg-n4k
@FyHg-n4k 2 ай бұрын
የኔ ደርባባ አሏህ ከጎንሽ ይሁን ግን አደራ በዲንሽ እዳትደራደሪ 😢
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
@@FyHg-n4k ደምሪኝ ማም 🥰
@tthyft9485
@tthyft9485 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ አስታዋይነትሽንም አላህ በኢማን በተቅዋ ላይ ጠንክሪ አላህን ስትፈሪው ስትለምኝው ስታመሰግኝው የበለጠ ይደግፍሻል አይዞሽ
@saediyaseid5509
@saediyaseid5509 2 ай бұрын
አህመድ በአላህ ከልጃ አባት ጋ አሰታርቋት እሷ ለኛ ለሙሰሊሞች የአላህ አማናና ናት
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
ለይታቸው ከካሜራ ብቻ ይለፍልፉጂ ከቀረፆ ቡሀላ ዙሮም አያያት
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 2 ай бұрын
በሰው ህይወት በአላህ አትበሉ
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 2 ай бұрын
አገባኮ
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
​@@Kamila-tm2rdሌላ አግብቶዋል
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 2 ай бұрын
@@Susu-p8v5w 😁😁
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
ይሄንን የመሠለ ትዳር የበተንሽ የለቅሶዋ ምክንያት የሆንሽዋ ሴት አላህ ሳቅሽን ይንሳሽ ያረብ 😥 አብሽሪ ልእልቷ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
አሚንያረብ አላህ መከራ ያውረዲባት
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju 2 ай бұрын
አሚንንንን
@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 2 ай бұрын
ያረቢ እርግማን ሙስሊሞች ናችሁ ድናችን አይፈቅድም አላህ ሁሉንም እንደየስራዉ ይሰጠዋል አላህ ማስተዋሉን ይወፍቀን
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
@@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ አታናዲም አስቢውሲ አላህ ይቅረ ይበለንንን
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
አይቀር በሰፈሩት ቁናነገአስረግዞጥላትይሄዳል😂
@hayatHayat-t5b
@hayatHayat-t5b 2 ай бұрын
የተረጋጋ መልካም ሰዉ አህመደ ወሎ ነዉ የምትሉ ላይክ ❤
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 ай бұрын
ይችን የመሰለች አበባ የመሰለች ልጅ ነው ያጣት❤ ቀረችበት በዛ ጠንካራ ሴት 💙
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 2 ай бұрын
ኡሙ ዙዙ አች ጠካራ ሴት ነሽ ሰዉ የጣለዉን አላህ ያነሳዋል አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም አላህን ያዥ ቀጣይ ሶፊ ትቅረብ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 2 ай бұрын
ለምን ትፈሪያለሽ ትዳር ጥሩም መጥፎም አለው ዱኒያ ደግሞ ፈተና ናት
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 ай бұрын
ሶፊ ምን ልታስተምር ??????
@EndetgvEr
@EndetgvEr 2 ай бұрын
እዴት እደምታምሪ እግዚአብሔር ካሰብሽበት ያደርስሽ እምነት የግል ነው የሰው ልጅ ያመነዉ መከተል ይችላል ግን ለቤተሰቦችስ ያለሽ ክብር የተረዳሽበት መገድ በጣም ይገርማ ተባረኬ አህሙም እደዛው ሁሉም የሚከተለውን እምነት የኔነው ትክክል ብሎነው ።
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 2 ай бұрын
❤❤❤
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
ምርጥ ልጂ ነሽ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ትክክል ነሽ ክበሪልን
@Ethio-Yeju
@Ethio-Yeju 2 ай бұрын
አንችም ቅን አስተሳሰብ ያለሽ እህት ነሽ❤
@hamdiTube-ep9ul
@hamdiTube-ep9ul 2 ай бұрын
የዙዙየ እናት ጀግና ነሽ ወላ ሚዲያ ላይ ወተሽ ሳትነፋረቂ ሁሉንም በልብሽ ይዘሽ የኖርሽ ጀግናየ ነሽ በርች አብሽሪ 📞📞📢📢📢አዋጅ የመዳም ቅመሞች ሳደምሩኝ እዳታልፉ ስወዳችሁ❤
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 ай бұрын
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
😂ለነዛለነፍራቃወች ታስተምራለች
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ 2 ай бұрын
ወዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬሰምተናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የባቷ ልጂ ከወሎ
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ 2 ай бұрын
እኔም ሀገርሰገባ እቀርባለሁ እዛዲረሰ ታሪክ የሚሆነኝ ሰራልሰራና በወረቀቴ ላሰፍርና
@hawulteyesuf901
@hawulteyesuf901 2 ай бұрын
መደመርስትይ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 ай бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ስርአታችሁ ቀረጻው ኢንተርቪው ሲያምር ❤ ቤታዬ የኔ ሴት በርችልኝ። አህመድ ስላቀረብካት እና የውስጧን እንደዚህ ባማረ መልኩ እንድታቀርብ ስላደረግካት እናመሰግናለን።
@zedusman
@zedusman 2 ай бұрын
ስደት ላይ የምንኖር ሴቶች አንድ አይነት ስቃይ አንዳይነት ክህደት አንድ አይነት የዋህ ልብ ነዉ ያለን አይገርመም ግን ደሞ ጠንካራ ነን ወደቀች ሲሉን ተንስተን የበለጠ አምሮብን እንታያለን ስደተኛ እህቶቼ እወዳቺሆለሁ❤ 😘😘
@aaaa1766
@aaaa1766 2 ай бұрын
አህመድ እናመሰግናለን ሰለአቅረብካት እሙ ዘዙየ እኛም እንወድሸልን የእኛ ጠንካሪ ሴት የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅሸ ልጅሸንም አላህ ያሳድግልሸ 👍👍😍😘❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 2 ай бұрын
መጠከር እና መጠከር ብቻ ነው ለኛለሴቶች የሚጠቅመነ ወዶቹ ዱቄት ሁነዋል እነዚህ አመዳሞች 😢
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
ደምሪኝ ሁቢ
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 2 ай бұрын
ወላሂ በወንድ ምክንያት ያለሁበት ሁኔታ ብታዩ ሱባሀን አላህ ጥሩ ልጅ አላህን ይፈራል በድኔ ያጠነክረኛል ብየ አግብቸ ምስቅልቅል አደረገኝ በሂወቴ እድህ ያደርገኛል ብየ አልጠበኩትም እና አላህ ያጠክረንጅ ከባድ ነው
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
@@Zmzm-uy1qs ደምሪኝ ውደ
@WasKan-hw8sb
@WasKan-hw8sb 2 ай бұрын
አብሸሪ እህት ጠንካራ ሁኝ አላህ አሚያመጠወ ተናገሪ ለሀይሩ ይሆናል
@Birtukan91
@Birtukan91 2 ай бұрын
አይ ጠካራ ናት ታስታወቃለች ጉበዝ❤❤❤ ማፊ መለፈስፈስ እኔ የሚናፈረቁ ሴቱች ያስጠሊኛል
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 2 ай бұрын
አብሽሪ ሁቤ አንቺ ሁሉም ለኸይር ነው አስልምና መቀበልሽ ብቻ ትልቅ ኒእማ ነው ውዴ አላህ አብዝቶ ያጠንክርሽ
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 ай бұрын
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍 1:28
@uAemn
@uAemn 2 ай бұрын
አሜራካ. አውሮባ. ያላችሁ. አግቦት. ምርጥ. ልጀ. ናት
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 2 ай бұрын
እዛ ያሉ ወንዶች ጤነኛአይዴሉም
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 2 ай бұрын
ዛያሉትኮ ሠካራም ናቸው
@uAemn
@uAemn 2 ай бұрын
@@MdEt-ns3xq ሁሉም. አዴሉም.
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
ሲጀመርልጇንታሳደገትደርሳለችለትዳር​@@uAemn
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube 2 ай бұрын
ክክክክ አሳቃችሁኝ
@redwan905
@redwan905 2 ай бұрын
ወንድ ልጅ ለሴት ጠላት ነው😢😢
@HarestuKabda
@HarestuKabda 2 ай бұрын
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 2 ай бұрын
ለማመን ትገድናል
@Basit-u4d
@Basit-u4d 2 ай бұрын
@redwan905ሁላችንም አንድ አይደለንም መጥፎ ሴቶች እንዳሉ መጥፎ ወንዶች አሉ ጥሩ ሴቶች እንዳሉ ጥሩ ወንዶችም አለን አብሸሩ ሴቶችዩ አላህ ለሁላችን ቀልብ ይሥጠን
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 2 ай бұрын
አረ አይደለም ሁሉንም አትክ😅😅
@محمدمحمد-ز1ذ5ض
@محمدمحمد-ز1ذ5ض 2 ай бұрын
Saah 💔
@Lubitahmed4554
@Lubitahmed4554 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ውብ ቢቻል መቶ ጊዜ አረግሻለሁ የኔ ጠካራ ታሪክ ይቀየራል ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ አልጠራጠርም የኔ አበባ ቀረሽበት
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Ай бұрын
ኣላህ ሲወድህ ወደ የሱስ እና ማርያም ሃይማኖት ወደ እስልምና ይመራሃል
@medinayimam
@medinayimam 2 ай бұрын
እርዳት አህመድ ከጎኖ ሁን በገንዘብም በሀሳብም እናግዛት
@EthioNasEntertainment
@EthioNasEntertainment 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ቪድዮ እንኳን የምትሰራው ከሰው ስልክ እየተዋሰች ነው 😢
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 2 ай бұрын
​@@EthioNasEntertainmentየኔ እናት ስታሳዝን 😭😭😭😭😭
@ኢክራምቆንጂት
@ኢክራምቆንጂት 2 ай бұрын
​@@EthioNasEntertainmentአህሙግን መቅረብ ለምፈልግ በምድነዉ የምናገኘህ ስልክ
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
እረ ይቅርባቹ ሙስሊም ሴቶች በሚድያ ችግራቹ ከማዉራት በሱጁድ ታገዙ​@@ኢክራምቆንጂት
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 ай бұрын
ያረቢ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት እርግት ያለች ናት አላህ ይጠብቃት ከዚህ የበለጥ ጠንካራ እንድትሆን ወንድሞች አግዟት በማስታወቂያ ፣በንግድ ብቻ በእምነታችን የማይከለከል ስራ አበረታቷት ኢንሻ አላህ የማያልፍ የለም ያልፋል ​@@EthioNasEntertainment
@hayuye
@hayuye 2 ай бұрын
እኔም ፈተና አለብኝ ስመጣ ትዞራለች ይላሉ እኔ ግን አዴለም ልዞር አላስብም ባልገባ እመርጣለሁ ለብር ብለሽ ነው የሄዲሽው ስመጭ ኒቃቡን ትጥያለሽ ሰላም ትያለሽ እያሉ ይፎክራሉ እኔም አላህ አለኝ
@umu..Reyan7bb
@umu..Reyan7bb 2 ай бұрын
ዝም በይው ኒቃብሽን እንዳታወልቂ ሚስቱን እሚወድ ወንድ ለሰው አያሳይም በይው አላህ ይርዳሽ
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ለሱ ብለሽ አታዉልቂ ሰለምቴ ነሽ ‏‪33:13‬‏
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 2 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያበርታሽ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 ай бұрын
የዙዙ ቆጆ እናት ጠካራ መሆን ነዉ ያለብሽ ከልጅሽ ጋር ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣለ አላህ ከአስመሳይ ወዶች ይሰዉረን
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 2 ай бұрын
ከእድሜሺ በላይ አስተሳስብሺ ይበልጣል የኛ የሤቷ ጀግና የምን እባ ፈክት ብለሺ እንደፅጌሬዳ የምትታይ ልዩነሺ በዉስጥሺ ሁሉ ነገር ድብቅ አርገሺ ደስታሺን አጉልተሺ ያሳየሺ ትክክለኛዋ ሴትነሺ ሶፊን ምከሪልን አልቅሳ ሳይሆን ከማንም በልጣ ሳቃ ነዉ ማየት የምፈልገዉ
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 2 ай бұрын
@DadaTube225 እሺ
@Semirahusen810
@Semirahusen810 2 ай бұрын
ደምሩኝ​@@FhhhGfgg
@jemalmd
@jemalmd 2 ай бұрын
አህመድ አሪፍ ፕሮግራም ጄምረሀል በርታ ሀቢቢ ብዙ ያልተሰሙ ድምፆች አሉ በርታ ጠንክር በዚህ ቀጥል ግን ብዙ አተቆይ
@AyushMohammed-x5m
@AyushMohammed-x5m 2 ай бұрын
አግባት ጀምአጅርታገኛለህ የተገፍችሴትነች ሚስትእፈልጋለሁ ሥላልክ😊
@zinetzinet3330
@zinetzinet3330 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@AyushMohammed-x5m
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
ምነው ሙሳፊር ናት አልክ😂😂😂😂😂
@Rynahesen
@Rynahesen 2 ай бұрын
አንች እሚያገባሽ አተሻልዴ ሲቀጥል አግቡኝ አላለችም​@@AyushMohammed-x5m
@ስአድወለየዎ
@ስአድወለየዎ 2 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄 እኔ ሚስቱ ነኝ የጀማል 😅😅😅​@@AyushMohammed-x5m
@Bbintewabe
@Bbintewabe 2 ай бұрын
የዙዙ እናት በመቅራቡዋ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰🥰
@fatimamohamhad3743
@fatimamohamhad3743 2 ай бұрын
ትክክል ጀግና መጠከር ነው ከሄደ ሄደ በቃ በርች ቁርአንሺ ቅሪ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 2 ай бұрын
ልእልቷ ቢታኒያ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ላቺ የሚመቸውን ሂወት ይስጥሽ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 2 ай бұрын
​@DadaTube225ደምሪሻለሁ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 ай бұрын
የኔ ልዩ እሙ ዙዙ ረጋታሽ ቁጅናሽ ፅናትሽ እጁጉን ያስደስታል መሻአላህ እረግጠኛ ሆኘ የምነግረሽ በዚህ ደረጃ ከቀጠልሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ እደምናይሽ አልጠራጠረም ኢንሻ አላህ አህመድ ወሎ ቢታንያን አደራ በሚታገዘው ሁሉ እገዛት አላህ ይጠብቅሽ እስከ ልጅሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ❤❤❤
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 ай бұрын
@DadaTube225 አብሽረ ደምሬሻለሁ እደጉ
@lomineSh3384
@lomineSh3384 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጀግናነሽ እዳች የተበደለ የለም የዙዙዬ እናት 🎉❤ ከቻልክ እሱን ካገኘኸው ማስታረቅ ከቻልክ ብታስታርቃቸው ጥሩ ነበር😢
@TubaNor-w9o
@TubaNor-w9o 2 ай бұрын
የኔዉዲ አላሕ ያበርታሽ
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 2 ай бұрын
አረ ስንት አሉ የተበደሉ እ አላየሁም በይ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
አገባኮ እሱ
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 2 ай бұрын
@@SofiaHassan-d5c ስንት አሉ እሱ ሀገር ተቀምጦ እሷ በስደት ለፍታ በሰራችው ቤት ክዶ ቤቷን አግብቶ ወሎዶ እሷን የሚፈታ አሉ የሷ እሱ እየሰራ አስቀምጧት ነው የከረመው ወደ ሳውዲ ሊመልሳትም ብዙ ገዘብ እዳወጣ ተናግራለች ስለዚህ ይመስለኛል እሷም አላግዘው ስትል ነው የተዋት አዳደየ ጥፋታችን ብናቅ ጥሩ ነው
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
@@ሪምወልየዋ ውደየ ቢሆንም ህጋዊነዌ እሷኮብቸኛነች ታቂለሽከበተሰብ በሀይማኖት ብዙአደሎም
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 2 ай бұрын
ማሻአላህ ርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ የተዋብሽ አላህ ይጠብቅሽ❤
@hawawoloyewa
@hawawoloyewa 2 ай бұрын
የኔ አለም የኔ ጠንካራ ቢብስሽም ዋጥ አድርገሽ አውርተሽ ጨረሽ የሴት በላይ ሳቅሽንና ፈገግታሽን እንጂ ውድቀትሽን አላህ አያሳየኝ ኢንሻ አላህ ነገ ሌላ ቀን ነው ነበር ተብለው የሚወሩ እልፍ አእላፍ ነገሮች አሉ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 2 ай бұрын
በቢሉነዉ ምታገባዉ ማሻላህ እርጋታዋ❤❤❤
@ሀቢቲዩብ
@ሀቢቲዩብ 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እንደት ናችሁ ዉዱና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች 😍😍 ብታንያ የኔ ቆጆ አብሽሪ ሁለም ነገር ለቦጎነዉ አችጠካራ ብርቶ ልጁ ነሽ አላህ ልጂሽን ያሳዲግልሽ የወንዲ ልጂ ነገር ማመን ቀብሮነዉ 😘 እኔንም አቅርበኝ አህመዱ 11 አመት መስዋት የከፈልክበት እጂግ ገራሚ ታርክ አለኝ እደምታቀርበኝ እለምንሀለሁ ከዱባይ ከመጣሁ 3 ወርሆነኝ ትቅርብ የሚትሉ ላይክ አዱርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
@VghYhh-m4r
@VghYhh-m4r 2 ай бұрын
ቅርቢ የኔ ውድ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 2 ай бұрын
በውስጥ ጻፊለት. ስልክ አለ ደውይለት
@ሀቢቲዩብ
@ሀቢቲዩብ 2 ай бұрын
ቁጥሩን አላቀዉም​@@EmuHiba-pv3wr
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 ай бұрын
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍 1:52
@Tinkshu
@Tinkshu 2 ай бұрын
በጣም አንደበተ ርቱዕና ቁጥብ ሀሳብን በስነ ስርአት መግለፅ የምትችል አንበሳ ልጅ ነች አላህ ይጠብቅሽ👌👌👌👌👌
@asmatube1022
@asmatube1022 2 ай бұрын
አህመድ ወሎ አስታርቃቹ በአለህ በመሀከለቻው ልጅ አለች ወለሂ ቢተራቁ ደስ ይለኝ ነበር ከድሮ ጀምሬ እክታተለቸው ነበር አሰዛኑኝ
@amiseid6687
@amiseid6687 2 ай бұрын
በአላህ ሰብስክራይብ አርጎት አይከፈልበትም ሊላም ይደረጋል እንኳን ቤታኒያን ጀግና አላህ ብርታቱን ይስትሽ
@medinaahmed9861
@medinaahmed9861 2 ай бұрын
የኔ ውድ የዙዙየ እናት አችን መግለፅ አልችልም በርችልን ከጎንሽ ነን የኔ ጠንካራ እህትሽንም አላህ ይስጣት አላህ ይምራት ማሜም ካየኸው ወንድሜ ሰውሆኖ እማይሳሳት የለም ይቅርታ ጠይቅና ልጅህንና ሚስትህን ተንከባከብ የምትሳደቡ አላህን ፍሩ ጉዞ ወደ 100ኬ ❤❤❤🎉🎉🎉
@hikmuseid9007
@hikmuseid9007 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሁላችንም በሚድያ ሰላማን ወጣ እጁ ብዙ ችግር አለ ግን ትልቅ ኒእማ እሰልምናነው በድንሽ ጠክሪ ፈተና የማይቀር ነው ግን ጠክረን መውጣት ነው ለማንም እዳትሸነፊ የፈጠረሽ አሏህ ከፍ ያረግሻል አብሸሪ ወድ
@SamirSamira-ev1yk
@SamirSamira-ev1yk 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ ጠካራነሽ አች ኢሻአላ ያሠብሽዉ ሁሉ እደሚሳካልሽ ተሥፋ አለኝ❤
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 2 ай бұрын
ደርባባ ማንኛዉም ወንድ የሚፈልጋት አይነት ሤት ነሽ በርች እሙን ዙዙ😍😍😍😍
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 2 ай бұрын
አላህ በእስልምናሺ ያፅናሺ አላህ የተሻለውን ሷልህ ባል ይስጥሽ ያረብ 🤲 በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢
@user-weloywa
@user-weloywa 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህአለነኢመተልኢሥላም ኡም ዙዙዬ ቤታዬ ጠንክሪአላህን ያመነወድቆአይወድቅም አላህእኳንመርጠሸ አንችጀግናነሸ ወደፊትብቻ
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
ደምሪኝ ሁቢ
@Faeza852
@Faeza852 2 ай бұрын
የኔማር ያች አለመብሰል ሳይሆን የሱ ድክመት ነው❤❤❤😊
@ሰላምለሀገሬ14
@ሰላምለሀገሬ14 2 ай бұрын
የኔ እንቁ የኔ ልዩ የኔ ፀባየ ስናይ የኔ ቆንጆ አላህ ይገዝሽ የኔ ሙአደብ🎉🎉🎉🎉🎉
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 2 ай бұрын
ያጀመአ የምችሉ ሰወች አግዞት በገንዘብ በሀሳብ አብራችሁ በመስራት ሽር አድርጉላት ስልክ ተዉሳ ነው የምሰራዉ ዩቶብ አለ አህመድ እታች ኮሜት ላይ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት እሙ ዙዙ በረች የኔ እህት ❤❤❤❤
@AsyLove-j2v
@AsyLove-j2v 2 ай бұрын
አቤት እረጋታ ሴቶች ከእሱ ተማሩ እስኪ እረጋ በሉ አቤት ውበት የሴትን ልጅ ውበትን ያየሁት በአንች ነወ በዚህ ቀጥይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tayiba4821
@Tayiba4821 2 ай бұрын
የኔ ንግስት በርቺ እንደ አንድ ሙስሊም በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ ስላልነበርንም አዉፍ በይን 😢
@borenatube2379
@borenatube2379 2 ай бұрын
አህመድ አካውንቷን አስተካክሉላት እሱጋ ካለ ፓስወረዱ አስተካክሉላት
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 2 ай бұрын
የንግግር ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ውድ አፌን ከፍቸ ነው እያየሁ የሰማሁሽ አላህ ይጠብቅሽ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ በርችልኝ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ❤❤❤
@sofiaahiemd
@sofiaahiemd 2 ай бұрын
እኳንም ሳኡዲ አላገባሁኝ አልሃምዱሊላ የሳኡዲ ውንድ መቀያየር ይውዳሉ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
እረ ስት ጨዋወዶችአሉ አያያዝነው ከሴጋአፍቀሽካስቀመጥሽው እህትሽምብትሆን ትነቅጥሻለች
@ZinatHabsh
@ZinatHabsh 2 ай бұрын
መርቀህ. ሰጠኝ ነው. አላህ ደህናውን. ይስጠን
@enatyoutube4472
@enatyoutube4472 2 ай бұрын
አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ የኔ ቆጆ
@SumyaAbdulhdehdye
@SumyaAbdulhdehdye 2 ай бұрын
ያኔ ቆንጆ ፍቅሪን ያዋቃ ያዉቃዋል ሁሉን ቲቶ ዋዳ አንቺ ሚማጣ ያርጋዉ ሚቶጂዉ በልሽ ያጋናቹ እንሻ አላሀ አልሀምዱልላ ዋዳ ታፋጣርሺበት ሀይማኖት ስላማጣሺ በዲኒሽ ጣንቂሪ አላሀ ካንቺ ነዉ ሀቢቢት❤
@sofiTube949
@sofiTube949 2 ай бұрын
ቢታኒያ የምር ጀግና ሴት ነሽ የኔ ጀግና እንስት በረች❤❤
@seadetube5367
@seadetube5367 2 ай бұрын
የኔ ማር ❤❤❤❤ እዳው የዘዱሮ ትዳርኮ አቃጥሎ ጨረሳቸው እህቶች ተው ሰራ ሰራ አርገን ሀገራችን እንግባ እዛው እናገባለን
@عدممحمد
@عدممحمد 2 ай бұрын
ቀረችበት እሄ እበት እኔ እድረሻለሁ ዘመደን መቸም ወንዲ አይታመንም
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 2 ай бұрын
አላህ እኳ የሚወደዉንነው ወደ እሰሊምና የምሰጠዉ እንኳን የደሰልመና ቺን በደህናመጣሺ እህቴ በደንሺ እምፅኒ ያረግሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
የኔጀግና ሴት ኢስልምና የተፈጥሮ ሀይማኖትነው።ያሉትን ይበሉ አብሽሩኀኢስላም የየሱስ የአብርሀም የያቁብ የሙሴ የሀሩን ሀይማኖትነው አብሽሪ እማ አላህ ካችጋነው አይዞሽ❤
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 ай бұрын
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
የኔ ቆጁ አይዞሽ እባካችሁ ሸር አድርጎላት ስታምርማሻአላህ አድነገር የተረዳሁትነገር ልጅቱየሚግዛትኳብፈልግአልፈልግምአለች ያማለት የሰወችንአፍፈርታነው
@madinamed5487
@madinamed5487 2 ай бұрын
ለምንሠላም ትላለህ አህመድ ወሎ እረተው አሠላሙአለይኩም ወራህመት ለሉላሂ ወበረካትሁ አትልም ወይ👀👀
@ekramasefa-u8x
@ekramasefa-u8x 2 ай бұрын
ማሻአሏህ እሙ ዙዙ በርችልን አሏህ በዲንሺም ያፅናሺ የኛ ብርቱ ሶፊያ ነይ ከዙዙ እናት ተማሪ ቆራጥ ጀግና እዳች እየወጣች አትነፊረቅም ሰው የሆዱን በሆዱ እያረጉ ሰብር እያረጉ እጂ ካች የበለጥ ሥት የተፈተኑ አሉ
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ 2 ай бұрын
ካሚራ አሚኑን ብታሰተዋውቀን የወሎውሸበላ ወች ከሱነወ ወይሰከናተ እደህ ያሳመራቹህ እሰከንግግራቹህ💎💎💎💎💎💎💎
@imanksa3017
@imanksa3017 2 ай бұрын
ከካሜራ ጀርባ ያለወ ለምንሽ አመስግኝ በስ ክክክክ
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 2 ай бұрын
​@@imanksa3017 😂😂😂 እኮ
@mirsadyou3825
@mirsadyou3825 2 ай бұрын
የኔ ቆንጅዬ እህት አላህ ቀሪ ህይወትሽ ያማረ ያድርግልሽ የአላህን ገመድ አጥብቀሽ ያዚ እሺ ውዷ አላህ ከጎንሽ ይሆናል
@NemiAbdu-f9m
@NemiAbdu-f9m 2 ай бұрын
እርጋታዋ ጥንካሬዋ ማሻአሏህ አሏህ ያበርታሽ ህይወት ፈተናው ብዙ ነው ነገር ግን አንች ዋናውን ነገር እስልምናን አሏህ ወፍቆሻል አልሀምዱሊሏህ
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 2 ай бұрын
እኔም የ እሷ አይነት ልብ ሰባሪ ክህደት ደርሶብኛል ቀላል የማይባሉ ችግሮችን አሳልፊያለሁ አልሀምዱሊላህ አሁን ለይ ግን ትላንት ብዙ በተከፋሁባቸው ነገሮች ማዘኔ በጣም ይቆጨኛል ዛሬ ላይ ደና ነኝ አንድ ምርጥ ሰው ጥሩ ይመክረኛል ጥሩም ያጫውተኛል በቃ ያ ሰው ዶክተሬ ነው አሁን ላይ ሙሉ ጤናማ ነኝ አልሀምዱሊላህ መርሳት ያለብኝንም ነገር ረስቻለሁ 🙏 አሏህ ለኔ ያላለውን ነገር ወደ እኔ አይምጣ ይቅር 🙏
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 2 ай бұрын
ሚዲያ ላይ የምትወጡ ሙስሊም ሴቶች ሳያቸው አንቀሽ ግደያቸው ብባል ማድርግ ብችል አደርገው ነበር ስራአትሽ እስልምናችን የሚያስከብር ነው ማሻ አላህ ተባረከ አላህ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ስኬታማ ህይወት አላህ ይወፍቅሽ አብሽሪ
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@Faizajemal-dw7yx
@Faizajemal-dw7yx 17 күн бұрын
የኔ ልዩ 🫶🥰✅✅አብሽር አላህ ሁሉንም መልካም ያድርግልሽ 🫶🫶
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ኡሙ ዙዙየ ጠንክሪ ጀግና ነሽ በሀይማኖትሽ አደራ እንዳትቀይሪ እርግጥ ነዉ ቤተሰብ በራሳቸዉ ልክ ናቸዉ ግን ስላልተማሩ ነዉ የኔ ዉድ ደግሞ ኮ ሁሌም ጨረቃ ነሽ ስታምሪ አለባበስሽ ደግሞ ሲያምር ስብእናሽ እርጋታሽ ዉበትሽ ካንች በላይ የለም አሞልቶ የሰጠሽ ነሽ አብሽር አለንልሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@متت-د2ك
@متت-د2ك 2 ай бұрын
ምርጥ ሴት ጀግና በደልሽን በውስጥሽ አምቀሽ የምትይዥ ከሁሉም በበለጥ እስልምናን ያደለሽ ብርቅየእቁነሽ
@FatumaHussen-t2r
@FatumaHussen-t2r 2 ай бұрын
ብርቱ ሴት ዝም በያቸው እውነታውን አንቺ ብቻ ነሽ ስለራስሽ እምታቂው ጠካራ ሴት ሁኚ❤❤
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 2 ай бұрын
አይዞሽ ኡሙ ዙዙየ በርች አንች ጀግና ነሽ በርቺልኝ ነገ ሁሉንም ነገር ድል አድርገሽ የልጅሽ አባት እግርሽ ስር ይወድቃል በነ በሶብርሽ ቀጥይ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 2 ай бұрын
የኔጠካራ ሴት የሸጋ ዙዙዬ እናት አይዞሽ ሀቢበቲ በርች የማያልፍየለም 👍😍😍😍
@LuluWelo-d1g
@LuluWelo-d1g 2 ай бұрын
ኮሜንቶች ግን እገሌ ያግባት እገሌያግባት የምትሉት እረፉ ዝም ብላችሁ ዱአ አድርጉላት ስለተገፍች አላህ መልካሙን ይሥጣት ግን በሧ ሒወት የገባሽ ሤት አላህ ከሧ የባሠ እሳት ይሁንብሽ ያረብ እዳለቀሽ ኑሪሪሪሪሪ
@SeadaSaeed
@SeadaSaeed 2 ай бұрын
የኔ ውበታም ስታምሪኮ ከረሚላነው የምትመስይው አብሺሪ እህቴ
@Mersal-b6m
@Mersal-b6m 2 ай бұрын
ስትናገሪኮ ❤🌹እውነት እልሻለሁ ልብ ትገቢያለሽ የኔ ቆጆ ❤
@haykelawel8550
@haykelawel8550 2 ай бұрын
ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት የምረ አይዞሽ በቻላችሁት ከጎኗ ሁኑ
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 2 ай бұрын
_እርግት ያለች ድምም ያለች ሴት ኡሙ ዙዙዬ ጠንካሪት አነጋገርሽ እራሰ ለዛ አለው የኔ ውድ በርች አንዳንድ ጋጠ ወጥ ሴቶች እርጋታን ከዚች ሴት ተማሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_
@heuyye5507
@heuyye5507 2 ай бұрын
ታይ ልጅ ይውዲሻል የሱፍ እሽ በይው ህይወት ይቀጥላል የኔ ቆንጆ❤❤❤
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ማነዉ የሱፍ
@heuyye5507
@heuyye5507 2 ай бұрын
@asqw6481 የሱፍ ዩቲብ የሚሉት አለ ገብተሽ እይው
@nefisaadane868
@nefisaadane868 2 ай бұрын
አህመድየ ምርጥ ሰው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🎉🎉🎉እሙ ዙዙየ አላህ ካችጋር ይሁን ሁቢዋ 😢ይሄንንህመም እኔም ስለማውቀው ህመምሽን ያወኩት ከቶፊቅ እና ከሶፊጋር ቪደወ የሰራሽ ቀን እድሁ ተረድቼሽ ነበር ወላሂ ያስታውቅብሽ ነበር ልብ ብሎ ላየሽ ሰው 😢የኔ ናት አይዞሽ❤❤
@JhdhJdjjse
@JhdhJdjjse 2 ай бұрын
ይችንየመሰለች ቆጅዬልጅ መልከመልካም ቀረችበት በርች እሙዙዙ አችጠካራሴትነሽ
@askask9433
@askask9433 2 ай бұрын
የዙዙ እናት የኔ ዉድ እህት አብሺሪ አላህ ካንቺ ጋር ነዉ ለብዙወች ተምሳሌት እደምትሆኚ ትልቅ ተስፋ አለኝ ዋናዉ በድንሽ መጠከር ነዉ ያለብሽ
@heuyye5507
@heuyye5507 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይገዝሽ❤❤
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ማሻ አላህ እንኳን የሚድያ ሰው በአሁን ሰአት ከባድ ሁኗል ሲጣሉ ሲስቁም ቶሎ ወደ ሚድያ ነው አላህ ያፅናሽ ያፅናን ያረቢ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@رحمه-ن2ظ
@رحمه-ن2ظ 2 ай бұрын
ማሻአሏህ እሙዙዙየ የኔቆጆ የኔ ጀግና የቅመሟ እናት ካች ብዙ ተምሬያለሁ አብሽሪልኝ እዳውም አሁን ነውያሐረብሽ የኔ አበባ ጥክር በይልኝ በዳይ አትሁኒ እጅ ተበዳይ መሆንሽን አትጥይው ምክንያቱም አሏህ ከተበዳወች ጎንነው ዱአ እምታረጊው ጠብአይልም የተበዳይ ዱአ ተቀባይነው
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 ай бұрын
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍
@KadjaAhmad
@KadjaAhmad 2 ай бұрын
ቢስሚላህ እርግት ያለ ሰው ይመቸኛ የሴት ልጅ ውበት ነው እርጋታ🎉🎉🎉❤
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 2 ай бұрын
አቤት ዉበት እሙ ዙዙ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሺ ምርጥ እህታችን
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 2 ай бұрын
ምንአይነት እርግማን ተረግሞነዉ ይችንየመሠለች አላህየ ሁሉንአሞልቶ የሰጣን ልጅ የከዳት የኔቆጆ በጣም ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 2 ай бұрын
ጠካራ ሁኒ ኡሙ ዙዙ አላህ በተሻለ ነገር ይቀይርልሽ እህት
@nefisanefisa9502
@nefisanefisa9502 2 ай бұрын
ቢታኒያ በጣም ቆንጆ እረጋ ያልሺ ሴት ነሺ አላህ ከዚህ በላይ ጠንካራ ያዲርግሺ❤❤
@ጒጒጒ
@ጒጒጒ 2 ай бұрын
የሳዉዴን ወድ አትመኑ ስል ከወድ የግል ችግር አለብሽ ይሉኛል ታዳ😢😢😢
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh 2 ай бұрын
አረውዴ ወንድን ማመን ቀብሮነው😢😢😢
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 2 ай бұрын
አወ ከባድናቸዉ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 2 ай бұрын
እኔም የወንድ ጥላቻ አለብሽ ይሉኛል 😂😂
@FikerAbate
@FikerAbate 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ አች ጠካራ ለራስሽ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ ሁላችንም ይሄሂወት አጋጥሞናል ሚድያ ለሚድያ ከማልቀስ ቤትን ዘግቶ ሁሉንም ለፈጣሪ ሰሞ በራስ መቆም ነዉ ማን ደስ እድለዉ ሚድያ እናለቅሳለን አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ
@merimtube5408
@merimtube5408 2 ай бұрын
ስደትን የቀመሠ ለስደተኞች ያዝናል እናም እርስ በርስ እንተጋገዝ ኘበረታቱኝ ቅሞችየ ❤❤🎉🎉 አች ጀግና ጠካራ ሴት ነሽ የኔውድ በደብ በርች ለልጅሽ ስትይ የኔቆጆ❤❤
@HayuTube-q2k
@HayuTube-q2k 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@Amina-x2e1k
@Amina-x2e1k 2 ай бұрын
በመጀማሪያ ማሻአላህ ኡሙ ዙዙ አላህ በእስልምና ለይ ያፅነሽ እልምና አላህ ለወደደዉነ አላህ ሂደያዉት የሚሰጠዉ ደሞ ጠከ እነት ነሽ አብሽሪ❤
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 2 ай бұрын
አላህ አብዝቶ ያጠንክርሽ ያረብ
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 10 күн бұрын
ቢታኒ በረች እግዚአብሔር አምላክ አችጋ ይሁን❤
@ህልሜ
@ህልሜ 2 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ብለህ ጀምር ሙስሊም አይደለህዴ አህመድ
@lulua8061
@lulua8061 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ሁሉም ያልፋል አብሽሪ ለኸይር ነው ምን ደስስ ይለኛል ሰከን ብላ የምታወራ ሴት ሶፊ ከልብሽ ሆነሽ አዳምጭው ህይወት ፈተና ነች አንቺ ደግሞ ገና ወደፊት ብዙ ነገር ይጠብቅሻልና ከእህቶችሽ ህይወት ተማሪ
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
እኔ እና ባለቤቴ ነን።
54:04
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 5 М.
አልቃሻዋ ሶፊ ሞታለች አዲሷን ሶፊ ተዋወቋት @Sofiyaabdela6
48:56