እባክህን ሰላምን ስጠን የኔታ እያለቀሱ ይለምናሉ፦በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

  Рет қаралды 6,478

ብርሃን tube   birhan tube

ብርሃን tube birhan tube

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@beranamedia1
@beranamedia1 29 күн бұрын
ሊቀ ሊቃውንት እዝራ አራት አይናው ሊቅ በእጅወት ሳልባርክ እንዳልሞት ፀልዩልኝ እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@getnetabawa7846
@getnetabawa7846 Ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን!!!❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@Frewe771
@Frewe771 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YETEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 KALE HEYEWET YASEMALENE AMEN
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን 🤲
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Ай бұрын
አሜን በእውነት የተዋሕዶ የዘመናችን ሊቃዊት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እኔ ትምህርወት አልጠግበውም እግዚአብሔር ያገልግሎትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@Fikirita-e30
@Fikirita-e30 Ай бұрын
የኔ አባት🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን🙏🙏🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏እኔንም በምንሰመው ቃለ እግዚአብሔር 30.60.90.100🙏ፌሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን አብራልን🙏🙏🙏አንደበታችን ለምስጋና ጀሮችን ለቃለ እግዚአብሔር እጃችን ለምፅዋት ጉልበታችን ለስግደት አተ አበረታልን🙏🙏🙏የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንአሜንአሜንአሜን
@MarituHaile
@MarituHaile Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ሺህ አመት ያኑርልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤❤ በረከትዎ ይደርብን አባታችን ❤❤❤❤❤
@mekdimekdese
@mekdimekdese 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@monika-js2us
@monika-js2us Ай бұрын
Amen amen amen kale hiwoten yasemalen ❤❤❤
@meseretejigu-t3o
@meseretejigu-t3o Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን
@MuluRega
@MuluRega Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️🙏 ሰምተን የምናፈራ ያድርገን🥺🛐✝️🙏
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔታ እድሜ እና ጤና ውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@wendmenehyohanis9706
@wendmenehyohanis9706 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድመረ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንንን
@sarataye8812
@sarataye8812 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@MisrArsema
@MisrArsema Ай бұрын
የታየ አንደበትዎት አይጠገብ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን የርስዎ ኮፒ ብዙ ሊቃዉንትን አፍርተዉልናል አባ ገብረ ኪዳን የመሰሉ አንደበተ ማር ኑሩልን🙏🙏🙏
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@rebeccatesfaye1577
@rebeccatesfaye1577 Ай бұрын
ኡሜን ! ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን።
@alexhabesha55habesha58
@alexhabesha55habesha58 Ай бұрын
የኔ አባት ❤
@DjsvdFkxvx
@DjsvdFkxvx Ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ❤
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገ
@kirostasfu
@kirostasfu Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mstiresemay
@mstiresemay Ай бұрын
ስላም ስጠን ብለን እምንሰብክ እኛ ዘረኞቹ ጎጠኞቹ እኛ ቅጥር ስንፈፅም የየት ሀገር ሰው ነው ብለን ስናስተምር የየት ሀገር ነው ብለን ኧረ ስንቱን ኧረ ስንቱ ጉዳችን ። ማስመሰል ቢቀርብን ትክክለኛውን የክህነት ስራ ብንሰራ ጥሩ ነው እኛም ምዕመኑም በሥጋም በነፍስም እንጠቀም ነበር ።
@መርባስልኤልሆነልኝ
@መርባስልኤልሆነልኝ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@workudemeke-t2m
@workudemeke-t2m Ай бұрын
የሊቃውንቱ ምልክት ንሩልን አባታችን !!!
@MarituHaile
@MarituHaile Ай бұрын
እውነት ነው 100%🙏🙏🙏🙏
@biniamtesfay8967
@biniamtesfay8967 Ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 qale hiwet yesmaana memhreyyy ❤❤❤🥰🥰🥰🤗🤗🤗
@sarataye8812
@sarataye8812 Ай бұрын
😢😢😢
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 12 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН