"ባክኛለሁና" ዘማሪ ዲ/ን ግርማ አዳነ zemari D.n Girma Adane

  Рет қаралды 91,103

ኖላዊ ሚድያ || Nolawi Media

ኖላዊ ሚድያ || Nolawi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@ተሥፋሁንዓለምነው
@ተሥፋሁንዓለምነው 5 ай бұрын
ያመሠገንካት አዛኝቷ ድንግል ርህርህተ ልቦና በልጇ ፊት ታማልድህ!! እግዚአብሔር ነፍስህን እርሱን ደስ ካሰኙት ከጻድቃኑ ጎን ያሳርፍ😢
@DghGjk-v2r
@DghGjk-v2r 14 күн бұрын
የምትጠራት የምትማፀናት የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ደርሶልህ ነፍስህን ከፃድቃድቃን ከሰማእታት ጋር ያኑርልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@teebh7448
@teebh7448 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@AmarechJordan
@AmarechJordan Ай бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲
@Fitsum1621
@Fitsum1621 5 ай бұрын
የተማጸንካት እመቤታችን በምልጃዋ በቀኝ መቆሙን ታድልህ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 5 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ💔😭 ነፍስህን ከደጋግ ፃድቃን ሰማእታት ጎን ያሳርፍልን ወንድማለም😭😭
@azebtufa7389
@azebtufa7389 5 ай бұрын
😢አሜን አሜን
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 3 ай бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ነብሶትን ከቅዱሳኑ ይደምርልን😢😢😢😢😢
@HhdHjj-fg9ve
@HhdHjj-fg9ve 3 ай бұрын
ባክኛለሁና በዝቶብኝ ሀጢአቴ😢😢😢😢😢😢😢ወላዲት አምላክ እኔም ጨቆኛል ድርሽልኝ😭😭😭😭
@MasaraMasara-d7i
@MasaraMasara-d7i 3 ай бұрын
አሜን ድንግል ማርያም ትድረስልሽ
@ጥሩወርቀበቀለ
@ጥሩወርቀበቀለ Ай бұрын
ዝመሪመልአክ። የሰመልን
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 ай бұрын
እመቤቴ 💜🌹ሆይ 🌿ድንግልሽልኝ💕 ከጥፋት💜 አድ 🌿💜አሜን 💜🌹አሜን 🌿💜አሜን💕🌿 ተመስገን 🌿💜ስለሁሉም💜🌿 ነገር 🌿💜እግዚአብሄር 🌿💕ይመስገን 💜🌹ዝማሬ 💞💕ለእመቤታችን 🌿ድንግል💕🌿 ማርያም አሜን💜🌹 አሜን🌿💜 አሜን💙🌺🌹🙏💜🤲🌿❣️💕💞💖🧡❤️♥️💚💛
@gizachewawoke4610
@gizachewawoke4610 4 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፈጣሪችን እን ልጇ ታስታርቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 5 ай бұрын
እኔ ነኝ አዱ😭😭☝️☝️☝️☝️😥😭😭😭🤲🤲☝️☝️😥😥😭🙏🤲🙏🙏🤲🤲☝️😥😥 ዝማሬ መለሠክትን ያሰማልን😢😢😢🎉
@efrataabayneh1945
@efrataabayneh1945 4 ай бұрын
ግርምሽ😭😭😭 ምርኩዝ ያደረግኻት እመቤታችን በቀኝ ታስቁምህ! ነፍስህን ይማርልን🤲
@mimiabebe2343
@mimiabebe2343 3 ай бұрын
አንተ ስራህን ሁሉ ሰርተህ ከአምላክ ጎን ነህ።እኛንም የአምላክ እናት ታማልደን።ክርስትና ደስ ሲል ከሞት ወደ ሰማያዊ ው ህይወት ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤እዉነት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማል 🎉🎉❤❤❤
@አምሳለ
@አምሳለ 4 ай бұрын
የጭቅ አማላጇ ጨቆኛል ለኔም ድረሽልኝ😢😢😢😢😢
@semiraebrahim9380
@semiraebrahim9380 4 ай бұрын
እመብርሀን ጭንቀትሽን ታቅልልሽ
@akliludemise1524
@akliludemise1524 4 ай бұрын
መዝሙሩን ስሰማ አልቅሻለሁ!!
@meseretwasse-sq4nk
@meseretwasse-sq4nk 2 ай бұрын
ድግል ማርያም በቀኝ ታቁምህ አች አለም😢😢😢
@rahelmussie834
@rahelmussie834 4 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ዘማሪ እንዴት ሳይታወቅ
@azebtesfaye5154
@azebtesfaye5154 5 ай бұрын
ማመን ይከብዳል😂 ነፍስህን ከደጋጐቹ ጐን ያድርገው ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድልልን ነፍስ ይማር
@ALEMTLEM-qn8ny
@ALEMTLEM-qn8ny 3 ай бұрын
ባክኛለሁና በዝቶብኝ ሀጢያቴ😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍልን 😢😢
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 5 ай бұрын
,ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናት ያድልልን ,እመቤቴ ባክኛለሁና ,እመቤቴ😭😭😭😭😭😭😭
@SeniDigen
@SeniDigen 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር ከደጋጎቹ አባቾች አጠገብ ያኑርክ ወንድም😭😭😭
@jfdy3618
@jfdy3618 5 ай бұрын
እኔባከኛለሁ 😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️ ዝማሬመላአክትያሰማልን
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 5 ай бұрын
ነፍስህን በዓፀደ ፡ ገነት ፡ ያሳርፍልን ፡ ወንማችን😢
@akeseme-tube
@akeseme-tube 5 ай бұрын
ባክኛለሁና በዝቶብኝ ሐጢአቴ
@anegach9112
@anegach9112 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ ዝማሪ መልክት ይስጥልን ጌታ❤❤❤
@sintaheyugirma4993
@sintaheyugirma4993 5 ай бұрын
ንፍስ በገነት ትረፍ
@HelenGoitom-y5p
@HelenGoitom-y5p 3 ай бұрын
እልልልልል ልልልልልል ልልልልል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እመብርሀን ወላዲተ ቃል ነፍሴን አደራ
@mothermother2001
@mothermother2001 5 ай бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 3 ай бұрын
አማላጅቱ ድንግል ማርያም ታማልደን ለሁላችንም❤❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር❤ እግዚኦ ሞት እንደዚህ ላለ አገልጋይም ይታዘዛል?😭😭😭 ቤተሰቡን ሁሉ ፅናትና ብርታት ይስጥልን❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 3 ай бұрын
ደክሞኘል እናቴ አግዠኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 4 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ለቤተሰቦችህ ጽናት ይስጥልን። ነፍስ ይማር
@betselomilion3788
@betselomilion3788 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@helendereje9953
@helendereje9953 4 ай бұрын
ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ
@hayminet502
@hayminet502 3 ай бұрын
😢😢😢ዉይ 😢😢😢 ሞት ክፉ ነዉ እመቤቴ አለችህ አትተዉክም 😢😢😢
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 3 ай бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏
@saragasa174
@saragasa174 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@SegenetMahteme
@SegenetMahteme 4 ай бұрын
በያዕቆብእቅፍያሳርፍልን እንደነዚህያሉአባቶችንማጣትከባድነወ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 4 ай бұрын
ወይ ድምፁ በስማም እረ ምን ሆኖ ይሆን የሞተው እኔስ ሰው ሞተ ሲሉኝ ሆድ ይብሰኛል ወየውልሽ ነፍሴ
@agerterefe6117
@agerterefe6117 5 ай бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@TsionTeketay
@TsionTeketay 3 ай бұрын
Zimare melaekt yasemaln
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu 4 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🕯🕯🕯
@AgerieFerede
@AgerieFerede 4 ай бұрын
ድንግል እመቤቴ❤❤❤❤አትለይን
@StarGallery-o5n
@StarGallery-o5n 5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@Zomaye-dl5eb
@Zomaye-dl5eb 4 ай бұрын
ካመንቱን መመን አቀተኝ 😢😢😢😢
@RedietDemelash
@RedietDemelash 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@eyerustedla-k4n
@eyerustedla-k4n 5 ай бұрын
ነፈሰ ይማር
@AynadisTadese
@AynadisTadese 5 ай бұрын
Betam yemiewodew mezimur yiblagn le ene endebakenku andun yenebs sira saliseraw.nebesihn emebete tikebelih
@martakiros-q1l
@martakiros-q1l 5 ай бұрын
በክኛለዉ እሜቤቴ አሳስብልኝ
@AlemtshayBetew
@AlemtshayBetew 5 ай бұрын
Zmare melaketyasemalin negsihin beasede genet emebete tanurew
@yetmzawde-xr6xt
@yetmzawde-xr6xt 14 күн бұрын
Zimare melaktn yasemalen 💕🙏💕
@MGbyac
@MGbyac 5 ай бұрын
ነፍስህ በገነት ትረፍ እመቤቴ ትቀበልልህ ያሳዝናል 😂😂😂😂😂😂
@TigistAdane-vi4kn
@TigistAdane-vi4kn 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@aserlopwle
@aserlopwle 4 ай бұрын
enes manegn💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yetmzawde-xr6xt
@yetmzawde-xr6xt 14 күн бұрын
Amen 🙏❤️
@ማርያምእናቴወለተማርያም
@ማርያምእናቴወለተማርያም 4 ай бұрын
😢😢😢
@BirtukanTsega-n4i
@BirtukanTsega-n4i 5 ай бұрын
ያገለልከው አምላክ ነፍስህን በክብር ያሳርፋት
@SayedAhmaha-r5j
@SayedAhmaha-r5j 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@MaaryMarymaary
@MaaryMarymaary 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yetmzawde-xr6xt
@yetmzawde-xr6xt 18 күн бұрын
💕🙏💕
@King15592
@King15592 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 4 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@KonjitHaile-vi8nu
@KonjitHaile-vi8nu 3 ай бұрын
›
@tiruyetru
@tiruyetru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidaneAbate
@KidaneAbate Ай бұрын
😢😢😢
@RahelYilma-en2du
@RahelYilma-en2du 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN
15:01
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН