በክርስትና እጅግ ከባዱ ነገር በኡስታዝ አቡ ያሲር

  Рет қаралды 15,337

Ehtio Z Islam

Ehtio Z Islam

Күн бұрын

Ustaz Abu hyder is an Ethiopian islamic preacher and a teacher in the comparative field. He has many lectures in the comparative religion and has published many articles like The true self of Jesus, about gospel, and many more. He also has a very vast knowledge of hadith and fiqh. He has been the reason for many muslims in the country to return back to their natural religion including other religion leaders
Join us➤➤ t.me/abuhyder
Click and Like ➤➤ / ustaz.abuhyder
KZbin ➤➤ / @ehtiozislam7658

Пікірлер
@rawdaali8287
@rawdaali8287 3 жыл бұрын
ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው Ameen!!!
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
አሚን አላሀምዱሊላ ያረብ
@mamedbayene2247
@mamedbayene2247 2 жыл бұрын
Masha Allah ustaz Allah ytebkh subhanAllah betam des ylal Allah ychemrlh
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዝ አሳቀኝ ዥው ዥው ሲል አተ ዬለህም አለ ያአላሀ ማነው ያሳቀው ግን አላሀ እድሜሀችን ያርዝምልን ኡስታዞች ሁላቹም
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Жыл бұрын
Masha Allah esu aselemuwal
@mhh5827
@mhh5827 3 жыл бұрын
ሱበሃናለህ ይገርማል አለህ መጨረሻችንም ያሰምርልን
@zebuabel4968
@zebuabel4968 2 жыл бұрын
Masha allah
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አላሕ የወደደው ይመራል አላሕ ይውደደን ይምራለዠን ያረብ
@mohamedjamale4407
@mohamedjamale4407 2 жыл бұрын
Masha alhe ala niamatil islame
@zenabazenaba9565
@zenabazenaba9565 2 жыл бұрын
Mashallaah 🥰🥰♥️🐅🕋🐅🕌
@ssrr4062
@ssrr4062 3 жыл бұрын
ሱቡሀን አላህ
@hawaali5116
@hawaali5116 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ለኢላ ሀኢላሀኢለላህ
@chalagirma8358
@chalagirma8358 2 жыл бұрын
ምርጥ ትወና እግዚአብሔር ይቅር ይበል
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ከዛ ኢሳን ወይም እየሱስን አስመስሉ የምታመልኩት ሰውዬ እያመለክ ይገኝ ነበር አሁን ግን አላሀምዱሊላ ብዞ ብዞ ዘማሪውች እስልምናን እየተቀበሉ ያልቅሳሉ ለምን ብለሽ ታስባለሽ ለምነድውም የምታለቅሱት ተበለው ሲጠየቁ እዴ ይላሉ በካሀዲያን ሀይማኑት እያለው አላሀን ትች ሰውን ና ጣውታትን እያመለኩ ነበር ያ ይቆጨኛል ይላሉ አላሀምዱሊላ ባሁኑ ሳአት ብዞውች የክርስትና እመነት ተከታይውች እስልምናን እየተቀበሉ ነው
@iyiyunus9879
@iyiyunus9879 3 жыл бұрын
ሱብሀነክ!!!
@hdhdjdjdj6450
@hdhdjdjdj6450 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 2 жыл бұрын
ماشالله تبارك الله
@MariamMohamed-lq1tk
@MariamMohamed-lq1tk 2 жыл бұрын
masha allah
@khalidashoor5489
@khalidashoor5489 3 жыл бұрын
ustazchin nurulini allha idimeachuni yarzimlini rabi umure kesani nuf haeresu
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ሡብሐን አላሕ ሥዘምር
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
ላኢለሀኢለሏህ
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 3 жыл бұрын
እካን ወደ ተፈጠረክበት አላህ አመጣክ ከኳን ደሰአለክ
@sikosilo7762
@sikosilo7762 2 жыл бұрын
🕌☝️✅
@ሀናንይቱፕ
@ሀናንይቱፕ 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@tybe2780
@tybe2780 2 жыл бұрын
ሰማይንና ምድርን በብሀርም በውስጧ ያሉትን ሁሉ ለፈጠረ ለውነተኛ አምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብመሰክር ይጠቅምህ ነበር እራሳቸውንም ሌሎችንም ማዳን መስማትእና ማየት ለማይችሉ የሰው እጅ ስራ ለሆን አሻዱሊቶች መመስገር ተገቢ አይደለም አሀዘብ ልቦና ይስጣቹህ🕋🕌😛😝😝😝😝😝😝😝😝😝😛😛😝😝👉🕋😜😜😜😜😜😜🏌
@ብርቴሰለምቴዋ
@ብርቴሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ወይኔ ምስኪን ቆይ ለስእል ለእርሸኩሊት የሚሰግደው ማነው ውዴ ሙስሊም ወይስ ክርስቴን አልሀምዱሊላህ ከክርስትና ወደስልምና ወደተፍጠርኩበት ሀይማኖት ያመጣኝ አላህ ምስጋና ይገባው እስላም ሰላም ሙስሊማች የሚገዙት አንድ አላህን እረበል አለሚን ነው አለምን የሰማውንም የምድሩንም የፍጠረጌታ ምስጋና ለሱ ይሁን ሙስሊም ከሆንኩ ጀምሮ በጣም ደስተኛነኝ አለህ ቤተሰቦቼንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያርብ
@fafi2537
@fafi2537 2 жыл бұрын
አሏህ የህዲሽ በስ ፍጡር እያመለክሽ ምልታወሪነዉ አህዛብ ማለት አችነሽ ገለቴ ከጨለማ ወደብራሀን እዲመራሽ ሁሌም ምኞቴነዉዉዉዉዉዉዉ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ውጪ ምን ትሰራልሽ እዚ ኡስታዝ ተናገር እኮ ምነው ከጨለማ ወድ ብርሀን አላሀ አመጣኝ አለ እኮ ምነውሳ አላሀምዱሊላ ባሁኑ ሳአት ብዞ የክርስትና እመነት ተከታዮች ኢስላም እየሆኖ ነው ብዝውቹ እስልምናን እየተቀበሉ ለምን ብትይ እስልምናን ሰለተረዱት
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ብዞ የክርስትና እምነት ተከታይውች ዘማሪውች እስልምናን ተቀበልዋል አላሀምዱሊላ አላሀ የውደደውን ይመራል አቺንም አላሀ ይምራሽ እሻአላሀ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
@@fafi2537 አሚን አው አላሀ ዱአችን ተቀባይ ነው አላሀ ይምራት ያረብ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
መርያም የኛ የምርጡ የነብዩ የኢሳ አለይ ሰላም እናት ታድለሻል እደው ታድናለሽም ይሉሻል እነኛ ካሀዲያኖች መርያምን አላሀ ታምርኛ አድርጋታል ከልጅዋም ከኢሳ አለይ ሰላም ጭምር
@nard8826
@nard8826 2 жыл бұрын
Yakeberush hulu yekeberu nachew Slakeberkat ljuwa endiyakebrh tlemnlhalech Baygermh eslmna alem lay eyewedeke new bttadegut yshalachihuwal
@zenabazenaba9565
@zenabazenaba9565 2 жыл бұрын
Wl wr wb
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 жыл бұрын
ከቻልክ እንደ ወንድማችን አቡ አይደር መጽሐፍ ቅዱስን እያነበብክ ትንሽ ብትሞክር መልካም ነው ግን ምንም ሳታውቅ የመንደር ወሪ አታውራ ትልቅ ሰው ትመስላለህ
@dreammidea6293
@dreammidea6293 Жыл бұрын
ለቅሞ ያስተምረሃል ወገን ንዴቱን ተወውና ታሪኩን አዳምጠው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ኡሥታዝ አላሕ ይወዳችሗል
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 жыл бұрын
በከንቱ ስም ማጥፋት ጥሩ አይደለም ዝም ብለህ የመንደር ወሬ ከማውራት ስለእውነት መጻሐፍ ቅዱስ ካነበብህ እውነትን ተናገር እንደው ስለምን እንደምታወራ ታውቃለህ ወንድሜ ቢቻልህ ያመንከውን እምነትህን ይዘህ ቁጭ በል የማታምንበትና የማታውቀውን ነገር አታውራ ክርስትና ክርስትያን የሆነው ነው እሚያውቀው አንተ ሙስሊም ነህ ቁርአንን አንብብ እውነት ንፕው ብለህ ባመንከው ኑር ሁሉ ቦታ ጥልቅ ውጥት አትበል ማረፊያ ያጣች ወፍ አትሁን ለሰማይ ቤትህ መግቢያ እንዳታጣ
@fafiiqueen5859
@fafiiqueen5859 2 жыл бұрын
😂😋😋
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ሀሀሀ ምታምኑበትን ነገር ስላውራው ምነው ትክክል ነው እና ጣውታትን እና መርያም አድንኝ እና እየሱስ ያድናል ትላላቹ አይደል እዴ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 3 жыл бұрын
ሱብሃናላህ. ኡስታዝ ሰለምቴ አይመስሉም. እነሱ እኮ ችግራቸው. መጽሃፋቸው. አያነቡትም አላህ. ሂዳ ይስጣቸው. ያረብ. እነሱ. የሚያውቁት መዘመር መጮህ ይሄን. የፈረደበት ከበሮ እየመቱ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@hawaali5116
@hawaali5116 2 жыл бұрын
ክክክክ
@fafi2537
@fafi2537 2 жыл бұрын
እዉነታዉ በጃቸዉ ነበር አሏህ ከሚመራዉ ዉጭ በኛሀይል አይሆንም አሏህ የህዳቸዉ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
@@fafi2537 ትክክል አሚሚሚን ያረብ
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 2 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ አካባቢ ሳይስ አደለም እሺ ዝም ብለህ በስሙ ኑርህ ነበርኩ ትላለህ አይ ከቤ ነገር ነህ እግርህ ቢመላለስ ልብህ የለም ሲቀጥል ክርስትና ስብከት አያስፈልጋትም እውነት ናት እውነት ጥቅስም ቁጥርም አያስፈልጋትም ደግሞም መመርጥ እጂ መርጠህ አደለም አተ ስላልመርጥክ ነው
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 2 жыл бұрын
masreja dengayen dabo new malet le selasel mesged weys le teterebe enchet mesged
@fafi2537
@fafi2537 2 жыл бұрын
አሏህ የህዲኩም
@wende198
@wende198 2 жыл бұрын
ሰለ አንተ ነው ምታወራው ማይብ
@MariamMohamed-lq1tk
@MariamMohamed-lq1tk 2 жыл бұрын
ayibalim kafalaki wada esilam na tiriti yala naw musilim
@jamalnuru4493
@jamalnuru4493 2 жыл бұрын
Kant best new mayem domaa rass nek
@rahemaali3259
@rahemaali3259 3 жыл бұрын
ድምጥየለዉም
@alainalain9790
@alainalain9790 2 жыл бұрын
.😁😁😁😁
@alainalain9790
@alainalain9790 2 жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 жыл бұрын
ወረኛ እውነት የሆነ ነገር የላችሁም
@hsshhddjjjdj534
@hsshhddjjjdj534 2 жыл бұрын
Metfo Kal menager ayhonbgnna egna muslimoch be Ken amst gize entatbalen yegna haymanot lemesadeb kegna yeteshalshbet never tenageri jemariw degmo diyakonu new mesadeb begna eslmna haymanot ayfekedm gn nitshinashn tebki
@fafi2537
@fafi2537 2 жыл бұрын
አሏህ ይህዲኩም
@nard8826
@nard8826 2 жыл бұрын
@@hsshhddjjjdj534 hadis anbbesh atakim yastawukbshal
ልዩ የዳዕዋ ምክር || በኡስታዝ አብዱል መናን (አቡ ያሲር)
34:49
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 175 М.
ጉዞ ወደ ዒልም || ዝክረ ዳዕዋ ክፍል 4 || ኡስታዝ/አቡ ያሲር
40:12
ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ
Рет қаралды 39 М.
كيف تحافظ على السلام الداخلي
19:14
الشيخ(المهندس) | محمد المقرمي
Рет қаралды 49 М.
መስቀል ያለበት ልብስ መልበስ ይቻላል? || አል ፈታዋ || በሸይኽ መሐመድዘይን || #መሐመድዘይን #ፈታዋ
53:34
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 42 М.