እባካችሁ መጠባበቂያ ሌላ ሀገር ያላችሁ ሰዎች! እኛ ወዴት እንሰደድ እሺ? |አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ

  Рет қаралды 28,130

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
ኃይሌ በጣም ትክክለኛውን መልእክት ነው ያስተላለፈው ። ኢትዮጵያዊ ጀግና 💚💛♥ 😘😘 💚💛♥ 😘😘 💚💛♥ 😘😘
@messya7125
@messya7125 5 жыл бұрын
አከብርሀለሁ በላብህ ነዉ እዚህ የደረስከዉ ኢትዮጵያን ያስጠራህ ጀግና።
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
ሰላም ሀይሌ ሰላምህ ይብዛ አንተ ምንጊዜም ጀግና አትሌታችን አሁንም የንግድ ጀግናችን ምንጊዜም ስምህ ከላይ ሆኖ ይኖራል እኔም ጤናና እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ልዑል እግዝአብሔር ረጂም እድሜና ጤናን ያድልህ ለኢትዮጵያ ባለውለታዋ ነህ💎🙏🙏
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 4 жыл бұрын
ሃይሌ ንጹህ ሰው፡፡ ምናለ ሁሉ እንዳንተ ቀና ኣስተሳስብ በኖረው፡፡
@samuelt5334
@samuelt5334 5 жыл бұрын
Haile the great, such a wonderful personality full of wisdom, and common sense.
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 4 ай бұрын
ደካማ. ንብረትህ. ከሰው. ሒወት. በላይ ለንዋይ. ፈርተሐል የማሐይም. ቁንጮ
@destaergano3121
@destaergano3121 5 жыл бұрын
ሃይሌ እጅግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው!!
@tube8393
@tube8393 5 жыл бұрын
ጀግናዉ የሀገራችን ኩራት ነህ ልብ ያጣነዉን ልብ ይሥጠን አላህ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 жыл бұрын
የሽለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ ስወዲህ ሽ አመት ኑርልን የእኛ መመኪያ ሰላም ለሃገራችን ይሁን ጥላቶቻችን ይጥፉልን
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏👏
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 жыл бұрын
Wow our hero
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 5 жыл бұрын
Haile is courageous real human being and smart. You make Ethiopians proud, telling it as it is no sugar coating. Let almighty god bless you and your family !!!
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 5 жыл бұрын
ምን አይነት እናትና አባት ናቸው ይህን ስም ያወጡት?"ይገደብ አባይ"ምርጥ ስም።
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 5 жыл бұрын
ሀይሌ ምን ግዜም ቢሆን ጀግናችን ነህ ዘመን የማይሽርህ እድሜህን ያርዝመው
@zewudenshhayle662
@zewudenshhayle662 5 жыл бұрын
ምስጊን ሲያሳዝነኝ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 жыл бұрын
አይ:ጀግናው:ሀይለ:ስላሴ:ረጅም:እድሜና:ጤና:ይስጥህ:በኢትዬጲያዊነትህ:የማትደራደር:የጀግኖች:ጀግና:ነህ:ቤተሰብህን:ይባርክልህ:የኔ:የዋህ:አንደበተ:ሩቱ:የሀገርህን:ባንዲራ:በአለም:ያስተዋወክ:አንበሳ:ነህ:ኑር ልብ:ኢትዬጲያዊነት:ስስ:ነው።
@ak47eto
@ak47eto 5 жыл бұрын
Yegedeb abaye!
@markoskassa7603
@markoskassa7603 5 жыл бұрын
አትሌት ሀይሌ ግሩም ያለው ኢንተርቪው ነው ስለ ኢትዮጵያ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኀው
@selamselam6082
@selamselam6082 5 жыл бұрын
Wow the best name I ever heard, very meaningful name Yegedeb Abbay !!! True True
@dannyaser1620
@dannyaser1620 5 жыл бұрын
Great Haile you speak easley and candidly but always the truth and ground to earth.... I hope the others learn how to explain themselves
@mitiafro963
@mitiafro963 5 жыл бұрын
Wow betam new yememechign betam new yemewedek
@tube8393
@tube8393 5 жыл бұрын
አበጀህ ጤና እና እድሜ ይሥጥህ እሥከቤተሠቦችህ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
ኢሥማኢል ሀሠን የልቤን ሀጃ ላላህ ብቻ ሠጠሁ 👍
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
ሀይሌ ለሪናልዶ ንቄት ሳይሆን ኩሩ ኢትዮጵያዊነትህን ስለሚገልፅ ነው እኛ ኢትዮጵያውያኖች ለየት የሚያደርገን ምንም ባይኖረንም በራስ የመተማመን ፀባይ ስላለን ነው የበለጠ አከበርኩህ
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 5 жыл бұрын
ሀይሌ አበሳ ጅግና እድመክን ያርዝመው
@hayumessihm6176
@hayumessihm6176 5 жыл бұрын
ሃይልዬ ምርጥ ሰው
@wiaamcell9835
@wiaamcell9835 5 жыл бұрын
ምርጥሰው😘
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊ 👑
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
የጋዜጠኛውን ስም ወድጀዋለሁ 👍
@nurushafi
@nurushafi 5 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ኡትሌት ሆነ ሙዚቀኝ (አዝማሪ) ምሳሌ መሆን የሚችል ጀግናው ሀይልሽ የድሮ አንበሳችን አትሌት የአሁኑ ቢዝነስ ማን !!!
@ጎፈር
@ጎፈር 5 жыл бұрын
haile yebelgium zega new
@NeYa-24
@NeYa-24 5 жыл бұрын
ጥርሶዬ፣ ሌላ፡ ምንም፡ አይደለህም፡ ነገር፡ አይደለህም፤ አቃጣሪ፡ እና፡ ደንቆሮ፡ ብቻ፡ ነህ፡፡ ምን፡ አለ፡ በእግርህ፡ ብቻ፡ ብትሮጥ፡ እና፡ እሱን፡ ብታካፈል?!
@muluyelma3540
@muluyelma3540 5 жыл бұрын
Haile is the great person and so funny, The interviewer is very knowledgeable, But need to relax,
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
ሀይሊ አንበሳው ለጀዋር ስይጣን ልቡና ይስጥልን እሱ ነው የኢትዮጵያ ያመስቃቀላት ይህ ድቃላ
@melbournian100
@melbournian100 5 жыл бұрын
Best interview ever. Keep it up the excellent work.
@yejimmalej6626
@yejimmalej6626 5 жыл бұрын
Haile jegnachin Nurilin
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 5 жыл бұрын
Heyleyachn nurln ye Ethiopia Anbesa ye gna jegnachn. Nurln
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
ሀይሌ ሚፈልግው ማንም ይበደል ማንም ግፍ ይድረስበት እሱ ብቻ አልጋ ለነጮቹ እያከራየ ዩመኖሩ ተስፋ እንዳይደናቀፍ ነው
@Sarafree2025
@Sarafree2025 5 жыл бұрын
አይሌ ጀግናው!! 💕💕💕
@mimihailu7797
@mimihailu7797 5 жыл бұрын
ኢንተርቪ አድራጊው በስሜት አይደለም የሚጠይቀው፣ ወይኔ እኔ በሆንኩ ጠያቂዋ
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 4 ай бұрын
ሻለቃ. ባሻ. ሀይሌ. ገ/ሰላሴ እውነት. እንናገር ካልን ሲጀመር ገንዘብ. እንጂ እውቀት የበሰለ አስተሳሰብ የለውም ሰው. ያለወቀው. ጠባብ. ነው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ያልተማሩትን የሃገር ፍቅር የባዴራ ክብር ከየት ያውቅና
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 5 жыл бұрын
ሽአለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ ጀግና ማለት እንተ አብነት ነዉ
@samit288
@samit288 5 жыл бұрын
Great interview with the great athlete Shabel Haile G/ Selassei!👌 But the final questions are so worthless! They don't fits the national television viewers.
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
ጠይቅልን ሀይልሻ
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 5 жыл бұрын
እባክህ ሀይሌ የማር ንግድ አለህ። ግን ውድ ነው።ቀንስ ለደሀው ህዝብ።
@waffiki
@waffiki 5 жыл бұрын
you are correct Haile, those bandas who are leaving in Ethiopia itself and some abroad are so selfish and cruel.
@ጎፈር
@ጎፈር 5 жыл бұрын
denez hayle silabay zebarqehal
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 5 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤💪
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 5 жыл бұрын
ሀይልሻ ሀገራዊ ነብይ ብዬሀለሁ። ያኔ ሲሰድቡህም ተቃውሜ ነበር ።
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ሺ አለቃ ሀይል እንዴት እንደምወድህ
@zizitino6301
@zizitino6301 5 жыл бұрын
Haile le Ethiopia kezeyame alefo le alem doctor newi ye Ethiopian flag kefe yaderege jegna semu yegebahle
@samsonwoldegaber5060
@samsonwoldegaber5060 5 жыл бұрын
He was supporter of Wayne
@halimamussa992
@halimamussa992 5 жыл бұрын
ጠያቂው ምንም feeling የለውም ደባሪ ነው 😏😔
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 5 жыл бұрын
ሀይሌ ምስኪን ሁሉ ሰው እንደአተ ቢሆን ምንአለ
@oneleotwo
@oneleotwo 5 жыл бұрын
አፈማር
@TK_1448
@TK_1448 5 жыл бұрын
Ewent belehale haile antem hulum ateletoch werkache nachu hulem Ke haile gar interview dess chewat ayalekebetm
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 5 жыл бұрын
Halie drom Balega neh ahun degimo chemrikibet. Asmesay. Kemefesew abreh atifises. Qom bel.
@zehrasirabizu9847
@zehrasirabizu9847 5 жыл бұрын
ወይኔ ግን ስወድህ ንግግርህ እራሱ ምግብ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
zehra Sirabizu 👌
@birukkifle8447
@birukkifle8447 5 жыл бұрын
Haile is a wise man who is pragmatic. Tell the pls!
@nurushafi
@nurushafi 5 жыл бұрын
ሀይልሽ አንበሳው !!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 жыл бұрын
ይገዴብ አባይ ዴስ እሚል ስም
@zuliha5901
@zuliha5901 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወድ ኦሮሚያ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑረ 🙏
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
Eyorika Show ምንማለትነው
@zuliha5901
@zuliha5901 5 жыл бұрын
@@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ ሰፕሰክራይፕ አረጊኝ ማለት ነወ😴😴😴
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Eyorika Show ጃዋር ያድርግሺ ኢትዮጵያዊነትሺ አስደሰተኝ ጃዋር እንዲያደርግሺ የፈለኩት መንጋ ቄሮዎች ስላለው ባንዴ ከልመና ያወጣሻል ብየ ነው በንፁህ ልብ ነው
@michaelgezai9414
@michaelgezai9414 5 жыл бұрын
Haile beatm asazenekegh endat melas ka koshash abey tawadaderawaleh
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Misa mistih atfetelihim?? Ysafral
@ጎፈር
@ጎፈር 5 жыл бұрын
yifses abay vs yigedeb abay
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 5 жыл бұрын
ግድቡ ስንት አመቱ ነው የጋዜጣኛው ስም ትንቢት ይመስላል
@BLUEBIRD-uw8ri
@BLUEBIRD-uw8ri 5 жыл бұрын
የኢትዬጵያን ምርጥ ቀልዶችን ለማየት ይን kzbin.info/www/bejne/jYjZi4udnc9ofbs ነክተው መግባት ይችላሉ ይሳቁና ቀኖን ያሳምሩ
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
ግሩም ስም ያለህ ጋዜጠኛው አግብተህ ከሆነና ልጅ ወልደህ ከሆነ ለአጭር ጊዜ የልጅህን ስም ወደ ጀዋር ብትቀይረው እናመሰግንሃለን
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
ለካ ሚለነየር የሆንከው ምሳ እየዘለልክ ነው ሀይልሻ ግን ቅን ሰው ነህ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 5 жыл бұрын
sara sara ክክክክክክ እንደዛ ከሆነማ እኛም ምሳ መቅጣት አለብና
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
sara sara ቂቂቂቂቂቃ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
sara sara እኔ ሁሌ ምሳ እቀጣለሁ ግን ከቦታየ ነቅነቅ አላልኩም ቂቂቂቂቂቂ
@cheregirma
@cheregirma 5 жыл бұрын
ሀይሌ ለቁጠባ ምሳ ከዘለለ እኔ ሁሉንም ቁርስ ምሳ እራት መዝለል ሊኖርብኝ ነው።
@የገበሬልጅነኝ
@የገበሬልጅነኝ 5 жыл бұрын
ከንትና እና ከንትና የሚል ጥያቄ እራሱ ሰውን መከፈል ነው በጣም ጥሩ አይደለም
@tube-hh6yv
@tube-hh6yv 5 жыл бұрын
ሀዬሌ ገብረ ስላሴ አተ የደረስክበት ገምሹን መድረስ እፈልጋለው እስኪ 👉🇸🇦kzbin.info/www/bejne/l3KXmKaImseGjpI
@zuliha5901
@zuliha5901 5 жыл бұрын
አረጊኝ ላረገሸ🙏😘
@eramasashenafi5074
@eramasashenafi5074 5 жыл бұрын
mednaw yemtdrargute?
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ፈታ ብሎ አይጠይቅም እንዴ😅😅😅
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 5 жыл бұрын
የጋዜጠኛው ስም ገርሞኛል። ይገደብ አባይ።
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 5 жыл бұрын
Pls cry 😢 out for ur country
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 5 жыл бұрын
እኔም መጠየቅ የምፍልገው ስም ነው ይገደብ አባይ
@solomonhaile8418
@solomonhaile8418 5 жыл бұрын
Haile Kemeda kewetta koytto yelem ende? 😂
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
Solomon Haile ቢወጣ ዝናን እና ትልቅ ስም እና የኢትዮጵያን ባንዲራ አውለብልቦ ሰቅሎ ስለወጣ ምን ጊዜም ሜዳ በሀይሌ ውስጥ ህያው ሆኖ ይኖራል
@solomonhaile8418
@solomonhaile8418 5 жыл бұрын
@@leyowesame8040 Sile Jeggninettu kinttat alteratterim, honom gin ahun medaw wust yelem. Ende Arstu kehone degomo-Haulen kemedaw wuchi enjji, medaw wustt yalewun Tsebay mantsebarek ahun ayttebekbettim new yalkutt teyakiwun
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 5 жыл бұрын
ይገደብ የእድሜ ቅሸባ አድርገሀል
@almazngatu5511
@almazngatu5511 5 жыл бұрын
kkkkk Resun wedjewalew...
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 5 жыл бұрын
ይብላኝ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ አንተማ ወደ ሆላንድ ነዋ!!!!!! አታስምስል የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባለውለታህ ነበር ያችን ክፉ ቀን እረሳሃት ይገርማል!!!!
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Haile,, holand ye kiber zegnet wesdeh yelem ende ?? ewedezeya hedeh Nur ,, !! ke weyane gar honeh,, ye Ethiopian Hizb setzelf alneber ? ye Ethiopia Hizb Dabo Mechanesena,, Demokrase Ayasfelgewim yalkatin resah ?????? YEWEGA ;;beresa yetewega ayresam !!!!!!
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
የቱሪዝም ልማት
2:58
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 23
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
58:57
Fana Television
Рет қаралды 84 М.
ቆሻሻ አውጡ | በእብድ ጠሉ ፓስተር ንብረቴን ተዘርፌያለሁ::
10:44
ቆሻሻ አውጡ Koshasha Awtu Podcast
Рет қаралды 12 М.
ኣቦ ሳምሪ ዝገበሮ- ኣቦ ማለት ከምዚ'ዩ!
10:41
Dr. Sharon Woldu
Рет қаралды 1,9 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН