🔴 "እባካችሁ አትበጥብጡን!" | ክፍል

  Рет қаралды 9,877

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም ቅድስት ድንግል ማርያምን ይሚጠሉዋት በእውነቱ ይሰግዱላታል ❤❤❤ደግሞ የሰይጣን ልጆች ይጠፋሉ
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት በኢሉሚናቲው ሉተር የተመሰረተ የግብረሰዶም ድርጅት ነው ለዛም ነው መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገረውን ሚሳደቡ አሳዛኞች ናቸው ክርስቶስን አማላጅ ለማኝ እያሉ እየሰደቡ ቅዱሳንን ታቦትን እና ድንግል ማርያምን እየሰደቡ ህይወት እንዴት እንደሚጠብቁ ይገርመኛል በተረፈ ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምርልን
@BereketFentaw-gg1ys
@BereketFentaw-gg1ys Жыл бұрын
ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ለቀሪ ወገኖችህ እውነትን እንድትገልጥ አደራ አደራ እላለሁ ።ውድ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ።
@ነፃነት-ኸ7ቀ
@ነፃነት-ኸ7ቀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብ ገዙኡ የፅንዕካ ❤❤❤❤
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 Жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እውነተኛ ሰው ነው። እግዚአብሔር ያፅናህ🙏 እኛንም ያፅናን🙏🙏🙏
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻህን ያሳምረው🥰❤🥰
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አንኳን ወደእናት ቤ/ክርስቲያን በሰላም መጣህ ያንተ መመለስ ሌሎች እንዳንተ ጠፍተው የነበሩ ወንድምችህን እንዲመለሱ የድርሻህን እንድታበረክት እግዚአብሔር እንዲያበረታህ ፈቃዱ ይሁን ::
@mulukenabera5002
@mulukenabera5002 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይግለፅላቸው ለቀሩት አንተ ተመርጠሀል ወንድሜ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
እንኳን ተመለስክ ወንድማችን ❤❤❤
@esset1685
@esset1685 Жыл бұрын
ቀጣዩን እግዚያብሄር በሰላም ያገናኘን በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏🙏
@fdbmNgffm
@fdbmNgffm 7 ай бұрын
እኳን ከጨለማ ወደብርሀን መጣህ ወድማች እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 Жыл бұрын
እብራዊ 9: 28 እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።
@kalyemom3540
@kalyemom3540 Жыл бұрын
Tebareke yatenake
@biruk2112
@biruk2112 Жыл бұрын
እመ አምላክ እንኳን እረዳችህ
@AbrhamYemikael
@AbrhamYemikael Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Жыл бұрын
Egziabher hoy mechereshahin asamren
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 Жыл бұрын
እብራዊ 9: 24 ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
@wondimubelay372
@wondimubelay372 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@therightfamily
@therightfamily Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ጠብቀው😢😢
@dawitbelay7744
@dawitbelay7744 Жыл бұрын
ሰላም ሊቀ ዳቆናት ቀዳሚ ፀጋ ድቁና የሚማር ልጅ ስላለኝ እንድታስተምርልኝ ፈልጌህ ነበር እና በውስጥ መስመር ብንገናኝ ምን ይመስልሃል::
@dawitbelay7744
@dawitbelay7744 Жыл бұрын
ቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ ካለህ ብትልክልኝ አመሰግናለሁ::
@therightfamily
@therightfamily Жыл бұрын
እስኪ ፕሮቴስታንት በ500 አመት ታሪኩ ያፈራው ተጠቃሽ ቅዱሳን አለን?
@sarabetty4079
@sarabetty4079 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 Жыл бұрын
እብራዊ 7 22 እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@gizachewalemisha1144
@gizachewalemisha1144 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hrjr9298
@hrjr9298 10 ай бұрын
እባክህ ስልክ ቁጥርህ እህቴ ልጅ መናፈቅ ሆናብኛልች እባክህ እርዳኝ
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 79 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 79 МЛН