ባለብሩህ አዕምሮዋ ዳግማዊት በድሉ በ2011 የ12ኛ ክፍል ፈተና 631 አስመዝግባለች።

  Рет қаралды 33,010

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ባለብሩህ አዕምሮዋ ዳግማዊት በ2011 የ12ኛ ክፍል ፈተና 631 አስመዝግባለች።

Пікірлер: 210
@user-jb3py7lp4i
@user-jb3py7lp4i 5 жыл бұрын
እባካችሁ አማራ እህት ወድሞቻችን ከክልላችን ይማሩ
@hikmahabshwte8178
@hikmahabshwte8178 5 жыл бұрын
ከብሪት የትም ቢማሩ ኢትዮጵያ አገራቸውነው
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
@@hikmahabshwte8178 ኧረ እንደ እባብ የሠውን ልጅ እሚጨፈጭፍ ህዝብ ያለበትን ሀገር
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 жыл бұрын
ጎበዝዝዝ በርች
@bekabeki5805
@bekabeki5805 3 жыл бұрын
አረ እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ነን ሀገሯ እስከሆነ ድረስ ሁሉም ጋር ብታማር ይሻላል
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 5 жыл бұрын
የኔ አንበሳ በርችልኝ ጀግናየ
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 5 жыл бұрын
ቆንጆወች አላህ ያሳድጋችሁ ካሰባችሁበት ድረሱ ፈገግታቸው ደስ ሲል
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ውይአማራዋች መልካችሁ ሢያምር ፈጣሪ አድልቶል አማራዋችን ሢፈጥር ማጋነን አደለም እወዳችሆለሁ አማራየ ሙሺራየ እወዳችሆለሁ።
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ፐየጥናት ክፍልሽ ላይ ያለው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው የረዳሽ አሁንም መጨረሻሽን ያሣምርልሽ
@physicsloverjoinmychannel2937
@physicsloverjoinmychannel2937 3 жыл бұрын
አሜን(3)
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 5 жыл бұрын
ዘረኞች እውቀት ንፅህና በራስ መተማመን ከኛ ተማሩ
@user-hs6ht5if7s
@user-hs6ht5if7s 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@hawltabey928
@hawltabey928 5 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopiabirhan6848
@ethiopiabirhan6848 5 жыл бұрын
💚💛❤
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
💪💪🙇💪💪👍👍👍👍👍
@user-ye6hz7ch7w
@user-ye6hz7ch7w 5 жыл бұрын
እናንተ አማራ አማራ አት በሉ ኢትዮጲያዊ ናት እጅ አማራ እንደ እናንተ ዘረኛ አደለችእ ዝም በሉ ዘረኝነት ይውደም አበሻነት ኩራት ነው ዘረኝነት ውርደት ነው የቅዱሳን አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር መጨረሻውን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር አምላክ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 жыл бұрын
የኒ እህት እግዛቤሄር እመብርሀን ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@physicsloverjoinmychannel2937
@physicsloverjoinmychannel2937 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚ ነው የሚፃፈው
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
@@physicsloverjoinmychannel2937 እሽ ፊደሎቹ እየተበታተኑብኝ ነው ይቅርታ
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
የአማራ ክልል መስተዳደር ሞት ልባችን ቢቆስልም እግዚአብሔር በታዳጊዎቻችን አስደሰተነሰ መጨረሻችሁ ያሣምርልን❤
@belaytegbaru7134
@belaytegbaru7134 5 жыл бұрын
መማር መማር አሁንም መማር ከዚያ በውጤቱ ድህነትን ማሸነፍ።በካድሬ ስብስባ ድህነት ይስፋፋል እንጅ አይቀረፍም።
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 5 жыл бұрын
እኮን ደሰ አለሸ 😍😍 ፍጻሜሸን ፈጣሪ ያሳምርልሽ እህቴ😍😍
@hawltabey928
@hawltabey928 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥሉበት በርቱ ባህር ዳሮች አድናቂያችሁ ነኝ አኮራችሁን ምርጦችየ
@menbereasserese6469
@menbereasserese6469 5 жыл бұрын
አኩርታችሁናል የኔ ማሎች አማራነት እንድህ ነው አማራ ቲቪ የሁሉንም ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን አማሮች የአየር ሰአት ስጡ
@kobrasaeed8064
@kobrasaeed8064 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ቀልጣፋነሺ አዳሜ ከዝህ ቤተስብ ተማሩ ከመጫጭት ዱላወች እና ቅማላሞች ተቃጠላችሁ ዘንዱሮ አማራ እኮ አርቃ የሚያስብነው ስፊህዝብ ለውደፊትም አሸናፊነን አማራየ አዳሞ አትጫጪ አላህ ይጠብቅሺ
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 5 жыл бұрын
ጎብዘሽ አማራ ክልልን፣የአማራን ህዝብ እንደምታስጠሪ እተማመንብሻለሁ። በርች እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን
@hayemanotehayemanote6190
@hayemanotehayemanote6190 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፀሜሽን ያሳምርልሽ ውድ እህቴ ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ይርደሽ እመብርሀን በምልጀዋ አትለይሽ
@user-yb2gq4fv9p
@user-yb2gq4fv9p 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኳን ደስ አላችሁ ፍቅር ቤተሰብ። በርቱ አማራ ብሩህ ጭቅላት ነው ያለን
@meirafw5419
@meirafw5419 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ጎበዝ አንበሳ ነሽ:: ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ::
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@Vxhd-kh2kh
@Vxhd-kh2kh 5 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@bekabeki5805
@bekabeki5805 3 жыл бұрын
እውነት ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰሽ በክልል ብቻ ተወስነሽ ሳይሆን ሀገርሽን እምዬን ኢትዮጵያ እንደምታስጠሪ ተስፋ አደርጋለው ።ፈጣሪ ይርዳሽ
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች:መጨረሻችሁን ያሳምረው እግዚያብሔረ
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 5 жыл бұрын
በርቱልን የኛ ጀግኖች አኩርታችሁናል !!!!!
@yoephnega1519
@yoephnega1519 4 жыл бұрын
First I need to give big respect amhara TV. Cause it help many student to take experiences from smart student .I have seen all student those give their experiences .and this help me how i can be successful in 2020 exam....
@shebeltube478
@shebeltube478 5 жыл бұрын
አይዞአችሁ ጠንክሩ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን
@hhfj9761
@hhfj9761 5 жыл бұрын
በርቺ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ካሰብሽዉ በላይ ያሳካልሽ ፈፃሜሽን ያሳምርልሽ
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 жыл бұрын
ማርየ ጋዜጠኛ ነው የምትመስይ ቀልጣፋ በርች
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
እኔደሞ ካ10መስሎኝ 12ነውደ ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷ጎበዝነሽ የኔም በጣምየምወደው አጓቴ 644ነው ያመጣው ደስብሎኛል ግንታሞል በጣምያመዋልሁልጊዜ 😭😭😭😭
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው አይዞሽ ምናልባት ጭንቀት ስለነበር ይሆናል
@oumnefisayenatualji5406
@oumnefisayenatualji5406 5 жыл бұрын
አላህ ያሽሪው ሙሉ አፊያውን ይመልስለት አብሽሪ ማማየ አላህ ምንም አይሳነውም
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያሽረው
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
@@ftubb3573 አሚንን
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
@@oumnefisayenatualji5406 አሚንንን
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር አይለያችሁ❤
@binthabesha2095
@binthabesha2095 5 жыл бұрын
ጎበዝ እንኳን ደስ አለሽ
@gegeyemareyamliggegeyemare6370
@gegeyemareyamliggegeyemare6370 5 жыл бұрын
አንበሳ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ካሰብሽበት ደርሰሽ ሀገርንም ቤተሰቦችሽንም የምትጠቅሚ ያርግሽ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እዴኔ አለጅ እስኪብርቶነ ዴብተር ጨርሶ ሺት ቤት አጣቢ ሆኖ የቀር ወይኔ ነገም ሌላ ቀን ነው ሳልማር አልቀር 😢😢😢😢😢😢
@wubitgezachew8874
@wubitgezachew8874 5 жыл бұрын
እህቴ ጨምሮ ጫማምሮ ይስጥሽ እኔም ድሮ ጎበዝ ተማሪ ስለሆንኩ የጎበዝ ተማሪዎችን ተሞክሮ መከታታል ደስ ይለኛል የሀገሬ ልጅ ደስታሽ ደስታዬ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህታለሜዋ በርቺ
@user-zi2hl5yk2w
@user-zi2hl5yk2w 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤ማማቴ አምላካቺን መጨረሻሺን ያሳምርወ አንቺን እና ብሩኬን ትልቅ ደርጃላይ እንደማያቹህ ተሰፍ አለኝ እንዲህም ብዙ ታታረወቺን ዉድ የአማራ ልጆቺ ዉድድድድድ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
የኔ ቀልጣፉ የጋዜጠኛውንም ስራ አቀለልሽለት በራስ መተማመንሽን ብቃትሽ አሳይተሽናል ጅግናዬ በርችልን እማምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ የሃገር ኩራት የአማራ ፈርጥ
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርች።
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
ዘረኛች እዴትነው እኛ አማራዎች እዲነን እሽ በሙስላ አይደለም ትምህርታችንን የምንጨርሰው በጭቅላታችን ነው እጂ መኩርጃ የተሰራ አይደለን
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 жыл бұрын
ክክክ እኮንም አማራ ሆንኩኝ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 5 жыл бұрын
ትሽ ቆሸሻ አስተሳሰብሽን ጠይ
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
@@hanafikadue.t3743 ስድብ የሴጣነው እሽ ኦሮሞ ካንሽ ደግሞ ልንገርሽ ስማችሁ ጋላነው
@wubitgezachew8874
@wubitgezachew8874 5 жыл бұрын
እህቴ እኛ አማራዎች ከምትይ እኛ ኢትዮጵያዊያን ብትይ በጣም አሪፊ ነበር አሁን በጉብዝና ዘርን መነጣጠል ምን አመጣው? ይሄንን አስተሳሰብሽን አሳድሽው እሽ "ዳግ"የአማራዎች ብቻ ሳትሆን የኛ የእትዮጵያዊያን ኩራት ናት okey?
@RusiyaCom-fk1kj
@RusiyaCom-fk1kj 4 жыл бұрын
@@wubitgezachew8874 be tkkl yehulum nat ke zeregnoch fetari ytebk
@user-qc9pc9ui5z
@user-qc9pc9ui5z 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርችልን
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
Congratulations u will have bright future. Good job. Will educated moma flow your mom's foot steps. Respect family. God bless all. Maria
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 5 жыл бұрын
የጎበዝ ልጂ ጎበዝ በርቺ እማየ የኢትዪጵያ እናቶች እራሳቸው ት/ቤት ናቸው ኑሩልን እናቶቻችን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 አማሮች ጎበዞች
@zanezane8524
@zanezane8524 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የእኔም የመጨረሻ የሆነ ወንድም አለኝ ቀጣይ 12 ነዉ ጥሩ ዉጤት እንዲያመጣልኝ ፀልዩልኝ
@sisaymekuria368
@sisaymekuria368 Жыл бұрын
very good
@ahwjwuuwwgwhywuw3099
@ahwjwuuwwgwhywuw3099 5 жыл бұрын
እኮን ደሣ አለሺ በርች ጉበዝ
@user-zo7in5lj3o
@user-zo7in5lj3o 5 жыл бұрын
ዋውው ደስ የሚል ውጤት ነው በርልኝ ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር ይኖራል የቤተሰባችኩ ፍቅር ለእናተ መልካም ነገርን አተምሮችኃል
@mikias4763
@mikias4763 3 жыл бұрын
You are very genius!!!!!!!!
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
ጎበዝ በረች ጀግናሴት ሳይ ደስ ይለኛል
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 5 жыл бұрын
አማራ ሁሌም ጀግና ነው አስደስታችሁን እኮ እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdihabeshawitmekdi2056
@mekdihabeshawitmekdi2056 5 жыл бұрын
ጎበዝ መጨረሻችሁን ያሳምርልን የድንግል ማሪያም ጥበቃ አይለያችሁ 💓💓💓
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 5 жыл бұрын
እማራ ኩራት ነው እግዚአብሄር አሰብሽው ደረጃ ያድርስሽ
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 5 жыл бұрын
በክልልችን እንማር ብላችሁ ማመልከቻ አስገቡ ዘረኝነት እስኪጠፋ ደረስ እባካችሁ
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ህልምሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤
@AbCd-kw9rk
@AbCd-kw9rk 5 жыл бұрын
ማሻት በጣም ደስ ይላል እኳን ደስ ያላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 5 жыл бұрын
አለህ ከዚም በለይ ከፍ የድርግሽይ የኔ መት
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
አላህ እስከመጨረሻዉ ያሳምርልሽ የኔ አበሳ በርች
@genylove8573
@genylove8573 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና አሁንም እግዚአብሔር አምላካችን መጨረሻሸን ያሳምርለሸ በእውነቱ አኩርታችሁናል በርቱልን
@hyata1108
@hyata1108 5 жыл бұрын
በርች ጎበዝ ልጅ
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Great
@kokishawangizaww749
@kokishawangizaww749 5 жыл бұрын
Egzaber yirdash yena konjo
@emanalt404
@emanalt404 5 жыл бұрын
abeshri Allah eskemechershawu yasedestesh ehte
@user-xi7el2jx9d
@user-xi7el2jx9d 5 жыл бұрын
እኳደስ አለሽ የኔጀግና ጠክሪ ከናካቺ ብዙ እጠብቃለን 💪💪💪
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Great family
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 жыл бұрын
እስይ እስይ አማራኮ ማህፀነ መልካም ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!
@bekabeki5805
@bekabeki5805 3 жыл бұрын
አረ አማራ በሚለው ቦታ ኢትዮጵያ አስገቡበት እሷ እኮ እስካሁን ስታወራ ሀገሬ እያለች እንጂ ክልሌ አላለችም ለምን ኢችን የመሰለች ምሁር ተማሪ በክልል ታሳንሷታላቹ ኢትዮጵያዊ እያላቹ አበረታቷት እንጂ
@gagahugagahu1598
@gagahugagahu1598 5 жыл бұрын
ጐበዝ ነሽ እንኳን ደስያለሽ መጨረሻሽን ያሳምረው
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርችልን እህታችን
@user-tp1my8jq4o
@user-tp1my8jq4o 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ፉጻሜውንያሳምርሽ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
የኔ ቀልጣፍ በታዳጊዎች እንባቸን ገናም ገና ይታበሳል አሳምነው መቼም አልረሳህም አባቴ
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
Nice new beratu
@Lguama
@Lguama 5 жыл бұрын
ላንች እንኳን ደስ አለሽ ከ1እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ 1ኛ ሲወጡ የነበሩ ዘንድሮ ወድቀዋል ይሄን ያየ እንደት ይማራል
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
ማሬ አወ የኔም ወንድም ወድቋል ችግሩ ምን መሰለሽ የመረጡት ፊልድ ነው እሚጥላቸው እና ያለ ነው
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
አይ ፈጣሪ ይርዳቸው ያረቢ ወድሜን ሥራ ፍጠርለት
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
አሜን
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 5 жыл бұрын
God bless you and your family 🙏🙏🙏💖💖💖💚💛❤
@oneworldonepeople2760
@oneworldonepeople2760 5 жыл бұрын
በድኑ ብአዴን ሆይ አጠቃላይ የአማራ ተማሪዎችን በአማራ ክልል ብቻ እንዲማሩ ካላደረጋችሁ በሌላ ክልል በተለይ በጸረ አማራ ትግሬ እና ኦሮሞ ክልል የምትመድቧቸው ከሆነ ታሳርዳችኋላችሁ ስለዚህ በድኑ ብአዴን ሆይ እዚህ ላይ ላይ ከተኛችሁበት ነቅታችሁ ጠንክራችሁ ስሩ!!
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
አብርሃም ይልቃልን ለምን አላናገራችሁት ይልማና አዴት ሂዳችሁ 639 ያመጣውን
@asamenasamen8964
@asamenasamen8964 5 жыл бұрын
ተረጋጋ ወዳጄ ሁሉም ጀግኖቻችን ናቸው
@user-gc7db5yn6k
@user-gc7db5yn6k 5 жыл бұрын
አንደኛ ከወጣው ጀምሮ በመሀል ብዙ አሉ ዳግማዊ ግን ከሴቶች ናት እንጅ በውስጡ ብዙ ወንዶች አሉ 643 ያመጣም አለ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
@@user-gc7db5yn6k ኪኪኪኪ ተባረክ ፖዘቲብ ቲከር ሚባል ጠፍቷል
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 жыл бұрын
Temesgen🙏 siket lay dersew siyaut meraraw endemar yitefetal🍯
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 5 жыл бұрын
Fikir kale Egziabher ale Zemenachihun hulu Egziabher ybarkew!!!
@tamirumengistu3162
@tamirumengistu3162 5 жыл бұрын
ወብ እና ምርጥ ቤተሰብ ያሽ ኩሩ ለነገ ቤተሰብ ሆነ አገር ጥሩ ውጤት እንድምታመጭ ትልቅ ተስፋ ያለሽ ስለሆነ እግዚያብሄር የመጨረሻውን ያብጅልሽ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mekedskebede4438
@mekedskebede4438 5 жыл бұрын
አቦ ምችት ይበልሸ እግዚያአብሔር አምላክ የመጨርሻ ሥኬትሸን ያሣምርልሸ ከነመላ ቤተሠቦችሸ የኔ ጀግነ አማራነቴ ኩራቴ እሥኪ እነ ኦሮሞ ምን ተሠማችሁ ዘርኞች ከሦ ተማሩ ፈጣሪ ህልምሸን ሁሉ ያሣካልሸ የኔ ቆንጆ
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Good job
@danadana2888
@danadana2888 5 жыл бұрын
Wawww dasi yilali
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Jegna yene Konjo egzabher yasebshuwn dereja yadrssh berchi Konjo 😘😘😘😍😘
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@tserqanemariyaam_youtube9741
@tserqanemariyaam_youtube9741 5 жыл бұрын
Wowow betam dasssssssssss yalal Egzihabehr yebarkachiw
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
wow masatwal wasi Eadit new besat gazi Aeyehuh
@user-ct4ez7xr4m
@user-ct4ez7xr4m 5 жыл бұрын
እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 5 жыл бұрын
እካን ደስ አልሽ
@mimibedane7449
@mimibedane7449 5 жыл бұрын
Congratulations I am proud of you guys. 😘👏👏👏👏
@user-ng2uf9sp4d
@user-ng2uf9sp4d 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር በለፋሽበት አላህ ያብላሽ ጠንክሪ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 жыл бұрын
I think you are bright young girl. I wish you goodluck. Remember, you can do and can be anything you set your mind. I am proud of you. Continue your hard work. All good things can happen with hard work. You are lucky that you have wonderful family.
@abdunuru851
@abdunuru851 5 жыл бұрын
ጎባዝ በረች
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ የኔ አንበሳ።
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Family is the most important for ever
@alambradani2259
@alambradani2259 5 жыл бұрын
Bravo dagmawit i wish you all the best in your future educational journey, i am the eldest to my two sisters, and same as yours, i just finished my Msc. And my two sisters just did their Bsc. If the oldest is clever the others just follow his/her foot steps. Way to Go girls 💪🏽💪🏽💪🏽
@selamselam4170
@selamselam4170 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ በረችልን የኛ ጀግና
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
ጎበዝ ፈጣሪ ይጠሞርላችሁ
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚጠራበት ቤት እንዴት ደስ ይላል አቦ ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ኮመንቶች ኦሮሞ ሃረሪ ትግሬ ኦሮሞ ምትሎት ልቦና ይስጣችሁ ኦሮሞም ብትሁ ብህሩ አእምሮ ያለዉ ህብረተሰብ ነዉ።
@user-bu2jx9bs7h
@user-bu2jx9bs7h 5 жыл бұрын
ዋው አንበሳ ነሽ ኮራን ባገራችን
@mamobayu4254
@mamobayu4254 5 жыл бұрын
good student
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 5 жыл бұрын
አማራ ጀግና ነው
@zedbeshah3770
@zedbeshah3770 5 жыл бұрын
Gobez berch e/g yirdash
@danatenegusa6602
@danatenegusa6602 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@yirgamirete759
@yirgamirete759 5 жыл бұрын
Wau geta yibarikiachu iseyi yigermiali igzabheri yimesigen
@ChaCha-wd9qv
@ChaCha-wd9qv 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አማራ ነው ደረጃውን የያዘው ኦሮሞ ኬኛ ይበሉ
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН
📌ሰበር ዜና እሮብ መሰከረም 1 /2017 ደረሰን
@Ferdose GOndarawa ፌርዶስ ጎንደሬዋ
Рет қаралды 71
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН