ባለቤቴ 'ጓደኛዬን መርጦ' ትቶኝ ሄደ! የባለቤቴ እናት 'እጅ አለበት' ! Ethiopia |Eyoha Media |Habesha

  Рет қаралды 79,795

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 471
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
ሴቶች ጠካራ ሁኑ ስራ ከሰራችሁ ትከበራላችሁ የወድ ፊት አትስጡ ምክንያቱም ወዶቹ ምን እደምፋልጉ አይታወቅም ወዶቹን እጅ አትጠብቁ ስራ ስሩ
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
Bravo
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
በትክክል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ስራራራራራ ነዉ ያልሸዉ ክክክክክክክ አደራ ካገኝሽዉ ሰላም በይልኝ የኔ ዉድ ሕዝቡ ሁሉ ድግሪ ተሸክሞ ሊስትሮ በሚጠርግበቶ አገር ወይ ስራ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግ😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤
@fmmsm2836
@fmmsm2836 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 ትክክል
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
ትክክል አሚናዬ
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 2 жыл бұрын
ግን እናቶቻችን ለምንድነው የሴት ልጃቸውን ባል በጣም ይወዳሉ የወንድ ልጆቻቸው ሚስቶች የፈለገ ጥሩ ብትሆን አትወዳትም ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 жыл бұрын
ተራቅሺ ከኖርሺ ምኖም አይሉም ትከበራለሲ ባድ ከሆናቺሁ ጥሩ አይደለም
@bgdghffg5989
@bgdghffg5989 2 жыл бұрын
Amaticin siwedaciw enesum edezaw abren nurenal ahugan sdet nega gan sewedacew
@betelhmeyerga2988
@betelhmeyerga2988 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 жыл бұрын
እረ እውነት ነው
@yadotden6703
@yadotden6703 2 жыл бұрын
የኔ ተያይዘው ጀሃነም ይግቡ ጠንካራ ሁኚና ልጅሽን አሳድጊ በርቺ ጥንቅር ይበል ሲኖርሽ እራስሽን ስትጠብቂ እግርሽ ስር ይውድቃል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በቃ ልኮ ነሽ ምክንያቱሞ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነዉ ማንም ከፈለገዉ ጋር የሚኖር
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
ትክክል
@belanmoges4937
@belanmoges4937 2 жыл бұрын
Leknsh erashn becha hugni
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demrugn wudoche
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 жыл бұрын
ቁስቤ ገረ ዝንከ ኤይውሪ ገማ ኹታ ምር ይብርኸማ አንኻሪ በርቸበራር
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
ሴቶች በኢኮኖሚ ካደጉ ማንም አይጫወትባቸውም ለጆቻቸውን በደንብ ያሳድጋሉ
@mtube6737
@mtube6737 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማማዬ በኢኮኖሚ እደጉ ሴቶችዬ እሄዳለሁ ካለ ማአሰላማ የምን መለማመጥ ልጆቻችንን እናሳድጋለን ሆ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
የሰው ባል የምትቀሞ ሴቶች እግራቸው ይሰበር እያወቃችሁ በጃቸው በልታቹህ ጠጥታችው ውይይይይ
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen
@elmitebereka1690
@elmitebereka1690 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
ቀላል😏
@user-bm1xm9rq6f
@user-bm1xm9rq6f 2 жыл бұрын
ነገ በኔ ስለማይሉ እግዚአብሔር ዋጋ ያስከፍላቸዋል በዘራቸው 😣😣😣
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ወይ ሴቶች ትንሽ እኳን ግፍ አትፈሪም ከልጆቹና ከባለቤታ ጋር ለይቶ ማግባት የፈጣሪ ያለክ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ልክ ናት ከውጪ ጥሩ ይሆናሉ ከቤት ይረገማሉ አንድ አንዴ እነሱ ሚፈልጉዋት ሴት ያልተፈጠረች ይመስለኛል ድራሻቸው ይጥፋና
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
demregn wude
@rodastube46
@rodastube46 2 жыл бұрын
ትክክል😭😭
@timehirtbelete9721
@timehirtbelete9721 2 жыл бұрын
በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው መፋቀርና መለያየት ያለና የሚኖር ነገር ነው ግን ደግሞ ሰውን መበደል ጥሩ አይደለም በተለይ ደግሞ በዚህ ዘመን እንኳን ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ እንስሳንም ቢሆን መደብደብ አይገባም።
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 2 жыл бұрын
ከነዚህ ኮተታም ቤተሰቦች በመለዬትሽ ፈጣሪሽን ልታመሰግኚ ይገባሻል፣ ምክንያቱም በጥንቆላና በባእድ አምልኮ ሊቶናኮሉሽ ይችሉ ይሆን ነበር፣ እንዲያም ቤተሰቡን በጣም ራቂያቸው!!
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 2 жыл бұрын
የጋዜጠኛው እርጋታ ልዩ ነው👍
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wud
@user-gs7bi1st7c
@user-gs7bi1st7c 2 жыл бұрын
ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ እህቴ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ
@Forcast700
@Forcast700 2 жыл бұрын
ይህኛው ወንድ ይለያል ለሱ ልቦና ይስጠው
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wud
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 2 жыл бұрын
ምስኪን የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ዉለሽ የምትገቢበት ስራ ፈለጊ አባትየው ለልጆቹ ተቆራጭ የማድረግ ግዴታ አለበት ምንም አትጨነቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
አይ ወንድ ጨካኔዉ የኔዉ በ17 አመቴ አግብቶኝ በ18 መጨረሻ ወልጄ ባለመስማማት ልጅነት ተጨምሮ ትቼዉ ወጣዉ ዛሬ ልጄ 14 አመትዋ አንድ ቦታ እያሉ አይቷት አያቅም ከሰሞኑ መጣ አሉ ደስ ባይለኝም ቤተሰቦቼ አባትዋ ነዉ ብለዉ ቤት አስገቡት አያት ሚያስፈልግሽ ነገር አለ ወይ ሲላት አስተምረኝ ስትለዉ በዛዉ ጠፋ ጭንቅላትዋን የባሰ አሳምሞብኝ ጠፋ እኔስ ቀብረር አርጌ እያኖርኳት ነዉ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሁላችንም በጉያችን እሳት ይዘን ነዉ ያለነዉ ብቻ ተመሰገን ነገ ሌላ ቀን ነዊ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እንኩዋን ወለድሽ ችግር ሀዘንም ያልፋል የኔ ጀግና ሴት አሁን እኩያሽ የምትሆን ልጅ አድርሰሻል ከማይሆን ትዳር መለያየቱ ጥሩ ነዉ ደሞ እራስሽንም ልጅሽንም በኢኮኖሚ መቻልሽ የሚደነቅ ነዉ አብዛኝዉ ሀገራችን ያሉ ሴቾች የሚበደሉት የወንድ ጥገኝአ ስለሚሆኑ ነዉ ጥሎኝ ቢሄድ ልጆቼ ምን ይበላሉ የት እገባለዉ በማለት ባሪያ ሆነዉ ይቀራሉ አልፈልግም ካለ ጥርግ በል ልጆቼንም አረዳም ካለ አለመለመን እሱን ከመለመን መንገድ ላይ ወቶ መለመን ይሻላል በተለይ ቤተሰብ ስላለሽ እድለኝአ ነሽ እነሱ ያሳድጉልሻል አባት ነኝ የሚለዉ ግን ድራሹ ይጥፋ ልጅሽ አጠገብ እንዳይደርስ አርጊ እበትም ትል ይወልዳል በልጅሽ የምትካሽ ያርግሽ
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
ጎበዝ እኔም እንዳንቺ ኔኝ ልጄን እያሳደኳት ነው የአንድ አመት ልጅ ይዠበት ወጣሁ አልተመለስኩ አረብ ሀገር ገባሁ ሊጠይቃት ስመጣ ወንድሞቼ ደበደቡት ጠፋ ጠፋ
@Hikma263
@Hikma263 2 жыл бұрын
@@mazitube6165 😆😆😆😀😀 አካሉን መጉዳት ነበረባቼው እግሩ ይሰበርና 😀😀
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@mazitube6165 demry malisalo pls
@salamasalama2518
@salamasalama2518 2 жыл бұрын
የባል ቤተሰብ ልቦና ይስጣቹ
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ጋዜጠኛ 👍
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@genetyadete9401
@genetyadete9401 2 жыл бұрын
ምርጥማ አይደለም
@Forcast700
@Forcast700 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ጠንካራ እናት ነች ትዳርን የሚበጠብጡ በተለይ የወንድ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያስባቸው አባት ሆኖ በልጅ የሚያስጨክን ይለያል እሱንም ያስበው
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ገና አለምሰገድን አየውት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣክ የሴቶች ታቆርቋሪ ምርጥ ሰው
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 2 жыл бұрын
Bexm bexm swdewe
@bettygetu8959
@bettygetu8959 2 жыл бұрын
እርቅ ማዕድ ላይ ያለው ነው እንዴ
@user-vw4nt5el4p
@user-vw4nt5el4p 2 жыл бұрын
እኔም ገና ዛሬ አየሁት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የሰውን ትዳር የምታፈርሱ ሰዎች ግን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
demregn wude
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 жыл бұрын
መጥፎ መጥፎ ወዶች ይድፋቹ
@user-ok1jy8dr5u
@user-ok1jy8dr5u 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 жыл бұрын
የኔ አይነት እጣ ነው እህቴ አይዞሸ ወንዶቹ ሁሉም ባይባልም አብዛኛው አሰመሳይ ናቸው እግዚአብሔር ይመሰገን
@bizuneshgizawchere7677
@bizuneshgizawchere7677 2 жыл бұрын
Egziyabher yiferdilenal esti yihun
@sebleberhanu1330
@sebleberhanu1330 2 жыл бұрын
😀🤭
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
በይ ገደል ይግባ የኔ እህት ጥርግ ይበል ስራ ስሪ እራስሽን ጠብቂ ያኔ ገኃል ከኃላሽ ይከተላል አንችደግሞ ገደል ግባ በይው ወንድ ሄደ ብለሽ ካዘንሽ እድሜ ዘላለምሽን ይቀልድብሻል ከናቅሽው ደግሞ ከግርሽ ይንደፋደፋክ በርች ዳይ
@dubaisharjah9321
@dubaisharjah9321 2 жыл бұрын
ጉድ ነዉ የሚመታ አማትም አላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርል
@ethiomoney1794
@ethiomoney1794 2 жыл бұрын
ምንድነው ይሄ ሁሉ ትግል ?ያለወንድ እኮ መኖር ይቻላል
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 2 жыл бұрын
Eko😂😂😂😂😂😂😂gedele yegeba😂😂😂😂😂😂
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ ጦሽሽሽ😂😂😂
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 2 жыл бұрын
እረ ወደዛ ባታቀው ነው እንጂ ነፃ ነው የወጣችው
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
@@user-kx8mv8to7l 👍👍👍
@ztubezubeyda1911
@ztubezubeyda1911 2 жыл бұрын
ይቻላል ግን ልጅ ሲኖር ግን ከባድ ነው
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል የእህታችን ታሪክ በባልና ሜስት ጣልቃ የምትገብ ቤተሰቦች ልቦና ይስጣቹ ጭራሽ እስከ መደብደብ ያሳዝናል በጣም የሰው ትዳር የምታለያዩ ሴቶች ልቦና ይስጣቹ እህታችን ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን
@tgaddis1227
@tgaddis1227 2 жыл бұрын
የሰውየውም ፍላጎት ወሳኝነት አለው። ስላልፈለገ ነው ያስደበደባት። አሁንም የባሰ ይጠሏታል።
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 жыл бұрын
እቱ ያገባሽዉ ሰዉ ባል ለመሆን ያልደረሰ ወይም የባል ሮል መሆን ያልገባዉ ነዉ ደበደቡኝ ለሰማሁትም አመመኝ እንኳን ቀረብሽ ልጆችሽን ራስሽን ኢንጆይ እያረግሽ እምር ብለሽ ኑሪ ለሴት ክብር የሌለዉ ወንድ ወንድ አይደለም ምንም አልቀረብሽም አይዞሽ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
አቤት የኛ አገር አንዳንድ ዘላል ሴቶች ትዳር ልጆች እንዳለው እያወቃቹ የሰው ባል ላይ ፊጢጥ ስታስጠሉ ላንቺ ብሎ ሌላዋን እንደተዋት ለሌላዋ ብሎ ይተውሻል አስተውሉ ጨለምተኞች
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 жыл бұрын
አገራችንን ከዚህ ከክፉ ዘረኝነት መንፈሶ ጌታ ሆይ አውጣልን ♥ አቤት ደማንሰማው ጉድ የለም ደግነቱ ጆሮአች አለመሙላቱ የልጆቹን እናት ጥሎ እሷን ሲገባ ነገም ለኔ ነው ለምን አይባልም እግዚኦ😢😢
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ካማት ሸረኛ አተው ጠበቀኝ🤕😥😥 አይዞሸ በረች
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@omrmobile2678
@omrmobile2678 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፍል አቺም ለወደፊትሽ እራስሽን አክብሪ አስከብሪ ጭራሽ አማትሽ ልታከብርሽ እጂ ልደበድብሽ አይገባም። ለማንኛውም በዳይ ሳይሆን ተበዳይ መሆን ይሻላል አላህ ይካስሽ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ ትዝታዬ እስኪ ያቺ መፈክር በላት መጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ይገባዋ የምትላትን በል😊
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ በጣም ነው ምወደው አብሸሪ ጠንካራ መሆን አለብሸ እህቴ እኔም ባሌ ጓደኛዬን አገባ አዎነ ሳሰበው እናደዳለው እራሴነ ጠልቼ ነበር ግነ ሕይወት ይቀጥላል አብሰው የጠነከረኩት እዮሀ ሚዲያ ብዙ ነገር ተምሪበታለው አብሸሪ ባይጠቅምሸ ነው የተሻለ ሕይወት አለ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 жыл бұрын
በየትኛውም ሀይማኖት ሰው ቢኖር ትዳር ተቋሙን የመሰረተው በኤዴን ገነት እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ይህ ትዳር ለሚመሰርቱ ሰዎች በሙሉ የሚፈርስ አይደለም ፍቺን እጠላለሁ አለ እግዚአብሔር ይህንን ተቋም ማፍረስ ሀፅያት ነው ። እናም በኢየሱስ ስም በትዳር መካከል ጣልቃ የሚገባ መንፈስ ለዘላለም ይታሰር ።
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn richi
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
አለምዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ውዴ ድምፅህን ብቻ ነበር ምሰማው 😍
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn astuye
@yafetabel2474
@yafetabel2474 2 жыл бұрын
ቱ የባል ዘመድ በአይኑ አመድ በየትኛውም ሀይማኖት ያለንም ቢሆን መከራ ናቸው
@wafaebisim8359
@wafaebisim8359 2 жыл бұрын
በትክክል ውዴ የባል ዘመድ በሩቁ
@user-rn4it7fb5d
@user-rn4it7fb5d 2 жыл бұрын
የባል ዘመድ በሩቅ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 жыл бұрын
በሩቅ ስሆን ምንም አያመጡም
@weliyasuletan6750
@weliyasuletan6750 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኮ
@sefinameka7756
@sefinameka7756 2 жыл бұрын
አብሽር እህት ሁሉም የዘራው ያጭዳል የሰው ትዳር የምታፈርሱ ሴቶች አላህ ይፈርድባቹው ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
ጉድ ነው እንደው አንዳንድ ወንዶችን ይሻላችሆል ሤትን ልጅ መሠቃየት መልካም ነገር የመሠላችሁ አላህ የጠላችሁ የሠው ሽይጣን መሆናችሁን አትርሡ አይዞሺ ማማየ ያልፋል
@samerahs9922
@samerahs9922 2 жыл бұрын
አብሺሪ እህቴ አንድ ነገር ኒገርሺ በሁሉም ሀይማንት ማመን ያለበት አንድ ፈጣሪን ነዉ እንጂ የበግ የዱቄት ተደርገበኝ አተብይ በአላህ እመኒ እኔም የእኔም አማት እንደህ ትላልት ሁለይም ጣታ ስንንሳ የተላያይን ነገር እናገኛልን ግን በአንድ አላህ እመኔ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አረ ጧሶኖ ይዉጣ በሰላም ከተገላጠለቺዉ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠወ
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 2 жыл бұрын
ማማየ ድግም ማለት ከባድ ነገር ነው አያድርስ በይ በሸሪዓውም አለ ድግምት
@kiki7863
@kiki7863 2 жыл бұрын
ምነው ከነከነሽ
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 2 жыл бұрын
@ኢ ኢትዮጵያዬ በጣም ፈጣሪ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ተንኮለኞች ግቢ ውስጥ የማይጣል ቂራቂቦ የለም ብቻ የስራቸውን ያገኛሉ
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
እኔ ጓደኞች ወንዶች ናቸው የሴት ጓደኛ አይወጣልኝም ለካ እንድህም አለ ልጅ እያለው ተዳር የምታፋቱ ሴቶች ጤነኛ አትመስሉኝም😂😂😂
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 2 жыл бұрын
Enaem wendohe naehew saete ayewdegnm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd 10 ай бұрын
Absher
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
حسبنا الله ونعم الوكيل لاحوله ولا قوه الا بالله አይዞሽ አሏህ ተበዳዮችን አይረሳም ፈተና ነው እሱ ይተሳሰብልሻል
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 2 жыл бұрын
እናቴ ጠክሪ ባንቺ የደረሰ በእኔም ደርሷል ግን እጅ አልሰጠሁም ስደት መጥቼ ከእሱ በላይ አድርጌ እያሳደኳት ነው ፈጣሪ ይመስገን እሱንም ጓደኛኤንም ፈጣሪ ይፍረድባቸው በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ ፈጣሪ ይመስገን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አዎ ፈጣሪን ማመሰገን ነዉ በግድ ባል ሁነኝ አዮባልም እንኳን በሰላም ለቀቃት ስንቱ ሌላ ሲወድ ይገድላል
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 በትክክል
@bizuneshgizawchere7677
@bizuneshgizawchere7677 2 жыл бұрын
Tigiye libachin eko sebabrut erasin madan yishalenal 👍🏼🙏🏽
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 2 жыл бұрын
@@bizuneshgizawchere7677 በትክክል የኔ ውድ
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 жыл бұрын
አለምስገድ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
ጠያቂው ሰው በጣም ትገርማለህ፣ ፖሊስ ጋ፣ ወይንም የእርሱ ዘመድ ነው የምትመስለው፣
@ameleworkbadi3694
@ameleworkbadi3694 2 жыл бұрын
ህግ ባለበት ሀገር አትለማመጪው በፍርድ ቤት ክሰሺው ልጆቹን የመጠየቅ ግዴታ አለበት።
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
አለምስገድ ስላየሁህ ደስብሎኛል በጣም አዳማጪ ተባረክ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
የጀሮ ደግነቱ አለመሙላቱ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወየዉ
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ክክ
@woynimokonen352
@woynimokonen352 2 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ኧረ ወንዶች ምን አይነት ክፉ ናቸው ትንሽ ቆይቶ ቆጭቶኝል ይላል ኧረ ምን ይሻላል ወገን🤔
@fatemafatema3834
@fatemafatema3834 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አማት የገባበት ትዳር ከባድ ነዉ
@samerahs9922
@samerahs9922 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ የአማት ቀነትኛ የልጅ ቤት ያፈረሳል ነዉ ተርቱ ወላሂ በዝህ አይነትስ የእኔም አማት ገራም ነት ለበል እኔም ከምዉደዉ ባል ተልይቺልሁ አሁን ስደት እገኛልሁ አልሀምደሊላሂ እሱም አላገባም እኔም እንደዝዉ የዉለደ ስዉ አይራረቅም ልጆቼ አሉን
@fatemafatema3834
@fatemafatema3834 2 жыл бұрын
እኔ አባቱን የመሠለ ወልጀ እናቱ እሱን አይመስልም ብላ አሁን ተለያይተን ቁጭ አልን ልጀ አድጓል ተመስገን።
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 2 жыл бұрын
@@fatemafatema3834 ሳኩም አዘንኩም ያልታደልሽ አትያትም ሀሀሀሀ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ ባልሽስ ምን ነካው ያባቱን አምሳያ አግቶ ነው
@fatemafatema3834
@fatemafatema3834 2 жыл бұрын
@@user-jk7iv3pw1z የ8 ,አመት ልጅ አለኝ እኔ አሁን ስደት ነኝ እድሜ ለቤተሠብ እያሳደጉልኝ ነዉ እሱም አላገባም ሴት በሴት እያማረጠ ይገኛል ብዙ ፈተና አሳልፌለሁ
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 2 жыл бұрын
@@fatemafatema3834 አብሽሪ እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ልጆቻችን ይደጉልን ስደት ብዙ ችግሮችም ቢኖርበት ብዙ ገበናወችን ይደብቃል አልሀምዱ ሊሏህ ግን ይቅር በይው የልጅሽ አባት ነው አፉ መባባል ይሻላል የእናትና የአባት ጦስ ልጅን አይርቅም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
ይህ ልጀ እንዳልክ ነው ድምፅ እራቅ ማአድ የለው ልጅ መስልኝ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
አየሰዞሽ እሷም የእጇን ታገኛለች ሰው የዘራውን ያጭዳል በርቺ ጠንካራ ሰው ሁኚ ህግ ባለበት ሀገር ነው የምትኖሪው መብትሺን አስከብሪ እናትየው ባለጌናት ባንቺ የደረሰው በሴት ልጆቿ ይደርሳል አንቺ በርቺ ወጣት ነሽ ስሪ ሁሉም ያልፋል
@habitub8327
@habitub8327 2 жыл бұрын
አብሽሪ አይዞሽ አላህ ከሱ የተሻለ ይተካልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ነገ የተሻለ ሰው ትሆኛለሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ
@user-sr6fd8qh8c
@user-sr6fd8qh8c 2 жыл бұрын
ውይ ወንዶች ምን ይሻላቹሀን ያረቢ 😥😥
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wudye
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 жыл бұрын
ገና መልክቱን ሁሉንም አልሰማውትም ልልሽ የምፈልገው ዝም ብለሽ እነሱን እያሰብሽ እራስሽን አትጉጂ ጠንካራ ኹኝ ገናነሽ መስራት ኑሮን ማሸነፍ ትችያለሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ ሲጀመር ሁሌ ጠብ እና እርቅ ሲሆን መነናቅነው እጅ ክብር የለውም
@user-zz9jr9fu5x
@user-zz9jr9fu5x 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሁኔ የእኔ እህት የባል ቤተሰብ ቅናትና ጥላቻ ካላቸው ትዳር ከባድ ነው ልጆችሽን አሳድጊ አላህ ላንች ያለው አይቀርም ጥሩ ትዳር ይቀይርልሽ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@amiraawal942
@amiraawal942 Жыл бұрын
የባል ቤተሰብ በጣም ጨካኝው በተለይ በተለይ እናትና እህቶች ወላሂ አብዛኛው የባል ቤተሰብ ጨካኝሆኖነው ማየው ሁላችንም አላህ ያግራልን
@hayahalain9269
@hayahalain9269 2 жыл бұрын
ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አለምዬ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
አይዞሽ አብሽሪ እህቴ ጠንክረሽ ስራሽን ስሪ አትለማመጭው ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በቃ ተገላገልሽ አንድ ሰወ የሚኖረዐዉ ፈጣራ ከፈቀደዉ ጋር ነዉ ሰለዚህ የኔ ህእት ጎደኛሽ ምክንያት ሆነች እንጂ አንቺ ከሱ ጋር የምትኖሪዐዉ እሶከዚቺ ቀን ነበር ስለዚህ ፈጣሪ ላንቺ ያለዉን ደስቴ ይሶጥቅ ይህ ተመልሷም ቢመጣም ባል አይሆንሽም እሺ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 жыл бұрын
ለምንድ ነዉ ግን የባል ቤተሰቦች ጨካኞች ናቸዉ ?ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን ።አይዞሽ እህቴ
@gigizawde7078
@gigizawde7078 2 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ ይሄ እናቴ ትቆጣኛለች የሚል አልጫ አይረባሽም ወደዛ ተይዉ ዉሻ ነዉ ልጆቹን ይርዳ እንጂ የድልሽ ዘጊ ነዉ ወደሇላ ይስብሻል
@eleniewnet168
@eleniewnet168 2 жыл бұрын
አይዞሽ እንኳን ተገፍሽ እግዚያብሄር ይክስሻል እሷም ልጇም ከውስጥሽ እግዚያብሄር ነቅሎልሽ በምትኩ ይካስሽ አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ያስገርምሻል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
መጀመሪያ .. ጋዜጠኛ አለምስገድን እርጋታውን... ስርአቱን ስላደንቅ እና ሳላመስግነው አላልፍም... ባጠቃላይ የ ባልም ሆነ የ ቦይፍሬንድ.. እናት እህት ከገቡበት... ባልና ሚስት እንኩዋን ፍቅራችው ፅጉር እና ማበጠሪያ ቢሆን እነዚህ 2 ቤተስቦች ከገቡ100% የኑሮ አሲዶች ናችው :: እህት እይዞሽ.. ለከይር ነው ልጆችሽ ሁሉ ነገሮችሽ ናችው ነገም ሌላ ቀን ነው 🙏🙏🙏 አይዞሽ 💔
@weletasintayehu9428
@weletasintayehu9428 2 жыл бұрын
ብዙ የባል ቤተሰቦች ለትዳር ጠንቅ ናቸው ብዙዎቹ.. እግዚአብሄር ይርዳሽ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
እናት ተቢየው በሴት ልጆችሽን የእጅሽ ታገኘዋለሽ እህቶቹም ኣላህ ይፍረዳቹ እንዴት በልጆች ይጨክናል በእጅሽ በልታ የካደችሽ ሌላም ትሰራለች ልጆችን የሚጠላ ኣርጋበት ትሆናለች እጅሽ ይጣላት
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
@@ethioabytube-3602 እሼ ቆንጆ
@user-ys7jf6tr2z
@user-ys7jf6tr2z Жыл бұрын
እህቴ አብሽሪ አላህ አለሽ ለሲህሩ የቀልብ ደኩተሮችን አውሪያቸው ፍቃደኛ ስትሆኝ ፃፊልኝ እነግርሻለሁ ለአላህ ብየ
@tegestkebede6149
@tegestkebede6149 2 жыл бұрын
Hi Eyoha media when Welo is free, can you please find Bayush. We are worried about her. Thank you!
@umualeyatube862
@umualeyatube862 9 ай бұрын
ልጅታ እርጋታዋ ደስ ይላል ጋዜጠኛውም ማሻ አላህ
@user-vu8kf6db3d
@user-vu8kf6db3d 2 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጂ ፈተና ወዶች ግን ምነዉ ክፋታችሁ የሚበዛዉ ልቦና ይስጣችሁ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@user-mj9iz5io5b
@user-mj9iz5io5b 2 жыл бұрын
ደካማ እንደሆንሽ ያስታውቃል በጣም ለምን አግብቶሽ ሁለት ስትወልጅ እደት ነው ልብስ ያልገዛልሽ ሌላው እሱ አይፈልግሽም ማለት ነው ከቤተሰቡ ከመከረ ስለዚህ ጠንካራ ሁኝ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ኧረ ሴቶች በአላህ አላህን እንፍራ የሠው ባል ወንዶች ሞልተው ለሠው በሽታ መሆን ምን ጥቅም አለው የኔ ቆንጆ አብሽሪ አላህ ጥሎ አይጥልሽም እንደ ሀጀር ከፍ ያድርግሽ
@saditube2503
@saditube2503 2 жыл бұрын
ባጎረስኩ ተነከስኩ የሆነ ኑሮ መልካሞች ናቸው በጣም እየተጎዱ ያሉት ያሳዝናል በትዳር ላይ ቤተሰብ ገብቶ ላቡካ ካለ አደጋ አለው በተለይ ባልየው ጅል ከሆነ ኡፍ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@fetyaendris3914
@fetyaendris3914 Жыл бұрын
ተያይዘው ጀሃነም ይግቡ ጠንካራ ሁኚና ልጅሽን አሳድጊ በርቺ ጥንቅር ይበል ሲኖርሽ እራስሽን ስትጠብቂ እግርሽ ስር ይውድቃል
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ገቢ ከሌላት የወንድ ባሪያ ትሆናለች ስራ መስራት አለባት
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 жыл бұрын
የዘንድሮው ሴት የሰዉባል ካልሆነ ከይታያቸዉ አብሽሪ አላህ የተሻለሁዉን ያመጣል ኢንሻሀላ አይዞሽ
@user-qb8pj4uw3p
@user-qb8pj4uw3p 2 жыл бұрын
እህቴ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ የልጆችሽን አባትና ስለቤተሰቦቹ እንዲ ብለሽ መናገርሽ ከመፍቴው ይልቅ ችግሩ ነው የሚያመዝነው አንቺ በሱ የተነሳ ተጎድተሽ ሊሆን ይችላል በሱ በኩል ያለውን ታሪክ አላህ ነው የሚያውቀው ለ ልጆችሽ የምታስቢ ከሆነ አሁንም ቢሆን በ ሽማግሌ ብታስጠይቂው የሚሻል ይመስለኛል
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
ለምን እንኮንም አወጣችወ ምኑ ላይ ጥፋትዋ
@user-qb8pj4uw3p
@user-qb8pj4uw3p 2 жыл бұрын
ሚዲያ ላይ አንዴ የወጣ ነገር ለማስተካከል ትንሽ ስለሚያስቸግር ነው
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Bze esmamalu btame tkekel nke
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
@@user-qb8pj4uw3p ነወ ገን ለምን መሰለሽ እህቴ የሀብሻ ወንዶች ሴቶችን የማሰቃይት ደግሪ /ማሰትሪት ያላቸወ ነወ እሜመሰለወ እሰኬይ ሜደያወ እንዴት የእህቶቻችን ሰቃይ እንደብዛ ቤያንስ ክሰወ ተምርወ ሊቀይሩ የችላሉ የዝች እንባ እሜታወቅወ በሶ ቦታ ለቆም ብቻ ነወ ሰልዚህ እኔገን ደጋፌዋ ነይ የብቃል ልንላቸወ የግባል
@user-qb8pj4uw3p
@user-qb8pj4uw3p 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ የእህታችንን ችግር ሳልረዳው ቀርቼ ሳይሆን መፍትሄው ይሄ መስሎ ስላልታየኝ ነው ሌላው ያበሻ ወንዶች እንደዚህ ናቸው ላልሽው እኔም ወንድ ነኝ በፍቅር እየኖሩ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አበሾች አሉ ስለዚህ ትንሽ ሰወች ባጠፉት ሁሉንም የአበሻ ወንድ ጥፋተኛ መደረግ ትክክል አይመስለኝም
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
የእኔ እህት ካልፈለገ ተይዉ ከቻልሽ አሳዲጊያቸዉ ከለዛ ክሰሽዉ ለልጆቹ ማሳደጊያ ግዴታዉ ነዉ አንች ግን ዉስጥሽን ማሳመን ያለብሽ እሱ ስለጠየቃቸዉ አይደለም ልጆች የአሰብቱ ቦታ የሚደርሱት ጠንካራ እናት ሁነሽ አሳድጊ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 2 жыл бұрын
ኡፍ አማቶች ሁሉ እንዴናቴ ቢሆኑ የኔ እናት ለልጆቾ ሚስቶች ከናት በላይ ናት እነሱም ምስክር ናቸው እኔ ደግሜ የባሌ አባት ከምንም በላይ ነው ለኔ ይሄንን አትበላም ተብየ በቃ ንግስት ነኝ እኔ ለሱ ምርጥ አባት ነው
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wude
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 2 жыл бұрын
@@ethioabytube-3602 እሽ ማሬ አንችም ደምሪኝ አይተሽ መጀመሪያ አይተሽ የዴወል ምልክቶን ተጫኘ ላይቨ ስገባ መደማመር ገፍለግሽ ይመጣልሻል ውዴ
@zaharmahammed7627
@zaharmahammed7627 2 жыл бұрын
አይዞሽ ህይወይ ይቀጥላል እኔም እንዳች አይነት ህይወት ስላጋጠመኝ በጣም ነው ያዘንኩት አይዞሽ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
እህ የኔውድ አብሽሪ ሁሉም ለሀይር ነው
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ይፈርሳል ይባላል የኔ እህት አይዞሽ ሁላችንም ተከድተናል እኔም በራሴ ተከድቻለሁ ግን አለሀምዱልላህ እስኪ ወደቻናሌ ጎራ በሉ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Endemamer wud
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 2 жыл бұрын
ውይይይ ሰወድህ..
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
አረ በናትሸ ጌታን ጥርግ ይበል የምን ለልጆክ ተበሎ መውጣት ማይቻል መከራውሰጥ ተመልሶ መግባት በቃ ባይጠቅምሸ ነው የሄደው መልሰሸ መጥራቱ ለምን ቆራጥ መሆን አለብሸ ልጆችሰን ማሳደግ ይሠው ሲሄድ እኮ በቃ ምክንያት አለው ፈጣሪ ያቺ ነው ቢል አብሮ በኖረ ይህ አይጠቅምሸም በቃ
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 жыл бұрын
አማት የመረዘው ያየር ላይ ጋኒን የለከፈው ካልገደለ አይለቅም አማትም ካላፍታች አታርፍም
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
Stay strong 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ssssbbbm4460
@ssssbbbm4460 Жыл бұрын
አብሽር አላህ እንደሰው አይደለም እውነቱን ያውቃል ስለዚህ አላህ ሁሉንም የሚያደርገዉ ለኸይር ነዉ ከቻልክ አድራሻዋን ብትልክልኝ
@user-hs6zu4qr7k
@user-hs6zu4qr7k 2 ай бұрын
Ameseginalewu wendm ene lijtwa betam awukatalewu bebalwa yetebedelech nat eswa betam tru sewu nat yewah azagn sewu akbari gorebete nebern esu kemanm set yizelazel neber!!!
@user-hs6zu4qr7k
@user-hs6zu4qr7k 2 ай бұрын
Ena silkutr askemtlign
@user-hs6zu4qr7k
@user-hs6zu4qr7k 2 ай бұрын
Lijtwa yegenzeb erdata atfeligim gn gobez tenkara yesra sewu nat ayidiya bicha ena hasabwan shear bicha
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ 😥 ልጅ ባይኖረኝም ግን የሁለታችንም ጋደኛ የሆነችውን አፍቅሮ ነው የተለየኝ 😥ከ11ዓመት በፊት ነበር ይሄ የሆነው
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እህት ሁሉ ቦታ ልቅሶና መበደልሽን ነው እምትኮምች እናት ሁሉም በውስጡ የያዘው ችግር አለ እና የሆነው ሆኗል አስሬ ቢወራ ለወጥ ስለማይኖር ዝም ብለሽ ጸልይ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባረክልሽ ።
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 жыл бұрын
አይዛሽ💚💚💚💚💚
@meseretebosena
@meseretebosena 2 жыл бұрын
የኔም ያአጎቴን ልጅይዞ ቆየኝ
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 2 жыл бұрын
መስሏታል አብሽሪ እነለህ ማአሰብሪን
@sweetfamily5514
@sweetfamily5514 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ሰወች ናቸው ከሁሉ ባለየው 🤔አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ሰው በወለደው ጨከነ። አንቺ በርቺ አይነጥላው ሲወገድ ስለልጆቹ ማሪኝ ብሎ ይመጣል አይዞሽ ለልጅሽም። ፈጣሪ የሰጠው ተስጦ ማንም አይነሳውም። ሐደበደቡሽ ከፈጣሪ መልስ ያገኛሉ። አይ እና ትዳር በምረጫ አይሆንም ከፈጣሪ ሲሆነው ጠንክሪ ባንቺለይ የዘሩትን ያጭዳሉ
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 2 жыл бұрын
አይዞ
@emebetwoldemichael6614
@emebetwoldemichael6614 2 жыл бұрын
The best journalist alemseged nice to see you
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 2 жыл бұрын
ዊ አማቴ የኔ ልዩ ሁሌም ነው የምወዳቸው እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ ውለታችሁን አላሕ ይክፈልልኝ እኔ ከፍየ አልጨርሠውም
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ እህቴ
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 2 жыл бұрын
@@zahara122w8 አሚን አሚን እህቴ
@Ethio215
@Ethio215 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ወንድ ጥሏችሁ ሲሄድ በቤተሰብ ታሳብባላችሁ ሌላ ወዶ ጥሎኝ ሄደ ላለማለት የእናቱን ሰምቶ ቢሆን ከመጀመሪያውም ልጅ እስክቶልጅ አብሮሽ ባልቆየ በቃ 80% ወንዶች ወረተኛ ናቸው አምነሽ ተቀበይ ለልጆችሽ ኑሪ
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
ደበደቡኝ እያለች እኮነው ትብብር ከሌላቸው ለምን እናቱ እና እህቱ ደበደቧት አትፍረድ ይፈረድብሃል አሉ
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 2 жыл бұрын
አይዞሸ
@ayalneshtube8588
@ayalneshtube8588 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው አይዛሽ በርች አሁን ያድጋሉ በልጁችሽ ብቻ አንች ትበልጨዋለሽ ልጀ በምንም ያድጋል እኔ አምስት ልጀ ነው ለናቴ አባቴ ትቶባት የሆደው አሁን በኛ በልጅቻ እሱ ተደስታ ነው የምትኖረው እሱግን እየተፀፀተ ይኖራል
@user-sg7vh5cf9u
@user-sg7vh5cf9u 2 жыл бұрын
*በሥርግጥ ሴህር አሏህን በደብ የማያቁ ሰወች ስራቸው አድርገው የያዙት አሉ So አንች በአሏህ ላይ ከተጠበቅሽ በአሏህ ጠካራ እምነት ካለሽ ታሸንፊለሽ ሙስሊም መቸም ተስፍ አይቆርጥም አብሽሪ ውደዋ ኢነ ማአል ኡስሪ ዩስራ። ከችግር ቡሀላ በርግጥ ምቾት አልለ። ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽሪ ማማየ🥺*
@user-by1pz5gk2g
@user-by1pz5gk2g 2 жыл бұрын
በድምፅ ነበር እማውቅህ
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ያሳዝናል አላህ በቂሽነው
@LadyMahdia
@LadyMahdia 2 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ ብለሽ ኑሮሸን ቀጥይ sister. ኑሮሸን ቀይሪ። ከሄደ ይሂድ በቃ። let him go! የምን ማለቃቀስ ነው። እኔ አንቺንብሆን ኑሮዬን ቀይሬ አምሮብኝ ነበር ምበቀለው። ልጆችሽን ወስደሽ ርቀሽ መኖር። ልጆችሽን አስቀድሚ። አትለምኚ please!! አባት መሆን ካልፈለገ የሚጎዳው እራሱ አባትየው ነው። ልጅ ማደጉ አይቀር።
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
Ayezosh yenye ehete tenkara mehone new yalebesh egziabhare yerdash
When Jax'S Love For Pomni Is Prevented By Pomni'S Door 😂️
00:26
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
Морская пена 🤯
0:29
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,8 МЛН